ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ነው የምወዳቹ ፈታ ነው የምታረጉኝ ድንግልን አንቺማ ትወና አይመስልም የእውነት ነው የሚመስለው ጀግና ነሽ ትችያለሽ ❤
በአእውነት ከዘመናዊ ፊልም በሺ እጥፍ ትበልጣላች በጣም ምርጥ ናችሁ የሳቄ ምንጮች❤😂
የእውነት እቺን ልጅ ስወዳት ገና ሳያት ነው የምስቀው በባጠቃላይ ሁላችሁም ግን በጣም ጎበዞች ናችሁ
ሰላም ሰላም ህታቹ ከትግራይ የኔ ምርጦች ሲከፍኝ የም ናኑኝ ውዶቼ ቀጥልበት ሰንት ፈልም ድራማ አይቻለው እንደ ናንተ ጣፋጭ አይቸ አላውቅም የኔዎች ሰላም ፈቅር አንድነት ለሃገራችን ሰላም ለሁሉ ሰው ልጅ ብአለም ያለው የከፋው የጠቦው የጨነወቀው ፈጣሪ ይድረሰለት አሜን። አቤ ወልዱ ነኝ
ወይ እናተ ልጆች ሁሉ ነገራችሁ ተወዳጅ አቤት ትወና አለባበስ አቀራረብ ማሮችየ በርቱ
ታምራላችሁ አግባት ጣፋጭ እኮናት ባለሙያ ናት ደግሞ በዛላይ
ክክክክክ
@@hhjrjjrj3301 የእውነት ደስ ትለኛለች የጨዋታው ድምቀት ናት እዉዳታለሁ
😁😁😁😁😁
ከዛሬ ጀምሮ የናተ ደጋፊ ነኝ እኳን አገኘኋቹሁ ምርጦቸ
ማርያም አግባት ትግባሃልች እኔ ሰውዳት
ወይ እናተ እደው ስወዳችሁ የሣቄ ምጮች መቸም ሤቷ ትወና ትጠላለህ በጣም ጎበዝ መሥላ ሣይን ይሁና የምሠራው በርቱ👍👍👍
የሳቄምንጮች በጣምነው የምወዳችሁ❤❤።አግባት በሰል ያለነገር ጡሩነው ይስማማል።
አግባት ምርጥ ሴት
አባቴ ነው የበዴለኝ እየዴቀዴቀ ያሳዴጎኝ: ሀሀሀ በጣም ታዝናናላችሁ ተባረኩ
ኧር አትቆሚም ትተኛለሽ አላለም አግባትና አንተ ጤፍ መስረቅህን ትተህ ይሷም መማታቷን ትታ ልጅ ወልዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ ሁናችሁን አሳዩን አይሆንም የተባለ ትዳር መሆን እደሚችል አሳዩን አይሆንም የተባለው ነው እየሆነ ያለው ይህ ጊዜ ሳቅ ያለው ቁምነገር ስሩ ሳቅ ብቻ አታድርጉን እምወዳችሁ ጸይሟ ዛሬ የለችም ስማችሁን እናውቅም የሁላችሁም አድናቂ ነኝ
ይደልዝህ እንዳልደልዝሽ ይላልእንዴ
በጣም ደሰ ትላላችሁ በጣም ሰወዳቸሁ እኮ ከልብ ትችላላችሁ❤❤❤❤
አግባት እና እደበርበሪ ትደልዝህ ይችን ሴት በጣምነው የምወዳት😍😘😘
የኔ ጀግና ሁሉ ነገርሽ ያማረ ነው እኮ ምንም ብትሰሪ ያምርብሻል በጣም ነው የምወድሽ እስኪ ስሟን የሚያቀው ንገሩኝ ❤️❤️❤️❤️
በጣም ነው የምወዶችሁ 🥰🥰🥰 አግባት
የምር ከስንት አመት ቨኋላ ይህን ንግግር ሰማሁ ወዮ ዘመዶቼ ይመቻቹህ 👍 👏👏👏
😁👍
ክክክክ ፣ለምንድን
@@ilovemommom3040 ሄጄ አላቅም ለዛ ነው
አደልእ
@@kalkal1691 እዉነት ለመሂደእ ሙኪሩእ እኔ በሰደትነኝ ግ....ህይወት ከባድ ነው
ጎበዘች በጣም አዝናኝ
I'm happy for watch this drama because they are doing perfect.Thank you.keep going this way.Iove you.
