በአስመሳይ ጓደኛው ምክንያት ትዳሩን የበተነው ሰው መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • በአስመሳይ ጓደኛው ምክንያት ትዳሩን የበተነው ሰው መጨረሻ

ความคิดเห็น • 374

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 11 หลายเดือนก่อน +257

    ማነንም አልሸከምም አለ አያችሁ አይደል ሴቶች ወንዶች ፍቅራቸው ሲያልቅ እንዲህ ነው የሚሉት የሰው ልጅ ጤነኛ እንከሆነ ድረስ ሰርቶ መብላት አለበት ሴቶችዬ ስሩ እራሳችሁን ቻሉ ልብ ያለው ልብ ይበል በገንዘብም ሆነ በስነ ልቦና የማንም ጥገኛ አትሁኑ።

    • @weynshetwudima-cc6cs
      @weynshetwudima-cc6cs 11 หลายเดือนก่อน +33

      እኔም በህይወቴ የወንድ እጅ መጠበቅ አልወድም ሰርቼ ብር እንዲኖረኝ እንጂ

    • @BirtukanTesfaye-f6h
      @BirtukanTesfaye-f6h 11 หลายเดือนก่อน +20

      እውነት ነው ማሪያምን መስራት ያስከብራል❤❤❤

    • @lamrotdreij1516
      @lamrotdreij1516 11 หลายเดือนก่อน +7

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @aminaebrahim8329
      @aminaebrahim8329 11 หลายเดือนก่อน +9

      Tekkel 100 Be 100 Work Work ged nw ❤❤🎉🎉

    • @Ethiopianlove-gq6yq
      @Ethiopianlove-gq6yq 11 หลายเดือนก่อน +7

      ስርተን ብር ይዘን ነበር ፍቅር የባበል ጦስ ክብርን ህይወትን ኮፎደስን ያሳጣናል

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 11 หลายเดือนก่อน +5

    ይቅርታ የልብን ቁስል ትሽራለች በቀል የቆምክለትን አላማ ይገላል እራስንም ይገላል ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ ብዙዉ ጓደኚ እደዚህ ናቸዉላዉን ጨዋ ዉስጡን መቀስ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 11 หลายเดือนก่อน +42

    በጣም ትልቅ ትምርት ነው በትዳር ላይ አይደለም የጓደንኛን ምክር ቀርቶ የቤተሰብን ወሬ እራሱ ምስማት የለብንም የስንቱ ትዳር ይሆን በንደዚህ አስመሳይ ቆሻሻ ሰዎች ምክኒያት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 11 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እጅ እኔ ልክ እደዚህአይነት ጔደኞችነበሩት ግን በኔጥንካሬነው እዚህየደረስነው

    • @ፋጡማየወሎየዋ
      @ፋጡማየወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂበጣምጥሩትምህርትነውለኔም

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 11 หลายเดือนก่อน +60

    ከንደዚህ አይነት ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😢

    • @HuU-y6j
      @HuU-y6j 11 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን

    • @محمود-ق2ي2خ
      @محمود-ق2ي2خ 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫

    • @Sarah-p3j2t
      @Sarah-p3j2t 10 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @yidnekachew1919
      @yidnekachew1919 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @MihretYacob-wk6tl
      @MihretYacob-wk6tl 9 หลายเดือนก่อน

      እውነትሸ ነው 😭አሜንንን

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 11 หลายเดือนก่อน +28

    ጥሎብኝ የሠው ምክር ሰምቼ ሴቭ አላደርግም ጓደኛ ብዙ አሉኝ ላኪን ኔ የምኖረው አእምሮዬ የሚለኝ ነገር ነው የምሰማው 🙏😘
    መጥፎ ሀሳብም ከሆነ ፀሎት አደርጋለሁ ፈጣሪን እማፀናለሁ መወሰንም ከለብኝ ራሤ እወስናለሁኝ ካሥመሣይ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን በውነት

    • @Omosuger3838
      @Omosuger3838 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😭😭😭😭

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔስ ብዙ ሰው በድሎኛን ግን
      ብዙ የሆንኩለት ሰው በቁሜ ገደለኝ😭😭😭😭😭😭 ያልፋን ብየ አስባለሁ ግን ሁሌ በአምሮየ እየተመላለስ ከሰውነት ተራ ወጣሁ ገና የ23 አመት ልጅ ነኝ ግን በአካል ሲዩይ45ት አመት እመስላለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 11 หลายเดือนก่อน +37

