ኢትዮጵያ ሁሌ አሸናፊ ነት ጦርነት ወያኔዎች እንደሚሉት ባህላዊ ጨወታ ባይሆንም ለሀገር ሲበል የሚከፈል ወጋ ሁሉ ይከፈላል💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 255

  • @merrytesfaye3437
    @merrytesfaye3437 4 ปีที่แล้ว +12

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠሪዊት🇪🇹💪💪🙏🙏 ሞት ለባንዳ!!ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tsehaymekonen7949
    @tsehaymekonen7949 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 💚💛❤

  • @bilienmhasion9411
    @bilienmhasion9411 4 ปีที่แล้ว

    Power to dr.abby and Ethiopia military.✊✊✊💪💪. God is with 🇪🇹.

  • @ፍሬህይወትፍቃዱ-ቸ1ነ
    @ፍሬህይወትፍቃዱ-ቸ1ነ 4 ปีที่แล้ว

    መስፍኔ የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ💚💛❤💪 በርታ ወንድሜ አብቹ ኪያ ጀግናው ህውሃት ጭራቋን ከኢትዮጵያ ምድር ምድጥማጧን ያጥፋልን እነዚህ አውሬዎች ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ከአብቹ ጋር ወደፊት እናሸንፋለን 💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @zewduberhanu6270
    @zewduberhanu6270 4 ปีที่แล้ว +3

    መስፍንየ እኔ በእውነት ንግግርህ እውነት ኢትዬጵያዊነትን እንድ ውድ ነው የምታድርግኝ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም መስፍኔ ስላላየሁህ በጣም አስቤ ነበር እንኳን አየሁህ በርታ ወንድሜ እራስህን እየጠበቅህ ድል ለመከላከያችን ድል ❤️ድል ለአቢቹ ❤️ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bilienmhasion9411
    @bilienmhasion9411 4 ปีที่แล้ว

    Peace and stability to 🇪🇷 🇪🇹. Dr.abby smart man.

  • @elenisermolo8438
    @elenisermolo8438 4 ปีที่แล้ว +24

    በትክክል ሆዳሞች አልጠግብ ባይ ሆኖ ነው የተዋረዱት እናሸንፋለን

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነህ መስፈኔ ፈጣሪ ያጥፍቸው 💚💛❤👍👍👍👍💪💪💪

  • @emebeteemebtayele6310
    @emebeteemebtayele6310 4 ปีที่แล้ว +27

    መስፍንዬ ጀግና ስወድህ

  • @beezee3614
    @beezee3614 4 ปีที่แล้ว +12

    እንጠብቃለን መስፍኔ ከመቀሌ እነዚህ ሰይጣኖች ባንዳዎች ተመሽገዉ የነበሩበት ሆቴል ታሳየናለህ ለታሪክ::💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tanaethiopiatube4824
    @tanaethiopiatube4824 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀኔራል መስፍን ፈይሳ ከባድመ ግንባር ጀምሮ እስከ አሁኖ ሰአት ዘረኞችን የተዎጋ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ። ለኢትዬጵያ አንድነት ዎጋ የከፈልህ ጀግና ። የለውጡ የሚያከብረውን የማይለይ መስፍን ፈይሳ የዘረኞች መዳህኒት ስለሆንህ መከበር አለበት።

  • @frehiwotbenti2166
    @frehiwotbenti2166 4 ปีที่แล้ว

    እንድህ ነው ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን መሰፋን

  • @beezee3614
    @beezee3614 4 ปีที่แล้ว +16

    አንጀታችን እዴት እደተቆረጠ በነዚህ ካህዲዎች ባንዳዎች ወያኔ እነዚህ ለማንም አይመለሱም ::

  • @bruktyrose4027
    @bruktyrose4027 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam Mesfine Selamik Yebza Emiye Ethiopian Samileng

  • @mesrert123
    @mesrert123 4 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ነህ መሥፍኔ የወያኔ ተንኮል የገባህ ነህ

  • @mesrert123
    @mesrert123 4 ปีที่แล้ว +9

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን💪💪💪💪 ሞት ለወያኔ

  • @Tewodros899
    @Tewodros899 4 ปีที่แล้ว +26

    Good to see you Mesfinee

  • @beezee3614
    @beezee3614 4 ปีที่แล้ว +16

    ድል ለኢትዮጲያ መከላከያ ና ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @shadhussan4856
    @shadhussan4856 4 ปีที่แล้ว +8

    መስፉንየ እንኴን ደስ ያለን የወያኔ መቃብር እምናይበት ጊዜ በጣም ስንጋጋ ይሄዉና መጣ

  • @beezee3614
    @beezee3614 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ነዉ ጀግና ኢትዮጵያዊነት እናመሰግናል መስፍኔ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መስፍኔ ጀግናው !!! ድል አስምተህ በስላም ተመለስ !!!ድል ለመከላከያ ስራዊታችን ♥♥♥

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 4 ปีที่แล้ว +7

    Wow መስፍኔ የኔ ወንድም እንኳን ለምትወዳት አገርህ በሰላም ገበህልኝ ወንድማለም👏👏👏👏

  • @beezee3614
    @beezee3614 4 ปีที่แล้ว +6

    ታድለህ መስፍኔ ኢትዮጵያ ነህ ሰላምህ ይብዛ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ እንኳን በሰላም ተመለስክ መስፍን በርታ በጣም አስተዋይ ነህ👍👌👊

  • @edyb4354
    @edyb4354 4 ปีที่แล้ว +8

    አምበሣው አገርክ ገቤክ በርታ ሕዝቡን አንቃ ድል ለአብይ እና ለሕዞቦቹ ነው አብሽር

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 4 ปีที่แล้ว +4

    መስፍኔ ሰለአየውህ ደስ ብሎኛል ጠፍተህብን ነበር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ በድል ተመለስ እራስህን ጠብቅ ድል ለኢትዮጵያዊያን ድል ለአቢቹ 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @akaabay2523
    @akaabay2523 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ሰለ ሀገር ፍቅር ባሳየኸው ፍላጎት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክክክ መስፍኔ እኛስ ወድማችን ተወኝ ነብሰ ገዳዮች እኛን እርስ በርስ እያባሉ እየበሉ እነዚ ክፉ እባጮች

  • @adaneadego9328
    @adaneadego9328 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ለኢትዮጵያ አንድነት ለምታደርገው ሁሉ ከልብ ላመሰግንክ እፈልጋለው ሕዋት መች የጦርነት ሕግ ያውቃል ወንድሙን አርዶ የመጣ ባንዳ እኮ ነው ድል ለመ/ ሠራዊት ።

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል ነህ መስፍኔ

  • @eke1914
    @eke1914 4 ปีที่แล้ว +5

    Long live Mama Ethiopia and soldiers

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 4 ปีที่แล้ว +4

    ይመችህ

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 4 ปีที่แล้ว +14

    አምበሳው እንኳን ደህና መጣህ::

  • @akaabay2523
    @akaabay2523 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ እንዲህ ንገራቸው ማንነታቸውነ ታውቀዋለህ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 4 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሊዛአቢ
    @ሊዛአቢ 4 ปีที่แล้ว +9

    መስፍኔ እንኳን ደናመጣህ 💚💛❤

  • @ዳዲሀዋስ
    @ዳዲሀዋስ 4 ปีที่แล้ว +1

    መስፍኔኮ ጀግናዬ ሳንሞት ይሔን ማየታችን ታአምር ነው

  • @fetlekwt6422
    @fetlekwt6422 4 ปีที่แล้ว +9

    አንበሳ መስፍኔ በርታ

  • @fatumamohammed2628
    @fatumamohammed2628 4 ปีที่แล้ว +1

    መስፍኔ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 ปีที่แล้ว +4

    {አብይ ባይሆን መሪው የደም መሬት ይሆን ነበር ሜዳው}

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 4 ปีที่แล้ว +5

    ድሮም አልወዳቸውም አሁን ግን በጣም በጣም የጠላሁአቸው ይገጠሉ እንዴት የሀገርን መከላከያ ይገላሉ ኡኡኡኡኡኡ እነዚን በቁም ማቃጠል ነው

  • @rosahussein9317
    @rosahussein9317 4 ปีที่แล้ว +8

    መስፍን ዬት ጠፈህብኝ በጠም ሀስቤ ነበር ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

    • @Bekagudda
      @Bekagudda 4 ปีที่แล้ว

      He's in ethiopia?on vacation

  • @zamzam1058
    @zamzam1058 4 ปีที่แล้ว +4

    ልክነህወያኔካሠርነው

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 4 ปีที่แล้ว +7

    Exactly I agree with you.

