Tedi, you truly nailed it. Your thoughts were articulated perfectly, capturing the essence of the situation with clarity and precision. Unfortunately, many people remain indifferent, unwilling or unable to truly listen and engage with the reality you described. It’s a sobering truth that often, even when the message is clear and impactful, it falls on deaf ears. This highlights the ongoing challenge of breaking through apathy and fostering genuine understanding and action. Excellent message has been delivered if there are open ears. ልብ ያለው ልብ ብሎ ይስማ
Fano means Amhara Amhara means Fano alke dekeke kezih behala be hodame feriy asegeday beaden ayemeram..Fano bicha new ye Amhara ena ye Ethiopia medagna aleke dekeke...❤
Tedi, to some extent I agreed with ur argument. Meaning ,the Amhara who live in woellega has the right to defend themselves. However, the question of Fano who declared the current Fano segment (regment ) Bizamo is question of territory of wellega. Don't u think this will bring great conflict??
ቴድ አማራ ከትግል ውጭ አማራጭ የለንም ። ተመልከት አሁን እንኳ በአርሲ ገበሬዎች እና የቀሳውስት እገታ ተደርጓል ። እነዚህ ሰወች አማራ በመሆናቸው ነዉ ።
Don't lie us!
@SmartTube-dp6mf አማራ መሞቱ ለእንደ እናንተ አይነቱ ሰወች አወ ውሸት ነው ምክንያቱም እናንተ የዛ ደጋፊ ስለሆናችሁ ።
እኔ የሚገርመኝ አንድ አዲስ ቲዩብ ሲከፍቱ አማራን ማብጠልጠል የመጀመሪያ ስራ ያደርጉታል እቺ ፋሽን የሰዋችን እይታ ኮሜንቶች እንዲበዛላቸው የሚጠቀሟት ጊዜያዊ የገንዘብ መሰብሰቢያ ቴክኒክ ጥሩ አይደለም!ቴዲ ጥሩ ሰው ነህ ብዬ ነው የማስብህ ለታሪክ የሚያስወቅስህ አጉል ገለልተኛ ያስደርገኛል እና የአማራን ኢሊት መቶ ዩትዩቤን ያነቃቅለኛል ብለህ የማይሆን ማኖ አትንካ ሲቀጥል ልለምንህ ይህንን ትንተና ከድረገፅህ ላይ አውርደው🙏
ትክክል ነህ ግን ለሆዱ ያደረ ምክር አይሰማም 😠
"ለመታገዝም ለመረዳትም አልመች ያላችሁ እናንቴ ናችሁ":: ያልካት ተመችታኛለ:: ሁለንተናዊ እይታህ ተሻጋር ሀሳብ ነው:: በርታ!❤
ጥሩ እይታ ነው ከወገንተኝነት የፅዳ እውነትን ፍንትው አድርጎ ቢመርም ቢከብድም መቀበል ግድ ይላል
በእውነት ይሄልጅ ጭብጨባ እና ደጋፊ ቢፈልግ ኖሮ ይህን ህዝብን የማዳን ምክር መናገር አይጠበቅበትም ነበር እባካችሁ ልብ ያለው ልብ ብሎ ይስማው ድንቅ ትንተና ነው
አይይ አንተን ብሎ ተንታኝ ሁሌም አይሀለዉ እይታህ ሸዉራራ ነዉያዉ ለፋኖ ያለህን ጥላቻና ንቀት ሁሌም ታሳይ ነበር
Tedi, you truly nailed it. Your thoughts were articulated perfectly, capturing the essence of the situation with clarity and precision. Unfortunately, many people remain indifferent, unwilling or unable to truly listen and engage with the reality you described. It’s a sobering truth that often, even when the message is clear and impactful, it falls on deaf ears. This highlights the ongoing challenge of breaking through apathy and fostering genuine understanding and action.
Excellent message has been delivered if there are open ears. ልብ ያለው ልብ ብሎ ይስማ
ምርጥ ብርሃኑ ነጋ ነህ አማራን በመጥላትም በባንዳነትም በንግግርህም ምርጥ ከሃዲ ነህ ።
የልደት ክደቱ ታናሽ ወንድም
የትግሬ ተከፋይ
Ewinetin tekebel liju ewinet new minagerew
ትክክል ትንታኔ ቴዎድሮስ እውነቱ ይህ ነው
ከጅምሩ ይህን ግድያ የፈፀመው ማነው? የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲባል የራሱን ህዝብ(ብሔር) የሚገለው ማነው አይደለም ወለጋ አማራ ክልል ውስጥ እታገልለታለሁ የሚለውን ህዝብ እየገደለ እየጨፈጨፈ ያለው ማነው? ተው እንጂ ወዴት ወዴት ነው
Teddy You are so courageous and rational. Please keep up the wonderful critical and rational analysis.