    ውይ የወንድ አቃጣሪ እንዴት እንደሚያስጠላ አስተማሪ ነው በርቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 11 หลายเดือนก่อน +68

    እደዚህ አይነቱ ጓደኛ ፈጣሪ ያርቅልን

  • @tigistzeleke5007
    @tigistzeleke5007 11 หลายเดือนก่อน +16

    ኡፈ እንደዝ አይነት ጎአዳኛ ከምኖረ ብቻኝነት በስንት ጣዕሙ 😢😢😢😢😢

  • @ethio140
    @ethio140 11 หลายเดือนก่อน +25

    ምን አይነት አቃጣር ምቀኛ ጓደኛ ነው በስማብ እግዞ መጨረሻችን አሳምርል ፈጣር ሆይ🙆🙆🙆🙆

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 11 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ የወድ ሶክሶካ ቱልቱላ ፊልም መሆኑን እያወኩ መናደደ

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 11 หลายเดือนก่อน +8

    እኔኮ የምለው ይህን አይነት ተንኮለ ለመስራት የምትተባበሩት ሴቶች ብቻ ነው የምትገርሙኝ ። ነግ በኔ አትሉም ?

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 11 หลายเดือนก่อน +17

    እድሜ ያሳጥረው የፍቅርኛዎች እንቅፋት አንዳንድ ጎደኛ ሲመክሩን ቆም ብለን ማሰብ ያሰፈልጋል መራራቅ አያሰፈልግም

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 11 หลายเดือนก่อน

      እሱም እኮ ለወንድሞ ብሎ ነው እውነቱን ሲያውቅ ይቅርታ ብሏል እያስተዋልን እንፍረድ

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 11 หลายเดือนก่อน +10

    የወንድ ወሬኛ እንዴት የስጣለል ኤች ምቀኛ ምኑ የፍቅር ማቀስ ነው ሆ

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs 11 หลายเดือนก่อน +28

    ኧረ ሰዎችዬ ጓደኛ ይቅርባቹ 😥😥ሰው ሁሉ ክፉ ሆኖአል በፈጣሪ ስም😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔

    • @كريمهكريمه-ك7ع
      @كريمهكريمه-ك7ع 11 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ሽነዉ

    • @weynshetwudima-cc6cs
      @weynshetwudima-cc6cs 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@كريمهكريمه-ك7ع እውነት እኔ ጓደኛ ሚባል የለኝ ሰው አትወድም ምናምን ይሉኛል መስሎ አይታየኝም

    • @zemzemzed9334
      @zemzemzed9334 11 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@weynshetwudima-cc6csልክ ነሽ

    • @mf-gq2js
      @mf-gq2js 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@weynshetwudima-cc6csአብሽሪ እኔም አዲም የለኝም ብቸኛነኝ ብቻ አላህ መልካም ጓዴኛ እዲሰጠኝ ምኞቴነው ግን አዳድቀን ሲከፋኝ ሚስጥር ለማውራው ሰው ሳጣ እራሴን በመስታወት እያየሁ አወራለሁ እሄን ያህል ብቸኛነኝ ብቻ አልሀምዲሊላህ

  • @geni2791
    @geni2791 11 หลายเดือนก่อน +9

    ናቲ የምትባለው ልጅ ትወና ይቀርሀል በደንብ ስራ ይጨንቃል ስራህ ተረጋጋ ማስመሰል መሆኑ በጣም ያስታውቃል

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 11 หลายเดือนก่อน +22

    ችግሮችን አለመነጋገር የሚያመጣው መዘዝ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ 11 หลายเดือนก่อน +26

    ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልምነዉ በርቱ😢

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😮😮😮😮

  • @ZahraFatemah
    @ZahraFatemah 11 หลายเดือนก่อน +15

    እደዚህ ኣይነት ጓደኛ ፈጣሪ ያርቅልን

  • @hafiszehra-sr3qm
    @hafiszehra-sr3qm 11 หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ ጓደኛ ዘጋኝ😢

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 10 หลายเดือนก่อน +5

    እሠው ሀገር የመትከሪተቱ ሁላችሁም በሰላም ሀገራችሁ ያብቅችሁ 🙏🙏 ሠላማችሁ ይብዛልኝ😢😢❤❤❤❤❤ቻው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hawa7349
      @hawa7349 9 หลายเดือนก่อน

