ከኦርድነሪ ብራንድ (The Ordinary ) ብንጠቀማቸው ጉዳት የማያደርሱብን ምርቶች/ Products to use from The Ordinary
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025
- The ordinary caffeine solution 5%+EGCG bit.ly/2LdLExn
The ordinary salicylic acid 2% bit.ly/33Pb4YA
The ordinary squalane cleanser bit.ly/39MMxqR
The ordinary Buffee 1%copper + peptide bit.ly/3hVEtFC
አረ የተማረ ይግደለኝ የምፈልገውን ነገር ነው የነገርሽኝ ደሞ በጣም አምሮብሻል
ሀይ ሜሉ በጣም ተከታታይሽ ነኝ አድናቂሽም ጭምር ጎበዝ ግን መቼና እንዴት ነው የምንጠቀመው
እናመሰግናለን በጣም ይህን ብራንድ ሰምቸው ነበር ግን እትግጠኛ አልነበርኩም ስለጥሩ አገላለፅሽ ተባረኪ 👍
ለደረቅ ፊት ምን እንጠቀም እና ሴራቪ መጠቀም ጀምሬ ለደረቅ የተባለውን ነበር የገዛውት ግን ድርቀት አለው የመጀመሪያዬ ነውና ለዛይሆን ምን ትይኛለሽ
እህቴ በመጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርችልኝ❤ The ordinary caffeine solution 5%+ EGCG እጠቀማለሁ አሁን ላይ ግን ጡት በማጥባት ላይ ነኝ መጠቀም እችላለሁ ወይስ አልችልም?
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤በጣም የሚጠቅም ነገር ነው የምንማረው
ሰላም ሜላት አስተማሪ ቪድዬ ነው። እናመሰግናለን🙏 በዚህ ብራድ ላይ ስለፀጉር ማሳደጊያ ላይ አንድ ቪድዬ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል
። the Ordinary muliti peptide serum for hair density ለኛ ለጥቁር ቆዳ ይሆናል ወይ ለፀጉራችን ተስማሚ ነው።
Niacinamide tukeker yetefal melu
Thanks dear for ur information!!
What about Azelic acid ??
እስከነ አተቃቀሙ ካላስቸገርኩሽ 🙏pls
Selam ihite indet nesh hulunim be ande new yemitekemewu ibakish nigeriye atekakemunim
Nameseginaleneg mejemerya yetenegw neteqem wedi negrn❤❤
ሠላም አህቴ ሪትኖል 0.5 ቱ ለሀበሽ ቆዳ አይሆንም እንዴ እባከሽ ምልሽልኝ 🙏
Meliye bakish fite layi tebasa neber yatfalgnl way
እንዴት ነሽ ሜሉዬ ደህና ነሽ ስለመጣሁና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከሃገር ውጪ ነው የምኖረው ብዙ አይመቸኝም ለዛ ነው የጠፋሁትሜሉ ያዘዝኩቸው እቃዎች ዛሬ መጡልኝ
Cetaphil Gentle skin Cleanser
Aveeno Moisturising lotion
Neutrogena Rapid
Neutrogena Ultra Sheer dry-touch sunscreen
እነዚህ ደረሱኝ ዛሬ እጀምራለሁ ያለኝን ለውጥ እነግርሻለሁ እህቴ ።
ከልቤና ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ።
ከየት ነው የገዛሽው እህቴ እስቲ ንገሪኝ
Tetekmewu lewut simeta bakomewus chigir ale pls melishiling
ሰላም ሜሉ እነዚህን ቅባቶች አንድ ላይ ነው ወይም የተመቸንን አንዱን መርጠንነው የምንቀባው ሌለው ደግሞ ትንሽ ማዲያት ጉንጭ ላይ አለ also I have sensitive skin which one you recommend and can I use caffeine solution day time please let me know 🙏🏾
ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረኪ እህቴ
Hi Helen endat nash please tell me about colour shampoo I need to change from brown to black
Bexaminw mameseginishi Melatiye xiyake Alegni kayeshi melishiligni isiti orideriyi sinexeqemi qedimeni yefiti kiremochi mexeqemi Alebin woyisi lebichawu binixeqemi gudati Alewu??timelishignaleshi biye tasfa Aragalewu
Please tell me about The Ordinary Alpha Arbutin 2% + HA
ሰላም እህታችን ሜላት እናመሰግናለን🙏
I like your prsentasion the way you talk thank you,can you put for me oridnary vitamin c 10% magnesium ascorby phosphate
Eyandandun endat endemintekem bitnegirn tiru new beterefe berchilin
Hello melate, I have pigmentation on my face, I am thinking to use Carbon leser is this risky? Please mekereshen safelen
Melu bekedmeya amesgnalewu pls melsetion etebkalewi fete ayenena guncha akebabe eyetechemadede techegeryalewu endeteredawut 1% ordinary yemeslgal ena endate newu atekakemu pls Tell me 10qu
Ene the ordinary vitamin c setkem fiten yakatlegnal shefta alebgn ena lemn dnew ?
የት ነው ማገኘው
Please tell me cerave serum etakmalhue so vitamin A echalalhue every others day
ስለ ቫይታሚን ኤ በሰራሁት ቪድዮ ላይ ስለ Cerave resurfacing retinol አውርቼ ነበር ማብራርያውን ከፈለግሽ እይው
እና እሱ ጥሩ ነው ነገር ግን ቀን ላይ እንዳትቀቢ እና ምንግዜም ስትቀቢ በንፁህ ፊት ላይ ክሬም ተቀብተሽ እሱ ሲደርቅ ነው ቫይታሚኑን የምትቀቢው
ፊትሽ ከ Retinol ጋር በደንብ ከተላመደ በኃላ every other night or every night መጠቀም ትችያለሽ ግን መጀመርያ ግዜ ወስደሽ አላምጂው
Selam melu yefetachin aynet endet mawek enchlalen
በናትሽ ቡግር ከጠፋ ብሀላ ጠባሳ አስቸገረኝ እና ምን ልጠቀም😢
እህቴ ለአይን ጥቁረት ይሆናል አይኔ ስር ናከላይ በጣም ጥቁር ነው እሱን ማጥፋት እፈልጋለሁ እባክሽ?
እሺ ግን ዬት ነዉ ሚገኙት
ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ደስ ብሎኛል subscribe ስላደረኩሽ ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልሽ እኔ ያስቸገረኝ ፊቴ ወዛማ ነው ያልሞከርኩት ነገር የለም በዛ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ እባክሽን ምን ልጠቀም🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ለወዛም ፊት የሰራሁት ቪድዮ አለ
The ordinary alpha arbutin 2 % +ha and CLINIQUE tell me
thank you ሜሉ ግን ሮዝ ሂፕ እና አልፋ አርቡቲን ሚባልም አለ እሱስ ? እና ስለ ኦላይ ክሬሞች ሥሪልን place
Alpha Arbutin መጠቀም ትችያለሽ ዋናው ግን formulation ( ግብአቶቹ) ይወስነዋል ሮዝሂፕ ኦይልም ብዙ skin care ምርቶች ውስጥ አለ መጥፎ ነገር አይደለም ግን እንዳልኩሽ ሌላ አብሮት የገባ ነገር ምን ምን ነው የሚለውን በደንም ማየት ያስፈልጋል
ሰላም ነው ሜላት ፋቅር እህቴ አመሰግናለሁ🙏👌💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖ዉድድድ ነውየማረግሽ😍😍
Selam meli yeneniacinamide 10% + zinc 1% new fite wezam new esun metekem echlalehu plice ngerign
ሳላም ሜሉ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ordinary prodact የውልሽ ፊቴ ደረቅም ወዛምም ነዉ በይበልጥ ግን ወዛም ነው እናም ብጉር ወቶብኝ የጠፋው ጠበሳ ቀርቶብኛል እና የትኛውን ብጠቀም ትመክሪኛለሽ ? ሁሉም ማታ ብቻ የሚጠቀሙ ናቸዉ ? አመሰግናለው
Yn konjo setamri ergatash degmo gedaye new
How about 3 in 1 ordinary product
Hi melat edte nesh lagegnash felige neber slksh stafligna
ሰላም ይብዛልሽ ሜሊ እባክሽን ሰለፊት ክሬም ሎራያል( L'oreal) ብትነግራን ደስ ይለኛል ተባረኪ የምጠቀመው እሱን ነው ይመቸኛል አንቺ ግን በምንም ምክንያት ስለሱ ምንም አትይም የምታውቂው ስለሱ አስተምሪን ተባረኪ ።
ብዙ ምርቶች ስላሉት ለብቻው ቪድዮ እሰራለሁ
@@melatdemessie808 አመሰግናለሁ ።
Tebareki meluye ameseginalew
Thanks so much sis 👌🏽👍
በጣም ደስ ትያለሽ ውዴ እስቲ ከዚህ ቅበቶች ውስጥ ፎቶቹን ላኪልኝ የምኖረው አረብ ሐገር ስለሆነ አመሰግናለው
ሁሉም ከዚህ ቪድዮ በታች ባለው ቦታ ላይ ታገኝዋለሽ
Betam enmsagnalne berchi geta yibarksh
Eshi betam amsgnlhue yina ehute
Melye betam gobez nesh adnakish negn. Sile green tea serum teykesh neber . Legna koda yihonal wey? Kechalish melshilgn
Green tea መጠቀም ትችያለሽ በ ordinary brand caffeine + EGCG ( green tea) አለ
ሜሉ ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏በመቀጠል ጥያቄ ዪን ብትመልኸልኝ በትህትና እጠይቃለሁ ። ለአበሻ ለተጎዳ ፊት የተኛወን ትመርጪልኛለሸ?
ለተጎዳ ፊት የሚጠቅሙ ቅባቶች ቪዲዮ ሰርቻለሁ
how about alpha arbutrin melu?
2%salicylic acid አጠቃቀም please tell me🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2% salicylic acid serum መጠቀም ያለብሽ ቆዳሽ ወዛም (oily skin) ከሆነ ብቻ ነው አለዛ በጣም ቆዳሽን ያስቆጣዋል እና ጥቅሙ exfoliate ማድረግ ወዝን መቆጣጠር ብጉር ካለ ብጉርም እንዳይባባስ እንዲሁም ለብላክ ሄድ ለማስለቀቅ ስለሆነ በሳምንት 1 ግዜ በቂ ነው እና ማታ ፊትሽን ታጥበሽ ወድያው ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ እና ሎሽኑ ሲደርቅ salicylic acid serum ተቀቢ ጠዋት ፊትሽን ታጥበሽ ሎሽን ተቀቢ ከዛ ሚኒራል ሰንስክሪን
Salicylic acid serum ከከበደሽ በፊት መታጠቢያ ስላለው salicylic acid face wash መጠቀም ትችያለሽ በጣም የሚመከረው ብራንድ Paula’s choice salicylic acid 2% ነው
@@melatdemessie808 l oily bcha nw salicylic ene ygzahut for dry skin nw melw
ሳውዲ አለ ፈልጌ አጣውት ሰደልያ እስቲ ያገኝው ካለ?
thankyou
Thank you so much your information it’s helped a lot even save the money to I have one question the one you show the Neutrogena products can you type the name please thank you
Neutrogena Hydro boost with Hayluronic acid .Buy (None fragrance )
@@melatdemessie808 is it the same with neutrogena rapid wrinkle anti ageing cream can we replace?
@@sarakedir6704 they’re not the same the anti-aging one has retinol but this one has hyaluronic acid . Hyaluronic acid is only for skin hydration but retinol is for pigmentation and wrinkle so they address different problems
@@melatdemessie808 Ok thanks meli
Ordinary alpha arbutin 2% lemetebasewu yihonale melati
Meliye langetachns metekem enchlalen?
Hi melu endt nesh yen hyaluronic acid 2%+ b5 acidehyaluronique 2%+ b5 yeh lega koda aymkrem?
Hyaluronic acid መጠቀም ትችያለሽ ፊትን ማለስለስ ( hydrate) ማድረግ ነው ስራው ትክክለኛውን አጠቃቀም ለማየት የሰራሁትን ቪዲዮ እይው ስትገዢ ግን fragrance free ማለት አለበት አለዛ ፊት ያቃጥላል
Melu thank you 🙏
Hi I have a question for you I know so many questions but what do you recommendation eyes cream
1. Avene eye cream
2. Neutrogena eye cream
I did a video on eye creams
Endet neshe ehtey yekrta teyakey alegn ordinary 2% yalshew mask new endey be mata tekebew yalshew?
2% ያልኩት salicylic acid serum ነው ለወዛም ፊት እና ብጉር ላለው ሰው ኤክስፎሌት ያሰርጋል እና ወዛም ፊት ካለሽ በሳምንት 1 ግዜ ማታ ብቻ ኤክስፎሌት ለማድረግ መጠቀም ይቻላል
ሜላትየ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን። ሜልየ እነዚህ ሁሉም ዘይት እና በማታ ሰአት ብቻ የምንጠቀማቸው ናቸዋ? ሜልየ እኔ ፊቴ ደረቅ ፀይም ነኝ ወዛ እንድልና ቀላ የሚያደርገኝን ምረጭልኝስኪ ልግዛው? ፊቴ ጥቁርቁር ድርቅ ብሎብኛልእንደውም ጠቋራ ነበርኩ
ለደረቅ ፊት ቪዲዮ ሰርቻለሁ ዋናው ማድረግ የሌለብሽ በገላ ወይም በእጅ ሳሙና ፊትሽን አትታጠቢ በጣም ቆዳ ያደርቃል ለፊት ብቻ የተሰሩ ሽታ የሌላቸው የፊት መታጠቢያዎች አሉ ማታ ማታ ታጠቢ ወድያው እርጥብ እንዳለ Aveeno ክሬም ተቀቢ ቀን ላይ tinted mineral sunscreen ተቀቢ
@@melatdemessie808 እሺ የኔ ውድ
Enamesginalen gine lemadyat ordinary alpha and rosehip oil tiru adelem??
Alpha ምን ? Alpha hydroxy acid ከሆነ ( AHA) ማለት ነው እሱ በጣም ሀይልኛ ነው አትጠቀሚ በእሱ ፋንታ polyhydroxy acid PHA መጠቀም ትችያለሽ rose hip oil መጥፎ አይደለም ግን ሌላ ውስጡ ምን አለው?
thank you❤❤❤
ሰላም ኦርድነሪ የሚባለውን ምርት ማታ ማታ ከተጠቀምን ባኃላ ከተወሰነ ከቂቃ በኃላ እንታጠበዋለን ?
Yene konjo 2%Alpha arbatin safe newu I have malasma can I use it mare?
For malasma it’s better to use vitamin A ( retinol) cream or serum if you’re not pregnant or breastfeeding. I have a video on malasma creams you will find list of products in the description box
ሜሉ ሰላም ላንቺ ይሁን እስቲ በፎቶ አስገቢልን አሁን የተናገርሽዉ ቅባቶቹን
ከስር አለ ሁሉም
Thanks for sharing
Thanks
እሼ በታም ኣመስገናለው ዚንክ ያለው ነው ?
አዎ
Retinal is not allowed to use during breastfeeding
አጠቃሙን. ለምን. አትነግሪንም
ስለ ኦባጂስ ቫይታሚን ሲ እና ኦባጂ ቫይታሚን ኤ ያለሽን አስተያየት ብትሰጪኝ
ይሄን ብራንድ አላውቀውም online ላይ ካገፕሁት ቪዲዮ ለመስራት እሞክራለሁ ስለ ቫይታሚን ኤ እና ሲ ግን የሰራሁት አለ ብዙ የሲረም አማራጮች ስላለው እይው
@@melatdemessie808 እሺ አየዋለሁኝ
አመሰግናለሁኝ
Ebksene atftne
Meluye yene sus.
7% men tkem alew
ሚላት አገጬ አካባቢ ለየት ብሎ ጠቆር ይላል ፀይም የቆዳ ከለር ነው ያለኝ ምንም አይነት ክሬም አልጠቀምም ቀንም ሆ ለሊት: ምግብ ስለምሰራ ለእሳት ቅርብ ስለሆንክ ክሬም ነክ ችግር ይፈጥራል የሚባለው ምን ያህል እውነትነት አለው ? በምን አይነት መንገድ እንደማስለቅቀው ግራ ገብቶኛል ።
አመሰግናለሁ
የአፍ ዙሪያ ጥቁረት የሰራሁን ቪድዮ አለ ከቪዲዮ በታች ጥቁረት ማጥፊያ የማታ ቅባቶች አሉ በተጨማሪ ቀን ሚኒራል ሰንስክሪን ተቀቢ
Melatiye stayu melshlgn
ሰላም ሜሉ በጣም ጠቅመሽኛል ከልብ አመሰግናለሁ በቅርቤ ማግኘት የምችለው ኦርደሪን ነው።ግን ለቀን የሚቀባ የለም?
ቀን ላይ ምንም አይነት active ingredients ያላቸው ቅባቶች መቀባት የለብሽም ከ ምንም ሽታ የሌለው ኖርማል የፊት ክሬም እና ሰንስክሪን በስተቀር
እሺ ከልብ አመሰግናለሁ
Hi selam new tefash
ሜሉ አንቺ በቂ እውቀት ስላለሽ ብታመጪ ጥሩ ነበር
የጥቁር ነጠብጣብ ቦይታሚን አሳይኝ ፊቴ በጣም ተበላሺቷል😢
Betam enmsegnaln fetary yebrkeshe ኦለይ 7 in oneገዝቸ ነበር በጣም አጠቆርኝ ኢትዮጵያ ድሪዳዋ ላገኝ የምችለውን ብራድ ጠቁሚኝ እባክሽ
ስለ አ. አ ብቻ ነው ልነግርሽ የምችለው Olay 7 in one ብዙም አይጠቅምሽም በተለይ ሽታ ካለው ይቅርብሽ
Meliye atebalew madiyat aleni yeteniawen letekem mare
ግን ክፍለሀገር ከተሞች አላየውም ብትረጅኝ ደስ ይለኛል።
ክፍክፍለሃገር እንኳን የሚገኝ አይመስለኝም
በቅርብ ነው ያወኩሽ ደስ በሚል እና ሊገባን በሚችል መልኩ ነው የምታብራሪው እናመሰግናለን🙏
ፊት ላይ ያለ ፀጉር መላጨት ጉዳት አለው ?በጣም ብዙ ሴቶች ሲላጩ አይቻለሁ እኔ ለማድረግ ግን ፈራሁ ከቻልሽ መልሽልኝ👉💖👈
Hi facial hair remover not good for ladies anche betam asechegeresh eski negerege.
Ayemekerem
@@eksa5381 በጣም የለብኝም ያው ፅድት ሲል ያምራል ብዬ ነው ውዴ 🥰ከባለሞያ ለማረጋገጥ እንጂ ያን ያህል የሚታይ የለብኝም ስለምክርሽ ግን አመሰግናለሁ🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉ ለብጉር አና ለወዝ እና በቀንን በማታም የምንቀባቸው የፀሀይ መከላከያ ያላቸው የኣርድነሪ ምርት አለ
😍😍
ሞስቸር የሚያደርግ የለውም የቀን ከሰን ስክሪን ስር
ሞይስችራይዝ የሚያደርጉ ክሬሞች ምንም ሽታ የሌላቸው መሆን አለበት በ Aveeno , cetaphil, QV, Neutrogena , vanicream ጥሩ ቅባቶች ናቸው
Erhiopia erasu ale.
Swedish mare
አገርዉስጥ ካላገኘናቸዉ ወሬ መስማቱ ምንም አይጠቅም
Meliye bakish fite layi tebasa neber yatfalgnl way
Thank you
❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