ምስጢረ ሥላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @tesfuberhane3200
    @tesfuberhane3200 5 ปีที่แล้ว +9

    ይትባረክ እግዚኣብሔር ኣምላከ ቅዱሳን ኣምላከ ኣበዊነ ለዘወኃበነ ሊቃውንት ኣበዊነ ወመማኅራን ኣሜን !

  • @tesfatrue7757
    @tesfatrue7757 8 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የስላሴ ሀይለ ረድኤታቼው አይለይዎ ስላሶች እረጂም መንፈሰ እድሜ መንፈሰ ጤና ያድሉልን ምስክርነቶ ህያው ይሁን።ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!! ማህበረ ቅዱሳን ኑሩልን!!!

  • @jesusisouraim.8487
    @jesusisouraim.8487 5 ปีที่แล้ว +10

    ኤርትራዊ ነኝ ግን ኢሄ ለመረዳት ያበቃኝና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ ጌታ ይመስገን

  • @ለምለምእራያ
    @ለምለምእራያ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አባታችን ❤

  • @melalagesse8338
    @melalagesse8338 8 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hananh7131
    @hananh7131 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @የሚመካበእርይመካልቤበእር
    @የሚመካበእርይመካልቤበእር 9 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእ/ር ይውን በጣም ደስ የሚል የስላሴን አንድነትና ሶስትነትን የሚገልፅ ትምህርት ነው የአገልሌሎት ዘመናችውን እ/ር አምላክ ይባርክላችው

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 ปีที่แล้ว

      የሚመካ በእ/ር ይመካ ልቤ በእ/ር ፀና
      ሰ አ ሊ ለ ነ #ቅድስት "ክብር ለሚገባው ክብርን ስጥ ተብሎ ተጽፏል በሞቴ ግን እንዴት ነው ሚጻፍልን ስመ~#እዚአብሔርን እንደ ድርጅት ስም በምህጻረ ቃል ስንጽፍ በእውነት ይሰቀጥጣል ይደብራል ከስሞች በላይ ስም ያለው በሰማይም በምድርም ይህ የ#አምላካችን የ#እግዚአብሔር ስም ነው ሙሉ አካላችንን የሰጠን ግዜችንንም ስሙ የሚጣፍጥ ይህ የ#ፈጣሪአችን የ#እግዚአብሔር ስም ነውና

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @adishiwet3234
    @adishiwet3234 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንቃለሕይወትንያሰማልን

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin. Amen Amen Amen.

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen. Amen. Kalehywote. Yasmalne

  • @kal978
    @kal978 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልጉሊት ዘመንህ ይባርክ ተስፋ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว +1

    O GOD , thank you for all this thought full lesson and may GOD bless you all, I would like to learn a such kind of today's teaching and preaching is really different, I am so impressed and deeply touched,, please keep doing a such kind of a , may God be with you.

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @احمدالعتيبي-د2ع
    @احمدالعتيبي-د2ع 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 ปีที่แล้ว

    ስላሴ ተመስገን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @michaelmengsteab
    @michaelmengsteab 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qal hewet yesmalna EgzabherAmlak

  • @hope38854
    @hope38854 4 ปีที่แล้ว +1

    #1ኛ_ወደ_ቆሮንቶስ_ሰዎች_፰:፬ እንግዲህ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ስለ መብላት፥ ጣዖት ሁሉ በዓለም ከንቱ እንደ ሆነ #ከአንዱም_በቀር ማንም _አምላክ_እንደሌለ_እናውቃለን። ፭ መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ_ጌቶች አሉ(ሰው ያላቸው/የፈጠራቸው) ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ #አማልክት_የተባሉ(ሰው ያላቸው/የፈጠራቸው) ምንም ቢኖሩ፥ ፮ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን #አንድ_አምላክ_አብ_አለን

  • @اوركياحسن
    @اوركياحسن 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
    @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አንደን ግለጹልኝ ሱሉስ ቅዱስ

  • @እግዚአብሔርያጽናናኛል
    @እግዚአብሔርያጽናናኛል 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal Hiwetn Yasemaln Temsgen Amlak hoy

  • @mahmnfahd6747
    @mahmnfahd6747 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @areguaklo3579
    @areguaklo3579 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @zenebechado6286
    @zenebechado6286 8 ปีที่แล้ว

    Zimaree malayitin yasemalin. Rakikun mistir indinreda indinamin yirdan Amlakachin. Amen!