      አሚንንያርቡ

    • @SilsKar
      @SilsKar 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @aeshetseid
      @aeshetseid 5 หลายเดือนก่อน

      Aminnn

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 11 หลายเดือนก่อน +8

    በራሱ የማይተማመን ወንድ ባናቱ ይተከላል በትዳር ጓደኛ ማማከር ምን የሚሉት ጅልነት ነው ወጣወጣም🏃

    • @TtGgg-fv1cv
      @TtGgg-fv1cv 11 หลายเดือนก่อน

      የኔም ባል በወንድሙ እየተመራ እሄው 4 አመት ብላ ተለያየን ያውም ነፍሰጡር ሁኘ 😢

    • @NawaMawa-sw1zu
      @NawaMawa-sw1zu 11 หลายเดือนก่อน

      የኔውደግሞ የዘመዶቹን ወሬ እየሰማ 😢😢

  • @fettrty
    @fettrty 11 หลายเดือนก่อน +23

    ከዚ ዓይነት ጓደኚነት ይማረን ኣምላክ ሆይ😢😢😢😢😢

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 หลายเดือนก่อน +8

    የሚገረም ታሬክ ነዉ በጣም ነበር የተበሳጨሆት የሰዉ ልጂ ያጠፉል ይማራል ይቅርታ ይጠይቃል ግን የሰዉ ወሬ መስማት የለባችሆም

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ህመም የደረሰበት ያውቀዋል😭😭😭😭😭😭🥲ይህ እጣ ፋንታ በኔ ስለደረሰ አለቀስሁ
    😭😭😭😭😭😭🥲እኔ ከልጄ አባት እርግዝናዬን ሳያውቅ ተጣላን ግን እርግዝናዬን ከወቀበት ቀን በኃላ በአሉባልታ በጣም ሰፋ ቀን ከለሊት ጓደኝ የኔም የሱም እማህል ገብተው ከሌላ ነው ያረገዘችው እያሉ ያውሩታ ያረገዝችለት ከድቷት ነው እያሉ እሱም መስለው ከነሱ ተደርቡ አብሮ ማጨብጨብ ጀመረ ሙሉ በሙሉ ባይክድም ሁለት ልብ ሆኖ መወለድ አይቀርም ተውለደ😭😭😭😭😭😭🥲
    ሲወለድ እሱን መስሎ ወጣ ግን ያጨበጨቡት አፈሩ እሱም ይቅርታ ቢለኝ እኔ ግን ቁስሉ አልሻረልጭም ከውስጤ አልውጣ አለኝ 4 አመት ሙሉ ይኸው እያለቅስኩ ቁጭ ብያለሁ😭😭😭😭😭😭🥲

    • @aahh5158
      @aahh5158 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እማዬ አታልቅሽ😔

    • @yidnekachew1919
      @yidnekachew1919 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽውዴሁሉምፈጣሪእደስራቼውይሰጣቼዋልአታልቅሺጸልይውዴ

    • @እሙከወሎቦረና
      @እሙከወሎቦረና 7 หลายเดือนก่อน

      ከባድ ነው እኔም ከፍቅረኛየጋ በጓደኞቹ ምክኔት ተለያይተን ከስድስት አመት ብሆላ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔም ሰለምውደው እሽ አልኩት እናተ ምን ትሉኛላችሁ

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kifuzemen
    @kifuzemen 11 หลายเดือนก่อน +7

    ጂል ነው ይሄ እንዲህ በየቀኑ ስለሱ ሚስት እና ኑሮ ሲፈተፍት ተፋታኝ አይለውም

    • @meccam2106
      @meccam2106 7 หลายเดือนก่อน

      ምን አቃለሁ ጂላጂል በይዉ

  • @FatmaaAlshehhi
    @FatmaaAlshehhi 11 หลายเดือนก่อน +17

    ከመጥፎ ጋደኛጠብቀን ያረብ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 11 หลายเดือนก่อน +6

    ካባድ ነው ትዳር ላይ ያናውን ሆነ የሳመኖን በግልጽ በፍቅር መጣያቅ መታመማን አላባት ጣይቃን እንኮን በጥበብ እንጂ ሁሉን ነጋር ለሶስታኛ ስው በመናጋር ትዳርን ሰላምን መባጥባጥ የለብንም ለመንኛውም መጫራሽ ያምራል ❤

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 11 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢😢😢😢😢የወድአለቅላቂአይጣልባችሁየመዳምቅመሞች

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 11 หลายเดือนก่อน +12

    መጫራሸው ግን ዋውውው ነው ❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 11 หลายเดือนก่อน +13

    በቀል የእግዚያብሔር ነው ለማንኛውም በጣም አሠተማሪ ድራማ ነው በርቱልን

  • @danielyifa8727
    @danielyifa8727 11 หลายเดือนก่อน +9

    ልጅቷ ስታሳዝን🥺

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 11 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ካስመሳይ እና ከውሸታም ሰው ይሰውር

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 11 หลายเดือนก่อน +33

    ይከ ድራማ ሱስ እየሆ ነብኝ ነው ወዶቸ 🌻🌻

    • @MeryMeron
      @MeryMeron 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @ሚሚይቱበር
      @ሚሚይቱበር 9 หลายเดือนก่อน

      አይትዳር ጋደኛ ሰወስተኛ ሰዉ ወይሲጣን ዳታሶገብ እራሳቹሁ ቹግር ካለ ተነጋገሩ ወይም ለናት መናገር ምትርዳን ይሆናል አይ ሰዉ አይጠፋም ከሩቅ አይመጣ ምቀኛ ሳዉ አብርዉን የበሉ ደገና በሰዉ ሂወት ይገባሉ በልተዉ ደፍተዉ እጂጂ እሰሚላቸዉ ዲዉመዳምቅመሞቹ ንቁ 😂❤🎉🎉 ባካቹ ሚስጥር ለማንም ዳታወሩ ፈጣሪብቻ የኛ ያለዉ ባል ማንምአ ይወስደዉም ፈጣሪ አቹን አስቀምጥልናል ጠብቁ በተስፋ እሺ ብር ያዙ ለማንም ዳሰጡ እንቅ ብሪንም አጥቹ አንቂ እናሱ ጥቅር ይበሉ አሺቃባጪ ብቻነቸዉ ወገን ዘመድ ወዘት ራስን ሆኖመገኘት እኒ ያየ ይቀጣ ከምሪነዉ ወይ ሰተን ያመሰግኑ ምና ምና

    • @ሚሚይቱበር
      @ሚሚይቱበር 9 หลายเดือนก่อน

      ራሲን መሆን ለራሲ በምቹለዉ ቢትመስራት ካልቻልሁ ባዶቦታ መግዛት ወይም መደራጀት በቀበሊ ደዛነዉ እንቅነዉ ሚያዋጣዉ ብርር ስያምራቸዉ ይቅር ከግዲህ ❤😂😢🙏🙏

  • @ሳሪየድንግልማርያምልጅ
    @ሳሪየድንግልማርያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน +8

    በኣሁኑ ጊዜ ያሉ ጓደኞች እንደዚ ናቸው😢😂

  • @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ
    @የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ 11 หลายเดือนก่อน +16

    የምር ድራማ መሆኑን እያወቅኩኝ ማልቀሴ 😢😢😢

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu 11 หลายเดือนก่อน +5

    እናንታ ሰዎቻቹ ተሰፍራዉ ሲመለሱ ለዘመድ አዝመድ ስጦታ እዘዉ ሲመጡ ለነንታ ምንም አንድ ቲሸርት እንኳን ሰይሰጧቹ ሲቀር ይከፈቹዋል ወይስ እኔን ብቻ ነዉ የሚከፈኝ ወላሂ ሁሉም ነገር ሞልቶኛል አልሀምድሊላህ ብቻዬ ሲየገሉኝ ይከፈኛል😢😢

    • @bdjkddhdjjd8300
      @bdjkddhdjjd8300 11 หลายเดือนก่อน +2

      አይክፉሺ ከነሱ ምንም አጠብቂ ከፍጣሬሺ ከጂይ ዉዴ እራሥሺን አሳምኝዉ እደማያመጡልሺ እኔ ከነሱ ጠብቄ ሰለማላቅ ምንም አይሰማኝም ካመጡልኝም አመስግኚ እቀበላለሆ ካልሆነ ግን አይዶኪር

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 11 หลายเดือนก่อน

      @@bdjkddhdjjd8300 እሺ ዉዴ ❤❤

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 8 หลายเดือนก่อน

      ከነሱ ቅንጣት ነገር አትጠብቂ
      የሆነ የማይረባ እቃ ሲሰጧችሁ አትቀበሉ ።በራሳችሁ ተማመኑ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 11 หลายเดือนก่อน +8

    😢😢😢😢😢😢😢😢ምቀኞች መቸም አይለፍላችሁ

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 11 หลายเดือนก่อน +7

    አይ በቀል ማለት በጣም ቀባድነው

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 11 หลายเดือนก่อน +7

    መጥፎሰዉአለምቅረብ፣ካሰመሳይሰዉመራቅ፣በተረፈሀገረራችንሰላምያርግልንእግዝሀቤርሀይ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 11 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

    • @Fathrma-v4z
      @Fathrma-v4z 11 หลายเดือนก่อน

      አይይ እያወቀ የሚቀርብ አለደ አላህ ይጠብቀንጅ ከደዚህ አይነት ጓደኛ

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 9 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት የተደሰትኩበትም ያዘንኩበትም ቁም ነገር አዘል ነው። በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 11 หลายเดือนก่อน +7

    አቃጣሪ ጓዴኛ አይጣል
    በቀልም አስፈላጊ አይዴለም

    • @zumermerem
      @zumermerem 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ወላሂ

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጓደኛኮ ጠላት ነው ባሁን ስአት

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 10 หลายเดือนก่อน +2

    በተሠቦቸ በጦርነት አለቁብኝ ከፍቶኛል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @የወንቅሸትወዳጅ
      @የወንቅሸትወዳጅ 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያፅናሺ🤲

    • @HgihfGgljh
      @HgihfGgljh 9 หลายเดือนก่อน

      የት እህት አላህይራሀማቸውአላህ ይሦብርሽ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 11 หลายเดือนก่อน +7

    ኤጭ! ሴቶች ርካሽ አትሁኑ! የኔ ፍቅር ምናምን መለማመጥ... አይ የዘንድሮ ወጣት!? ወንዶች የአያቶቻቸው ጊዜ ናፈቃቸውኮ! ኮራ በሉ እንጂ! ማትረቡ!

    • @uaeead407
      @uaeead407 11 หลายเดือนก่อน

      ማርያምን ሲደብሩ

  • @Tige-b5t
    @Tige-b5t 11 หลายเดือนก่อน +4

    የአገራችን የኑሮ ውድነት እንድቀንስልን እንፈልጋለን

  • @fikirtafika9955
    @fikirtafika9955 11 หลายเดือนก่อน +4

    😢መጀመሪያ ለይ አስለቀሰኝ መጨረሻው አስደሰተኝ ትዕግስት የሚባለውን ነገር አስተማረኝ ግድ በነገሮች የዚህን ያህል መጎዳት እንዳይኖር መነጋገር መኖር እንዳለብን ተረዳው በጣም አሪፍ ድራማ ነው

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 11 หลายเดือนก่อน +8

    ያለመነጋገር ችግር

  • @workiemama2960
    @workiemama2960 11 หลายเดือนก่อน +7

    አንተን ካጠው እሞታለሁ እሚሉት ነገርሥ😅😅

    • @vbgu
      @vbgu 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
      @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም ይገርመኛል ሞተው ያሳኙን እና እናምናለን😂😂😂😂😂

    • @Hdjejeojee-uo4yh
      @Hdjejeojee-uo4yh 11 หลายเดือนก่อน

      ወላ የኔም ጥያቄ ነው😂😂

    • @zeynebmohammed4931
      @zeynebmohammed4931 11 หลายเดือนก่อน

      በዉነቱ አለም የኔም ባል አንችን ካጣሁ እሞታለሁ ይለኝ ነበር እንኮ ሊሞት እኔን አዙሮ ጎዳኝ ጨራሽ🥺🥺🥺🥺

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 11 หลายเดือนก่อน +5

    ስንቶቹ በጓደኞቻቸው ምክንያት ትዳራቸውን አጥተዋል በጣም አስተማሪ.ድራማነው በተለይ አጨራረሱ
    ኮሜቶች ግን አተብሎ ጓደኛ እያላችሁ የምትሳደቡት እውነትና ድራማን አትለዩምደ😅😅

