Praise to God. I'm really impressed by the teachings of this blessed pope. I'm an orthodox Christian with a lot of unanswered questions.This program gave me hope. Someday, true teaching will start blooming in our churches. I really appreciate ብፁዕ አቡነ በርናባስ for standing up for the truth and telling the truth without fear.If the remaining videos are released, many orthodox Christians, such as myself, will be able to clear their questions and avoid asking others for answers. Please release them.ብፁዕ አቡነ በርናባስ Your example of being a religious father and your love and care for your spiritual children is something I am grateful for.
th-cam.com/channels/sJdVrgHO2OfeRusEGWTKwQ.html?si=eVkZ2uy9p65dQyM4
ማርያም አራስዋን አትምርም የፈጠራት ነው ሚምራት ማስታወቂያ ላይ ሰምቼ በዚህ መጠን የግል ማሰቢያ ድፍን ነው ??ወይ ድንቁርና
እሺ በርቱ
@@sumeyanuredin8458 ደደብ ምን አገባህ ማርያም ታማልዳለች ክብር ለማርያም ሰይጣን ድብን ይበል
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።።።የዉሻያህያቆዳቸዉለምንአገልግሎትለምንአይዉልም
በሚገባ አስተምረውናል ተረድቼአለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብጹ አባታችን
በእውነት ጥርት ያለ ወንጌል በአቡነ በርናባስ በመስማቴ ጌታን አመሠገንኩ
😂😂😂😂
pente ezih min yiseral
Praise to God.
I'm really impressed by the teachings of this blessed pope. I'm an orthodox Christian with a lot of unanswered questions.This program gave me hope. Someday, true teaching will start blooming in our churches. I really appreciate ብፁዕ አቡነ በርናባስ for standing up for the truth and telling the truth without fear.If the remaining videos are released, many orthodox Christians, such as myself, will be able to clear their questions and avoid asking others for answers. Please release them.ብፁዕ አቡነ በርናባስ Your example of being a religious father and your love and care for your spiritual children is something I am grateful for.
ኢየሱስ ሲባል ነብሴ ታርፋለች!😔
ብቻውን በመላክት ታጅቦ ይመጣል አሜን ማራናታ
ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና😭😭
እውነት ለመናገር ቅዱስ መጽሀፍ ማንበብ የጀመርኩት በርስዎ ተምህርት ነው። ብዙ ጥያቂ ነበረኝ አሁን ግን ተመልሠውልኛል። ትምህርተዎ ልብን ያሳርፋል። እውተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል መናገር ሀርነት ያወጣል። በረከትዎ ይድረሠኝ።
ምስኪን የአህያ የአሳማ የልክስክሱ የሆነ ነገር መብላት እና አለመብላት ጥያቄ ሆነብህ ያሳዝናል መጽሓፍ ቅዱስ ይሕን ይላል "ሁሉ ተፈቅዶልሃል ጊን ሁሉ አይጠቅምህም" ይላል እሚጠቅመንን እማይነግሩን
@@user-qd3kb2ls5y መናፍቃን እንዲህ ያሉ ሰዎችን ይወዳሉ።
እግረኛው ሚድያ አህያውን እንደ አርእስት ለቪው ተጠቀመበት እንጂ. አባታችን ያስተማሩበት ምክንያት አስተማሪ እና ጠቃሚ ነዉ::ቃለህይወት ያሰማልን። ትንሽ ነገር ሰምተን ለትችት የምንቸኩል ለኹላችንም ማስተዋል ያድለን።
pente out
Tebarek wste yalewn tenagerkew!
I Love this Father. I have never heard such a humble and rational way of explaining religious issues.
What???
Yes, አባታችን ጥልቅ እውቀት ያላቸው በመሰለኝ እና በልምድ ሳይሆን ቃሉን ጠንቅቀው የሚያውቁ ውጊያ እንደሚነሳባቸው እያወቁ እውነትን የሚጋፈጡ አንደበተ ርትዑ አባት እናመሰግናለን
He is genius and Holly 🙏
He is genius and Holly 🙏
በክርስትና rational የሚባል ነገር የለም ወዳጄ። የእግዚአብሔር ቃልና ትዕዛዝ ብቻ እንጂ!!!