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @selinamitiku350
    @selinamitiku350 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 6 ปีที่แล้ว

    ኦ ስሉስ ቅዱስ ምሓረነ (3)

  • @selinamitiku350
    @selinamitiku350 9 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኩ

  • @robelzeray2756
    @robelzeray2756 7 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ከለ ሂወት የስመኣልና

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @mazamaza6878
    @mazamaza6878 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይውት ያስማልን አሜን ፫

  • @muletekola9666
    @muletekola9666 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 7 ปีที่แล้ว +1

    Elllllllllllllellllllllllllllllelllll
    Elllllllllllellllllllllllllllllelllll
    Ellllllllllellllllllllllllllllelllll
    Amen Amen Amen Amen EGZIABEHAER YEMESGEN AMEN Lememehracen kale hiowtn yasemalin reste Tesfa mengiste semayatn yawrslen Amen Bedmana besegaw yitbekilen Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 6 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔርም፡አለ፦ሰውን፡በመልካችን፡እንደ፡ምሳሌአችን፡እንፍጠር፤የባሕር፡ዓሣዎችንና፡ የሰማይ፡ወፎችን፥እንስሳትንና፡ምድርን፡ዅሉ፥በምድር፡ላይ፡የሚንቀሳቀሱትንም፡ዅሉ፡ይግዙ።

    • @hope38854
      @hope38854 4 ปีที่แล้ว

      #1ኛ_ወደ_ቆሮንቶስ_ሰዎች ፰:፬ እንግዲህ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ስለ
      መብላት፥ ጣዖት ሁሉ በዓለም ከንቱ እንደ ሆነ #ከአንዱም_በቀር ማንም _አምላክ_እንደሌለ_እናውቃለን። ፭ መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ_ጌቶች አሉ(ሰው ያላቸው/የፈጠራቸው) ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ #አማልክት_የተባሉ(ሰው ያላቸው/የፈጠራቸው) ምንም ቢኖሩ፥ ፮ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን #አንድ_አምላክ_አብ_አለን

  • @مصطفيمصطفي-ز2ل5ك
    @مصطفيمصطفي-ز2ل5ك 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Kalae Hewitt yasemaline

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንንንንንንን

  • @bzuwerqabebeloveethiopia7928
    @bzuwerqabebeloveethiopia7928 8 ปีที่แล้ว

    kalehiyiwet yasemaln memhirachin amen

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 6 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen qalahiyot yasmalin

  • @etuemamlkenata8052
    @etuemamlkenata8052 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen. kal hywtn yasmaln memhiracn yeagelgilot zemenhi yetbarke yhunln

  • @bfnfff5417
    @bfnfff5417 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @grmawigrum4075
    @grmawigrum4075 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለክሙ ኦዓሃውየ ፍቁራነ እግዚአብሄር እግዚአብሄር ይባርክሙ ወያብርህ አእይንተ አልባቢኩሙ

  • @ufhch4805
    @ufhch4805 6 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @alemlove3033
    @alemlove3033 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zerfebetemariyam3282
    @zerfebetemariyam3282 8 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍ እርስተ ሰማያትን ያውርስል

  • @አማኑኤልሆይተመስገን
    @አማኑኤልሆይተመስገን 5 ปีที่แล้ว +2

    አመን እግዝአብሔር የሰማይ ዋጋ ይከፍልላችሁ

  • @Maleda7
    @Maleda7 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 6 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot yasemalen!!!!!!

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰማይ እና ምድር እንዲሁም ሌሎች ፍጥረታት ከመፈጠራቸው በፊት እግዛብሄር የት ይኖር ነበር ?

  • @behailuadem2520
    @behailuadem2520 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln

  • @liulniguse3625
    @liulniguse3625 8 ปีที่แล้ว

    wendimachin kale hiwet yasemalin

  • @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ
    @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 8 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemalen

  • @hanna_zetewahdo6613
    @hanna_zetewahdo6613 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ሆኖ ሳለ ከትምህርቱ መዝሙሩ በዛ

  • @እንታይማለትዩፍቕሪ
    @እንታይማለትዩፍቕሪ 8 ปีที่แล้ว

    qale hiwet yasemaln.liqe!liqawnt!🎪💗💚❤💓📿💒💺🏆!!!!!

