Betam Enamasagenallen! Ine yallehut Arab hager new gen andem ken libsen ba mashen atebew alawkem ba ijje naw matbew! alwoddem lebsen yabelashal enji cherash fayeda yellahum telallek inde berdelebs aynetoch betatebu chegger yellahum gen Le lebsi turu aydellem thanks nuro bezede ❤👍👍
I want to remmend Dr Clement who cure my HIV tatall and permanently with herbal medicine thank you once again Dr.he can Cure all types of sickness,genital herpes,STD,stop misscarage,heart cancer, get pregnant faster, medicine,penis elargement, WhatsApp+2347051758952
ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡ ሰላም ጤና ይስጥልን የኑሮ በዘዴ ቤተሰቦች ስለ ጠቃሚ አስተያየትና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን ለተጨማሪ አስተማሪና ጠቃሚ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክ ወይም ሼር ያድጉን ለተጨማሪ እዚህ ይጫኑ=>> th-cam.com/channels/uWzdxLv8aVD-Lhx6tuF6fQ.html
Selam nuro bezede period ሲመጣብኝ በጣም ያመኛል ቶሎ ቶሎ ይመጣብኛል በዛ ላይ ደም አይፈሰኝም እባካችው ለምን እንደሆነ ብታስረዱኝ አመሰግናለሁ
+Frehiwot Habte እኔም እንደዛው ነኝ
ለትምርትህ አመሰግናለሁ እሳት ለበላው ፀጉር መደሀኒት አለው ምን ማድረግ አለብኝ
Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ. Asetaxebu edeat new
Thanks!!
በጣም አመሠግናለሁ አደኛ ስህተተኛ ነኝ የመዳምን ማሽን በየግዜው ተበላሸ እያልኩ ለካ ከኔው ነው ችግሩ ተባረክ
Very good informesion
እናመስግናለን ስለ ላብቶፕ እና ስልክ ብዙ ስአት የምናሳልፍ ስውች ያለውን ጉዳትና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ብትነግረን
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይሰጠልኝ
Betam Enamasagenallen! Ine yallehut Arab hager new gen andem ken libsen ba mashen atebew alawkem ba ijje naw matbew! alwoddem lebsen yabelashal enji cherash fayeda yellahum telallek inde berdelebs aynetoch betatebu chegger yellahum gen Le lebsi turu aydellem thanks nuro bezede ❤👍👍
የምታቀረባችሁሉ ትምህርት አሪፍ ነው ቀጥልበት
በጣም እናመሰግናለን ጥሩምክር ነው
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
በጣም በሚገባኝ መልኩ ነው የምታስረዳው አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን ግን እንዴት ነው የዚህ አይነቱን ምሽን እንዴት ነው ምናፀዳው እባክህ መልስልኝ በጣም ገምቶዋል ግን እንዴት አድርጌ ለፅዳው
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን
እናመሠግናለን ደስ እምትለኝ ነገር ቢኖር ደሞ ፍጥነትህ እዴትኮ ተረዳሀን በጣም እናመሠግናለን ወድምየ
*እናመሠግናለን ወንድሜ*
የማጠቢያ ማሽኑን እንዴት ማጽዳት እንችላለን
Thank you so much
እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን ትምህርታችሁ ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ይመቸኛል
አሞ ወሎየዋ አመሰግናለሁ
Thank you sharing this video
ዋው በጣም እናመሰግናለን.የኔ ችግር በቀን እስከ 5 ግዜ አጥቤ የማደርቅበት ግዜ አል።አሁን ግን ከማድረግ እቆጠባለው. አያይዤም መጠየቅ የምፈልገው በቀን ለምን ያህል ሰአት ነው መጠቀም ያለብን? የማጠብያና ማድረቅያ ማሽኖችን? አመሰግናለው።
ውሃ መፍሰስ ቀንሳል ምን ባደርገው ይሻላል
ሰላም በመጀመሪያ ለምትሰጠን አስተማሪ ሀሳብ አመሰግናለሁ። የኔ ማጠብያ ማሽን አውቶማቲክ ሲሆን እያጠበ ማለቅለቅ ሲቀረው መስራቱን ያቆማል እየተሽከረከረ ልብሱ ይግላል ያማለት ለማጠብ 1ሰአት ሰጥቼው ከሆነ 40 ውን ደቂቃ ያጥብና 20ደቂቃ ሲቀረው ወደኋላ ይመለስና ውሀም አይጨምርም በደረቁ ይሽከረከራል እባክህ በዚ ምክንያት በእጅ ለማጠብ ተገድጃለሁ። እባክህ ችግሩንና መፍትሄውን ንገረኝ አመሰግናለሁ።
WoW thanks👍👍👍
ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
የማድረቂያ ማሽን ተበላሸብኝ ማድረቂያ አንዴት ልጠግነው
ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
Thank you
በጣም እናመሰግናለን፡፡
ጥሩ ትምህርት ነው
ጥሩ ምከር ነው 👍👌 ቀጥሎበት አመሰግናለው ::
Saba negn mesak ewedalehu Eanmasegenlni
ሀሪፍ ትምህርት ነው ይልመድባችሁ
በጣም እናመሰግናለን ወንድም በጣም አሪፍትምህርትነው
ፕሊስ በረኪና ያበላሸውን ልብስ ምን ማድረግ እችላለው?
መጣል
እናመስግናልን ውንድም ኑርልን
Sabuna minyahil nw mineteqamo
እናመስግናለን
የኔ ማሺን አውቶማቲክ ነው አሁን አሁን ልብሰ ሳጥብበት አንድ ዙር አጥቦ ውሀውን ከደፍ በኾላ መልሶ ውሐም አይወሰድም አያጥብም ችግሩ ምን እንደሆነ አላቅም ችግሩን ንገረኝ
Tebarkelne arif miker new
ዋው እናመሰግናለን በጣም እሽ
enamsegnalen nurulen
ለገለጻህ እናመሰግናለን ትሩ ትምህርት ነው
ማጠብያ ማሸን ቦርድ የት ይገኛል
አሪፍ ነው ምክርህ ወንድም አሁን ለይ ግን ሒተር ስለምንጠቀም ብናሰጣ እኮ ይደርቅልናል ማድረቂያ ባንጠቀም እላለው እኔ በጋ ሲሆን ብቻ ነው ማድረቂያ ምጠቀመው ክረምት ላይ እድሜ ለሒተር ድርቅ ይሎ ያድራል
Aysha Seme ማሞቂያ የኔ ውድ
የሚገርመው እዚህ አብራኝ ምሰራ ልጅ እየተሽከረከረ እጆን ከታ በጣም ተጎደች በ3 ቀን ነው ሀገሮ የሸኞት.. ..እህቶቼ ተጠቀቁ
ማሻ አላህ የኔ ቀሳላ ትምህረት ሰጠህኝ
Enamsegnalne betam
አሪፍነው. አረየኒወቹ. አምነው እሚለብሡት. ሣሙና አበዛለሑ. አሥተካክላለሑ አመሠግናለሑ
እንኮአን ደህና መጣህ
Wow I'm prfect all bout I'm putting lots sope thanks for that
ማዲረቂያዉ። አልዞር አለኝ
ዋወወው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
Tanks so much
Thanks
Wow thanku
wowwww thanks betam
ማድረቂያው ወንፊቱን አፀዳዋለሁ ግን ለኩሼው ትንሽ ደቂቃ ይሽከረከርና እራሱ ያቆማል የሞላሁት ደቂቃ ሳያልቅ ማለት ነው, ልብስም ስጨምር አላበዛበትም ክረምት ስለሆነ ውጪ አላሰጣም እናም ምን ማድረግ አለብኝ
እናመሰግናለን
enameseginalen
እሪሪ በውነት ከልብ እናመሰግን አለን እኔ ከተገዛ አድም ቀን አጥቤው አላቅም
ግን ማድረቃው በጣም ያስቸግረኛል
ማሽን ሳይታዘዝ ዉሀ ለምን ያፈሳል ?
Tankyou biro
እናመሰግናለን
የሁሉንም አይነትሜሺን እንደትእንደምናፀዳ
ጡት ማስያዠያ አራቴ ፈፍፁም አይለበስም ግን እናመሰግናለን
Thanks ሴቶች ፓንታቹን በኦሞ አትጠቡ በእጃቹ በገላ ሳሙና እጠቡ ኦሞ ኬሚካል አለው
Tigest negn ሁሉም ኬሚኳል አለው?
እኔ ሁሌ ነው የማፀዳው ለማንኛውም እናመሰግናለን::
Enamesegnqlen
እድለኛ ነኝ ሁሉኑም አከናውናለው እሰይ::
አማሰግንአላህ.እኔም.ማደርገውስተትነው
እናመሰግናለን እስኪይ ማሺኑን እንደት እንደምናፀዳ አሳዮን
አሪፍ ነው እድሜ ለሀረቦች ሁሉንም ያልከው ን አቀዋለሁ
እባክህ ኑሮ በዘዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሁኑ ሰሀት የወርቅ ዋጋን ማወቅ ፈልጌ ነበር ትራዳኛለህ? እባክህ ቅኑ ሰው
ኧረ እስቲ ለመዳም ንገርልኝ በ2 አመት ውስጥ 3 ማሽን ተቀይረዋል በሷ ቤት ሚተኮስ ልብስ ለማብዛት ውይ
አረ እባካቹ ማጠቢያ ማሽኑን ስከፍተው CL ምልክት ይመጣል ምን ሆኖ ነው
እነመስግናልን አርፍ ምክር
wowwwwwwwww betam harfe now
ok
esh bexam inamesginalen ke leb
እፍፍፍፍ እረ እኔ ስደት ከመጣሁ ገና 2 አመቴ ነው ግን 3 የልብስ ማጠቢያ አበላሽሁ ለካ እደዚህ ስለማረግበት ነው በጣም አመሠግናለሁ አሁን እንኲአን ከደሞዜ ሳይቆረጥ አይቀርም እዳይቆረጥብኝ ፀሎት አርጉልኝ
የኔውድአይዞሽ
ፈጣሪይርዳሽ አይዞሽ
Enamsgnaln
wow
👍👍👍🙏🙏🌹🌹🌹
I want to remmend Dr Clement who cure my HIV tatall and permanently with herbal medicine thank you once again Dr.he can Cure all types of sickness,genital herpes,STD,stop misscarage,heart cancer, get pregnant faster, medicine,penis elargement, WhatsApp+2347051758952
አሪፍ ትምህርት ነው ግን የኔ ባል አንዴ የለበሰውን ጅንስ ካልታጠበ ደግሞ አይለብስልኝም
Enamsginalne
Jetebaleu hulu etegebralewu
ይሄው፡እኔ፡4ቀሳለ፡አበላሸሁ፡12ቤተሰብ፡ነው፡የማስተዳድረው፡ልብሱ፡ሊደፋኝ፡ነው፡አንዴየ፡እጠቀጥቀዋለሁ፡ማድረኪያው፡ቶሎ፡ይበላሻል
inamsginlen
𝐖𝐨𝐧𝐢𝐝𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐚𝐧𝐚𝐭𝐞 𝐲𝐞𝐥𝐢𝐛𝐞𝐬𝐡𝐢 𝐦𝐚𝐬𝐡𝐢𝐧 𝐬𝐞𝐥𝐢𝐭𝐞 𝐡𝐨𝐧𝐨 𝐚𝐬𝐞𝐜𝐡𝐚𝐠𝐚𝐫𝐞 𝐦𝐢𝐧𝐲𝐞𝐬𝐡𝐚𝐥𝐢𝐚𝐥𝐞??
እናመስግናለን
thanks
እናመሰግናለን
Thank you
thank you
thanks
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
thanks
Thanks
እናመሰግናለን
_እናመሰግናለን_
እናመሰግናለን
Baxam enmsgnlan
እናመሰግናለን