ከዕለታት ግማሽ ቀን ክፍል 3 የመጨረሻዎቹ የደርግ ሽልጦዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል ያሳዝናል ማርያምን እንባዬን መግታት ተሳነኝ በደምና አጥንታቸው ነፍሳቸውን አገር ለገበሩ ለኢትዮጵያ ወታደሮች ክብር ምስጋናም ይገባቸዋል!!!

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r 3 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግን አለሁ ግን በጣም ያማን የሚያሳዝነው ከውድቀታችን ዛሬም አንማርም እየባሰብን የሄደ 😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም በጣም ጥሩ ነው አመሰግን አለሁ የማዝነው እየባሰብን መሄዱ ታሬክ የሰው መሞት የማያስተምረን ሆን በየቀኑ ሞት ሆነብን በሀገራችን
    ለማንኛውም ከልብ አመሰግን አለሁ ወንድም አለም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን ፫💚💛❤

  • @romantesema2839
    @romantesema2839 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ!!

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው። ወንድም ወንድሙን ገደለ !!!!

  • @narditubeናኒሻየበላይልጅ
    @narditubeናኒሻየበላይልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    "ሰበዝ እና አለመኖር " ችካልና እርምጃ ፣ በጉጉት እንጠብቃለን እዮባ 💚

  • @yakobbogale7188
    @yakobbogale7188 3 ปีที่แล้ว +1

    ከፀሀፊው ተራኪው ምርጦች ናቸው ።

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ኢዮባ ዘንድሮም 1983 ዓም እንዳይመስለ ሰማዕታቱ ይርዱን እመብርኃን ታማልደን

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን👏👏👏

  • @meir84
    @meir84 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን።
    ቀጣይ "ዴርቶጋዳ"ን እንጠብቃለን።

  • @weynshetmulugata8204
    @weynshetmulugata8204 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤ከልብ እናመሠግናለን እዮቤ🙏🙏🙏

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እና መስገናለንን

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 ปีที่แล้ว +3

    ያው እንደ ሁልጊዜው አመሰግናለሁ

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 3 ปีที่แล้ว +1

    እዩአችን በርታልን እናመስግናለን

  • @user-gl5bb2qg3i
    @user-gl5bb2qg3i 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @tsionwondafrsh6876
    @tsionwondafrsh6876 3 ปีที่แล้ว +1

    Eyoba enamesegnalen 🙏

  • @የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች
    @የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች ปีที่แล้ว +1

    aterarekehe gene ayemeseteme ejege zema alewe

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @hiitsme6013
    @hiitsme6013 3 ปีที่แล้ว +1

    Eyobeya Jemarewalew Yen Demtsa Melkmalkem

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 3 ปีที่แล้ว +1

    Amesgenalhue 😍

  • @user-ci1ye7pn4d
    @user-ci1ye7pn4d 3 ปีที่แล้ว +1

    በደንብ ሃበሾችን በውች ሃገር ምን እንደምንመስል ገልፆናል አንድ አጋጣሚያችንን ልንገራችው ከሁለት አመት በፊት ነሰለኝ እዚህ የምንኖርበት ሃገር የአሸንዳን በአል አክብረው ሲመለሱ ያገኘዋቸውን የት ግራ ሴቶችን አስታወሰኝ ባህላችን በሃገራችን እንጅ በሰው ሃገር ያስጠላብናል

  • @narditubeናኒሻየበላይልጅ
    @narditubeናኒሻየበላይልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልን በእውነት
    ለሚቀጥለው "ችካልና እርምጃ "ቢቀርብልን

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤🙏🙏

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 3 ปีที่แล้ว +2

    ስብዝን አቅርብልን ውንድማችን

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 ปีที่แล้ว +2

    ዴርቶጋዳን ከቻል እዮብ በእናትህ???