  • @abrhamyihunie8507
    @abrhamyihunie8507 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እግዚሃብሄር እስከመጨረሻዉ ያቆይልን !!! አደራ ያነገረሰሪ እንዳያደክም።

  • @nebiyumeherete7485
    @nebiyumeherete7485 10 หลายเดือนก่อน

    እንደተባለው ነው፡፡

  • @hanaalebachew6747
    @hanaalebachew6747 6 ปีที่แล้ว

    KALE HIWET YASEMALN

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 หลายเดือนก่อน

    Yihe timrt le 6 ametat degagme sisemanew yehonrkut hule addis addis yihonibignal

  • @mistreslase6571
    @mistreslase6571 8 ปีที่แล้ว

    egzer ystlign

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว

    ለ አንደኛው እግዛብሄር ግ ን እድሜ አለው እሱም ክርስቶስ ነው እድሜው ይታወቃል

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว +1

    የ እብራይስጥ ፊደላት ትርጉም ልክ አይደለው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 8 ปีที่แล้ว

    Im orthodox but i always confuse this. I belive in jesus christ one God.

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሶስት አካል ያለው አንድ ባህሪ ይኖራዋል ?

    • @yared5540
      @yared5540 5 ปีที่แล้ว

      Egziabher mn ysanewaln...

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ስለሚችል

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 8 หลายเดือนก่อน

      አካል ያልከው person ነው body ለbody ወይም flesh አንድ ባህሪ በቁጥሩ ልክ አለው ለፍጡር

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ በትምህርት መካከል መዝሙር ባታስገቡ ቃሉን ያለመቆራረጥ ብንሰማ መልካም ነበር ። እኒህን የመሰሉ የእውቀት ምንጭ አቅርባችሁ ጠጥተን እንዳንረካ እየቆራረጣችሁ አደፈረሳችሁት በጠበጣችሁት። አሁን በየመሀሉ የምታመጡት ነገር ከመምህሩ ቃል ተሽሎ ነው ? በጣም ያሳዝናል አሁን ምን የሚሉት ስልጣኔ ነው ይሄ ?

  • @hope38854
    @hope38854 4 ปีที่แล้ว

    ምናመልከውን እንወቅ! ወንድም ኢየሱስን በማወቅ ዙሪያ ተሳስተሃል ማንም እውነቱን ማወቅ ቢወድ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በጥሞና እና በመንፈስ እስከመጨረሻው ቢከታተል ከተሳሳተ ግንዛቤ ራሱን ይመልሳል።
    th-cam.com/video/K9c7mV3XxmE/w-d-xo.html
    ተጨማሪ
    th-cam.com/video/G-ViQrzlP6c/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/K7pqibDZYAU/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/2RY2F1dM9sU/w-d-xo.html

    • @demesewmereid9147
      @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว

      first try to learn kindley and wisely from from the original source of GOD word and not from messed up version of your bible & befor you try to run to teach the wrong version of your thought, I pray for you to God to let him open your heart to know the truth and you need to kneel down and pray to surrender yourself to God because God word is not a science.

    • @hope38854
      @hope38854 4 ปีที่แล้ว

      @@demesewmereid9147 ወንድም አጉል ትምክተኝነት ለማንም አይጠቅምም። መፅሐፍ ቅዱስን የተረዳንበት መንገድ የተለያየ ቢሆንም እኔም አንተም የምናነበው አንድ መፅሐፍ ቅዱስ ነው። ለኔ #ኢየሱስ #አንዱና_ብቸኛው አምላክ(እግዚአብሔር) ሲሆን ለአንተ ደሞ ከእግዚአብሔሮች አንዱ ነው። ታድያ እውነቱ የቱ እንደሆነ የምናውቀው በንፁ ልብ መደማመጥ ስንችል ብቻ ነው። እስቲ ካስቀመጥኩልክ ሊንክ የመጀመሪያውን ሊንክ በንፁ ልብ ሆነህ አድምጠውና ከራስህ ሐይማኖት አስተምሮ ጋ አነፃፅረው ጥያቄዎችም እንጠያየቅ። ሐይማኖት ከናት አባት ወርሰን የምናስቀጥለው ቅርስ ሳይሆን የዘላለም ህይወት ጉዳይ ነው።
      Link :- th-cam.com/video/K9c7mV3XxmE/w-d-xo.html

    • @Hardwell2059
      @Hardwell2059 3 ปีที่แล้ว

      @@hope38854 ante denkoro dgmo afehen molteh setawera ataferem ende sema lante alaseredahem gn eski sele nefes negeregne ante denkoro

    • @Hardwell2059
      @Hardwell2059 3 ปีที่แล้ว

      Denkoro degmo sedeb endaymeseleh ewnetawen mesemat selematfeleg naw denkoro yalkuh

  • @Endale16
    @Endale16 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selinamitiku350
    @selinamitiku350 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኩ