አሳፋሪዉ የሙስሊም ሰርግ |በስድት የተለየዩ እናት እና ለጅ አስለቀሱን|አርቲስት ሀሊማ በድጋሜ ተየዘች|seid media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • አሳፋሪዉ የሙስሊም ሰርግ |በሰድት የተለየዩ እናት እና ለጅ|አርቲስት ሀሊማ በድጋሜ ተየዘች|seid media
    The embarrassing Muslim wedding | The estranged mother and daughter | Artist Halima was arrested again | seid media

ความคิดเห็น • 265

  • @TybaKemal
    @TybaKemal วันที่ผ่านมา +28

    ያአላህ እኔም ሁለት አመት ሊሞላኝ ነው. ልጆቸን ጥያቸው ከመጣሁ. ትልቁ3አመት. ትንሹ አንድ አመት ከሠትውር. ሲሆናቸው የተለየኋቸው. ኢላህ አንተ ጠብቅልኝ.

    • @ወዮ
      @ወዮ วันที่ผ่านมา +1

      አሚን❤❤❤

    • @رحمه-ف3ر
      @رحمه-ف3ر วันที่ผ่านมา +4

      አብሽሪ አላህ ይጠብቅልሽ አየ ችግርየአመት ልጅ የሚያስለይ አሏህ ሪዝቃችንን ይክፈትልን😢

    • @younesGapr
      @younesGapr วันที่ผ่านมา +3

      እላህ ያሳድግ ልሽ ውዴ ግን ቶሎ ወደልጆችሽ ለመመለስሞክሪ እዱንያ እንደሆነች ምንግዜም አትሞላም
      አጭርም ናት እና እስካለሽ ድረስ ልጆችሽን እቅፍ አድርገሽ አሳድጊያቸው አላህ እርዝቅሽን ያብዛልሽ

    • @asqw6481
      @asqw6481 วันที่ผ่านมา

      በርትተሽ ስሪ ኢንሻአላህ ትገናኛላቹ አታባክኚ ለዘመድ ለጎረቤት ካልሽ እዚዉ ትቀሪያለሽ

    • @zahraali6400
      @zahraali6400 วันที่ผ่านมา

      MashaAllah MashaAllah

  • @younesGapr
    @younesGapr วันที่ผ่านมา +13

    ወንድም ሰይድ የተገላሉጡ ሴቶችን እንደሀሊማ ብዥ አድርገህ አቅርበው ምክንያቱም ብዙ የማያውቃት ሰው ባንተምክንያት ያዩታል እና ሀራም ነው በተረፈ አላህ ይጨምርልህ

    • @ኒቃቤንስወዳት
      @ኒቃቤንስወዳት วันที่ผ่านมา

      ወላሂ ኢሄ ሀሳብ ሁሉ ይመጣብኛል ቲክቶክ ላይ ማናየውን እዚ እያየን ነው እንትና እንዲ ሰረች ከማለት ነውራን ከማውጣት አይብ መሰተር ይበላጣል

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ስሟ ብቻ በቂነው ፎቶው አስፈላጊ አይደለም???????

  • @MUZLIYASHIFA
    @MUZLIYASHIFA วันที่ผ่านมา +15

    አሚን ያረብ እኔም ልጄ 9 ወሩ ትቼዉ መጥቼ ኢኸዉ እስካሁን የእግር እሳት ሆኖብኛል

    • @yaraMOHAMMAD-v9p
      @yaraMOHAMMAD-v9p วันที่ผ่านมา +1

      አሏህ ይጠብቅልሽ አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ

    • @ወዮ
      @ወዮ วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Ameenah-i3k
      @Ameenah-i3k วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @emu890
      @emu890 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ አላህ ይጠብቅልሽ እኔም በ8 ወሯ ትቻት የመጣሁ አሁን አልሀምዱሊላ አድጋልኛለች

    • @AwelM.dbrhan
      @AwelM.dbrhan 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሏህ ይጠብቅልሽ