ወንድሜ እኒህ አባት ሚዲያህን አክብረው ስለተገኙልህ ዕድለኛ ነህ።ብዙ መሰረታዊ ጥያቄዎችን መጠየቅ ትችል ነበር ወደእራስህ ሃሣብ ለማምጣት ከመታተር በቅንነት መማማር መልካም ነው።ብዙ ባላውቃቸውም በቅርብ ከሚያውቋቸው ሰዎች እንደተረዳሁት በቅንጦት ሳይሆን በትህትና የሚኖሩ አባት መሆናቸውን ሰምቼአለሁ።አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዕግረኛው ወንድሜ እንዲህ ዓይነቱን ዕድል ስታገኝ በአግባቡ ተጠቀምበት እላለሁ።
የአሳማ: አህያ: ውሻ: ድመት.... ስጋ ናፍቆት እንዴት እንዳከሳቸው አታይም እንዴ?!... በጣም በትህርምት የሚኖሩ: ከአህያ: አሳማ: ምናምን ውጭ ሌላ ምንም ንክች አድርገው የማይቀምሱ ናቸው!!! ብታዪ:... 24/7 ጸሎታቸው አሳማና አህያ በኢትዮጵያና በኤርትራ ሲበሉ ሳታሳየኝ: አትውሰደኝ! እኔም በአደባባይ እንድበላ ፍቀድልኝ ነው!!! ፊታቸውም እንደዚህ የገረጣው በዚሁ በዚሁ ፆምና ፀሎታቸው ነው!!!😅
አንችም መናፍቅ ትመስያለሽ ለመናፍቅ ሁሉንም መብላት ችግር የለውም ለምን መብላት ብች።
@@misraqawi የልብ አድርስ መልስ
@@misraqawi የስም ክርስቲያኖች ታሳዝናላችሁ ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን እውነት ስለሆነች ፈተናዎች ይበዙባታል ። ታዲያ በጣም የሚያሳዝነው እንደ እኝህ አይነት እውነተኛ የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰብኩ አባቶችም ሆኑ መምህራኖች አስመሳይ ክርስቲያኖች ነን ባዮች እንደ አንች አይነት ምዕመናን እራሱን ያልገዛ መደዴ የመፅሐፍ ቅዱስን የቃሉን እውነታ በቅጡ ሳያውቅ እና ሳይገባው እውነተኞቹን እያሳደዱ ከአስመሳዮች ጋር ያጨበጭባሉ ። ያልታደለ ትውልድ ለዚህም ነው መአት እየዘነበበት ያለው ። ጠያቂ ተብዬው እግረኛው የሚባል ሚዲያ እራሱ ከአስመሳዮች አንዱ ነው ። የእኝህን አባት ለመጠየቅ እድል ማግኘቱ መታደል ነበር ግን ምኑን ሲያውቀው ። እኛስ በአንደበታቸው የሚወጣው እውነተኛ ትምህርታቸውን እናውቃለን እና ቡራኬአቸው ይድረሰን ። እያንዳንድሽ ቆሻሻ የማያስተውል እና የማይመረምር ህሊናሽ ያፈለቀልሽን እና ያልታረመ አንደበትሽ አፍሽ ያመጣውን ሁሉ ቀባጥሪ ። አሁን አስመሳይ መነኮሳት እና መምህር እና ቀሳውስት ነን ባዮች ለዚህ ድንዙዝ ምዕመናን እንቶ ፈንቶ እያሉ ከቃሉ ውጭ የሆነ ለዚህ መላቢስ ምዕመናን በሚመጥነው ልክ እኝኸን እውነተኛ አባት እየኮነኑ ይቀባጥሩልሻል እና እያንዳንድሽ እልልልል እያልሽ እያጀብሽ ከሙታኖች ጋር ተሟሟቱ ። ሙት ሰው ይዞ ይሞታል እንደተባለው ።
@@misraqawibekenenete selematadamete nwe ayeke wedaki astesaseb yeyazekwe awen belwale endeza wesha belu aluk endewe lemnager ketemchekule esti rega beleke sema
እግረኛው እድለኛ ነህ። እኛም እድለኞች ነን ማንም የማይደፍረውንና ያልተረዳውን እውነት ገልጠውልናል። ረጅም እድሜ ይስጥልን። አንተንም እናመሰግንሀለን። አሁንም ብዙ አስወራልን ቀጥል። ቀጥል። ወደ ሀገረ አሜሪካ ሳይርቁን ያላቸውን ዕውቀት ጨርሰህ አስተላልፍልን። "መንፈሳዊ ሕይወትና እውቀት እንደ ብፁዕ አቡነ በርናባስ" ቻሌንጅ።
ብፁእነትዋ ያቀረቡት ትምህርት ንፁህ ወንጌል ነው እናመሰግናለን ።
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ እጅግ የሚያስተምር ትምህርት ነው ጌታ ይባርኮት!!!❤
This prist should be a main pop of Ethiopian Christian
እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አይዞአችሁ በርቱ መከራው ክርስትናችንን ያጣፍጠዋል
አትጠራጠሩ ድል አለ በስሙ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
በአመት ነዉ ምታከብሩት
@@sisay-iq7kd ምን ኣገባህ ሃሳዊ መሲህ ኣምላኪው!? ኣንተ ዝም ብለህ በየመጋዘኑ በክፉ መንፈስ ተገንደስ!መድኃኔኣለም ኣምላካችን ሁሌም በየቀኑ ይከብራል። ቅዳሴ ስለክርስቶስ ስለሆነ በየቀኑ ስሙ እየጠራን እናመልካለን፡ መድኃኒት የሆነው ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙን እንቀበላለን
365 ቀናት በሙሉ የእየሱስ ናቸው
የድንግል ማሪያም ልጅ ይባርኮት!