ጆኖሳይድ ባአማራ ህዝብ ላይ የፈጸሙት እኮ እደሚያስገድላቸው ያውቃሉ በህግ እንደሚገደሉ ስለዚህ ስልፍ ጠሩ ለማጭበርበር የአማራን ህዝብ
በለፀግሽ እንዴ ቴዲ ?! ራስሽን በተደላደለ አካባቢ አሰቀምጠሽ ብቻ አትይ እንጅ ነፍሴ
@@DeguTessema-h7d ቆየች እኮ ከበለጸገች
ኤርሚያስ ለገሰ ወንድሜ ሲልህ ስሰማ ገርሞኝ ነበር። ለካ እውነቱን ነው ። የብልጽግናው ክንፍ ርዕዮት ያባረረሽ ስለማትመጥኝ ነው።
😂😂😂😂
ቴዲ በርታ ጥሩ ትንታኔ ነው ሁል ግዜ ከሀቅጋር ነህ
ወዳጄ በዉይይት (በትንታኔ) ዉስጥ ዋናዉ አንዱ ነገር Consistent /የሀሳብ Alignment/ መኖር ነዉ 1000 ጊዜ የጎጃም ፋኖ ተዳክሞል እያልክ ለፍልፈህ ወዲያዉ የወለጋዉን ፋኖ አደራጀ ትለናለህ ወዳጄ የተዳከመ ሀይል እንዴት ነዉ ከጎጃም አልፎ ወለጋ ላይ ታጣቂ ማደራጀት የቻለዉ ?😁😁😁😁
አወክ አወክ ሲሉህ ካካ ካካ አልክ ብዙ ነገር አውቄ አንስቼ እፈተፍታለሁ የምትለው ሰውዬ ቢዛሞ የሚለው ቃል ለመጀሠሪያ ጊዜ ስሰማ ስትል ምን ያክል ለአማራ ብሔርተኝነት ጥላቻ ውስጥ እንዳለህ ያሳያል። ሆነም ቀረ የተጀመረው እየቀጠለ ነው ይቀጥላልም 🙅♂️🤷♂️
መጀመሪያ የከንፈርህን ስትረስ ለመታደግ አማካሪ ፈልግ በየስደት ጓሮ ውስጥ ተወሽቀህ ስለማተውቀው ትግል አትዘባርቅ ኩሽና የሆንክ ነገር
ህዝብ ባህር ነው ሁሉንም የመዋጥ አቅም አለው!!!
ቴዎድሮስ ፤ከዚህ ገዳይ አውሬ መንግስት ነኝ ያለ አሸባሪ ንገረነ ወይም ንገራቸው ለፋኖ አማራ እንዴት አርገው እንደሚገረስሱት እችን አልቀበልህም
እንደ ሐብታሙ በቀቀን ልትሆንነው
በእኔ እምነት አስፈላጊ ከሆነ እንኳን ትግሉ መኖር የነበረበት ያኔ በሸኔ መፈናቀሉ እና ሲጨፈጨፉ ነበር። እንኳን እነዚህ እና ፋኖ ራሱ መታገል የነበረበት ሸኔን ነበረ። አሁን መርፈዱ ብቻ ሳይሆን ተገቢነቱም አልታየም። ዓላማውም ለተፈናቀሉ አማራዎች ሳይሆን ከሸኔ ጋር ሆኖ መንግሥትን ለመጣል ይመስለኛል። ይኼ ከሆነ ደግሞ ቅዠት ነው።
Thank you for your timely deepest analysis.