  • @SamSa-io5ii
    @SamSa-io5ii วันที่ผ่านมา +10

    ኡስተዘች አለህ አድሜሄን የርዝመዉ

  • @ሊያሊያ-ሐ9ዸ
    @ሊያሊያ-ሐ9ዸ วันที่ผ่านมา +6

    ያአላህ እኔንም ከእናቴጋር አገናኜኝ ዱዓ አርጉልኝ አላህ እናቴን እንዲያስገኝልኝ
    ከእናቴ ከተለያየን 18 አመት ሆነን ከጠፋች 16 አመት ያአላህ ያረቢ አስገኝልኝ

    • @halimah8631
      @halimah8631 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ያገናኝሽ እህቴዋ

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman วันที่ผ่านมา +1

      ኡፍፍፍ አላህ ያገንናኛኛችቹ

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 วันที่ผ่านมา

      አብሽር ውዴ እልህ ያገናኝሽ ያረብ

    • @ኒቃቤንስወዳት
      @ኒቃቤንስወዳት วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @simariyakemal6112
      @simariyakemal6112 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያስገኝልሽ ያረብ

  • @TarikEsmael
    @TarikEsmael วันที่ผ่านมา +4

    አላሁ አክበር ያ አላህ ያንተ እዝነት ውላሂ እኛ ከምናስበው በላይ ነው 😔😔😔
    ያ አላህ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @hameerahameera9391
    @hameerahameera9391 วันที่ผ่านมา +6

    ወላሂ ከባድ ነው ወልዶ መሰደድ እኔም ሴት ልጅ አለችኝ አላህ ይጠብቅልኝ ግን አጠገቤ እንደሌለች እያወኩኝ የርጅም ሳት ከስዋጋር ነው ማወራው እኔው አወራታለው እኔው እመልሳለው አይይ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላ

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw วันที่ผ่านมา +3

      Yene mama Ene bcha meslogn neber wlahi

    • @Madina-p4l
      @Madina-p4l วันที่ผ่านมา +2

      እኔም እደናተ ነኝ ገና 3 ወር አልሆነኝም ከባድ ነው አላህ በሰላም ያገናኘን ገና 4 አመቷ ነዉ የኔ ዉድ ❤❤❤😭
      አላህ ይጠብቅልን እህቶች

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw วันที่ผ่านมา +1

      @@Madina-p4l Amin yareb

    • @hameerahameera9391
      @hameerahameera9391 วันที่ผ่านมา

      @@HelimaHelima-bc7dw አብሽሪ ውዴ ዛሬ እየናፈቁንም ቢሆን ነጌ በደስታ ያገኛኘናል አብሽሪ

    • @hameerahameera9391
      @hameerahameera9391 วันที่ผ่านมา

      @@Madina-p4l አብሽሪ አላህ የሰጠን በማይተኛው አይኑ ይጠብቅልን

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 วันที่ผ่านมา +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @cgf8399
      @cgf8399 วันที่ผ่านมา +2

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉

  • @MaftuMaftu-nr9ir
    @MaftuMaftu-nr9ir วันที่ผ่านมา +5

    Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam Sallallaahu Aleyi wasallam ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen วันที่ผ่านมา +14

    ሀሊማ ተውበት እድታረግ ወደሱ እድትመለስ ብዙ ቻስ ነበራት አላህን ተማፅና ወደ ሀቅ ብትመለስና አሟሟቷን ብታስተካክል ይሻላት ነበር አላህ ከሞት አፋፍ መልሷት ባለፈው አላህ ይድረስልን ጀሚአነ ሞትን ረስተናል ለዚች አጭር ህይወት ወላ አጭር የመጨረሻ አላህ እዘንልን ያጀባር ያአዚዝ የእናትና ልጂ ታሪክ በጣም ልብይነካል እኔ የት ነኚ ለናቴ የማልደውለው ያአላህ በዱኒያ እያሉ የምኻድም አድርገኚ በመልካም ለቤተሠቤ አብሬ ባላድግም ኡሚ እወድሻለሁ ማሚ 🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸✔✔✔✔✅✅✅✅

    • @ኒቃቤንስወዳት
      @ኒቃቤንስወዳት วันที่ผ่านมา +2

      አሚንንን እህቴ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 วันที่ผ่านมา

      Besew himeme atidesetu muharitena hula halima betam dena nat betam tenena nat

  • @لتحرن
    @لتحرن วันที่ผ่านมา +4

    አላሁመሠሊ ወሠሊም አላነብይና ሙሀመድ ❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህአልሀምዱሊላህ
    አላህ ፅናትን ይወፍቀን አሚንንንንን

