ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Fikir እውነተኛ እና የደጋፊነት ስሜት የማይታይብህ የእስፖርት ጋዜጠኛ ነህ በርታልኝ🙏☑️🙏☑️🙏☑️🙏☑️☑️☑️
Arsenal kelel adergo yashenefal Always the Gunners ❤
Best analysis!
እማኑኝ ዛሬ ኢንሸአለህ አርሰናል ያሸንፈል ድል ለውዱ መድፈኞች❤❤
ዛሬም አርሰናል ያሸነፋል ያለጥርጥር 2፡1 ድል ለአርሰናል ይሁን ዛሬም።
የፍቅር ይልቃል ሙያዊ ስነ ምግባርና እርጋታ ፣ ለቃላትና ለሚናገራቸው ንግግሮቹ ካለው ጥንቃቄ ጋ ፤ የኤፍሬም ቀደም ቀደም እያለና ንግግርን እያቋረጠ ለቃላት እንኳ ሳይጠነቀቅ ለጆሮ በጣም ሚጎረብጡ ... ብቻ እነዚህ ሁለት ሰዎች አንድ ላይ መስራታቸው በጣም ነው የሚገርመኝ !
ምርጦች ድል ለማንቼ❤❤❤❤
Arse2_1 man u yashanifali
Arsenal 3:1 ያሽንፋል 💪💪💪
ፍቅር እና የማነ ድምፃችሁ ከምንም በላይ ደስ ይላል የስፖርት አቀራረባችሁ በጣም አስደማሚ ትንተና ነው የአርሰናል ደጋፊ እንደመሆኔ መጠን አርሰናል ቢሸነፍ እንኴን በናንተ ትንተና እፅናናለሁ
@@jirunega yishalhal
@hshs8448 ሀሳቤን ቀይሬእለው በቃ
@@jirunega batikeyir yishalhal demo 🥛🥛yihen meyaz edatiresa
ኤፊ እስኪ ለፍቅርም እድል ስጠው ትመቸኛለህ ግን ከፍቅር ጋ አብራችሁ ስታቀረቡ 95 ፐርሰነት አንተ ነህ እምታወራው አታስጨርሰውም ከአፉ ነው እምትቀማው
ኧረ እዉነት ❤❤❤❤❤
ትክክል ብሮ🙏☑️🙏☑️☑️☑️☑️
ኤፊና ፍቅር ሁለታችሁም የሻሼ ደጋፊ ናችሁ ምንም ብትሉ አርሰናል ያሸንፋል ቪቫ አርሴ❤❤❤❤
የመከላከል ችግር ያለበት ማንቼ እና በመከላከል ጥሩ የሆነው አርሴ ይገናኛሉ አርሴ4-1ማንቼ ሆኖ ያልቃል
ኤፍ እንዴት ናቹ ባአል እንዴት ነህ አርሴናል ያሸንፋል
ሰላም እዴት ናቹ አቀራረባቹ ይመቸኛል አደኛ የሆነ ፕሮግራም ነው ኤፍ ግን ለፍቅር እዲያወራ እድል ስጠው እጂ አዳዴ እዳውም የጀመረውን እኳን አታስጨርሰውም እኮ 50/50 ይሁን እጂ 9:39
በሁለቱ ክለቦች መሐል ግርም ድንቅ ሚለኝ ነገር ቢኖር ወይ በዋንጫ እኩል(ተቀራራቢ) ቁጥር የላቸው ወይ በከተማ ቅርበት የላቸው ታዲታ እንዴት ነው እንደዚ ደርቢ የሆኑት???? እርግጥ ነው ለአርሰናል ደጋፊዎች ክለባቸው ከማንቼ ጋር ሲጫወት እንደ ደርቢ ነው ሚያዩት!!!❤❤❤GGMU❤❤❤
GGMU 3-2 ❤🔥
አርሰናል 1 vs ማንቸስተር ዩናይትድ 3❤
Aye Efrem Chelsea Mainon setayek new enda loyality yetefew tegarmalek
ዛሬም ሰለሚ ትላለይ ፈርሴ😅
ድል ለማንቼ Manchester unaited 2_1አርሰናል
ማንችስተር 3 vs 1 አርሰናል ከቅበት
አርቴታ ምን ቁም ነገር ወይም የትኛውን ዋንጫ ስላሳካ ነው ሱፐር አርቴታ እያላችሁ የምትጠሩት አልገባኝም።
ሀሳብ ሱጠፋ እንዱህ ያደርጋል። እንዴት ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሆኖ እያለ ጨዋታ ዋሳኝነቱ ለማን ነው እንዴት ይባላል? ደግሞ እኮ ዳዊትና ሁሴንም ይህን ሀሳብ ማንሳታቸው ነው። ጨዋታው ለማን ወሳኝ ነው ልትሉ ይሆን? ምክንያታችሁስ ምን ይሆን?