እጅግ ያነበቡ የመፅሀፍ ቅዱስ እውነት እና ወንጌል የገባቸው እጅግ ብፁህ አባት ለነዛ ሳምፕል ጳጳሶች አስተማሪ ነዎት እርሶ ፖትርያሪክ ቢሆኑ ወንጌል በትክክል ይሰበክ ነበር❤
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የሚገርም አስተምሮ ነዉ ።
ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁእነትዎ !!! እውነት እግዚአብሔር በስደት ሀገር እርሶን ባይሰጠን ምን ይውጠን ነበር? የወንጌልን ብርሀን በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ያበሩልን ከነጣቂ አውሬ እንዳንነጠቅ የተፅናናንባቸው ትሁት የፍቅር አስተማሪ ዝቅ ብለው አምላክ ከፍ ያደረጋቸው አባታችንን እድሜና ጤና ያድልልን። እንደ እርሶ ለክብራቸው ሳይጨነቁ እውነትን ለሰበኩልን ሁሉ ክብር ያድልልን። ሁሉም እንዲህ እውነትን ቢያስተምሩ ብዙዎች ከቅድስት ቤተክርስቲያን ባልወጡ ነበር። ልብ ያለው ልብ ይበል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምሮዋ ይህ ነው አምነንማል!!!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አባታችን ለተማሪው እናት ቅኔ ግጥም እርሳውት ያሉት ይሄ ነው።" ይማርልኝ ብዬ ዋሸራ ሰድጄ ቀለም ገባው አሉ እሳት ሆነ ልጄ።" ነው ። በስክሪኑ ላይ በጌምድር ብላችኋል ይታረም።ምስጋና።
የዛሬ 10 አመት እራሱን ትምህርት አስተምረውኛል ብፁህ አባቴ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
እኛ የተዎህዶ ልጆች መፅሀፍ ቅዱስ እናንብብ ካነበብን ካወቅን እንናገራለን ለዚህ ነዉ አባታችን የሚናገሩት
ትክክል
እግረኛው ሚዲያ ግን በጣም ደስ ይላል ይሄን የተከበሩ አባት ስለጋበዛችሁ እናመሰግናለን!!!
የኔ አባት በረከቶ ይደርብኝየወንጌሉ አርበኛ ዳግም ቅዱስ ጳዉሎስ ❤❤❤❤❤❤❤
pente ezih wust min tadergaleh
አባትችን በጣም በሚገባን መንገድ ነው እያስረዱን ያሉት መድኅኒዓለም
ከርሶ ጋር ይሁን🙏
ኢየሱስ ይመጣል! በቂ ከበቂም በላይ ነው
ብፁውነቶ እንዴት እንደምወዶት የዘመኖ ቁጥር ይብዛልኝ 🙏🙏🙏
ምን ማለት ነው በቂ? ስለዚህ ሰውን እርዳታ መጠየቅ ሀጢያት ነው 😂 ወይኔ ጉዴ ስንቴ እርዱኝ እንዳልኩኝ😂
እኔ ኘሮቴስታንት ነኝ ከልብ የምወዳቸው አባት የወንጌል ቃል የገባቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
min yalkesekishal go on your rubbish.
ሁሉም ተወዳጅ አባት ነው ያለን ሁሉም ወንጌል ቃል ተምረዉ ነው የመጡት ማበላለጥ እዛው ለ ፓስተርሽ
@@mahletgzachew8390ere atsadebu sedeb kedeyablos nw
@@mahletgzachew8390 ሌሎቹማ ጳጳሳት በሙስና የተዘፈቁ እና በወንጌል የሚያፍሩ የተረት ሊቃውንት ናቸው ።
አቡነ ባርናባስ የወንጌል አርበኛ የእርስዎ ትምህርት ቤተክርስትያን እንድወድ አርጎኛል ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት የአገልግልዎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን
እኔ ምን ላርግ መፅአፍ ቅዱስን አብቤው አላውቅ ግራ ገባኝ እኮ እርሶ ግን ጌታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይጨመርሎሆት
እንኳን ለቅዱስ አምላካችን ለቸሩ
መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓሉ
በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ። ❤✣🙏🙏
እውነት እኚ አባት እንደ እግዚአብሔር ቃል በጨው የተቀመመ ንግግር በመንፈስ ቅዱስም የተሞላ ስብከት ነው የሰበኩን ዘመናቸው ይባረክ እድለኛ የምሊጥ ወደ ኢየሱስ
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ኣሜን❤❤❤❤
Amen3 🤲
Amen amen amen
Amen Amen Amen ❤
አሜን ጌታ ይባረክ ትክክለኛው ወንጌል ይህ ነው ጆሮ ያለው ይስማ
ጳወሎስን በዘመኔ አየሁት። ኦርቶዶክስ ወንጌል አላት። ይህንን ጴንጤዎች ሁሉ ይስሙ። አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት!!!
mEGANGEBAH SELE pENETE? WOYES ANTE pentE NEH?
@@godismyway7305 ለጴንጤውም ወንጌል ስለሚያስፈልገው ነው
እኛኮ የላትም አላንም ቀላቀለች እንጂ🙄
እንደው አንተ እንደገባህ ሙሉ ኦርቴሎ ቢገባው❤
ልብ ነው የሚያሳርፍው ሲናገሩ እድሜ ይስጥልኝ መልካም እረኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን ❤
ስለዚህ ልብሽን ያሳረፉልሽ አህያና እባብ አሳማ ብሉ ችግር የለውም ስላሉሽ ነው ኒፊው ምናገባን
አባን ስጡንና ፓሰተር ቸሬን ዉሰዱ በናታችሁ🙏🏽🙏🏽❤❤
በትክክል‼️‼️
@@alexmovie7388 🤣🤣🤣🤣
😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እባካችሁ ከወተት ወደ አጥንት።
የቤተክርስቲያን ትምህርት እንወቅ አባትን መዝለፍ ያሁም እኛ ባለማወቃችን ልቦና ይስጠን አሜን ።
Ewent nw
ይሄ መንፈሣዊ አባት አይደለም የአሜሪካ ቦዘኔ አንጂ በልተ አሣይ ቢሉት ወፍ የለም አህያውን ሚበላ ሲጠፋ ይሄን ገዝተው ሕዝቡን አሣምንልን ተብሎ ነው አዚህ መምህር ጠፍቶ ነው
Ewnetkn nw wedme
ሲሳሳቱ አይኔ እያየ አልቀበምልም በስመ "አቡን" ብቻ ይሆናል እንዴ
@@AK-vx3ht ጠንከር ያለ ትምህርት ሆኖብክ ነው እንጂ ልክ ናቸው
እንደዚህ እውነትን ፍርጥ አርገው የሚናገሩ የወንጌልን እውነት የማይሸቃቅጡ አባቶችን ያብዛልን🙏❤
😂😂😂
@@Helen-r2r በወንጌል የሚስቅ በኢየሱስ አያምንም
ይህ የእየሡሥ ወንጌል አይደለም አምላካችን እንደዚህ አላሥተማረም።@@Sara-j9c6e
@@Sara-j9c6eአንተ ፔንጤ ስለሆንክ ያንተንደግፈው ስላወሩ ነው የወደድካቸው
አሜን በእውነት
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና የኦሪትን ህግ አሻሻለ እንጂ ሁሉንም አልሻረም እንድንበላ ያልተፈቀደው አልተፈቀድም ማስተዋሉን ይስጠን ከባሰ ጥፋት ይሰውረን
83
ደጋግሜ በፅሞና ባላዳምጥ እና የተባለውን ባላገናዝብ ኖሮ እኔም እንዳንተው የእህያዋ ነገር አወዛግቦኝ ነበር ::
እስቲ አንዴ እንኳን ደግመህ ስማው ::
እንደው በዛው ሰበብ አህያይቱን ልትበላት አስበህ ካልሆነ
እሳቸው ያሉት :-
"ሃይማኖታችን እሚያዘውን ከማያዘው እንለይ " "የተረገመ ፍጡር እሚባል የለም "
"ፍጡር ሁሉ በኢዮሱስ ክርስቶስ ስጋ ና ደም ነፃ ወጥቷል " ነው
የአህያዋ ስም የተነሳው በምሳሌ እንጅ ጅብም ሊሆን ይችል ነበር
ለነገሩ ጅብ እንኳን ሰው አያስጠጋም
@@fasilkagnew9338ውይ ምንም ለማሳመን አትሞክር ተነቃቅተናል
@@fasilkagnew9338 አኔ ግራ እያጋባችሁኝ አምላካችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ ያወጣው አዳምን ነው እንጂ እንስሳትን ነው እንዴ?
ይቅርታ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የኦሪትን ህግ ከተጫነብን የሞት ቀንበር በቀር አፀና እንጂ አላሻሻለም። ግን ለሰጠኸው comment አድናቂ ነኝ
ብጹእ አቡነ ባርናባስ የቤተክርስቲያን እውነትን ከሚገልጹ እወነተኛ ወንጌላውያን አሁንም በኦርቶዶክስ ውስጥ ስለአሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ሰው አለው በጣም ደስ አለኝ እውነቱን በፍቅር የገለጹበት መንገድ ደስ ያሰኛል ዘመኖ ይባረክ 🙏🏾
አሜን ! የሳቸውን አይነት አባት ያብዛልን በልምድ መመላለስ አልጠቀመንም
ትክክለኛ የክርስቶስ ኢየሱስ ትምህርት❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤ እግረኛው:-የሰጠኸው ትርጉም ደስ ይላል በርታ❤
አባታችን በረከትዎት ይድረሰኝ ❤ 🙏 ጋዜጠኞች የተኸበሩ አባቶችን ስንጠይቅ እንጠንቀቅ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት እንደዚ አይነት ግልጽ ት/ት አግኝቼ አላውቅም ።🙏🙏🙏
ሰባኪዎቻችን ስንት አመት ወንጌል እማያቃቸው ተረቶች ነግረውናል።
🎉🎉🎉
እግረኛዉ ሚዲያ እንደዚህ በእውቀትና በፀጋው የዳኑና ይህ የገባቸዉን አባት ማቅረብህ መልካም ተባረክ የልቦናህ አይን ይብራልህ!!!