    • @lemabati8437
      @lemabati8437 4 ปีที่แล้ว

      በርቱ ከሳምንት ቦሀላ ትግራይ ኘክ

  • @zurica2816
    @zurica2816 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሰላም

  • @situunafcaalayesuskomasrat9891
    @situunafcaalayesuskomasrat9891 4 ปีที่แล้ว +1

    Bagaa nagan dhuftee🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you

  • @eke1914
    @eke1914 4 ปีที่แล้ว +7

    I like you all the time

  • @godwinogele3351
    @godwinogele3351 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናችን በርታ በርታ

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 4 ปีที่แล้ว +1

    መስፍኔ የትጠፋ እያልኩህ ነበር እንኳንም መጣህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @amakelechgebrehiwotashagre2204
    @amakelechgebrehiwotashagre2204 4 ปีที่แล้ว +4

    መስፍኔ👍👍👍👍👍👍

  • @rayaasnake7338
    @rayaasnake7338 4 ปีที่แล้ว +1

    መሥፍኔ የቴዎድሮስ እድሀኖምን ነገር ድገመው እስቲ።

  • @lidiaa4659
    @lidiaa4659 4 ปีที่แล้ว +4

    Nice seen you Mesfene❣💚💛❤

  • @embetdewit6302
    @embetdewit6302 4 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል

  • @eke1914
    @eke1914 4 ปีที่แล้ว +3

    I miss you you are our super stars

  • @worldwebweb8395
    @worldwebweb8395 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል እቃ እቃ ጫወታ፣ነው ለውያነ

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 4 ปีที่แล้ว +3

    መስፍ. ስጠፋ. ጦርነቱ የገባህ መስሎኝ ነበር.

  • @mayahailegebriel4880
    @mayahailegebriel4880 4 ปีที่แล้ว +4

    ጠፍተሀል

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ እገራችንን እና ህዝቦቿን አስብ

  • @sintayehuyohanes5391
    @sintayehuyohanes5391 4 ปีที่แล้ว +8

    አስጨነከን የት ጠፍተህ መጣህ እንኳን ደህና መጠህ

  • @1luv387
    @1luv387 4 ปีที่แล้ว +4

    Enkuwan dehna gebah💚✊❤

  • @romandemissie9686
    @romandemissie9686 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳ ደህና መጣ መስፍን👋🙏👍👍👍👍👍👍

  • @ethiopiayeegziyabher1480
    @ethiopiayeegziyabher1480 4 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደህና ገባህ አገርህ ዉዳ ኢትዮጲያ አትጥፋ የት ሄደ ብለን ስንጨነቅ

  • @surafelsalehu4881
    @surafelsalehu4881 4 ปีที่แล้ว +3

    መሰፍኔ አንደምን ሰነበትክ ምነው ሰሞኑን ጠፍተሕ የአሰጨነቅሕከኝ በጣም ደሰብሎኛል ዛሪ ድምጥሕን ሰመሁህ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ መስፍኔ ጀግናው ወኔህ ደስ ይለኛል የጠፋሀው ለዚ ነው እነኳን ደና መጠህልን 😍😍😍

  • @zackzack4314
    @zackzack4314 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መስፍኔ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ

  • @SsSs-pl4fw
    @SsSs-pl4fw 4 ปีที่แล้ว +3

    መስፍኔ ሰላምህይብዛ

  • @mesfinayele5167
    @mesfinayele5167 4 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 4 ปีที่แล้ว +1

    መስፍኔ ሴት ስትል እኛ ሴቶች ጀግኞች ነን ሁለተኛ ሴት ብለህ እንዳትሳደብ የነሱ ሰም ባንዳ እና አሸባሪዎች ናቸው ሁለተኛ ሴቶች ብሎ ሰድብ የለም እኛ ከእናንተ እኩል እንዋጋለን ሴት ጀግና ነች መስፍኔ አውቃለሁ ተናደህ እንጂ ማለት ፈልገህ አይደለም ይመችህ❤🇨🇬🙏