  • @فافيبنتمحمد
    @فافيبنتمحمد 11 หลายเดือนก่อน +4

    አኡዙቢላህ ምን አይነት ጓደኛ ነው

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 11 หลายเดือนก่อน +5

    እደዚህ አይነት ጎደኛን ይርቅልን የወድ አቃጣሪ😢😢😢😢😢😢

  • @LezaTubeOfficial
    @LezaTubeOfficial  11 หลายเดือนก่อน +4

    😇😇😇

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 11 หลายเดือนก่อน +7

    ዋዋዋዋውውውው መጨረሻው ሲያምር😍

  • @bizuneshkebede5468
    @bizuneshkebede5468 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሰዉን ህይወት ማመሰቃቀል ቀላል ነዉ መገንባት ግን ይከብዳል ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

    • @aahh5158
      @aahh5158 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን😢፫

    • @yidnekachew1919
      @yidnekachew1919 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 11 หลายเดือนก่อน +5

    ይቅሪ መባል ለኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 10 หลายเดือนก่อน +1

    የጥራት ጉድለት ሰውነታቸው ላይ ድምፅ ማጎያው መታየቱ ፣ በር ሲከፍቱ የሎላ ሰው እጅ መታየቱ ፣ ቦርሳ ውጭ ጥለው መግባት የመሳሰሉ ጉድፈቶች አሉበት ። በተረፈ ጥሩ ነው

  • @zed482
    @zed482 11 หลายเดือนก่อน +3

    የወንድ አቃጣሪ ምቀኛ ነው

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ለመናገር በጣም ነዉያለቀሱኩት እሄድራማ ቀጣም ክፉነዉ😭😭😭😭😭

  • @hebshawit
    @hebshawit 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስጥራችሁን ለጎደኛዋቻችሁ አትናገሩ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 7 หลายเดือนก่อน

    መጥፎ፡ጓደኛ።አሁን፡ምሽቱን፡አፋትቶ፡አማን፡ለራሱ፡ሊያደርጋት፡ሲሞክር፡እግዚአብሔር፡ይፈርድበታል።

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ እድሜና ጤና ብቻ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን እንሰማለንም አይ አምላኬ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 7 หลายเดือนก่อน

    ሴት፡ሁነሽ፡አማንን፡ለመርዳት፡የምሞክሪው፡እግዚአብሔር፡ይፈርድብሻል።

  • @tekezemedia6093
    @tekezemedia6093 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደግነቱ ጓደኛ የሚባል ፍጡር አላምንም እስከነአካቴው
    በህይወት ዘመኔ ከእናቴ ውጭ አንድም ሰው አላምንም

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል መጨረሻላይ በጣም ደስ አለኝ

    • @Hdjejeojee-uo4yh
      @Hdjejeojee-uo4yh 11 หลายเดือนก่อน

      ውይይይይይይይ😢

  • @Modasser-u2z
    @Modasser-u2z 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኮመቾች ትገርመለቹ እሱ ወንድሙን የጠበት ምክንየቱ እሱነት ብሎነዉ የጠረጠረት ግን በረሱወ አንደበት ስሰመ ተመለሰ ኤሄ ምን አቀጠርነትነዉ ልጂቱወ ተመኝነት አለት

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho 11 หลายเดือนก่อน +3

    አምላኬ ሆይ ከእንደዝ አይነት ጉዋደኛ ጠብቅ 🙏🥰🥰

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 7 หลายเดือนก่อน

    የሌለ? በትዳሩ ውስጥ መነጋገር ይቀድማል እኮ!

  • @Modasser-u2z
    @Modasser-u2z 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ መንገድ የዘ ሰዉ መንግዜ አይረክስም ልጂቱ እኔንም አሰለቅሰኘለች ኡነተኘነት በዝ ግዜ እንደዘ አይነት ተመኝ ሴት አለ ብዬ አለምንም ግን የሱወ ጥሩ መከርነት

  • @wakaniwakani-ie3fk
    @wakaniwakani-ie3fk 11 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @YoussefCell-t2x
    @YoussefCell-t2x 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምኑ ወጠጤ ጓደኛ ነው

