21 አመት ለኮንዶሚኒየም የቆጠቡ ሰዎች ሀዘን! የሮም እና ኢትዮጵያ ቅርስ | Menalesh Meti Mon 30 Sept 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #Menalesh_Meti #Ignas #metasebia_Ketsela #esantv
    21 አመት ለኮንዶሚኒየም የቆጠቡ ሰዎች ሀዘን! የሮም እና ኢትዮጵያ ቅርስ | Menalesh Meti Mon 30 Sept 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 วันที่ผ่านมา +5

    መታሠቢያ❤❤
    በርቺ ጀግኒት

  • @AzibAbebe-ff4lz
    @AzibAbebe-ff4lz วันที่ผ่านมา +2

    የኮንዶሚኒየም ቤት ጉዳይ ህዝቡ ተስፋ የቆረጠው እነ አዳነች አባቦ የ95 አ/ም ተመዝጋቢዎችን ትተው የ2005 ተመዝጋቢን እጣ ያወጡ ቀን ነው ምነናልባት የቱ እንደሚቀድም ቁጥር አያቁ ይሆናል መቲዬ አንቺ ኑሪልን

  • @MulugetaA-p8f
    @MulugetaA-p8f วันที่ผ่านมา +1

    Pleas meti me end You we go together eritrean (Asmera) THE SEME LIKI ROM 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ወጣቶች ❤
    እባካችሁ በቤታችሁ አትታሠሩ ወይም አትገደሉ ❤❤❤

  • @merd24
    @merd24 วันที่ผ่านมา +1

    ብልፅግና ከተወገደ በኋላ ስለ ኮንዶሚኔም አይደለም ስለ ሀገራችን እናወራለን __አሁን ላይ ሰው በጦርነትና በርሃብ ገሚሱም ቤቱ ወይም የንግድ ድርጅቱ በግሬደር እየፈረሰ ስለ ኮንዶሚኔም እጣ አወጣጥ አናወራም እርሱ ሃሳብ ቅንጦት ነው ሲቀጥል ደግሞ ለኦሮሞ ታድሎ አልቋል

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude วันที่ผ่านมา +1

    የምያበግኝ ከአገዛዙ በላይ የህዝብ ድንዛዜ ነዉ.

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን :ማልቀስ: ያስፈልጋል:: ወንድ :ከሆኑ: ጀግኖች: ያሉበትን:ያውቃሉ :ሄዶ :መዋጋት:ያስፈ ልጋል::ፋኖዎ ች: እኮ: ልጆች:አሎቸው?? ለአ:አበባ: ህዝብ:ማ ዘን:አያስፈልግም::

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቲዬ ጓደኞችሽን ጋብዘሽ እስቲ እንደ ኢሳት የነበራችሁ አይነት ውይይት እንስማ (ሰብለንን ሳላይሽን)

  • @solomon3431
    @solomon3431 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏
    መዝሙር 68፥5
    ____

  • @kurazaybera8644
    @kurazaybera8644 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቲ ሮምን ባቲካን ግብረሰዶማውያን ን የፈቀዱ ናቸው አታድንቂያቸው

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear วันที่ผ่านมา

    ህዝቤ ሆይ ንቃ!
    በማህበር ቤት አደራጀን የሚሉትም ሿሿ ነው።
    ይሀው እኛ የዛሬ ሁለት አመት በፊት አደራጅተውን ተበድረን-ንብረት ሽጠን በዝግ አካውንት ያስገባነው ብር እየሟሟ ነው።ሆን ብለው የሰው መሬት ሰጥተውን ይሀው ሁለት አመት ሙሉ ፍርድ ቤት እየተመላለስን ነው።የኛን ጉዳይ ሳይፈቱ ሌላ ገንዘብ ፍለጋ አዲስ እናደራጃለን እያሉ ነው። አደራ- አዲስ መደራጀት የምትፈልጉ ሰዎች ከዚህ በፊት የተደራጁትስ ምን ላይ ናቸው ብላቹ ጠይቁ። አቶ ሽመልስ የሚባለው ሙሰኛ ጋዜጠኛ ሄዶ በጠየቀው ቁጥር የማህበር ቤት እያለ ሿሿ እየሰራ ነው።