ተዲ ትክክል ነህ
ስለህዝቡ ሁለቱም አይጨነቁም
ይሄን እርግጠኞ ሁኖ መናገር ይቻላል
ሰላም የለም ወንበራቸውን ብቻ ይልቀቁ እነዚህ አውሬ አራጅ ባለየ ኦሮሞ ሀይል አቢይ አውሬ አላጋጭ አረመኔ ሀይል ደሞ ሊቀጥሉ ነው ጌታ ፈራጁ ንጉስ ይንቀላቸው በሀይሉ አሜን አሜን አሜን
You are real Ethiopian, keep it up bro❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Accept the truth. Do not blame Tewodros. He is brave
ሀቅ ነው....👏👏👏👏
የአማራ ህዝብ ይህን ገዳይ መንግስት ነኝ ያለ ጥላቱን ያሽመደመደውን ጆኖሳይድ የፈጸመበትን አይደግፍም በሴራ አስገደው ነው
አንዳንዱ ያልኳቸውን ባልስማማባቸዉም ከኢሞሽን ነጻ የሆነ ምሁራዊ ትንታኔህን ሳላደንቅ አላልፍም
ለጓጃም ፋኖ ያለህ ጥላቻ በጣም ሀይለኛ ነዉ. ምነዉ አወኩ አወኩ አልክ የተቀማጨ አፉ ምላጨ እነደሜሉ . ትግሉን መሪት ላይ ለሜዎጉት ተዉላቸዉ. youtube በመሰረሠት ገንዘብ ለመሰረሠት ነዉ የንተ አላማ ዉጣና ሰርተህ ብላ ከና ወጣት ነህ. ጌታ ይቅር ይበልህ
Chat kimo new yemyaweraw?
ነጭ ነጩን ማውራት ይሻላል
ሲጀመር ቢዛሞ የወለጋ የቀድሞ ስሙ መሆኑን የታሪክ መዛግብት ሳታውቅ ነው ጋዜጠኛ የሆንከው ? አዎ ፀረ አማራና ፀረ ኦርቶዶክስ አቋምህ እውነት እንድትናገር አያደርግህም አሰልቺ ዛዛታም አንተን ብሎ ተንታኝ ---
የአብይ ደጋፊ ነው ለካስ ይኸ ሰውዬ። አብይ ሰላም ሊያመጣ ነው ብሎ አማራን ሊያሳምን ነው? መሳቂያ🤣
ልክ ነህ ሰላም ይምጣ እውነት ነው ግን አስረግጦ ሰላሙ በምን መልኩ የሚለው ላይ ሳያዳግም መነጋገር አለበት ለምን የሕዝብ ጥያቄ መልስ ማግኘት ስላለበት
Fano means Amhara Amhara means Fano alke dekeke kezih behala be hodame feriy asegeday beaden ayemeram..Fano bicha new ye Amhara ena ye Ethiopia medagna aleke dekeke...❤
Ayi teddy awaki tmeslegn neber! Sewu yewetaw demoz aysetachihum sletebalu endehone wazema radio mesmat beki new!
እግዚያብሔር ነቅሎ ይጣላቸው አሁን እናንተ አልገባችሁ ብሎ ነው እንጅ ተ ገርስሰው መውደቃቸውን ልሰማ እኮ ነው ማዳምጣችሁ
እኔ በዘር ዝቅ ስል በዘር ሳይሆን በ ጥቁርነቴ ነው እሱም ልክ ባይሆንም ግን ግፋቸው ስለበዛብኝ ነው የትግሬ ቆይቶ የሆሮሞ አሁን ግን የአማራ ተዉኝ ማለትምንም ቢሆን ሰው ነኝና ብፅየፈውም እንግዲህ ምን ይደረግ አንተንም ቴዲንም የሚመስሉ አዋቂ ወጣት ለካ ኢትዮዺያ ስላላትተስፋ አለኝ
Tebeda
ሲጀመር ለምድ ለብሰህ ለመምጣት ሞክረህ ነበር አላወክበትም ። ምክንያቱም ማንነትህን መሸፈን አልቻልክም ። ማንነትን መሸፈን ራሱ እውቀት ይፈልጋል ። ቢዛሞ ወይም ወለጋ በወረራ የተያዘ የአማራ ንብረት ነው ። በጣም ታስቃለህ ። በግልፅ ካድሬነት ብታገለግል ኖሮ ትንሽ ሽርፍራፊ ቢያንስ በጉቦ ትሰበስብ ነበር ።እሱንም ከበላኸው ነው ። ያንተ ግን መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች ሆነ ። የጎጃም ፋኖ የአቢይ የውስጥ እግር እሳት ስለሆነበት አቢይ የሰጠህን ተልዕኮ ያሳካህ መስሎህ ደካማ ነው bla,bla,bla.... ትላለህ ። የጎጃም ፋኖ የራሱን መሣሪያ እያመረተ የአቢይን ሠራዊት የሚያሯሩጠው ። አቢይ በድሮን ስለሚጨፈጭፈው የአማራ ምስኪን ገበሬ ግን ምንም አትልም ። ጥንብ ጋላ ።
ትክክል እየሞተ እየወደመ እያሽመደመዷቸው ያሉ አማራ ክልል ላይ ኦሮሞን አስገብቶ አቢይ አሽመደመዳቸው ንቅል ይበል እና ወንበሩን መልቀቅ አለበት ቀጥታ
Tedi, to some extent I agreed with ur argument. Meaning ,the Amhara who live in woellega has the right to defend themselves. However, the question of Fano who declared the current Fano segment (regment ) Bizamo is question of territory of wellega. Don't u think this will bring great conflict??
