ዛሬ ከደረሳዉ አብዲጋ የቁርዓን ዉድድር ልናዴርግነዉ ኑ😂😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4.3K

  • @mustafatube695
    @mustafatube695  4 ปีที่แล้ว +596

    ጁሜዓን በከይር እናሳልፈዉ ብለንነዉ ይሄን ፒሮግራም ያዘጋጄነዉ እንጂ እዉቀቱ ኑሮን አይደለም 🙏😍

    • @fafitub1981
      @fafitub1981 4 ปีที่แล้ว +14

      ሙስጣፈ እስቲ ኑቤቴ ቁርአን ቅሩብት ቁርአን ያስፍልገዋል ቤቴ ማሻአሏአሌይኩም

    • @ሱሱቢትባባነኝ
      @ሱሱቢትባባነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

      ማሻአላህ
      ማሻአላህ
      ማሻአላህ
      ውድሙስጠፋአላህይጨምሪልህበጣምነውየምያምረውድምፂህበቁረአንስራእቱብህንወላህ

    • @user-kt9wl9df4q
      @user-kt9wl9df4q 4 ปีที่แล้ว +5

      ሙስጠፋዬ አቤት ስወድህ እኮ ሁልጊዜም ቁርዐን ቅራልን ብልህ እምቢ አልክ እንጅ ድምፀ መርዋ አላህ ይጨምርልህ ሸጋዋ

    • @seaadyimer4325
      @seaadyimer4325 4 ปีที่แล้ว +2

      ماشاءاللہ ماشاءاللہ الله أكبر

    • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
      @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 ปีที่แล้ว +6

      ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ ቁርአን ተፊሲር ተማር ሙስጠፋ ወንድሜ ቂራአትህ ማሻ አላህ ከጥሩ ድምፆ ጋር አላህ ወፋቆሀል ቁረአን ተፍሲር ተማሩ ተውሂድ ሀድስ የመሳሳሉትን በተለይ ወንድ ልጂ ሲራ ካልተማረ ማፊ ፋይዳ ነዋትስ ግሩፖ ተቀላቀሉ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +991

    አንድ ሰው ቁርዓንን ለማወቅ ብሎ ሰባብሮ ቢቀራ አጅር ያገኛል እንጅ ሀራም አይደለም

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +402

    በነገራችን ላይ ቁርዓንን ለመቅራት ችለን ሳይህን በሌላ ነገር ከመወዳደር በቁርዓን ይሻላል በማለት ነው እኔ በተለይ ልሰብር እችላለውና አፍ በሉኝ ሳዱላው ጎረምሳው ገና ተማሪ ነኝ😂 سوره البقره ከባድ ነው ወዳጄ😇ፈትዋ እዳታበዙ እነትና

    • @user-lr1fz1hx4h
      @user-lr1fz1hx4h 4 ปีที่แล้ว +13

      እኔ ገና ሥገባነዉ ላይክ አረጌ እምረገዉ ለማይት ባይመቸኚ እኩን ላይክ ለማረግሥል ብቺ እገባለሑ አላሕ ይጠብቅቺሑ አላሕ ክአረብ አገረሥረ አዉጥቱ በሀገረቺሑ ዲናቺሑን እምትሥተምሩበት እጀራ አላሕ የሰጣቺሑ ኩሚት ሥጠፍ የመጀመራይነዉ ደሥ ሥላላቺሑኚ

    • @thanisale5711
      @thanisale5711 4 ปีที่แล้ว +5

      ቀጭኑ ልጅ ድምፁ ማሻአላሕ ተጠቀምበት በለው ትንሽ ወፈር ምትለው ከሱ አደርስም ግን ጥሩ ነው ተጠቀሙበት ዛሬ ነው ሰብስክራብ ያረኳቹ ኢቱበሮች ሑላቹም ግን ታስጠሉኛላቹ አዳዶቻቹ ስትቀሩ ምክንያቱም አዳድ አላማ የጠፋባቸው እሕቶችን ወሬ ሰምታቹ ሑሉም ወድ ፍለጋ ኢትዮፕ ሚከታተል ይመሥላቿል እናተም አዳዴ የምታቀርቡት ስለምሰማ ነው ሑሉም የወድ የሚጨነቅ አይደለም አላሕ ፈጥሮናል ሊረዝቀን እኛ በመሮጣችን የምናመጣው ውጤት የለም ኩን ፈ የኩን

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +5

      ኢንሻአላህ
      ማሻአላህ
      አብሸሩ በረቱ

    • @meselechi171
      @meselechi171 4 ปีที่แล้ว +2

      @UCynsyrMiwkl02JfpxRryjpQ yikirta gin endi ayebalim, b/c bizum gize bizu sewochi benid ayent asitayet ke siracho wodewohal yikeralu, chirash bayechilu inkahn moral lisetacho yigeba, le Lela gize beteshale huneta aqerarun liyasitekakilu yichilalu, ye moral support betam asifelagi new lemanim