ክክክክክ ዘናነው የምታደርጉን ተጋቡልን ላይክም ሰብስክራይብም አድርጌለሁ
አግኝተሀት ነዉ ትበዛብህ አለች ተለመንክ እሳ
ደሰ ሲሉ👍👍👍💖💖💖👍👍💖👍😄😄😄😄😄😄😄
አግባትና ባህላዊውን የሰርግ ስነስርአት አሳዩን
ኧረ እንዴት እንደምወዳት ይቺን ተዋናይት ኡፍፍፍ
You deserve more subscriptions ❤️ you guys keep up the good work
በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ስወዳችሁ እኮ ከልብ ትችላላችሁ
በጣም ነው የምወድሽ አግባት በናት
ደስ ስትሉ በማርያም
You guys are amazing together and I love to watch your dramas more ., and good luck both of you ❤👍
Agbat
Agebat tameralachehu
የሁል ጊዜ ተከታታያችዉነኝ
ስወዳቹ በርቱ አንተ ደግሞ አግባት አንቺ አሪፍ ፀባይ ነዉ ያለሽ አይዞሽ ቆመሽ አትቀሪም ያገባሻል ።
ያምራል፡ በርቱ።
አቤት ስወዳቹ የምር የባላገር ፊልም ነው. አብራህ የምተውነው በጣም አድነቂሺ ነኝ ተባረኩ፡ አገራችን ከክፉ ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡ ❤❤❤
Marry her I love you both, u two are incredibly best actor. I subscribed and liked 😁
ዛሬ ካሜራ ጥራት ልዩ ነው👌 ጎበዞች እንደዚ አስተያየት ስትቀበሉ ደስ ይላል 😍😍😍🌹🌹😘😘😘አታግቢው ጤፍሽንና ቅቤሽን ለውሽማው ወስዶ ይሰጥብሻል😄😄😄😄
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ ክፉ
ሶፌ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ክጅክክክ
😀😀😀😀
Ato Tadde you should get married with miss Abejesh.thank you.
ምርጥ ኢትዮቢያ
ሰብስክራይብ አረጌኝ
እንደው በመብርሀን ይዜሀለሁ አግባት🙏🙏🙏
አግባት እኔ በጣም ነው የምወዳት
I don't know what I have to say I just Super super happy when I see this drama please keep going this way Thank you 💞.
ዋው በርቱልን
ደሥ ትላላችሁ በጣም
ጠባየ ሸጋ ነሽ የኔ ቆንጆ።
እኔ እሷ በጣምነው የምትመቸኝበጣም ደስ ትለኛለች አነጋገሯ ልክ እንደ እናቴን ነው በጣም ነው የምወድሽ ❤️❤️❤️
ስወዳችሁበጣም ነው በርቱ ጎበዞች።
አግባት ሳታዳፍንህ አግባት አግኚተሀት ነው ተጋቡ ስወዳቺሁ የኔ ውዶቺ ደሞቸ ነፍ አመታቶቺን ኑርልን 🙏🇲🇱🙏🇲🇱🙏🇲🇱💘💝💖💕💞💓💗💌💕🌻🌹🌺🥀🌻🏵️💮🌷🌺🥀🌼🌹አለት አላም 😂😂😂😂
አቤት አቤት ስታምሩ
ዋዉዉዉ ስወዳችው❤❤❤❤
Tebayshema shega Aydel. Yibochikew
የገጠር ኖሮ እንደዚህ ከወነ በጣም ነው ደስ የሚለው እውነት ትክክለኛ ገጠር ነው
አግባት😂😂
ውይይይ ኸረ ደስ እንዳለህ
የዛሬው ይለያል 👍👏👏👏
ቃልየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ምርጦች መጣችሁ የሴት ወጉ ነው መግደርደር ስብስክራይብ አድርገናል አግባት ቅመም ናት ሴትዮዋ የኔ ጀግና የራያ ልጅ ነኝ እስኪ ራያዊችን በጸሎት አስቡልኝ
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የድግል ልጅ
አገባት 100❤❤-ከሰራ ጎ ጥሩ ኝእሽ እሱእንደዉም ቆንጆ ናቸው
Thank you for sharing
ምርጦች ናችሁ!