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 วันที่ผ่านมา

    The bike lane has been always empty, then the buildings not far from the bike lane started being built and have been permanently ugly skeletal unfinished buildings all over the city. GHU JW

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 วันที่ผ่านมา

    This outrageous hate and children like incompetence will end Meti! Can you tell me why the ugly peacock is built at Menelik Palace where the lion was and the patriots building across the street demolished? First since Derg all of them can never reside at King Menelik 0ld Palace Meti! GHU JW

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 วันที่ผ่านมา

    Meti! Don't forget the visit to Rome will never be the same unless all Pontiffs are homosexuals. " that will be the day"JW. That is not true because I wasn't born then, that means this homosexuality around the world must be the cause of war unfortunately. This has been the case because individuals with moral values are long gone including great leaders of the world that stood for family faith and freedom. However, like covid, Ibola will eventually must wane away as a serious form mental illness. GHU JW

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 วันที่ผ่านมา

    Tell the government to give free milk and cheese to those in need, give the government credit to build empty bike lanes finally the people will have enough space to make line to collect milk and cheese. However, only bikes are allowed on the all always bike lane, we hope they won't cite the people for additional none ending tax purposes. GHU JW

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 วันที่ผ่านมา

    METI WHERE ARE YOUR COLEAGUES WHO WERE WORKING WITH YOU FOR ESAT IN ADDIS ABABA?WHY DON'T YOU INVITE THEM BOTH?

  • @GashawAlemu-j9l
    @GashawAlemu-j9l วันที่ผ่านมา

    Selam keyehush bzu amet honognal esat lay neber yemawksh slayehush Des blognal Des blognal kehzb gon kehonsh

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ABIY AHIMED came to distroy ETHIOPIAN and ETHIOPIA

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ሰው 21ዓመት ሙሉ ከቆጠበ ሰውዬው ራሱ ድንጋይ ነው!!

  • @Selmmillion
    @Selmmillion วันที่ผ่านมา +1

    መቲ ከበሻሻው የመጣው ፋራ ኮንዶሚኒየም የተመዘገበ ሁሉ መጤ ነው ለመጤ አልሰራም ብለዋል ይሄ ሰውዬ ፈጣሪ ይግደልልን ከወያኔ የባሰ ነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቁጭ: ብለህ :አታልቅስ:ጀ ግና :ሁን: otherwise. የወለጋ:አይነት: ጭፍጨፋ: ይመጣልሀል :ጠ ብቅ::

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቁጭ: ብለህ :አታልቅስ:ጀ ግና :ሁን: otherwise. የወለጋ:አይነት: ጭፍጨፋ: ይመጣልሀል :ጠ ብቅ::

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 วันที่ผ่านมา

    METI OUR HEROINE. I LOVE YOU SO MUCH!!!GOD BLESS YOU!

  • @kurazaybera8644
    @kurazaybera8644 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቲ ስልክሽን ቁጥር ብትነግሪኝ !

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 วันที่ผ่านมา

    የሚሰጥ ኮንደሚኒየም የለም አለቀ። በርቺ መቲ

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 วันที่ผ่านมา

    Welcome back Meti! We missed you.

  • @ጀማልሙሀመድሀይቅ
    @ጀማልሙሀመድሀይቅ วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጀግናዋ እህታችን በርችልን

  • @enatabate333
    @enatabate333 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በደህና መጣሽ እህት አለም❤

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህዝብ ለምን ተኛኛኛኛ?????

  • @zelalemmengistu6089
    @zelalemmengistu6089 วันที่ผ่านมา

    I respect you. Keep it up.

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ วันที่ผ่านมา

    ኢርፍትሀዊነት ብቻ

  • @wm72852
    @wm72852 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Well come back❤❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 วันที่ผ่านมา

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Adiss ababa PEOPLE R LAZY

    • @wm72852
      @wm72852 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስውን መገምገም ቀላል ነው

    • @baelove9407
      @baelove9407 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Very

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