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 4 ปีที่แล้ว +1

    መስፍኔ፦ ደግሜ ደጋግሜ ልንገርህ፦ አደራ ራስህን ጠብቅ። የወያኔ ተላላኪዎች ድንበር ላይ ብቻ ሳይሆን ከተማ ውስጥም አሉ። እናም ራስህን ጠብቅ።

  • @almazkebede5508
    @almazkebede5508 4 ปีที่แล้ว +4

    መስፍኔ ሰላም ሰላም

  • @eyoblove3260
    @eyoblove3260 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰለም መጣህልኝ አሳስብህኝ።

  • @abebetamirat779
    @abebetamirat779 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እንኳን ለሀገርህ አበቀህ መሥፌ የኢ/ያ ልጅ

  • @merrytesfaye3437
    @merrytesfaye3437 4 ปีที่แล้ว +3

    Inshallah🙏🙏🙏🙏

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 4 ปีที่แล้ว +2

    Hii THANKS

  • @halimasaid3631
    @halimasaid3631 4 ปีที่แล้ว +8

    አገር ገብተህነው አይ እኛ ሀገር እንተርኔትም መከራ ነው ይቅርታ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 4 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ሀገር ወዳዶቹ የሀገራችንን ሉዓላዊነት እናስጠብቃለን

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @Tgtde-jk8mm
    @Tgtde-jk8mm 4 ปีที่แล้ว +7

    ምን ሆነህ ነዉ የጠፋኸዉ በእዉነት ምን ሆነ ብዬ እያሰብኩ ነበር

  • @abeselommulatu4551
    @abeselommulatu4551 4 ปีที่แล้ว +2

    💪👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 4 ปีที่แล้ว +2

    YES YES YES TRUE

  • @tsegatekle9002
    @tsegatekle9002 4 ปีที่แล้ว +4

    We miss you welcome back lovely brother.

  • @hayatwaqo9945
    @hayatwaqo9945 4 ปีที่แล้ว

    በደርግ ዘመን ልጆቿን ለጦርነት የማገደችው የትግሬ እንቶች 27 አመት ስልጣን ሲይዙ የትግሬ እናቶች ውሀ የላቸውም ቁልቋል ነው የሚያነዱት ጤና ጥበቃ የላቸውም ከድህነት በታች ነበሩ ዛሬም ለነሱ አላዘኑላቸው ትንንሽ ልጆቻቸውን ነጥቀው ለጦርነት ይማግዱላቸዋል ያሳዝናል

  • @رقيهالريحان
    @رقيهالريحان 4 ปีที่แล้ว

    Rokiya 1

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 4 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @halimasaid3631
    @halimasaid3631 4 ปีที่แล้ว +9

    መስፍን እስከዛሬ የት ነበርክ ታዘብኩህ

  • @buzearsisire1136
    @buzearsisire1136 4 ปีที่แล้ว +7

    Salam. Yaxafa. Saw

  • @roserose8937
    @roserose8937 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ✔✔✔👍💙💙💙

  • @georgerut8321
    @georgerut8321 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank

  • @zackzack4314
    @zackzack4314 4 ปีที่แล้ว +9

    አንበሳው መስፍኔ ስትናገር ታረካኛለህ

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው መስፍኔ ወደ አገር መጥተሀል እንዴ??? በል ራስህን ጠብቅ። እንደ አጫሉ እንዳይበሉህ።

  • @shewithaile7127
    @shewithaile7127 4 ปีที่แล้ว +4

    ጠፈህ

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow am glad to seen you my dear brother was thinking about you!!

  • @Mahalet-mo8fc
    @Mahalet-mo8fc 4 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ነወ

  • @Explorer0425mdhs
    @Explorer0425mdhs 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው የሸዋ ልጅ

  • @mulugetaeshate8535
    @mulugetaeshate8535 4 ปีที่แล้ว +3

    Welcome mesfin

  • @meriamomar4015
    @meriamomar4015 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መስፍሁኔ በሰላም ነወይ የጠፋሀዉ

  • @millionfikru5248
    @millionfikru5248 4 ปีที่แล้ว +2

    Please consult to some one to do a documentary about what happened to our respected military and release it to the world. World need to know.

  • @melbournian100
    @melbournian100 4 ปีที่แล้ว +4

    Hi great man. You looks like enjoying life in ethiopia.