መናፍቅ
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 08:34
እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
ስለ እነርሱም !ሊያማልድ ! ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ወደ ዕብራውያን 07:25
ከቃሉ ወዴት ይሂዱ ! እግዚአብ ፀጋ ያብዛልዎት አባታችን 🙏🏽
Eyesusen ye amalekt amlak enge amalage aydelem
እግዚአብሔር የረዳቸው አባት!!! ፀጋ ይብዛልዎት አባቴ
ቤተ ክርስቲያናችን ሲገፏት የምትጥል ለዘላለም ፀንታ የምትኖር መሆኗ እንጂ ስንቱ መናፍቅ ጳጳስ ስንቱ ወንበዴ አባት ሆኖ እንደተሰገሰገባት ።
ጋዜጠኛው በውሀም ቢሆን ዋጠው እኚህ የተወደዱ አባት የሚናገሩት የወንጌል እውነት ነው ዘመኖት ይለምልም ::
ጠማማ ጠያቂ እና በእውቀትና በእውነት የተሞሉ አባት የተገናኙበት
በጣም ዎው የርሳቸው ወንጌል መረዳት ግን ዎው ወይይይይይ ሁሉም እንድህ ጥልቅ ነው
በእውነት እኔም እሱን ነው ያስተዋልኩት፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በጣም ረድቶአቸዋል የሰውየውን አላማ ወድያ ብለው ንፁህ ወንጌል ያስተላለፉበት ጥበብ ሚገርም ነው።
የእነ ቅዱስ ኤዎስጣቴዎስ የእነ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዘመን ያስታወሱኝ አባት ናቸው።መፅሐፍ ቅዱስ በዘመናት ለይተው ዘመነ ምህረት ዘመነ ኩነኔ ፣ብሉይና ሐዲስ ልዮነት ተንትነው ያወቁ ናቸው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን።
ሚገርምህ አንተ ከአጥሩ ውጪ ነህ
I am from gospel believer but I appreciated and believe most of ther teaching.
I love the man of GOD, Bitsuh Abune Barnabas. God bless him
ክፋትን እና እርኩሳን መናፍስትን አታምልክ። በተረፈ ወደአፍ የሚገባ ነገር የሰዉን ልጅ አያረክሰዉም። እሳቸዉ የረቀቁ የተማሩ ብፁሕ ናቸዉ። የሚናገሩት ሁሉ ትክክል አንደበተ ክቡር ናቸዉ ምንግዜም🙏🏾❤️
ቀላቀልከው ፤ ወደ ሆድ የሚገባ.... ምናምን ብለህ የፃፍከውን መጀመሪያ ትርጓሜውን ከሊቃውንት ጠይቀህ ተረዳ
አቡነ በርናባስ ለእዉነት ራሳቸዉን አሳልፈዉ የሰጡ ትልቅ አባት ናቸዉ።የመፅሐፍት ዕዉቀታቸዉም እጅግ ላቅ ያለ ነዉ።
ለምንድነው ራሳቸውን የሰጡት???አህያ ካልተበላ የሚል አህያ!!!
@@Kalkidan2003ከማዳመጥ ማስተዋል ይገኛል እሳቸው እያሉ ያሉትን ለመረዳት በጣም ቀላል ነው አህያ ብሉ አላሉም ቢበላ እርኩስት የለውም ነው ያሉት ሮሜ 14 ጠቅሰው የተናገሩትን አትርሳ እንኳን ለብፁእነታቸው ለማንም ሰው የንቀት ስድቦችን መሳደብ ነውር ነው
@@Kalkidan2003አየህ ያለማወቅ ደፋር ያደርጋል በድፍረት ሰደብካችው እሳቸው ግን ተናግረውታል ሽልማታቸው ነው የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛን ባርያህን ጠብቀው እንዳለ ዳዊት ከድፍረት ንግግር እኛንም ይጠብቀን
@@Kalkidan2003 እሳቸዉ ብሉ ብሎ አይደለም ያስተማሩት ያሉት ነገር ቢበላ አያረክስም የተከለከለዉ ስለሚያረክስ ሳይሆን ለጤና ጠንቅ ስለሆነ ነዉ የተከለከለዉ ያሉት።ይህን ደግሞ ቅዱስ ጳዉሎስም ጌታም አስተምሯል።
ተክለሀይማኖት አሁን ገና ምርጥና ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ያላቸው መምህር አቅርበሀል። አባታችን አቡነ በርናባስ የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ወታደር ድንቅ መረዳትና የእውቀት ልክ ።አንደበታቸው አይጠገብም እውቀታቸው አይጠለቅም።
አይደል
ስለ አህያ ስላወሩ ነው ምርጥ የሆኑልህ????
ነው ወይስ የእሳቸውን ያክል የሚያወራ ሌላ አባት የለም?????🤔
@shimelesasaminew1848 መናፍቅ ነዉኮ እዚህ አብዛኛው ኮማች መናፍቆች ናቸዉ ለዛ ነው ደስ ያላቸዉ
ከልቤ ምስጥ ብዬ ፊት ለፊታቸዉን እያየሁ የሰማዉትን ቅዱስ ቃል ጌታ እግዚያብሔር በአይነ ልቦናይ ያሳድርብኝ አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብኝ አሜን፫ ይደርብን ልቦና ይስጠን ማያ ተሰቶን ለስድብ ለጠፋት ከመሆን ይጠብቀን በእዉነት ❤❤❤ እግረኘዉ እግዚያብሔር ይስጥልን እመቤት በምልጀዋ አትለይህ
ኧረ እኚህ ሰው የኦርቶዶክስ ተቃራኒ ናቸው። አትሸወዱ በደንብ መርምሩ
ጳጳሱን እግዚአብሔር ይባርክዎት።
ጋዜጠኛው ግን ስለሃይማኖት ዕውቀት ሳይኖርህ፣ ቅዱሳን መጻሕፍትን ሳትመረምር የጳጳሱን ስህተት ፍለጋ ላይ ብቻ አቅደህ መቅረብህ እጅግ አሳዛኝ ነውና እባክህ ነገርህ እውነትን ፍለጋ እንጂ ስህተትን ፍለጋ ላይ ያተኮረ ባይሆን።
ከአባታችን እንተረዳሁት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ እንዳለብኝ
smart
Yep, metshafkidus alemanbebachen bemeslgnina bedesalegn endinor adrgual
እሰከዛሬ ቤተክርሰትያን አላሰተማረችም?