    • @لتحرن
      @لتحرن วันที่ผ่านมา +1

      ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @MuneeraFathima-uo5pv
    @MuneeraFathima-uo5pv วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የነብያትና የሰሀባ ታሪክ በጣም ነዉ ዉደዉ ደሞ ሂወታችንን ይቀይራል

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed วันที่ผ่านมา +1

    ታዳ ሀይሎጋ ቢሉ አይሻልምዴ አሏህ አሏህ እያሉ ከመጨፈር ሀይሎጋ በሚለዉኮ መጨፈር መንገዱ ነዉ ይቻላል አላልኩም ግን በአሏህና በመልክተኛዉ ስም ከመጨፈር ይሻላቸዋል ይህ

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d วันที่ผ่านมา +3

    ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አላህ ይሆ መጨረሻችን አሳምርል

  • @EthiopiaKiya
    @EthiopiaKiya วันที่ผ่านมา +3

    اللَّهُمَّ صَلَّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ
    طِبِّ الْقُلُوبِ وَدَوَائِهَا
    وَعَافِيَةِ الْأَبْدَانِ وَشَفَائِهَا
    وَنُورِ الْأَبْصَارِ وَضِيَائِهَا
    سوما
    وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمْ❤❤❤

  • @mekiamuhammad2168
    @mekiamuhammad2168 วันที่ผ่านมา +1

    የሙስሊሙ ሰርግ ትኩረት ሊደረግበት ይገባል ምን ነክቶን ነው

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z วันที่ผ่านมา +2

    ሡለሏአሊወሠለም ሡለሏአሊወሠለም ሡለሏአሊወሠለም

  • @muneeramuna-hn5qv
    @muneeramuna-hn5qv วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱሏህ አልኮምትም ግን ሰያ በጣምነዉ ምከታተልህ አሏህ ይጠብቅህ ግን የባለፈዋልጅ የትደረሰች በሊቢያየተያዘችዉ❤❤❤❤

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j วันที่ผ่านมา +1

    የሪባቴን ነገር ባልሰማዉ ደስታየ ወላሂ በጣም ታሳዝናለች አላህ ይርሀማት እህታችንን ❤

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o วันที่ผ่านมา +2

    ሡበሀን አላህ ወደየት እየሄድነው

  • @sdffdf-i1k
    @sdffdf-i1k วันที่ผ่านมา +1

    ሷሉአለይህ ወሰለም አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን ያብረ

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን

  • @Ameenah-i3k
    @Ameenah-i3k วันที่ผ่านมา +1

    እኔም ያምስት አመት ልጅ ትቼ ነዉ የመጣሁት ታላገባ በፍት እና ከልወልድ በፍት ሂጅስሉኝ አቢ ብየነበር ለልጀስል መጣሁ ንሮ ስከብደኜ መጣሁ ለሁሉም ነገር አልሀመዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Madina-p4l
      @Madina-p4l วันที่ผ่านมา +1

      @@Ameenah-i3k አይዞሽ ለበጎ ያድርግልን አላህ ይጠብቃቸው ❤️❤️❤️

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o วันที่ผ่านมา +2

    ስለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @taiba-z1q
    @taiba-z1q วันที่ผ่านมา +3

    الهم صلي وسلم على نبينا محمد

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry วันที่ผ่านมา +2

    ስለላሁ አለይሂ ወስልም❤❤❤❤

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 วันที่ผ่านมา +1

    صلى الله عليه وسلم❤❤❤
    እኔም የነብዩዎችና የስሃቦች ታረክ በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it วันที่ผ่านมา

    ላኢላሀኢላህሙሀመዲረሱለሁ,አ.ሀሊቀልኢንሳንላህዋየመልካምየሆነዱን🎉ያን,አላህዋየሞታችንምሀቲማችንንአሳምርልን

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 วันที่ผ่านมา

    አሏህሆይበሰላምከስደትመልሰህከልጆቻችንጋርቀላቅለንያረብብ😢😢😢ከከፋነገርምጠብቅልን.....