ሰብስክራይብ እናደርጋለን በርቱ የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁልን💖🤣🤣🤣
ደስይላልበረቱ
እስኪ የውነት ስሟን የምታውቁ ንገሩኝ ባካችሁ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ወርቅ ❤️❤️❤️❤️
መስለሽ ሳይሆን ሁነሽ እኮ ነው የምትከውኒው ስወድሽ 😘ሁላችሁንም ሞቼ ነው የምወዳችሁ የሳቄ ምንጮች እሟሟ😘😘😘😘
ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው::
በጣም ትችላላችሁ
የኔ ምርጦች እንዴት እንደምወዳችሁ ኑሩልን በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ
አግባት😁😁😁
1ኛ ነች አግባት ስወዳት
ጠባይሽማ እንደ አውሬ ነሽ ግን በጣም ነው የምታዝናኑ ❤❤❤
ግዴታ ማግባት አለብህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰብስክራይብ አረጌኝ አው ያግባት😀
እደው ስታምሩ አገሬን አስ
Abejesh swedat😂❤
😂😂😂 እንዴት እንደምትመቹኝ በእውነት እንዳልደልዝሽ አለ
ወንድሞቼና እህቶቼ በርቱልኝ እወዳችኋለሁ እራሳችሁን ሀገራችሁን ትመስላላችሁና ለዛ ነው እናንተን እምወዳችሁ በርቱ ሌላም ታሪኮችን ስሩ ፊልም ለመስራትም ብታስቡ ደስ ይለኛል ያው የኛን ሀገር ፊልም ታቁታላችሁ እዚህ ሀገር ይሰራ እንጂ የሀገራችን ነገር የለውም እናንተ ግን የሀገራችንን ታሪክ ወግ ባህል ትውፊት አርጋችሁ ....ስሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ከሁሉ ከሁሉ ደርሰሽ አራስ ነብር የምትሆኝው ነገር እንዴት እንደሚመቸኝ
አቤት ስትናፍቁኝ ❤❤❤
Betam new feta melew bertu amsegenalew
ደስየምትዪኝአቺነሸአግቢወ ደሰትያለሽ
እረ አትቆሚም ትተኛለሽ😂😂😂😂😂👌
አግባትና እኛ እንሳቅ በሞቴ አግባት አባቷም ጠብመጃቸዉን ይዘዉ ይገለግሉሀል 😂😂😂😂
ይገባታል,,አግባት❤❤
ትክክልኛ የሀገሬ ለዛ
እረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ እንዳልደልዝሽ እንዳላዳፍንህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
እማይበጂሽየኔቆንጆ ስወዳችሑ
እምዋኮ ባለሙያ ናት እሷን ያገባ የታደለ ነው❤❤❤❤❤❤❤አያታዴን ያገባ ደሞ በቁሙ ይቃጠላል 😂😂😂😂
ይች ልጅ ትችላለች በቃ ትወና አይመስልም እዉነት😂😂😂
ስትመቹ❤❤❤❤❤❤
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ወሎየዋ
@@minilktube322 ወሎየ መሆነን እደክሽ ለማንኛውም እሽ
Agibatii 🏆🥇📖
ለናተ ስል አምስት ስልክ ብገዛ ባምስቱም ሰረ ነካ ነው የምትሉት ላይክ ኮመት ለማረግ እኔ ብቻ እዳያችሁ ሰላም እኮ ነው የምትሰጡት አቡ ክበሩልኝ
እንዴት አኮ እንደምወዳችሁ ከመቻላችሁ የተነሳ የእውነት ነው እኮ የሚመስለች ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ እኔ የምኖረው ሀዋሳ ነው ላገኘሁት ሁሉ ስለናንተ ከማስተዋወቀ ሰብስክራይም እንዲያረጉና እንዲያዪ እየነገርኩ እገኛለሁ በርቱ ትችላላችሁ የእውነት
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ
ደስ የሚል አክስት አለሽ የተስጠሽ ገፀባአሪ አሳምረሽ ነው የስራሽውጉበዝ ውሌ ነገረኛ ነሽ ያምርብሻል
በጣምንው እምወዳችሁ አማራዎቼ ደሞቼ ትችላላችሁ
Agbat edmi chigr yelewm
አግባት ምርጦች
አግባት 😍😍😍😍😍እስኪ ቤተሰብ ፍቅር የተሞላበት ጥሩ ትዳር አሳዩን
🤣🤣🤣🤣አበጀሽዬ 💝እናቴ ስታምሪ እኮ 💝ታዴ ዱርዬው 🤣
Agebat. Agebat. Agebat❤
ወላ ስወዳችሁ😘😘😘😘😘
የኔ ውዶች
የኔ ማሮች የትወና ብቃታችሁኮ ሚገርም ነው ጥበብኮ ቤቷን እናንተ ላይ ነው የሰራችው
ስወዳችህ ውዶች😘😘😘😘😘
በጣም ነው የምወዳቹ ፈታ ነው የምታረጉኝ ድንግልን አንቺማ ትወና አይመስልም የእውነት ነው የሚመስለው ጀግና ነሽ ትችያለሽ ❤
በአእውነት ከዘመናዊ ፊልም በሺ እጥፍ ትበልጣላች በጣም ምርጥ ናችሁ የሳቄ ምንጮች❤😂
የእውነት እቺን ልጅ ስወዳት ገና ሳያት ነው የምስቀው በባጠቃላይ ሁላችሁም ግን በጣም ጎበዞች ናችሁ
ሰላም ሰላም ህታቹ ከትግራይ የኔ ምርጦች ሲከፍኝ የም ናኑኝ ውዶቼ ቀጥልበት ሰንት ፈልም ድራማ አይቻለው እንደ ናንተ ጣፋጭ አይቸ አላውቅም የኔዎች ሰላም ፈቅር አንድነት ለሃገራችን ሰላም ለሁሉ ሰው ልጅ ብአለም ያለው የከፋው የጠቦው የጨነወቀው ፈጣሪ ይድረሰለት አሜን። አቤ ወልዱ ነኝ
ወይ እናተ ልጆች ሁሉ ነገራችሁ ተወዳጅ አቤት ትወና አለባበስ አቀራረብ ማሮችየ በርቱ
ታምራላችሁ አግባት ጣፋጭ እኮናት ባለሙያ ናት ደግሞ በዛላይ
ክክክክክ
@@hhjrjjrj3301 የእውነት ደስ ትለኛለች የጨዋታው ድምቀት ናት እዉዳታለሁ
😁😁😁😁😁
ከዛሬ ጀምሮ የናተ ደጋፊ ነኝ እኳን አገኘኋቹሁ ምርጦቸ
ማርያም አግባት ትግባሃልች እኔ ሰውዳት
ወይ እናተ እደው ስወዳችሁ የሣቄ ምጮች መቸም ሤቷ ትወና ትጠላለህ በጣም ጎበዝ መሥላ ሣይን ይሁና የምሠራው በርቱ👍👍👍
የሳቄምንጮች በጣምነው የምወዳችሁ❤❤።አግባት በሰል ያለነገር ጡሩነው ይስማማል።
አግባት ምርጥ ሴት
አባቴ ነው የበዴለኝ እየዴቀዴቀ ያሳዴጎኝ: ሀሀሀ በጣም ታዝናናላችሁ ተባረኩ
ኧር አትቆሚም ትተኛለሽ አላለም አግባትና አንተ ጤፍ መስረቅህን ትተህ ይሷም መማታቷን ትታ ልጅ ወልዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ ሁናችሁን አሳዩን አይሆንም የተባለ ትዳር መሆን እደሚችል አሳዩን አይሆንም የተባለው ነው እየሆነ ያለው ይህ ጊዜ ሳቅ ያለው ቁምነገር ስሩ ሳቅ ብቻ አታድርጉን እምወዳችሁ ጸይሟ ዛሬ የለችም ስማችሁን እናውቅም የሁላችሁም አድናቂ ነኝ
ይደልዝህ እንዳልደልዝሽ ይላልእንዴ
በጣም ደሰ ትላላችሁ በጣም ሰወዳቸሁ እኮ ከልብ ትችላላችሁ❤❤❤❤
አግባት እና እደበርበሪ ትደልዝህ ይችን ሴት በጣምነው የምወዳት😍😘😘
የኔ ጀግና ሁሉ ነገርሽ ያማረ ነው እኮ ምንም ብትሰሪ ያምርብሻል በጣም ነው የምወድሽ እስኪ ስሟን የሚያቀው ንገሩኝ ❤️❤️❤️❤️
በጣም ነው የምወዶችሁ 🥰🥰🥰 አግባት
የምር ከስንት አመት ቨኋላ ይህን ንግግር ሰማሁ ወዮ ዘመዶቼ ይመቻቹህ 👍 👏👏👏
😁👍
ክክክክ ፣ለምንድን
@@ilovemommom3040 ሄጄ አላቅም ለዛ ነው
አደልእ
@@kalkal1691 እዉነት ለመሂደእ ሙኪሩእ እኔ በሰደትነኝ ግ....ህይወት ከባድ ነው
ጎበዘች በጣም አዝናኝ
I'm happy for watch this drama because they are doing perfect.Thank you.keep going this way.Iove you.