ድሮ አስተምረው. ይሆናል ። የዛሬ ቄስ ፋኖ መሆን ና የሙስና ከፍተኛ ደረጃ በግብር. በማሳየት. ተጠምደዋል ።@@GentYitafer
እና ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ቄሶች የሚሉትን ለማወቅ ማንበብ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ !!
ኡፍ እርፍ የሚያደርግ ትምህርት
አባተችን እግዚአብሔር ይባርክዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን.
ዋው ንጥር ያሉ ወርቅ የሆኑ አባት ናቸው ! ቀጣይ ክፍል ቢኖረውና እንዲህ እንዳሁኑ ቢያብራሩልን መልካም ነው !
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና የኦሪትን ህግ አሻሻለ እንጂ ሁሉንም አልሻረም እንድንበላ ያልተፈቀደው አልተፈቀድም ማስተዋሉን ይስጠን ከባሰ ጥፋት ይሰውረን
@@BusinessTechnologyTube ያላስቀረውን ንገሩን እስኪ
Fexmotal enji alshashelom
ቆይ አንብበህ ተምረህ ጨርሰካል 🤔
በኦሪት ሕግ ስታመነዝር የተያዘች ሴት በድንጋይ ተወግራ ትገደል ይልነበረና አሁን ላይ አልተሻረም?
እንዳንበላው ያልተፈቀደ ነገርን አንድ ሁለት ብለህ ጥቀስልኝ??? እኝህ የቤተክርስቲያኗ ትልቅ የክህነት ደረጃ ላይ ያሉ አባት የተናገሩትን በየትኛው እውቀትህን ነው ለማስተባበል ነው የምትሞክረው??? ግልፅ በሆነ ሁኔታ ከበቂ ማስረጃ ጋር ተናግረዋል!!!ይሄን ውድቅ ለማድረግ በቂ ማስረጃ ጠቅሰህ ማስረዳት ይጠበቅብሃል ???ካልሆነ አሜን ብለህ ተቀበል !!!
ተክልዬ.አምሮብሐልል❤❤ ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን።በወንጌል እውነት ሃይማኖተኞች ያለ እውቀት የገነቡብንን የመለያየት ግንብ እንዲህ አፈራርሱልን።
ወንጌል ስለክርስቶስ ነውና።ሮሜ፩:፫-፬
3-4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ብፁዕ አቡነ በርናባስ የኔ ውድ አባት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሰበኩልኝ ብርሃናዊ የሐዲስ ኪዳን ግንዛቤን የገለጡልኝ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ ❤❤❤❤❤
የአንተ እኛ የኛ አይደሉም
ወልድ ያለው ሕይወት አለውን ያስተማሩን ዘመን የእግዚአብሔር ቃል መንገድ ሆኖ ቀረልኝ ።
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና የኦሪትን ህግ አሻሻለ እንጂ ሁሉንም አልሻረም እንድንበላ ያልተፈቀደው አልተፈቀድም ማስተዋሉን ይስጠን ከባሰ ጥፋት ይሰውረን
ማስረጃ በአዲስ ኪዳን
@@sisay-iq7kd"እኔ ኦሪት እና ነቢያትን ልሽር አልመጣሁም ላስፈፅመቸው አንጅ"
አሜን አሜን አሜን
ኢየሱስ ወደ ሆድ የሚገባ ሁሉ አያረክስም የሚያረክሰው ከሆድ የሚወጣ ቃል ነው ብሎ አስተምሯል በተጨማሪ 1ኛ ቆሮቶስ 10- ጢሞትዮስ 1-4ማንበብ በቂ ነው
ዋኔው ኢየሱስ ነው
ብፁዕ አቡነ በርናባስ በጣም እናመሠግናለን።
ጵጵስና ከእውቀት ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይለል።
ከእውቀት እና ከሕይወት ጋር
ሌላው ተሃድሶ የ ፕሮቴስታንት መንገድ ጠራጊ
አረ በስመአብ እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ማለት ብቻ ነው የምችለው በዘር በጎሳ የሚመሩ እንደው ከቻልክ አትላንታ ቅድስት ማሪያም በተክርስቲያን ቅዳሴ አስተጎጉለው እሳቸውና መሰሎቻቸው ወንድማችን ውጪ ሆኖ የሚቀደስ ቅዳሴ ..............