    • @user-kt9wl9df4q
      @user-kt9wl9df4q 4 ปีที่แล้ว +7

      ወስላታዉዬ አብሽር ቀጥልበት ወንድሜ

  • @sofiaoumer1474
    @sofiaoumer1474 3 ปีที่แล้ว +79

    በየሳምቱ ይቀጥል የምትሉ

  • @bahareyoutube9018
    @bahareyoutube9018 4 ปีที่แล้ว +299

    ማነዉ እደኔ ደስታ የተሰማዉ👍

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 ปีที่แล้ว +136

    ድስ ላይክ የምታደረኩት ሰዋች ካፊሩ ወይ ደግሞ ሙናፊቅ ናችሁ
    የአላህ ቃል ቁርአንንን እኮ ነው የቀሩት ያማችኃል

    • @mustafatube695
      @mustafatube695  4 ปีที่แล้ว +16

      ተይያቼዉ ጠላቶቻችን ናቼዉ😍

    • @ኢስለምነውእምነቴሂጀብነው
      @ኢስለምነውእምነቴሂጀብነው 4 ปีที่แล้ว +6

      ለይክና ዲስ ለይክን ሉዩነት ያመየውቁ ቡዙ ሰዎች አሉ

    • @user-xr7ee2pf7n
      @user-xr7ee2pf7n 4 ปีที่แล้ว +4

      ወላሂ እደት እደሚያናድዱ ተራ ግዜጣ መሠላቸው እደ የሚነበበው

    • @rahma5713
      @rahma5713 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Gg-pn9rq
      @Gg-pn9rq 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን ነው ሀያቲ ሙናፊቆች አሊያም ካፊሮችናቸው ሁሌ ቀልድና ምናምን የሚወዱት ለኛግን ሁልግዜም እኛንየሚወክል እስልምናችንን የሚወክል ነገር ይስሩልን

  • @የቀለጠውመንደር1234
    @የቀለጠውመንደር1234 4 ปีที่แล้ว +116

    ማሻላኅልህ በጣምምምምም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞቸ እስኪ ደስ ያላችሁ ላይክ ግጩኝ

    • @kadija1189
      @kadija1189 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጨምራል

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 4 ปีที่แล้ว

      እንደመረ

    • @hibatube953
      @hibatube953 4 ปีที่แล้ว

      በተሰብ እንሁን

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 4 ปีที่แล้ว

      @@hibatube953 አብድል ፈታ ደምሬክ አለው መልሥልኝ በታማኝነት

    • @mohmedawol8957
      @mohmedawol8957 3 ปีที่แล้ว

      ماشاء الله تبرك الله

  • @shmseashmsea4547
    @shmseashmsea4547 3 ปีที่แล้ว +34

    ማሻአላህ እኔንም እሚወዳዳር ካለ በላይክ ይግጨኝ ከ አዳርሱል አወል

  • @yenebetesebtube3986
    @yenebetesebtube3986 4 ปีที่แล้ว +84

    ሙስጠፋ ሲቀራ ድምፁ ማሻ አላህ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ገና ሰለምቴ ነኝ ማክተም እፈልጋለው

    • @turyetoore6938
      @turyetoore6938 4 ปีที่แล้ว

      በርች እህቴ አላህ ያግራልሽ

    • @zeharaewunetu2096
      @zeharaewunetu2096 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያግራልሽ ውዴ

    • @mustafatube695
      @mustafatube695  4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይወፍቅሽ ዉዷ እህቴ😍😍

    • @user-ik7gq3ep2y
      @user-ik7gq3ep2y 4 ปีที่แล้ว

      አብሺረ እሺአላህ ቁረአን ገረ ነዉ ተበረቱ ወላሂ ቁረአን የሚቀራ ሠዉ እደት እደማሥቀናኝ ያረቢ አተዉ አግራልን

    • @naemanaems64
      @naemanaems64 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያግራልሽ

  • @mekibintedristube6726
    @mekibintedristube6726 4 ปีที่แล้ว +36

    ላይግ አርጉ ውዶች። በመልካም ነገር ላይ ማበረታት ግድ ይለናል

  • @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
    @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +45

    ቀልድ ሲበዛ ያስጠላል ትልቁን ጋሻ ቅሩልን ጁመአ ሁለየ በቁረአን ኑ ላይክ እገጫለሁ 👍👍👍

  • @richhabeshawite390
    @richhabeshawite390 3 ปีที่แล้ว

    ሙስጠፋ ወንድሜ አንተ ምርጥ ቃሪእ ነህ ወላ አላህ ይጨምርልህ አብዲ ደግሞ ኢልምህን ጠበቅ አዲርገህ ያዝ ወንድሜ ዱኒያ ጠፊ ነች ሀቂቀተን ቁረዓን የልብ ብርሀን ነው ቀልባችንን ወደ እሱ ይመልሰን ኢላሂ እወዳችሁ አለሁ ከኔ በላይ አላሁ ሱበሃነሁ ወተዓላ ይውደድልኝ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 4 ปีที่แล้ว +70

    ድስክ ላይክ የሚያረጉ የሙስሊም ጥላቶች ሸይጣናቶች ናቸው እኛ ሙስሊሞች በቂነን ድናችንን ለማገዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ ሁለታችሁንም ሰብሰብክራይብ አድርጊያችኽለሁ

  • @nuryayanws7165
    @nuryayanws7165 4 ปีที่แล้ว +77

    አሰላም ዐለይኩም የአኼራ እህታቹህ ነኝ ቁርአንን አላህ ያግራልሽ ብላቹህ ዱዐ አርጉልኝ እንሻአላህ🤲🏼🙏🤲🏼🙏🤲🏼🙏☝🏾

    • @አታላይከማየትማሥተዋል
      @አታላይከማየትማሥተዋል 4 ปีที่แล้ว

      Allah yageraleshe lachim legnam

    • @naemanaems64
      @naemanaems64 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያግራልሽ

    • @alezacuevas4306
      @alezacuevas4306 4 ปีที่แล้ว

      @@አታላይከማየትማሥተዋል ያረብላአለሚን በሚቀሩሠወች ቅናቱም ሊገለኝነው ያግራልን

    • @ebnualiali2425
      @ebnualiali2425 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ያግራልሽ ያግራልን ጥረት እናድግ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 ปีที่แล้ว +46

    ደስ ስትል ለሀይማኖቱ ትኩረት የሚሰጥ ሰው ያስደስተኛል ይጨምርላቹ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ

    • @ሠሚራቲዩብ
      @ሠሚራቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      🙄🙄🙄

    • @ሠሚራቲዩብ
      @ሠሚራቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      እደ ትዘባርቂያለሽ መልካም አድስ አመት ትያለሽሳ🙆

    • @romellabugnutin8350
      @romellabugnutin8350 4 ปีที่แล้ว

      @@ሠሚራቲዩብ አረ አታካብዱ ታዳ አሮጌ አመትነው የሚያሥጨን ቅ ነገር ሞልቶ የማያሥንቅነገር ነው የሚያሥጨንቃቹ

    • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ
      @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ 4 ปีที่แล้ว

      ቲሺ

    • @getachewdawed2017
      @getachewdawed2017 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቼ

  • @enatitube8685
    @enatitube8685 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ አላህ ለኔም ያግራልኝ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ ወንድም እህቶቸ ስወዳችሁ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 ปีที่แล้ว +219

    እደኔ የተደሠታቹህ እሥኪ ሼር ሼር

    • @Aa-rb3lh
      @Aa-rb3lh 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ የሙስጠጠፊ ደምፅ በጣም ያምራል ቀጥልበት ወዲም

    • @Hala-yn1qj
      @Hala-yn1qj 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @hffggvgdbh1391
      @hffggvgdbh1391 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f 3 ปีที่แล้ว

      ما شاء الله

    • @oumerali4763
      @oumerali4763 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

  • @fatumaseid3115
    @fatumaseid3115 4 ปีที่แล้ว +67

    ይሄን ድምፅ ይዛችሁ ነውዴ በጨዋታ ጊዜያችሁን የምታሳልፉት አረ ሁሌም ቲላዋ ጋብዙን

    • @madinamadina7562
      @madinamadina7562 4 ปีที่แล้ว

      አይገርሙም ቀልድብቻየሚያቁይመሰልኛነበር

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f 3 ปีที่แล้ว

      @@madinamadina7562 አይደል

  • @rabiaalotaibi8107
    @rabiaalotaibi8107 4 ปีที่แล้ว +51

    ሀቂቃ እኔ ኮመት መስጠት አልወድም አሁን ደስ ስላለችኝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
    @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ የአላህ ልቤ ደርቀ ዱአ አርጉልኝ

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 4 ปีที่แล้ว +21

    ደስስ ስትሉ ሙስጤ በደንብ አስተምረው ደረሳውን አደራ ማሻአላህ ተባረካላህ
    በዚሁ ቀጥሉ የምትሉ ላይክ አድርጉ
    የቆመ መኪና ይግጫችሁና 👍

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
    @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 ปีที่แล้ว +35

    ድሥክ ላይክ የሚያደርግ እጁ ይሠበር አሚን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 ปีที่แล้ว +93

    በርቱ ከእዉቀታችሁ በላይ እዉቀት ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ የኛ ጀግኖች እኔም ያግራልኝ

    • @user-vw7rm2dp6y
      @user-vw7rm2dp6y 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @mustafatube695
      @mustafatube695  4 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም ሰዉ😍😍

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 4 ปีที่แล้ว

      መሻአላህ፡አላህይጨምርላችሁ፡

    • @user-on9oy7lm3k
      @user-on9oy7lm3k 4 ปีที่แล้ว

      ይችልጅ በየሄድኩበት መልካምሰው ናት ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @user-ih5vn6vl9z
    @user-ih5vn6vl9z 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ አላህን ፍሩ እና እንደዚህ ብቻ ስሩ ቅሩ በአላህ ሌላ ኮተት ትታችሁ ጎረምሳ ሳዱላ ተምትሉ

  • @makimamaki434
    @makimamaki434 4 ปีที่แล้ว +34

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሱረቱል ካፍ ጨረሴ ቀራሁ አልሃምዱሊላህ ለዚህ ላበቃኝ ሀባይብ ፊላህ ተስፍ ሳንቆርጥ ላቀድነው ጉዞ ከቀጠልን ካሰብንበት እደርሳለን ጠክሩ

    • @አዩሽ-ሰ5ኀ
      @አዩሽ-ሰ5ኀ 4 ปีที่แล้ว

      መሸአላህ እህቴ ታድለሽ ኧረ ዱአረጊልኝ እዴትነዉ የምታጠኒዉ ከቻልሽ ተባረኝኝኝኝ

    • @kedhabshawet2749
      @kedhabshawet2749 4 ปีที่แล้ว

      masha allahe allahe yqbleshe

    • @cvbdgh3372
      @cvbdgh3372 4 ปีที่แล้ว

      መሻአላህ ለሁለየም አላህ ይምራን

    • @tube6264
      @tube6264 4 ปีที่แล้ว

      መሻአላህ

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 4 ปีที่แล้ว

      Masa Allah Eni Sra Kalbezabgi Hulim Jumea Jumua Cerse Ekerawalehu

  • @tube1650
    @tube1650 4 ปีที่แล้ว +40

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አቦ ያረብ ቁረአን የልብ ብረሀን ነው ዉዶች በዱአችሁ አትርሱን ያረብ አላህ ቁረአንን ያገራልን ዘድ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @umuabdllah1481
    @umuabdllah1481 4 ปีที่แล้ว +22