Hodam ena Hodader
I don't get your point .how do you know about this struggle.....men ... i know now it's okay
እኔ የምለው ምንድነው ነው የምትቀባጥረው !
ፋኖንም መንግስት ነኝ የሚለውንም የተራ ዱርዬ እና ዘረኛ ስብስብም ትተቻለህ የምታወራውን የምታውቅ አይመስለኝም ! እኔ በግሌ አንዳንድ ትንታኔህ በጣም ነው ያሳፈረኝ ! በጦርነት እና በግጭት መሃል ሁሌም ንፁሃን ይጎዳሉ ! ይሄ ደግሞ የሚታወቅ ነው ! በትግራይ ሕዝብ እና በአብይ ወታደሮች መካከል በነበረው ጦርነት ያ ሁሉ የትግራይ ሕዝብ ያለቀው ወታደር ስለነበረ ነው ? ምንም የማያውቁ ንፁሃን አደሉም እንዴ የሞቱት ! ግድየለህም እኔ ልምከርህ ሥራ ቀይር ? አንተ ስላልክ የደከመ ወይም በአብይ ዘረኛ እና ሆዳም ወታደሮች የሚሸነፍ ፋኖ የለም ! ለአማራ በዚህ ሰዓት ምንም አይነት ስህተት ቢሰሩ ከፋኖ የተሻለ ምድር ላይ ማንም የለውም ! ከዛ ውጭ የጎጃምን ፋኖ ብቻ ደግሞ ደጋግመህ ተዳክሟል ትላለህ መንግስት ደግሞ በጣም ከባድ ነው የሚለው የጎጃም ፋኖን ነው ! ይሄ ራሱ ምን ለማለት ፈልገህ እንደሆነ አይገባኝም ! እኔ ግን እንደአንተ ጎጃም ጀግና ጎንደር ደካማ የሚል ከፋፋይ እና አሳፋሪ ነገርን ለማለት አደለም ! ትዝብቴን ለመግለፅ ያክል እንጅ !
አማራ ጀግና ነው ሕልውናውን እና ነፃነቱን በክንዱ ያስከብራል ! ይሄ ደግሞ ሩቅ አይሆንም ! የዛኔ ደግሞ ምን እንደምትል አብረን እናያለን ! ለአማራ የቆምክ መስለህ በታላቁ የአማራ ሕዝብ ስም መነገድክን አቁም !
ሰዉ ነኝ ብለህ ካሰብክ ራስክን አስተካክል !
አራጅ አይቀጥልም ይገደላሉ እንጅ
Emitelawun ena eminwodewunim enate litinegirun?
እየተጨፈጨፉ ማንም ሳይደርስላቸው በራሳቸው ተደራጅተው ለመመከት ሲነሱ በድሮ ስሙ መጠቀማቸውን ሌላ አላማ አለው ያልከው ከእውነት የራቀ ነው የድሮ ስም ቢጠቀሙ እና ቢጠሩት ክፋቱ ምንድን ነው?