  • @ayatalmahmoud5565
    @ayatalmahmoud5565 วันที่ผ่านมา +1

    SA waliwhiwosalam💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🌹🌹🌹🎉🎉🎉🇪🇹

  • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
    @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ วันที่ผ่านมา +1

    የኔወድም ሰውምንም አያረግህም አይጠቅምህምአይጎዳህም ግን ቶብት የሴትጎደኛአትያሽ ያውም ካፊር ሴትጎደኛ

  • @WeRt-rq6jb
    @WeRt-rq6jb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሢያሳት ነው ይች ከምንም የለለች ይችን አላህ ከምድር ማቆየቱ አጅብ ነው ሰው አንድ ሁለት ጥፋቱ ካልተምለሰ እንሸባዶዋት ይቅር ።እኔ ይችን አላህ ይመልስሽ አልልም ያጥፋሽ አሰዳቢ

  • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት
    @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔሚሥኪኖች እህህህህህ እኔምልጀትዝዝዝአለኝ.አብሬሽአለቀሥኩአላህ ያገናኛችሁ

  • @sharjahdaidh4319
    @sharjahdaidh4319 วันที่ผ่านมา +1

    Sallaallaah aleeyi wassaallaah saallaam

  • @SaddHadf
    @SaddHadf วันที่ผ่านมา +1

    እኔ አስር አመቴ ትቻት ከመጣሁኝ

  • @Tybatube
    @Tybatube วันที่ผ่านมา +2

    እስላም አሌይኩም ቤትሰብ በቅንነት ደምሩኝ አንድሺ አሰገቡን የሰድት እህታች ነኒ❤😢😢😢

  • @KubraSharafa
    @KubraSharafa วันที่ผ่านมา +1

    .ሰለላሁአለሂወሰለም

  • @mahbuba392
    @mahbuba392 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @FatumaAdesu
    @FatumaAdesu วันที่ผ่านมา +2

    S.a.w❤❤❤❤s.a.w❤❤❤s.a.w❤❤❤s.a.w❤❤❤s.a.w

  • @saraass1202
    @saraass1202 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ስለ ነብያት ታሪክ ስስማ ደስ ይለኛል ወላሂ የናትነት ጥግም በነብያችን ኢብራሂም እናት ሳቱ ውስጥ ስትገባ እናት ለልጇ ያን ያክል ነው እና እኔ ነብያችን ኢብራሂምን በጣም ነው የሚገርም እና ባሌ ኢብራሂም ስለሆነ ደስ ይለኛል ሁሌ በነብያችን ኢብራሂም ቤተስብ ላይ ስላምና እርህመት እንዳውፕርድክ በኛ ኔትም እዝነትህን አውድግልንእላለሁ ባሌ ዱአ አድርጊልኝ ሲለኝ እንዴ አንተ ኢብራሂም ስለሆንክ በቀን አምስት ግዜ እኮ ስለዋድና ዱአ አደርጋለሁ እያልኩ እንሳሳቃለን

  • @RozaShikur-j6e
    @RozaShikur-j6e 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላማሌኩምአላያጨምራልህ

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ትንሽ እፈር ! ልጅ ቶፊቅ ዝሙትን ከማስተዋወቅ እና ከማስፋፋት በላይ ምን ወንጀል ሊሰራ ፈልገህ ነው ያጠፋው ነገር የለም የምትለው!
    የእሱ ቢጤ ግሳንግሶችን ሪፖርት በማድረግ ከማህበራዊ ሚድያ ማባረር ነው!

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 วันที่ผ่านมา

    ቢክራ አደለችምብሎ አትበሉ አሏህይወቀው ደግሞልምድእንዳያደርኩት😢

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም ነው ስለነብዮችታርክ የምወደው እባካቹ በኣማርኛ የተተረጎሙ መጸሃፎችን ጠቁሙኝ

  • @KahaaBaba
    @KahaaBaba วันที่ผ่านมา +1

    አላሁመሶሊወሰሊምአላነብይናሙሀመዱ🎉🎉🎉ሱለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉🎉

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ วันที่ผ่านมา

    ሀሊማ የምትባለዉ ዘፋኝ ዘፈኑን ትታ ወዳአሏህ በትመለስ ጥሩ ነበር ግን ታማ ሲሻላት አሏህን እደማመስገን እየጨፈረች ትመጣለይ አሏህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችነም

  • @sameerasameera4320
    @sameerasameera4320 วันที่ผ่านมา

    አላህ እፈትነናል ፈተናው ካለፉት ያርገን መጨረሻይያሳምርልኝ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰኢድ የራሴን ሀሳብ ስናገር የሙሽሮቹ ጉዳይ አህመድ የመድናዉ እያሉ በነብያችን ስም ከሚጨፍሩ እደዚህ ቢለይላቸዉ ይሻላል

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክ አለህ ኸይር ሰኢዴ ወዲሜ አለህ ይጨምርልህ በርታ❤🎉❤🎉

  • @MekeyaAbebaw
    @MekeyaAbebaw วันที่ผ่านมา +2

    Se WA ws ❤❤

  • @Semera965
    @Semera965 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ በሚያምር እንደበት የገለፅከው ያሲን ኑሩ

  • @NuriyaJamel
    @NuriyaJamel วันที่ผ่านมา +1

    Ya rabbi kaqabir cinqii xabqen😢😢

  • @TybaKemal
    @TybaKemal วันที่ผ่านมา +1

    ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

  • @tybatube-t9v
    @tybatube-t9v วันที่ผ่านมา

    በዝሙት አደለም ያለችው. አብሬ አልኖርም ነው ያለችው. ግን በኒካህ ነው

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam

  • @ملكه11-ش3ط
    @ملكه11-ش3ط วันที่ผ่านมา +1

    SAw SAw saw ❤❤❤SAw ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @UmuAbdurehman-u6j
    @UmuAbdurehman-u6j 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡስታዛችን ያሲን ኑሩ አለህ ይጠውል ፊኡምረክ

  • @Rahamet-o8i
    @Rahamet-o8i วันที่ผ่านมา

    Walekumselam werahmtulahi astokfirllah chirash sareg be ayloga wayne yn abat bihon izogn nbr mime astawesalw ye wondeme sarge ye zare 6amet ebetuwst mata akababi nashida senkafte kotarii atafabien yn jagana abate enamasgenwalen allah hayatun yakoyilen ❤❤❤❤

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j วันที่ผ่านมา

    ኡስታዛችን አላህ ረጅም ሀያት ይወፍቅልን ያረብ 🎉

  • @SaddHadf
    @SaddHadf วันที่ผ่านมา

    በነብዩ ስም ከመጩፈር የእነዚህ. ይሻላል

  • @AmeHlkp
    @AmeHlkp วันที่ผ่านมา +1

    ሰለላ አለው ወሰለም

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 วันที่ผ่านมา

    Kifuwoch be sew himeme tidesetalachu ye kifatachu tig sew betameme bilachu be weshet tamuritalachu 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓

  • @SamSa-io5ii
    @SamSa-io5ii วันที่ผ่านมา +1

    ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ

  • @Lamaalmutared
    @Lamaalmutared วันที่ผ่านมา

    sallaallhu sallaallhu sallaallhu sallaallhu sallaallhu.Aleyi wasallam aleyi aleyi wasallam aleyi wasallam aleyi wasallam

  • @Elham_545
    @Elham_545 วันที่ผ่านมา

    Waleykum selam werehmetulah weberekathu🎉🎉🎉
    selelahu aleyhi wedelem ❤❤❤❤❤❤❤

  • @خديجه-س9ل
    @خديجه-س9ل วันที่ผ่านมา +1

    አሜን..ያረብ

  • @HaleemaShuguxe
    @HaleemaShuguxe 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Saallaallahu Aleehyii wossalaam saallaallahu Aleehyii wossalaam saallaallahu Aleehyii wossalaam

  • @SamSa-io5ii
    @SamSa-io5ii วันที่ผ่านมา +1

    አለሁ አክበር

  • @Maymona-dr9nm
    @Maymona-dr9nm วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ድሜ አላህ ይጨምርልህ ተርብያህን ያሣያል በርታ አብሸር

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ልጆቻችን እየጣልን አሰቃየናቸው

  • @Aman_Hanbali
    @Aman_Hanbali 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    9:23 learn your religion!
    Hay loga isn’t not bad actually it’s way better than the Nasheeda and manzuma wedding. The only thing that makes it weird is that women and men being mixed and dancing together. Enji Hay loga culture nw, Culture ke Deen gar eskaltekarene dres chigr yelem. Wend lij i don’t that might be Amhara culture, if it’s there culture wandoch ka set gar saykelakelu hay loga malet yichilalu, yehe eko mushirawn mawedes nw. Video ley react sitareg tinish ke ewket gar bihon arif neber

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 วันที่ผ่านมา

    Muharitena halima bititamem min yitemikal e seyitan nek muharitena besew himeme atideset 🖓🖓🖓🖓🖓🖓👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓🖓👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿🖓🖓🖓

  • @AllQua-h5i
    @AllQua-h5i วันที่ผ่านมา

    አላህሞሠሌወሰሌማላነብይናሙሀመድ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 วันที่ผ่านมา

    ❤salawatu Rabi wasalamu Alyuhi ya habibi ya Rasululah ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 วันที่ผ่านมา

    አላሁ አክበር አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ።

  • @KamilaRose-i1v
    @KamilaRose-i1v วันที่ผ่านมา

    የሁላቺንም ልጁቺ አላህይጥብቅልን ያርብ

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ እኒምአብሬአለቀሥኩአህህህያረብ

  • @MohamedSane-tx8oq
    @MohamedSane-tx8oq วันที่ผ่านมา

    what are you doing all of you? you are dancing without reliable evidence learn more from quraan and hadiths.

  • @SameeraNooraldeen
    @SameeraNooraldeen วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y วันที่ผ่านมา +9

    አላህ መጨረሳቺንን ያሳምርልን

    • @cgf8399
      @cgf8399 วันที่ผ่านมา +1

      🎉አሚን

    • @Ameenah-i3k
      @Ameenah-i3k วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንን❤❤❤❤❤

    • @rabiaadam7068
      @rabiaadam7068 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን ያረብ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allah cherso yimarish Ehitachin Alima

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 วันที่ผ่านมา

    አሚን አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw วันที่ผ่านมา

    Ehhhhh lje enem hulem tnafkegnalechi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @riru4847
    @riru4847 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሏህየ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @SeadSeadiUmer-fb2ew
    @SeadSeadiUmer-fb2ew วันที่ผ่านมา

    Ante alllahn fra yemtastelalfewu melekt tru huno eyale nekirna munker yeteleyu nachewu bleh ye horer msl tasayaleh alllahn fra antes weym lela sew mn asawekew mslun esun yemtasayewu allahn fra tetenkek

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍወላሂያማልአላህያገናኛችሁ

  • @Umuuzakir
    @Umuuzakir วันที่ผ่านมา

    اللهم صل على سيدبا محمد صل الله عليه وسلم 🌺🌺

  • @AmriaQa
    @AmriaQa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለቶፍቅ የሰዋል በለጋሰዋ🤫🤫👎👎ሃዋ

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 วันที่ผ่านมา

    ከሽርክ ነሽዳ ሐይሎጋይሻላልክ

  • @zatube5734
    @zatube5734 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍ ልጀ አሏህ ይጠብቅህ የኔ ውድ

  • @medinaakmel7085
    @medinaakmel7085 วันที่ผ่านมา

    አትፍረድ ዱአ ብታረግላት ይሻላል

  • @Ameenah-i3k
    @Ameenah-i3k วันที่ผ่านมา

    ሰላህ አለይወ ሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TKC704
    @TKC704 วันที่ผ่านมา

    Hay loga min chigir alew ere alim teyik beserg yewedna yeset medebalek enji mechefer chigir yelewim endiyawm suna new amarigna slehone new ?

  • @zainabzeyna1033
    @zainabzeyna1033 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ያሳድግሽ የኔ እነት

  • @Amin-b1z1v
    @Amin-b1z1v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Halima tewba adrgyi belwat

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 วันที่ผ่านมา

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ሃሊማ ።

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በድጋሜአስለቀሰችኝ

  • @eileensoud
    @eileensoud วันที่ผ่านมา +2

    1❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zemzem-l2y
    @Zemzem-l2y วันที่ผ่านมา

    Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ameenah-i3k
    @Ameenah-i3k วันที่ผ่านมา

    አሚንንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