ክክክክክ ዘናነው የምታደርጉን ተጋቡልን ላይክም ሰብስክራይብም አድርጌለሁ
አግኝተሀት ነዉ ትበዛብህ አለች ተለመንክ እሳ
ደሰ ሲሉ👍👍👍💖💖💖👍👍💖👍😄😄😄😄😄😄😄
አግባትና ባህላዊውን የሰርግ ስነስርአት አሳዩን
ኧረ እንዴት እንደምወዳት ይቺን ተዋናይት ኡፍፍፍ
You deserve more subscriptions ❤️ you guys keep up the good work
በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ስወዳችሁ እኮ ከልብ ትችላላችሁ
በጣም ነው የምወድሽ አግባት በናት
ደስ ስትሉ በማርያም
You guys are amazing together and I love to watch your dramas more ., and good luck both of you ❤👍
Agbat
Agebat tameralachehu
የሁል ጊዜ ተከታታያችዉነኝ
ስወዳቹ በርቱ አንተ ደግሞ አግባት አንቺ አሪፍ ፀባይ ነዉ ያለሽ አይዞሽ ቆመሽ አትቀሪም ያገባሻል ።
ያምራል፡ በርቱ።
አቤት ስወዳቹ የምር የባላገር ፊልም ነው. አብራህ የምተውነው በጣም አድነቂሺ ነኝ ተባረኩ፡
አገራችን ከክፉ ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡ ❤❤❤
Marry her I love you both, u two are incredibly best actor. I subscribed and liked 😁
ዛሬ ካሜራ ጥራት ልዩ ነው👌 ጎበዞች እንደዚ አስተያየት ስትቀበሉ ደስ ይላል 😍😍😍🌹🌹😘😘😘
አታግቢው ጤፍሽንና ቅቤሽን ለውሽማው ወስዶ ይሰጥብሻል😄😄😄😄
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ ክፉ
ሶፌ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ክጅክክክ
😀😀😀😀
Ato Tadde you should get married with miss Abejesh.thank you.
ምርጥ ኢትዮቢያ
ሰብስክራይብ አረጌኝ
እንደው በመብርሀን ይዜሀለሁ አግባት🙏🙏🙏
አግባት እኔ በጣም ነው የምወዳት
I don't know what I have to say I just Super super happy when I see this drama please keep going this way Thank you 💞.
ዋው በርቱልን
ደሥ ትላላችሁ በጣም
ጠባየ ሸጋ ነሽ የኔ ቆንጆ።
እኔ እሷ በጣምነው የምትመቸኝበጣም ደስ ትለኛለች አነጋገሯ ልክ እንደ እናቴን ነው በጣም ነው የምወድሽ ❤️❤️❤️
ስወዳችሁበጣም ነው በርቱ ጎበዞች።
አግባት ሳታዳፍንህ አግባት አግኚተሀት ነው ተጋቡ ስወዳቺሁ የኔ ውዶቺ ደሞቸ ነፍ አመታቶቺን ኑርልን 🙏🇲🇱🙏🇲🇱🙏🇲🇱💘💝💖💕💞💓💗💌💕🌻🌹🌺🥀🌻🏵️💮🌷🌺🥀🌼🌹አለት አላም 😂😂😂😂
አቤት አቤት ስታምሩ
ዋዉዉዉ ስወዳችው❤❤❤❤
Tebayshema shega Aydel. Yibochikew
የገጠር ኖሮ እንደዚህ ከወነ በጣም ነው ደስ የሚለው እውነት ትክክለኛ ገጠር ነው
አግባት😂😂
ውይይይ ኸረ ደስ እንዳለህ
የዛሬው ይለያል 👍👏👏👏
ቃልየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ምርጦች መጣችሁ የሴት ወጉ ነው መግደርደር
ስብስክራይብ አድርገናል አግባት ቅመም ናት ሴትዮዋ የኔ ጀግና
የራያ ልጅ ነኝ እስኪ ራያዊችን በጸሎት አስቡልኝ