    ለመጀምሪያ ግዜ አስተያየት ስፅፍ፡
    ማሻአላህ
    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው ትልቁና ተውዳጁ ቃሪዕ
    አሊ ጃቢር
    ድምፃችሁን ለማስመሰል ያደረጋችሁት ጥረት የሚበረታታ ነው።
    በተለይ አስመስሎ የሚቀራው ጓደኛህ አብዲ ማሻ አላህ ብያለሁ።
    አላህ ያግራላችሁ።
    በድምፅህ ውስጥ
    አሊጃቢር
    እና
    ሂዘይፈ/ አብደረህማን ሁዘይፍ አሉበት።
    አላህ ላቅ ያለ ቦታ ያድርሳችሁ

    • @dhdg6723
      @dhdg6723 3 ปีที่แล้ว

      ማማ የአሊ ጃቢሪን ከቁረአን ላይ በሱ ድምፅ ማዳመጥ ፈልጌ አላገኝው አልኩ የነ ማህር ሱደየስ ሁዘይፋ የነሱ መጣል የሱን ግን አላገኘሑትም እስኪ እርጅኝ ሆዴ

    • @umuabdllah1481
      @umuabdllah1481 3 ปีที่แล้ว +1

      @@dhdg6723 قران كامل علي جابر بدون نت
      ብለሽ play store ላይ ሰርች ስታደርጊ የራሱ ፎቶ ያለበት ከኔት ነፃ የሆነ ብዙ ርጫዎች ይሰጥሻል ።
      አውርደሽ ተጠቀሚው ሀቢብቲይ ከኔት ነፃ ስለሆነ ጥሩ ነው።

    • @dhdg6723
      @dhdg6723 3 ปีที่แล้ว

      @@umuabdllah1481 Eshi jezakumlah hyer weda🌹🌹🍎

    • @umuabdllah1481
      @umuabdllah1481 3 ปีที่แล้ว

      @@dhdg6723 weiyaki ya auta

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube 3 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ወንድሞች ለኔም ዱዓ አርጉልኝ 👍

  • @ጀሙይቱብ2
    @ጀሙይቱብ2 4 ปีที่แล้ว +11

    ሙስጠፋየ አላህ ይጨምርላችሁ መልካም ጎደኛ ማለት አላህን እሚስታውስ ነው ማሻ አላህ አይገልጠውም የውዶች ወላሂ ኮሜት ሰጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን ከምንም በላይ ደስ አላችሁኝ

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 4 ปีที่แล้ว +20

    መሻአላህ
    ወላሂ ቁርአን ሁለየም የማይሠለች አድስ ነው
    ሱብሀን አላህ ገና ለመጀሪያ የምሠማ ነው የመሠለኝ
    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @drsami762
    @drsami762 4 ปีที่แล้ว +33

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኔ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ፣ብርቱልኝ ጀግኖችዬ አብዲዬ ጎበዝ ነክ በርታ ፣ሀቢቢ ሙስጠፋ your voice is amazing 👌ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ።

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
    ሙስጠፋ በተጁዊድ ነው የቀረሃው አብዲም በርታ መስጠፋ ለአብድ ተጁዊድን አስተምረው

  • @Mekya31
    @Mekya31 4 ปีที่แล้ว +51

    በሪቱ እሲክይ እኔንም ቁርን የጊርልሺ ቢለችው ዱአ አዲሪጉልኝ

    • @hibatube953
      @hibatube953 4 ปีที่แล้ว

      በተሰብ እንሁን ኑ

  • @smuhtube9287
    @smuhtube9287 4 ปีที่แล้ว +31

    ቁርአንን ሂፍዙንም ስራውንም ውጤቱንም የስጠን አላህ የጭመርላችሁ ጠቃሚ እውቀት ጠቃሚ እርዚቅ ለአላህ ብለው በኹሹኡ ከሚቀሩት አላህ ያርገን ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @samseamaleka7479
      @samseamaleka7479 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሙስጠፋ ማሻአላህ

  • @ሀላልቲዩብ-ቨ2በ
    @ሀላልቲዩብ-ቨ2በ 4 ปีที่แล้ว +18

    አይ አብየ በደብ ሀረካወችን መሳብ አለብህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሙስጠፌ በጣም ጎበዝነህ ደረሳው መባል ያለበትሙስጠፌነው

  • @seadibintaliyu6035
    @seadibintaliyu6035 3 ปีที่แล้ว

    ያ አብደሏህ መድ ጠቢኢዮችን ወይም መደል አስሊይ የሆኑትን እየሳብክ ሌላም ብዙ መስተካከል ያለበት ቢኖርም የህ የጎላው ነው

  • @user-bt7dn7he9w
    @user-bt7dn7he9w 4 ปีที่แล้ว +20

    🌹ማሻአላህ 👌 ማሻአላህ💐
    🌹ማሻአላህ 👌 ማሻአላህ💐
    🌹ማሻአላህ 👌ማሻአላህ 💐 🌹ማሻአላህ 👌 ማሻአላህ💐
    🌹ተባረከላህ በውቀት ላይ እውቀትን አላህ ይጨምርላችሁ👏👏👏 ወንድሞቸ ጀዛኩሙላህ ኸይረን የኛጀግኖች💪 ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ 🙏

