ትምህርት ቤት ሳለሁ አስራ አንድ (11) በሱስ ጎዳና ወጥቼ ነበር! -Timhrt Bet Salehu 11 - School Life Show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @znararts
    @znararts  ปีที่แล้ว +8

    ውድ ተመልካቾቻችን ፕሮግራማችንን ስለወደዱት እና ስለሚከታተሉን ደስ ይለናል! እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያጋሩት! በየሳምንቱም ፕሮግራሙ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉት! ላይክ ክፍያችን ነው 🙏

  • @sius7989
    @sius7989 ปีที่แล้ว +4

    ሱራፌል አይቼ ነው የገባሁት

  • @Mekdi154
    @Mekdi154 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ሱሬ እየሳኩ ነዉ ያየሁት 😂 ግን አስተማሪነዉ።አሁንላይ እግዝአብሔር ይመስገን ጥሩላይ ነዉ ያለዉ Znar አሪፊ ፕሮግራም ነዉ ለኛ ተማሪኦች ያስተምረናል

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 ปีที่แล้ว

      የራሱ ታሪክ አይመስለኝም በተዋናይ እየተወኑ ነው የባለታሪኩን ታሪክ የሚሠሩት እዚህ ቴጅ ላይ 😢

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว

      ​@@sarahusen8675ታሪኩማ የሱ ነውኮ ግን በውስጡ የሚሰሩት ልጆቼ ናቸው እነሱ ያልሆኑት እና መምህሮቹ ምናምን ለታሪኩ ማጀባያ የሆኑት😊

    • @HayuYummy-bt9re
      @HayuYummy-bt9re ปีที่แล้ว +1

      ​@@sarahusen8675 የራሱ ታሪክ ነው ልጆቹ ተዋናዮች ናቸው

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      ውድ ተከታታዮቻችን ለአስተያየታችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ! 🙏 ቃለመጠይቅ ላይ የሚቀርቡት ታሪክ ተናጋሪዎች የታሪኩ ባለቤቶች ናቸው! ታሪኩን በምስል የሚያጅቡት ደሞ አክተሮች! ቃለመጠይቁ ላይ ታሪኩን የሚነግሩን ግለሰቦች ታሪኩ የራሳቸው ካልሆነ እንኳን የማቀው፤ የማስታውሰው አልያም የቅርብ ጓደኛዬ ታሪክ ብለው እንዲናገሩ ይደረጋል!

  • @alayfantu4951
    @alayfantu4951 ปีที่แล้ว +2

    Wey tizita 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @HirutSalmon
    @HirutSalmon 11 หลายเดือนก่อน

    Uuu betam kebad Naw bro😅😅😅

  • @Situnaf
    @Situnaf ปีที่แล้ว +2

    Fitewrari habte giyorgs tbete❤

  • @YjhyrYjgff
    @YjhyrYjgff ปีที่แล้ว

    የኔዉዲ

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว +1

    ሱሬ ለካስ እረጋ ያልክነህ ❤❤❤😢😢

  • @አዚቲ-ኀ4ቘ
    @አዚቲ-ኀ4ቘ ปีที่แล้ว +5

    እኝ የመዳም ቅመማቺ በኤሪፎን ነዉ የምንዳምጣቹ እና ክላሲካል ቀንሱሱሱሱሱ

  • @derejejemaneh6129
    @derejejemaneh6129 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkkkk. Wow

  • @nobeldesing1880
    @nobeldesing1880 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ትውስታ😂😂😂😂

  • @FaizaFaizamehammed
    @FaizaFaizamehammed ปีที่แล้ว +1

    Its amazing story please continue?

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว +1

      ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏

  • @nobeldesing1880
    @nobeldesing1880 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ትውስታ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