ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከሁሉ ቀድሞ መጠሪያ ስሙ ድጓ ነው " ዱጋ " አይደለም :: ለጥቆም ድጓ የቅዳሴ መጽሐፍም አይደለም :: ይህንን መጽሐፍ ለማግኘት ከመፈለግዎ ቀድሞ ስለ መጽሐፉ ጥቂት ግንዛቤ ያስፈልግዎ ነበር በጥቂቱ " ዱጋ " እንደማይባል የቅዳሴ መፅሐፍ እንዳልሆነ እንደማወቅ ያሉ ጥቃቅን መረጃዎችን መሰብሰብ ማንበብ መጠየቅ ይገባዎ ነበር :: አንድ ተብሎም አይደል ሁለት ሦስት እየተባለ አሥር ላይ የሚደረስ በቤተክርስቲያንም እንዲሁ ያለ የትምህርት ደረጃ አለ ዘሎ ከላይ አይወጣም አወዳደቅ እንዳይከፋ ::