Dil la man untied
ዛሬ አርሴናል ከላሸናፌ ኳስ ማያት መቆሜናው ፍቅር እና ኤፍ፡፡
አይንህን ከምትሰቅል ለምን ጫማህን አትሰቅልም
ማንቼ ያሸንፍል ዛሬ 2.1
GGMU
ኤፍሬም የማነ ማለት ማንቼ ነው እኔ ሰለሞን ካሣ ከአርባምንጭ ማንቼ ነኝ
ድምፅህን ልክ አይደለም
Dil le arse
Fikir እውነተኛ እና የደጋፊነት ስሜት የማይታይብህ የእስፖርት ጋዜጠኛ ነህ በርታልኝ🙏☑️🙏☑️🙏☑️🙏☑️☑️☑️
Arsenal kelel adergo yashenefal
Always the Gunners ❤
Best analysis!
እማኑኝ ዛሬ ኢንሸአለህ አርሰናል ያሸንፈል ድል ለውዱ መድፈኞች❤❤
ዛሬም አርሰናል ያሸነፋል ያለጥርጥር 2፡1 ድል ለአርሰናል ይሁን ዛሬም።
የፍቅር ይልቃል ሙያዊ ስነ ምግባርና እርጋታ ፣ ለቃላትና ለሚናገራቸው ንግግሮቹ ካለው ጥንቃቄ ጋ ፤ የኤፍሬም ቀደም ቀደም እያለና ንግግርን እያቋረጠ ለቃላት እንኳ ሳይጠነቀቅ ለጆሮ በጣም ሚጎረብጡ ... ብቻ እነዚህ ሁለት ሰዎች አንድ ላይ መስራታቸው በጣም ነው የሚገርመኝ !
ምርጦች ድል ለማንቼ❤❤❤❤
Arse2_1 man u yashanifali
Arsenal 3:1 ያሽንፋል 💪💪💪
ፍቅር እና የማነ ድምፃችሁ ከምንም በላይ ደስ ይላል የስፖርት አቀራረባችሁ በጣም አስደማሚ ትንተና ነው የአርሰናል ደጋፊ እንደመሆኔ መጠን አርሰናል ቢሸነፍ እንኴን በናንተ ትንተና እፅናናለሁ
@@jirunega yishalhal
@hshs8448 ሀሳቤን ቀይሬእለው በቃ
@@jirunega batikeyir yishalhal demo 🥛🥛yihen meyaz edatiresa
ኤፊ እስኪ ለፍቅርም እድል ስጠው ትመቸኛለህ ግን ከፍቅር ጋ አብራችሁ ስታቀረቡ 95 ፐርሰነት አንተ ነህ እምታወራው አታስጨርሰውም ከአፉ ነው እምትቀማው
ኧረ እዉነት ❤❤❤❤❤
ትክክል ብሮ🙏☑️🙏☑️☑️☑️☑️
ኤፊና ፍቅር ሁለታችሁም የሻሼ ደጋፊ ናችሁ ምንም ብትሉ አርሰናል ያሸንፋል ቪቫ አርሴ❤❤❤❤
የመከላከል ችግር ያለበት ማንቼ እና በመከላከል ጥሩ የሆነው አርሴ ይገናኛሉ አርሴ4-1ማንቼ ሆኖ ያልቃል
ኤፍ እንዴት ናቹ ባአል እንዴት ነህ አርሴናል ያሸንፋል
ሰላም እዴት ናቹ አቀራረባቹ ይመቸኛል አደኛ የሆነ ፕሮግራም ነው ኤፍ ግን ለፍቅር እዲያወራ እድል ስጠው እጂ አዳዴ እዳውም የጀመረውን እኳን አታስጨርሰውም እኮ 50/50 ይሁን እጂ 9:39
በሁለቱ ክለቦች መሐል ግርም ድንቅ ሚለኝ ነገር ቢኖር ወይ በዋንጫ እኩል(ተቀራራቢ) ቁጥር የላቸው ወይ በከተማ ቅርበት የላቸው ታዲታ እንዴት ነው እንደዚ ደርቢ የሆኑት???? እርግጥ ነው ለአርሰናል ደጋፊዎች ክለባቸው ከማንቼ ጋር ሲጫወት እንደ ደርቢ ነው ሚያዩት!!!
❤❤❤GGMU❤❤❤