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 ปีที่แล้ว +38

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርላችሁ ዉዶቸ ተዉ ላይክ አድርጉ ዉዶቸ ጀዛ ከላከይር

  • @f2271
    @f2271 4 ปีที่แล้ว +20

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እንደዚህ ደስ ይላል ሀቂቃ እውቀት በእውቀት ላይ ይጨምርላችሁ በርቱ

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሁለታችሁም ታምራላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እኔም መቸነው እንደዚህ የምቀራው ያአላህ አግዘኝ

    • @amanyirehellen1796
      @amanyirehellen1796 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቸ

  • @sadienur852
    @sadienur852 4 ปีที่แล้ว +13

    አብዲ ጐደኛህ አንደኛ ነው የመስጂድ ኢማም እንደሚሆን ጥርጥር የለውም አብዲም ጐበዝ ነህ በርታ ብትሰባብረውም አጅር አለህ

  • @muni1524
    @muni1524 4 ปีที่แล้ว +16

    ማሻ አላህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮመንት ስሰጥ ቀጥሉብት በርቱ የሜያዋጣን ቁርአን ነው

  • @sofiya151
    @sofiya151 4 ปีที่แล้ว +11

    እንደዚህ ቀጥሉበት ሁሌ ቀልድ እሚቀለድበት ወቅት ላይ አይደለንም ፈሳድ በበዛበት ዘመን እና የተለያዩ ቃሪዎችን ለማስመስለ ተወዳደሩ

  • @zwelloyoutube3217
    @zwelloyoutube3217 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርመኝ መቸም ሙስሊም አይሆኑም ካፊር ናቸው ዲስላይክ የሚሉ

  • @user-kt9wl9df4q
    @user-kt9wl9df4q 4 ปีที่แล้ว +16

    ሙስጠፋ አላህ ምርጥ ድምፅ እዉቀትን ሰጥቶሀል ተጠቀምበት ዉዴ ልክ እንደ ቃሪዐዎቹ መሆን እየቻልክ ለምን ሁልጊዜ ቀልድ ብቻ ታበዛለህ ይሄን ስልህ ማይኩን ተዉ እያልኩህ ሳይሆን ግን እኩል በኩል አድርገዉ እኔ መጀመሪያ ሳገኝህ በቂርዐት ነበር ምን ያማረ ቃሪዕ ነዉ እያልኩኝ አሁን አሁን ግን ተወት አድርገኸዋል እስኪ አንዳንድ ጊዜም እኛን ስማን ደንበኛ ክቡር ነዉኮ ወንድሜ

    • @mustafatube695
      @mustafatube695  4 ปีที่แล้ว

      ኡሙ ማህርየ እንሻአላህ እሰማሻለሁ ሁለም እቀራለሁ😍🙏

    • @habeshawit5880
      @habeshawit5880 4 ปีที่แล้ว

      @@mustafatube695 ካንተ ብዙ ይጠበቃል ቢላሂ እሰው ከቱ አትቅር

    • @aaytb4418
      @aaytb4418 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህእዴቃሪኦቹነው ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @bahriamehammod2775
      @bahriamehammod2775 4 ปีที่แล้ว

      ግን እኩል በእኩል ያልሽ ከተራ ወሬ የአላህ ቃል እኩል ሊሆን በፋፁም ከይችልም

    • @user-kt9wl9df4q
      @user-kt9wl9df4q 4 ปีที่แล้ว +1

      @@bahriamehammod2775 የአላህ ቃልና ተራ ወሬ እኩል ነዉ አላልኩም እናቱ ሰዉ ያላሰበዉን አትናገሩ ቀልዱን ተዉና ወደ ቁርዐኑ ብቻ ሁን ቢባል የማይሆን ነገር ነዉ ቁርዐኑን ጭራሹን ከሚተወዉ ከማለት አንፃር ነዉ።ከዚህ ዉጭ ያልኩት ነገር ያለ አይመስለኝም።

  • @user-qn4em5ht3l
    @user-qn4em5ht3l 4 ปีที่แล้ว +36

    ዉላሂ ማሻአሏህ ድምፀ መለየት ከተቻለ ሙስጠፍ ድምፀ ማሻአሏህ

    • @mohamadhasn7219
      @mohamadhasn7219 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ ለላህ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @user-qn4em5ht3l
      @user-qn4em5ht3l 4 ปีที่แล้ว

      @Mohammed Alshehhi ምን ችግር ፁሁፎ ላይ የለም እዴ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +14

    _ማሻ አላህ ማሻ አላህ_
    _ማሻ አላህ ሀቄቃ በጣም ሀሪፍ ድምፅ ነው ብርቱልኝ ሙስጠፊ👍✅_

    • @ThTh-qz1lw
      @ThTh-qz1lw 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @hdhdhnshd5713
    @hdhdhnshd5713 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህህህህህህህህህህህህህ አበጃችሁ ሁለት ጀግኖች አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቸ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ጀማሪነኝ

  • @amiti5809
    @amiti5809 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሁለታችሁም ምርጥ ነው ደረሳው ለሚቀጥለው እንድታሸንፍ
    ሙስጠፋ 1ኛ ማሻአላህ