የፋኖ አመራሮች ትልቅ ስህተት ነው የሰሩት ይሔ ገዳይ መንግስት የነሱን ቦንብ አፈነዳን የሚለውን ተጠቅሞ ምንም ሊያደርግ ይችላል ይሔ ደግሞ መንግስትን እየከሰስንበት ያለውን ወደራሳችሁ እያመጣችሁት እንደሆነ ልትገነዘቡ ይገባል አሁንም የእኔ ምክር ላጠፋችሁት ጥፋት ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ ብዬ አምናለሁ
ይህ መንግስት አደለም እየገደሉ ስልፍ ማስወጣት ነው ከዚህ ላይ ትክክል አደለህም
ሰላም ሰላም ቴዲአችን ❤🙏
ye Amehara or Fano tigil wenz mayshagerew eko lezhi new
የአማራን የህልውና ትግል በማጣጣል እያደረግህ ያለውን እንቅስቃሴ እቃወማለሁ።
ዝም ብለህ የሌለ ትንታኔ አትስጥ
ጦርነት አቆማለው የሚል መንግስት የት አየህ? ጦርነት ይቁም ያሉ አካላትን እንዳሰረ አታቅም።
ለምን ትዋሻለህ በትግራይ ጉዳይ
የ ብልፅግና መንግስት እናቶችን
የ ሀይማኖት አባቶችን ታዋቂ ሰዋችን በጠቅላላ ሰብስቦ መቀሌ ድረስ ልኮ እናቶች እያለቀሱ ደብረፅዮን እግር ስር አልወደቁም ደብረፅዮን ምን ብሎ መለሰ እኛ ሾርት ሜሞሪ አይደለንምሁሉንም ነገር እናስታውሳለን
ቡሽቲ ነገር ነህ።የተዘበራረቀ ሀሳብ ነው እያቀረብክ ያለኸው መጀመሪያ በደንብ ፖለቲካን ለመረዳት ሞክር ግልገል ህወሓት
ኢትዮ ሰላም ሚዲያ ሚዛናዊ ነው የህዝብ ድምፅ ነው በጦርነት ሰላም እንደማይመጣ የሚገልፅ ነው ውይይትን ድርድርን አብዝቶ የሚፈልግ ነው የሚገልፅ ነው በመሆኑም አንዳንድ ባለጌዎች ተሳዳቢዎች ያለቦታችሁ ገብታችኋልና ይህ ለእናንተ ስለማይመች ወደ ቦታቾሁ መልስ ወደሚሰጣችሁ ሒዱ እንላለን።
አንደኛው ብዝነስ መቀዛቀዝ ሲጀመር አድስ ምን ተፈላስፌን ገንዘብ እንሥራበት ነው:: ማነው ሞኝ ህዝብ ሁሌ የሚታለላችሁ ቆይ ትላንት ሌላ ደጋፊ ዛሬም ሌላ ነገም ኤር ይብቅቃችሁ ህዝቡ ሰላም ነው የተራበውና የተጠማው
ፀረ አማራው ቴዎድሮስ፣ የትግሬ እግር አጣቢ!!! በሚገርም ሁኔታ የአማራ ሀይሎች ከትግራይ ግዛት አልወጡም፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ አልሆነም እያለ ከጳጳሱ በላይ ካቶለመኩ እኔ ነኝ እያለ ነበር።
የአብይ ቡችላ ነዉ ወዳጄ ከትግራይ ጋር ምንም ግኑኝነት የለዉም
@nahomtariku9559
በተወሰነ መልኩ ልክ ነህ። ሰሞኑን በሚያቀርበው የኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጅራን አቀራረብ እየተከተለ ነው። ከዚያ በፊት የቴዎድሮስ ፀጋዬ ደንገጡር ነበር።
@@nahomtariku9559huletachum gira tegabtachul ewnet ke nante gar yelechim .