እኔ ያሉትን መድገም ስለቀፈፈኝ አልለውም ከራሳቸው አንደበት ብትሰማው ደስ ይለኛል በእርግጠኝነት አይነግሩህም
እውነት ተናግረው አያቁምና
ፓፓስ ድሮ በአያቶቻችን ጊዜ ቀረ ፆም ፀሎት ያዘነን ማፅናናት ድሮ ቀረ በጣም ነው የሚያሳዝነው የፓፓስ ቆብ እንዲህ መቀለጃ መሆኑ እግዚአብሔርአንድ ቀን ሁሉንም ያዋርዳል ጊዜ ይፈጃል እንጂ እንደሰው አይቸኩልም 😭😭😭
በመቃወም ኮመንት የምትፅፉ ከወንጌል/ከመፅሐፍ ቅዱስ ርቃችኋል አባታችን የተናገሩት ሙሉ በሙሉ ወንጌል ነው ከመተቸት በእጃችሁ ያለውን ቅዱስ መፅሐፍ አንብቡ ሰው አትከተሉ።
በጣም ደፍርና ጥላቻ የተሞላ ጋዜጤኛ ቢሆንም ግን በእሱ ሚዲያ ምክንያት አባታችን ድምጻቸውና የወንጌል እውነት ተደምጦአል ልቦና ይስጥህ።
አባታችን እጅግ የተረጋጉ እና እውነትን የተሞሉ ኖት ጸጋ ይብዛሎት በእውነት።
ኧረ ሰውየው ኦርቶዶክስ አይደሉም ።
አባታችን የሚበሉት አህያ አያሳጦት ሁሌም አህያ ይብሉ😂
ባለጌ አሳዳጊ የበደለሽ ደፋር@@WeynshetAgzaw-ke1wx
ባለጌ!!!
😂
በእውነት እንደዚ የመሰሉ አባት ያብዛልን ንጹሕ ወንጌል ያልተበረዘ ሲናገሩ በእንባ ሰማሁት ቤተክርስቲያንን ሽታዋን ጠረናን ትተዉ ብዙዎች የተረት አስተማሪ ስለበዙ ነዉ ዛሬም ነገም እንደ አባታችን የሉ አባቶችን ያብዛልን ለምትሳደቡ ለምትራገሙ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ አንብቡ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተስማሙ
እና አህያውን ልትጨረግዱት ነው?
Waw bless you more and more dear father
ጌታችን ክብር ይግባውና።እኔ ህግና ነብያትን ልፈጽም መጣው እንጂ ልሽር አይደለም።ብሏል።
አባታች እድሜ ይስጥልን ሌሎችም አባቶች አላፊነት ወስደው የቤተክርስቲያንን ትምርት ያስተምሩ አብዛኛው ምዕመን አጥማቂና ባህታዊ ተከታይ ነው ትክክለኛውን የ/ቤ ትምርት አያውቅም ስለ ንስሀ እና ስጋወ ደሙ የሚረዳበት ነገር በጣም አሳዛኝ ነው በዚህም ዙሪያ አባታች ቢያስተምሩን ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀሎቶ ይርዳን ሚዲያውን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አይደል ምን ብለዉ ነው ሚረዱት እስኪ ንገሪን
አይደል ምን ብለዉ ነው ሚረዱት እስኪ ንገሪን
@@ሰብለዘተዋህዶ ልክ ነው ምዕመኑ ምንም የቤተክርስቲያን ት/ት አያቅም መማር አለበት
እድሜዎትን ያርዝምልን ሌላ ምን ይባላል ! ድንቅ አባት
በእውነት ፡ ወንጌል ፡ የገባቸው፡ ጳጳስ ፡ ናቸው። በእውነት ፡ ይህ ፡ ዓይነት ፡ የወንጌል ፡ ትምህርት ፡ ለህዝባችን ፡ ቢሰጥ ፡ ነፃ ፡ ያወጣል።
አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን የድንግል ወዳጅ የኛ ትሁት
አባታችን እንደርስዎ ያሉ አባቶች ያብዛልን ። በረከትዎ ይደርብን
እንዴት ደስ የሚሉ፣ የገባቸው፣ የማስተማር አቅም ያላቸው ፣ አንደበተ ርቱዕ አባት❤️🙏🏻
ሆዳም ትውልድ ስህተትን ያደንቃል
የመምህር ዘበነን ሩ የመፅሀፍ ቅዱት ትንተና ስለማይበሉና ስለሚበሉ ገብታችሁ ተማሩ እንደ እርያ ወደ ገደል አትውረዱ
@@frehiwotbulto2046 ለምሣሌ አንድ ቻይናዊ ውሻና አህያ እየበላ የሚኖር ኦርቶዶክስ ለመሆን መተው አለበት እነዚህን ምግቦች?
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።መሬት ጠብ የሚል ነገር የለውም።
ይሄ አጋንት የሰፈረበት ጳጳስ ነው
ብፁዕነታቸው በረከት ዎ ይድረ ሰኝ
አውሬ ለመመገብ ፈልገሽ ነው
wow what a word. this is the result of being real orthodox christian .
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !...ያስተማሩትን ትምህርት ቀንዲል ሚዲያ ላይ እና ሌሎች ሚዲያዎች ላይ ተምሬአለሁ።
እግዚኣብሄር ይባርኮት።.
?
@@Tsegayekiflumechem ye arsemitun,yeteklen,yefitueanin Tereteret balemaqirebachew Egziabher yimesgen.
@Tewodros-tm7bs ምስክሮቻቸውን ማየት ለኛ በቂ ነው
@@Tsegayekiflu ወንድሜ እኛ ነን ሲኖዶስ ኣትበሉ እንጂ፡ ለኚህ ኣባት እኔ ሳይሆን ቤተክርስትያን ናት ምስክራቸው፡ ትልቁ የእረኝነት ስልጣን ሰጥታ የላከቻቸው ቤተክርስትያን እረኛ ነህ ብላ ከመሰከረች እኔም እመሰክርላቸዋለዉ፡ ስህተት ኣለባቸው ካልከኝ እኔ ደግሞ የእምነት ስህተት የላቸዉም ኣንተ ነህ የተሳሳትከው እልሃለው፡ በመምህር ግርማም ይሁን በእኚህ ኣባት ትምህርት ዙርያ ተደዋውለን የቤተክርስትያናችን መጻሕፍት መሃከላችን ኣድርገን መነጋገር እንችላለን።.