    • @jhdhhdhdh5833
      @jhdhhdhdh5833 4 ปีที่แล้ว

      መሽአላህ አላህ ያህፈዝኩም ወድሞቸ

  • @Zahara-tr5le
    @Zahara-tr5le 4 ปีที่แล้ว +27

    ወላሂ አላህ አጂር ይጣፍላችሁ ቁርአን መጀመሪያ የስማሁ ነው የመለኝ ስንት ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት

    • @user-rx6qd5fk5j
      @user-rx6qd5fk5j 4 ปีที่แล้ว

      መሻአላህ አላህ ይጨምርሀላቹህ

    • @ekrag6940
      @ekrag6940 4 ปีที่แล้ว

      ለኔ ም ዱወ አርጉሉኝ

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 4 ปีที่แล้ว +13

    የአላህ ድሚፀቹሲያሚር ማሻ አላህ
    አራ አንዳንዴ ኢንድሂ ቀልበቺንን አርሱልን ወላሂ ደስሲቲሉ ጀዘኩሙላህ ኸይር ደገግሜነው ያሳማሁቲ👌👍

  • @tube8961
    @tube8961 3 ปีที่แล้ว +1

    እህህህ የታደላችሁ ሁሉም ቀርቶብኝ ቁርአንን በሀፈዝኩ ያረብብብ

  • @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
    @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና 4 ปีที่แล้ว +8

    ሱርቱል በቀራ እየቁራርጥክ ከአቆምክበት እየጀመርክ በቻናልህ ቅራልን በመልካም ነገር ሚዲያን እንጠቀም

  • @jamelajamelaa5767
    @jamelajamelaa5767 4 ปีที่แล้ว +11

    ሙስጤ ወሏሂ ማራኪ ተሰጦ አለህ አሏህ ይጨምርልህ ይሀፍዝክ ያረብ

  • @tube-qi2hb
    @tube-qi2hb 4 ปีที่แล้ว +17

    ደረሳዉ ዛሬ ደስስስ ስትል ሰበር ዜና ከምትል በቁርአን መምጣትህ አስደሰቶኛል አብራችሁ ቀራሁኝ

    • @Ggg-sn7gs
      @Ggg-sn7gs 4 ปีที่แล้ว

      መሻላህ

  • @allahwekil5275
    @allahwekil5275 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ አብዲ ሙስጠፋ የስቀራህ ኸርፎችን እየሰባበርካቸው ነው

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 4 ปีที่แล้ว +13

    ላይክ አረኮችሁ እንኮን ለቁረአን ለጨዋታ ይባላል

  • @aminayimam4398
    @aminayimam4398 4 ปีที่แล้ว +17

    ማሻአላህ ወስላቱቸየ
    ግን ሱረቱል ካፍ ቤሁን ይመረጣል

  • @أبوبلالأبوبلال-ف3ف
    @أبوبلالأبوبلال-ف3ف 4 ปีที่แล้ว +18

    አብዱ ደረሳው ጎረምሳው ሳዱላው ከማለት ቁርኣንህን አንብብ ሙስጦፋ ድምጽህም አቀራህም ጥሩ ነው መኽረጅም ትችላለ ተፍሂም ወተርቂቅ ደህና ነው ..ብቻ ለዩቱብ ብር ከመሮጥ ቁርኣኑን በደንብ ብትቀሩት ጥሩ ነው አብዱ ወሎየው አንተም ደህና ነህ ግን ብዙ ይቀረሀል በኔ እይታ ...

  • @aminatomusumeyia9942
    @aminatomusumeyia9942 3 ปีที่แล้ว +2

    ግን ሀቅ ሀቅ ነዉ ሙስጠፋ ይበልጣል በርቱ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fatumtube4298
    @fatumtube4298 4 ปีที่แล้ว +20

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ። በአቀራር ግን ሙስጠፋ 1ኛ ነው። ግን ሁላችሁም 1ኛ ናችሁ

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
    @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአሏህ ሙስጠፍ. ድምፅ መሻአሏህ አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @eyeyeyy5369
    @eyeyeyy5369 4 ปีที่แล้ว +22

    ማሻአላህ ወድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝ ማሻአላህ

    • @susuali4166
      @susuali4166 4 ปีที่แล้ว +2

      መሽአላህመሽአላህአላህይጨምርላችሁ

  • @shemegamohammed8721
    @shemegamohammed8721 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ዛሬ ነው ማየው ይሄን ፖሮግራም ማሻ አላህ ሙስጠፍ ሱደይስን ውጠሀል እንዴ ያሰላም አላህ ይጨምርልህ

    • @jojoalnefie6328
      @jojoalnefie6328 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክ ወላሂ አሳቅሽኝ ሱዴሥን ውጠሃል ሥትይ

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 4 ปีที่แล้ว +5

    🛑 ዱዓ ከማድረግ በፊት በነቢዩ ላይ ሰለዋት ማውረድ፤
    ◼️የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
    💎 " በነቢዩ ላይ ሰለዋት እስካልወረደ ማንኛውም ዱዓ ተቀባይነቱ ላይ ግርዶሽ ይደረግበታል።"
    📙አልባኒ ሰሒሕ ብለውታል

    • @mustafatube695
      @mustafatube695  4 ปีที่แล้ว +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @argobbatube2232
      @argobbatube2232 4 ปีที่แล้ว

      @@mustafatube695
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hdfdyf9913
      @hdfdyf9913 4 ปีที่แล้ว

      @@mustafatube695 ماشاء الله تبارك الرحمن ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا

    • @hdfdyf9913
      @hdfdyf9913 4 ปีที่แล้ว

      @@mustafatube695 صلي وسلم على نبينا محمد

    • @smuhtube9287
      @smuhtube9287 4 ปีที่แล้ว

      ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ሱለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @AM-en6oy
    @AM-en6oy 4 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ በጣም ሰታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ሙሰጠፋ ዲምጡ ይገዛዋል

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሽአላህ በርቱ ደሥ ይላል ቁርአንም እደዚ ሥትቀሩ አላህ ይጨምርላችሁ።

    • @fatomaaaaa5788
      @fatomaaaaa5788 4 ปีที่แล้ว +1

      ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ይላል 👍👍👍

    • @AhmadAli-dm5hm
      @AhmadAli-dm5hm 4 ปีที่แล้ว

      ማሸ አለህ አሁአክበረ

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ለሁላችንም ያግራለን ያረብ ይቀጥልምትሉ በላይክ

  • @hayattube5754
    @hayattube5754 4 ปีที่แล้ว +12

    ምንእደምላችሁ ተመቻችሁኝ
    ዛሬ ስስማችሁ ተመስጨ
    እብድ ትችላለህ አላህ ይጨምርልህህህ
    ውይ የቁረአን ፍቅርአለኝ
    አልሀምዱሊላህ ሀፍዥለሁ
    እምሰራበትያድገኝ

  • @user-sd9cf7ni5d
    @user-sd9cf7ni5d 4 ปีที่แล้ว +14

    የመድነተል። ሙከረማን። ሀድስ። ተከታተሉ 24። ይለቀቃል። በጣም። ይጠቅማችኋል

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h 4 ปีที่แล้ว

      በየት ነው የሚለቀቀው

    • @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
      @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 4 ปีที่แล้ว

      መዲነተል ሙነወራ ነው ሙከረማ ለመካ

    • @سعادمحمد-س8ت
      @سعادمحمد-س8ت 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

    • @user-sd9cf7ni5d
      @user-sd9cf7ni5d 4 ปีที่แล้ว

      @@user-bm9iq8do2h ባረበኛ። ቀጥታ። ስርጭት። ብለህ። ጣፍ ታገኘው። አለህ

  • @halimaahmed1040
    @halimaahmed1040 4 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ የህዝኩም ያረብ

  • @aaii2973
    @aaii2973 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    የኛ ጅግኖች
    እኔ ወሬ. ብቻ ትመስሉኝ ነበር አላህ ይጨምርላችሁ
    በዚሁ ቀጥሉበት

  • @user-jp4ny1rq5n
    @user-jp4ny1rq5n 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ የቃሪኢ አሊ ጃቢር ራሂመሁ አላህ የሱን ድምፅ ይመስላል

  • @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
    @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 4 ปีที่แล้ว +8

    አበጃችሁ ባሉ ቧልታ ጊዜን ከማባከን በርቱ

  • @ዙዙየቦረናዋ
    @ዙዙየቦረናዋ 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ እንደዛሬደስብላችሁኝ አታቁም ላይክም ሰብስክራይብም አደረኩህ ሙስጤ በርቱ ወላሂ ሁለታችሁም ጎበዝናችሁ

  • @ጦይባቢንትሰይድሰደተኛዋ
    @ጦይባቢንትሰይድሰደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላች ሙሰጠፍ ማሻ አላህ ተባርከላህ ሰትቀራ ድምፁህ ያምራል ለኔም ዱአ አድርግልኝ አልገባኝ ብሎኛል ቁርአን

  • @user-ub9rk3he2w
    @user-ub9rk3he2w 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላህ ወላሂ እኔ እና ጓደኛየ ሁለይም ነው እምነወደድርው እና መወደድር በጣም ድስ ይላል ድግሞ የቁርአን ማንበብ ችሎታችሁ እየጨመር ነው እሚሄድው

  • @jejrj7975
    @jejrj7975 4 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዞች በርቱ እንደዚህ ነው ሙስሊም
    ጀዛኩሙላሁ ይኸረን። ሙስጠፋ በደንብ ቅራአንተን እየሰማሁ ሱረቱል በቀራንእይፕቀራሁ ነው ባንደየ ሁለትሉክ ብቀራልኝ ደስይለኛል

  • @meremyoutube203
    @meremyoutube203 4 ปีที่แล้ว +12

    አብዲ አትፍራ ወላሂ አሪፍ ነወ ደሞ ተለማመድ ቆንጆ ፓወር አለህ ጠክር

  • @እሙNHቲዩፕ
    @እሙNHቲዩፕ 3 ปีที่แล้ว

    ሶደቀሏሁ ለአዚም አይባልም ቁራአን ቀርታችሁ ስታቆሙ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አይሉም ነበር

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 4 ปีที่แล้ว +5

    Wa wr wb 🌻መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ ወንድሞቸ እደጎ ተመንደጎ አላህም ከግመል ጥበቃና እና ከፅዳት አላህ አውጥቶ የቁራአን አፊዝ ሆናችሁ የምታሳውቁ ለኡማው የምጠቅሙ አላህ ያርጋችሁ በርቱ ደሰ ይላል 👆💪👍

  • @NaniNani-tv2rg
    @NaniNani-tv2rg 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻላህ ወላሂ በርቱ እደዚ አይነት መበረታታት አለበት አብዲ ሙስጠፋ ጎበዞች ምርጥ ነዉ ሙስጠፋ ካብዲ ከተሻለ ላብዲ ማቅራት ነዋ ምን ችግር አለዉ እዉቀት አይናቅም