Teddy abatu gamo enatu agew amargna yawera Amara new yalew manew? Tadios tantu endihon? Esu gebeya emigegnibat nuro metedaderiya new ❤❤❤😂
እንደ እናንተ ያለው እነ ሞጣን እነ ዮኒ ማኛ ያለው ነው የሚስማማችሁ ከዚህ ገብቶ የሚአዳምጥ ሙህር ብቻ ነው
ወንድሜ፤ የዚህ ሁሉ መንስኤ ድንቁርና ነው መሰረቱም ብዙ ነው....አንተ ግን በጣም አሻግረህ ነው የምታየው፤ በግልህም ነፃ ወተሀል። እንዳይጠልፉህም ተጠንቀቅ። ገንጥለህ ውጣ። ወደፊት ሂድ። እንዳትፈራ።
እኔ የሚገርመኝ ሰው አውቆ ቢናገር ጥሩነው ሳያውቁ ሣይመረምሩ ሳይማሩ ሣያገናዝቡ መናገር የቁም ሞት ነው😢😢😢😢
Berera tiz alechign
እያንዳንዳችሁ ሴራ ብትሰሩ አይሆን ባአማራ ፋኖ ላይ አቢይ ኦሮሞ ሀይል ሙቷል። አይቀጥሉም ለልቅሶአቸው ተዙጋጁ
ቴዲ መቼም ሚዛናዊ ብትሆንም አንዳንደድ ነገርህ ግን ባላወቀ የምትሄደው ነገር የት እየረገጠ ይሆን እያልን ነው ጦርነቱ ቆመ እንበል ብልፅግና ሰላም የሰጠናል ብለህ አስበህ ነው አብይ ሸጎጥ አረገልሽ እንዴ አንተ ህዝቡን ትታደገዋለህ ሰው ሀገር ቁጭ ብሎ ማውራት ይቻላል ግን እረፍ ፍርፉሪ ለቀማ ላይ እንዳትሆን
Dekama!!
Teddy go on. Do not take into account these arrogant and ignorant Zemene supporters
ቴዳ በጣም ትመቸኛለህ ሁሉም የፖለቲካ ተንታኞች እንዳንተ ብሆኑ ብየ እመኛለሁ ብሄርተኝነት የማያጠቃ እትዮጵያዊ ልጅ ነህ በርታ እንደ አስተያየት ግን ከዝህ በፊት እንደ ነበር ከጋዜጠኛ ጋር ብሆን የምታደርገው ነገር more በጣም ደስ የምል ትንተና ይሆናል ለዝህም ማሳያ ከዝህ በፊት የነበረክ ስራዎችህ ማሳያ ናቸዉ ስለዝህ እባክህን በምቀጥለዉ ከጋዜጠኛ ጋር እናግኝህ እላለሁ እትዮጵያችን በልጆቿ ጥረት እና በፈጣሪ ታምራት ታፍራና ተከብራ ትኑር 🙏🙏🙏
Are you his Brother or cousin 😅
ወለጋ ላይ የአማራ ህዝብ ዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ ተፈፅሞበታል ወለጋ ላይ የተፈፀመው ዘግናኝ ግፍ ነው ዛሬ ይሄ ሁሉ ፋኖ በየ ቦታው እንድደራች እንድታጠቅ እንድታገል ያደረገው ግፍ ሲበዛ ጀግና ታይዮች ይፈጠራሉ ወለጋ ላይ መደራጀታቸው ትክክል ናቸው ከጎናቸው ነን እንደግፋቸዋለን ።
If Fano and Onag can't form coalition......they can't offer anything to rest ethiopians.
ባይገርምህ የጎጃምን ያህል የሚታገል የለም
የበሰውን ከኦሮሞ ህዝብ ጋር መካረር አያመጣበትም? 12:38
I love your show brother .
ይኸ ልጋጋም ከቀን ሁለት ጊዜ እየገባ የሚልግገው በአማራ ህዝብ ላይ ነው ።
ሲጀመር በማታውቀው ነገር ገብተህ አትዘብዝብ ። ንግግሩ እራሱ ሲያስጠላ ልግግግ እጭ
👋
እኔ ምለው ህዝብ ሰላም ያስፈልገዋል ሲባል የምትሳደቡ ጤነኞች ናቹ?
አራጅ ዘረኛ አብይ እያለ ሰላም የለም
@MeKdi-w4s ታድያ አብይ ያለበት ቦታ ኤዶ መዋጋት ነዋ ህዝቡን ለቆ
Yo, have you got paid for the comments that you are making.