አባታችን እግዚአብሔር ፅድሜና ጤና ይስጦት በረከቶ ይደርብር ። ልማድ እና ልክ ያልሆነ ትምህርት ተግቶ እንደ እግዚአብሔር ቃል እና እንደ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ለሚቀበለው ምእመን እንዲ የወንጌልን እውነት በአደባባይ ስለሚገልጡ ቃለ ህየወት ያሰማልን ። በተለይ በነገረ ድህነት ጉዳይ ብዙ እንዲያስተምሩን እንፈልጋል። እግዚአብሔር እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን።
የክርስቲያኖች አባት "አቡነ" በርናባስ ሆይ እርሰዎ መጀመሪያ አይጥና ድመት በልተው ያሳዩን!
የመሃይም comment
ወንድሜ ኦርቶዶክስ ትመስለኛለህ ሲኖዶሱ ካላወገዛቸው መናገር አንችልም አባታችን ናቸው ግን እኔም እንዳንተ ትምህርታቸውን አልቀበልም መምህራን መልስ ይሰጡበታል አታስብ ፀንተን እንቁም አምላክ አካሉን አያጉድፍም ተፅናና
@@robelassefa4668 በየ ኮሜንት ስር ሄደ ከምትነቅፍ ለምን ይሄ ሆነ ወይም ተባለ ብለ መጽሐፍ ቅዱስ አታነብም? መንግስት ሰማይ በኮሚቴ አይገባም እንደ ኦርቶዶክስ ወይ ጴንጤ አይደለም የምትጠየቀው በግል ነዉ የምትጠየቀዉ። ኦርቶዶክስ አወገዘች አላወገዘች ምናልባት የዓለም ነገር ልቀርብህ ይችላል ግን ሰማይ ቤት ክብር አለ።
Don't be Ignorant for whoever has clean or righteous mind every thing is clean.
ለምን ለስድብና ለትችት እንቸኩላለን በየትኛው የስነመለኮት እውቀታችን ነው እኝህን የመሰለ የወንጌል አርበኛ የሆኑ አባት የምንነፍቀው:: መጽሐፍ ቅዴስን እናንብብ!!
God is good all z time.happy 2 known u father !!!!!!
kale hiwet yasemaln abatachn ❤❤
Abune Barnabas, you are really a true Father.God bless you.Even your interview may change the mind of this guy and others.
Protestant comment
ብጽዕነታቸው የሀይማኖት አጥር አላገዳቸውም። ወንጌልን በደንብ የተረዱ፣ መዳን በማንና በምን እንደሚገኝ ያወቁና የተጠበቡ አባት ናቸው። እግዚአብሔር እንደርስዎ ያለ የክርስቶስ አገልጋይን ያብዛል።
አሜን
እንደዉ ምንአይነት ግዜላይነዉ የደረስነዉ ጌታየ ይቅርታ አድረግልን እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ
እንኳን ማርያምነትሽ ማረሽ) ነው ያልከው እግረኛው? ትውልድን ሚጨርስ መርዝ አትርጭ ማርያም ማርያም ነብሴ በአምላኬ እና በመድሀኒቴ በማለት አምላክ እና መድሀኒቷ ክርስቶስ እንደሆነ በመመስከር በማርያምነቷ እንዳልተማረች መስክራለች አንብብ ከእውቀት ጎድለህ አታጉድል
God bless Abune Bernabas.
ወንጌል የበራሎት ኣባት ጌታ ዘመኖን ይባርክ
😂😂😂😂😂😂😂😂
@sያስቃልelamawitgebregiorgis4901
ሰዓሊ ለነ ቅድስት ሆይ እውነትም የፍፃሜው ጊዜ ነው ። ጌታ ሆይ ተሎ ና 😢
የት ልትቆሚ ነው ቢመጣ ?
ተማሪ እወቂ
❤
የማውቀውን ለመመሥከር። ቤተክርስቲያን ለመባረክ ሂደው፡ አሜሪካን አገር አበል እማይቀበሉ አባት ናቸው። ቤትም ንብረትም የለላቸው አባት የማውቀው እሣቸውን ነው።
ለምስክርነትህ እናመስግናለን ዝም ብለው ለሚሳደቡ ልቡና ይስጥልን!
እውነት??
እውነትን መስክረሀልና ዘመንህ ይባረክ
AA ያለው ቤታቸውስ ?? 😂🤣 ፓ መስካሪ
አበል እለመብላቱ ሳይሆን አሳማ እና እባብ ጊንጥ አይጥ መብላቱ አይከብድምን?
ብፁዕ አቡነ ሰብሃት ገ/ኢግዜአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ይባረኩ ብጹዕ አባታችን።
እንዴት የተባረኩ አባት ናቸው
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛሎት አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🎉
Genuine father my God bless u
God bless you more 🙏 our father by orthodox ❤❤