  • @user-vj7xp4rp4p
    @user-vj7xp4rp4p 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አሏህ የወጣትነታችሁን በዚህ መልኩ ስታሳልፉ ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @user-vy9dg4lf4f
    @user-vy9dg4lf4f 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያርብ ለኛም አገራልን መኞቴ ነው ቁርሀን በሚቀራሰው እቀነለው ያርብ እኔስ እስከመቸ

  • @mohamedhau
    @mohamedhau 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ሁለታችሁም ማሻ አሏህ ናቹህ ወንድሞቸ

  • @user-dz8zz1ni3p
    @user-dz8zz1ni3p 4 ปีที่แล้ว +4

    አብዱየ ማሻአላህ ሙስጠፋ ደሞ ይሄን ያክል እዉቀት አሊም አይመሥልም አጅብ ነው ሰዉን በእይታ አትገምቱ የሚባለዉ ለዚህ ነው ማሻአላህ አሏሁ አክበር ሙስጠፋ እስኩ ተጅዊድ ጭምር የምታስተምር ከሆነ እግሩብህ አስገባኝ አላህ ይጨምርልህ

  • @fetiha375
    @fetiha375 4 ปีที่แล้ว +8

    ግን ልማዱ ነው ወይ አብዲ እደ ሽማግሌ ሚያወራው 😂😂😂😂

  • @zedselamlehageri9591
    @zedselamlehageri9591 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ቁረአን የሀፈዘ አውቆ ያሳወከ አጅር አለው የታደለ ነው አላህ ይወፍቀን

  • @fatimamohammed949
    @fatimamohammed949 4 ปีที่แล้ว +14

    ሙስጠፋ ሰውቱ ይጀንን ላከን ሁላችሁም ትማረካላችሁ

  • @jamalabdu4165
    @jamalabdu4165 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ብያለሁ በርቱ ሁልግዜ ቅሩ

  • @xzvzzvxxvx6561
    @xzvzzvxxvx6561 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ተባረካላ አላህ ይጨምርላችሁ ሁልግዜም አሰሙን ቁርአን አላህ ያግራልን ያረብ በዱአትርሱን

  • @ሉባባከማል-ፐ1ወ
    @ሉባባከማል-ፐ1ወ 3 ปีที่แล้ว

    ሙስተፋ ቤትህ ዛሬ ተቀላቀልኩኝ ላይክም አድርጌያቹሀለው ዛሬ የመጀመራዬ ኮመትኩኝ ማሻአሏህ በርቱ አሏህ ይጨምርላቹ አብዲ ሠብስክራብ ካደረኩት ቆየ ግን አልኮምትም ጥሩ ነገራቹ ሣይ ላይክ አርጌ እጣ ነበር ዛሬ በጣም ደስ ስላላቹኝ ኮመትኩኝ አንተንም ቤተሠብ አደረኩህ

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ በርቱ
    አላህ በኸይር ነገር ያስታውሳችሁ

  • @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
    @عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ወንድሞቸ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን አብዲ አብሽር ከዚህ በበለጥ በተጅዊድ ለመቅራት ሞክር ባረከላሁ ፊኩም

  • @fafitub1981
    @fafitub1981 4 ปีที่แล้ว +12

    አስለሙአለይኩምውረህመቱለሂውበረካቱ ማሻአሏህ ታባርከለህ አለሁአክብራ ብራቲልን ውንድሞቻችንአሏህ ይጨምል ለቹ እስቲ ን ዛሬቤቴ ቁርአን ቅሩ ለይቭስገባ ሙስጤ ✅✅

  • @ter2065
    @ter2065 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁም 1ኛ ናችሁ ወላሂ ምክኒያቱም 2 ታችሁም ያላህን ቃል ቁረአን ነዉ የያዛችሁት አላህ ይጨምርላችሁ በዚሁ አጋጣሚ ዱአ አርጉልኝ እጭቅ ላይ ነኝ በጭንቅ የተነሳ ቁረአንም አልገባ ብሎኛል ድፍን ጡሌ ሆንኩ

  • @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ
    @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ 4 ปีที่แล้ว +6

    መሻአላህ ተባርክ ሮህማን አላህ ይጨምርላቹህ ያረብ

  • @zekrabntyiemr6291
    @zekrabntyiemr6291 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ተባረከላህ ጎበዞች በጣም ደስስስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እንደህ ነው ጀግና ማለት ሁሌም ከብዙ ወሬ ይልቅ በቁርአን ተወዳደዱ ስታምሩ አብዲኮሜድው ክክክክ በልኮሜድህን ቀነስ አረገህ በቁርአንጎበዝሁን አሁንም ጥሩነህ 👍👍👍👆👆👆👆👍👍👍👍🥀🥀👌👌👌

  • @الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك

    ሱብሀን አላህ የሄን ተሰጥቶህን ይዝህ ዩቱብ ላይ ግዜህን አታባክን اخي الكريم ዋሳብ ግሩብ ከፍተህ ወንድሞችህን አስተምር
    ድምፅህ ማሻላህ ነው ሙስጠፋ የምትባለው✔✔✔✔✔✔ አብዲም በርታ📖📖

  • @mademade2498
    @mademade2498 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህማሻአላህ አላህበእውቀትላይእውቅት ይጨምረላቺሁ ቁረአንን አላህያግራልን ያረብ በዝሁቀጥሉበት መሻአላህ ጎበዞቺ