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ 11 หลายเดือนก่อน +4

    እጭ ከእንደዚህ ኣይነት ባል እግዚአብሔር ይጠብቀን ጅል 👊 የዘንድሮ ጓደኛ 😏

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢ፍቅር፣ከበድነው😢😢😢😢እኔም፣እየተሰቀዬውነው፣ዱአአርጉልኝ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 11 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪሆይከደዚህአይነትጉደኛአተጠብቀን

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ክፋት አላህ ይድፋህ ያርቢ ከአስመሳይ ሰው አተ ጠብቀን

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv 19 วันที่ผ่านมา

    ይህ አስመሳይ ሲያሰጠላ ይህ ባል ተብየው ደሞ ጂል😢😢

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናልም ያሥለቅሳልም😢😢😢😢😢😢

  • @Zebeder-r1o
    @Zebeder-r1o 11 หลายเดือนก่อน +3

    የጎደኛ ምቀኛ ኡፉፉፉ😢😢

  • @ZUZUየራያዋ
    @ZUZUየራያዋ 9 หลายเดือนก่อน

    ድራማ ሞሆኑን እያወኩ መናደደ😒

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 4 หลายเดือนก่อน

    ሡባሀንአላህከእንደዚህአይነትጎደኛአንተጠብቀንን

  • @zebur96
    @zebur96 11 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢ይህ ትልቅ ትምህርት ነው😢😢

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 11 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ ነህ ወፍ ዘራሽ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቃጣሪ ወድ ሲያሥጠላ እኔ በማንኛውም ሂወቴ በአይኔ ካላየው እጂ በወሬ አላምንም

  • @sefan696
    @sefan696 11 หลายเดือนก่อน +6

    አይ የኛ ክፋ 😮😮😮😮

  • @ብቸኛዋሄዋን
    @ብቸኛዋሄዋን 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድራማም ቢሆን እስከመጨረሻዉ ሳታዮ ኣትፈረዱ😥

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 5 หลายเดือนก่อน

    የተረገማቹ😌🤔😌🤔😌🤔😌🤔😌🤔ለዛቢሶቹ

  • @sarakaraki8541
    @sarakaraki8541 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወንዶችም ጅመራቹ አይ ዘድሮ

  • @M-eb4rn
    @M-eb4rn 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ፍልም ላይ ይኔን ሰውዬን አልወደዉም😢😢😢

  • @mekrekibret8047
    @mekrekibret8047 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሚያስጠላ ትምህርት ሳይህን የተለያዩ የስው እባቦችን የሚቀፈቅፍ ፊልም ነው::

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl 9 หลายเดือนก่อน +1

    አረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በጌታ እነደዚህ ድራማ ደስ ያለኝ የለም ዋውውው

  • @saras3348
    @saras3348 11 หลายเดือนก่อน +1

    𝐆𝐢𝐧 𝐦𝐚𝐜𝐞𝐫𝐞𝐬𝐡𝐚𝐰𝐮 𝐲𝐚𝐬𝐚𝐳𝐢𝐧𝐚𝐥😢😢

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሽም አዘጋጅ ልጅቷን አቅፎ ሲያነሳት በሩ የያዘው ሰው ይታያል

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 7 หลายเดือนก่อน

    ሴቶች ሴቶች ይላል ውልክፍ እናተስ ወንዶች

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 8 หลายเดือนก่อน

    በሬ ካራጁ ይውላል ማለት ይሄን ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigstt2119
    @tigstt2119 10 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ የህንድ ፊልም አስመሰላችሁት
    መጥፎ ሰው እንደምንም ብለህ በጥበብ ማንነቱን እስክታውቀው ድረስ እራሱን ልነግርህ አይችልም
    ከቱርክ ፊልም ትንሽ ተማሩ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 11 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ባለጌ እግዚአብሔር እማይፈራ እንደዚህ የተረገመ ጎደኛ ምን አይነቱ ነው ምን ሊያገኝ ነው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምን፡የተረገምክ፡ጓደኛነህ፡በእየሱስም

  • @መቅድየማሪያምልጅ
    @መቅድየማሪያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወንድ አቃጣሪ አይድርሰ 😢😢😢

    • @SaadaKadir
      @SaadaKadir 10 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 11 หลายเดือนก่อน +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 11 หลายเดือนก่อน +2

    የሌለ ቅዠት

  • @MmSs-v2t
    @MmSs-v2t 11 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢ጥሩ ትምህር ነው😢😢