ህዝብ ተጣልቶ አያውቅም የሚለው ቃል ተመቸኝ
በስደት ያለህበትን ክልል በነፍጥ መብትን አስክብራለሁ ብሎ መንቀሳሰ እብደት ነው
yemadagascar sefari
Tinbe Galla Islam you can go to madgaskar no place for you
Ere ebake sedetgnaw man endhone ytayal
የአብይ አህመድ ግራኝ አሊ ደጋፊ!! አሳፋሪ!! ድሮስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Fact🙏
በጣም መሀይም ነህ ዝም ብትልስ
ቴዲ ካላወቅህ የታሪክ መጻሕፍትን ማንበብ ለአንተም general knowledge ይጠቅምሃል ፣ከአገላለጽህ ጥላቻ እየተሠማኝ ነው።ስለቢዛሞ አንብብ።
ሲጀመር ትግሉ አማራ በየትኛውም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ እየተፈናቀለ እየተገደለ ነው በሚል አልነበረም እንዴ አሁን እኮ ክልሉ ውስጥ እንኳን በሰላም እንዳይኖር ያረጉት እኮ ፋኖ ነን በሙሉት አካላት እኮ ነው😢😢
Endet tejjmer y fano tegel belke asebe , fano hezbew new hezbe alfelgem kal alfelgem new
ጥሩ ተላላኪ ነህ ኣይሳካልህም ማፍሪያ ነህ
ሽልጥልጥ
Prof,eski yeteshalewun nigeren ,guys silemn wuyiyit new miyaweraw
እንዴት ነህ ቴዲ❤
ውይ አንተንም ብልፅግና በዳህ ? ተረፍክ ብለን ነበር
ተመቸኝ ትክክል ነህ
Bandaw yeinshilalitu isikinidr qitiregna 😂😂😂😂😂
እንዴ ቴዲ አማራኮ ተገፍቶ በግድ አማራ ነኝ እንዲል የተደረገ ነው ስለዚህ ግዛቱን ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን ዝም ብሎ የነበረው ኢትዬጵያዊነቱ በልጦበት እየኖረ ስለነበረ ነው ግዛቱን ቢጠይቅም ነውር አይደለም
Kedada!
ጀለስ የፖለቲካ ሀ ሁ አታውቂም ማለት ነው። 😂😂😂
እሚገርም ትንታኔ ነው ግን ፍኖ ድፍን ቅል ነው አይገባውም ፥ቦንብ ጣልኩኝ ፥ቀዘኩኝ ይለናል አንተ ግን ይመችህ፡፡
who are you calling yourself a political analyst..?
ሰለ አማራ ተውና ሰለ ትግራይ አውራ
Wow ሰሚ ካለ ብዬ ተመኘሁ
ለማንኛዉ የሁለቱ ጂኒየሶች (ቴዋድሮስ ጸጋዬ እና ኢንጅነር ይልቃል) በየቀኑ እየደጋገምክ ስማዉ መሜር የሚችል ጭንቅላት ካለህ ብዙ ያስተምርሀል ክህደትህ እንደተጠበቀ ሁኖ ቢያንስ እንደ ኤርሚያስ ለገሰ የተወሰነ የፖለቲካ እዉቀት ያለዉ ካድሬ ትሆናለህ::
የራሷ አሮባት አለ አሉ ፋና እዚም ሳይሰራ አይቀርም
እንዳትሳሳቱ መንግስት አደለም ለአማራ ህዝብ እንደደሮ ሲያሳርዷቸው አላያችሁም አላየሁም ብለው 6 ስድስት አመት አቢይ አውሬው ኦነግ ኦሮሞ ሀይል በተቀናጀ ሴራ እነዚህን ገርስሰን ነው ምንጥላቸው ግርስስ ይበሉ አሜን አሜን አሜን እነዚህ አይቀጥሉም ልናያቸው አንፈልግም ይግባችሁ መንግስት የተባለ እኮ የህዝቡን ደህንነት ሚጠብቅ ነው አላየሁም ብሎ በሴራ ሚያሳርድ አደለም ካልሆነለት ቀጥታ መልቀቅ ነበረበት እና ይህድ እና ሚያላግጡትን ያላግጡ ወንበሩን ቀጥታ ይልቀቁ እነዚህ አውሬ ፍጡር
ትክክል ወለጋ ቢዝሞ የአማራ ምድሩ ነው ከጥንት አሁን እነዚህ አራጅ ኦነግ ኦሮሞ ሀይል መጥቶ የኔ ነው አለ አረደ የአማራን ህዝብ እና ወለጋ ለባለ እርስቱ አማራ ምድሩ መመለስ አለበት የአማራ ፋኖ ትክክል ቢዛሞን ወለጋ ብለው ቀየሩት ኦሮሞ ለማጠፋፋት የወለጋ ክፍል ሀገር ፋኖ አማራ የቢዛሞ ክፍል ሀገር የጦር እዝ ተመሰረተ ጥሩ የአማራ እርስት ምድሩ በመላ መመለስ አለበት