EOTC TV - "ለእናቷ አንዲት ናት" መ. መሓልይ ዘሰሎሞን 6፥9

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን። የእመ አምላክ የእመ ብዙሀን የእናታችን የድንግል ማርያም የእውራን በትር የደካሞች ምርኩዝ የሆነች በረከቷ ምልጃዋ አይለየን። እርሶን ሊቀሊቃውንት ስመዐኮነ በእውነት ዕድሜዎትን በቸርነቱ ያርዝምልን ያኑርልን ይህን ከማር ይልቅ የሚጣፍጠውን እንዳሰሙን የማይነጠቀውን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃአሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ቃአሉን የምመግበን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይስጥልን አሜን💚💛❤ ተመስገን አሜን።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว +1

    ሊቀሊቃውንት ስመዓኮነ ከማር የሚጣፍጠውን የእመቤታችንን ነገር ያስተማሩን በእውነት ረጅም ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር በቸርነቱ ይስጥልን ይኑሩልን አሜን።

  • @חוריטוולדה
    @חוריטוולדה 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረኸታን ረዲአታን ኣማላድነታን ጾሎታን ናይ ንጽህተ ንጹሃን ቅድስተ ቁዱሳን ቅድስቲ ድንግል ማርያም ምስ ኩላትና ዩኹን አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ፡የንጺሂት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን!

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በጣም ደሰ ይላል እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ሊቃውንትን ይጠብቅልን።

  • @serawitta
    @serawitta 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዚዓብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክው

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว

    ቃሉን የምመግበን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾🍀🍀🍀እናቱ እናታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን ምልጃዋ አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌼🌷🌸🌻🌼🌷🌸🌻🌼🌷🌸

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
    @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 ปีที่แล้ว +4

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውን ያብዣልን ለመምህራችን ለሊቀ ሊቃውንት። ድንግል እማማዬ ዘመንህንም ታርዝምል
    ለዝማሬውም ከጣእሙም የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትንም ዝማሬ ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว +1

    ምመህራቸን በእውነት አጥንትን የሚዬለመልም ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክሎት። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን (3)

  • @ثامرالمطيري-خ7ع
    @ثامرالمطيري-خ7ع 9 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አጥንትን የሚጠግን ትምህርት ነው

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +1

    ለውንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ብዙ ግዜ ማህሌ ማህሌ ዘገሰለሞን አህዛብና መናፍቃን በራሳቸው ሀሳብ እየተረጎሙ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ከመምህር ትምህርት አጊቼበታለው መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ
    የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ እመ አምላክ ትባርክህ አሜን

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን
    መምህራቻ

  • @zangirzangir2827
    @zangirzangir2827 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምህራችን እንዲሁም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ለዘማርያኖቹ፡፡

  • @gebre-maryam2515
    @gebre-maryam2515 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @segiarab4117
    @segiarab4117 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የ ድንግል ማርያም ልጂ ጌታችን መዳሃኒታቺን ፃጋውን ያብዛሎት መምራችን ቃል ይህዎት ያስማልን

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 9 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የህይወትን ቃለ ያሰማልን ኑሩልን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 ปีที่แล้ว

    _amen amen amen kalehwet yasemaln memhrachin amennn_
    _mahbere qdusan egziabhier ystln amen_

  • @hargetuamenu474
    @hargetuamenu474 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @maledemekonen2700
    @maledemekonen2700 7 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት የሒውትን ቃል እናንተ ባንቦ ሁናችህ እርሱ የሒወት ውሃ ውኖ ጥልቁን ሚስጥር አበስጥራችሁ ለመንጋው የምታስተምሩ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የወንጌል ገበሬውች ሁሉ ሉዑል እግዚአብሔር ቃለ ሒወት ያስማቹህ እናንተ የምትዘሩት የወንጌል ቡቃያ ድንግል ልብ አግንቶ በቃሉ እንደተባለ ሰላሳና ስልሳ ከዛም በላይ መቶ የንስሐ ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን !!!

  • @ሰብለውንጌልሰብለወንጌል
    @ሰብለውንጌልሰብለወንጌል 9 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @tesfatrue7757
    @tesfatrue7757 8 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት በእውነት በእውነት እንደዚህ በምላተ አንደበት እመቤታችን ከፍጥረታት ሁሉ በላይ መሆኗን ቅድመ ዓለም በእ/ር ህሊና ታስባ ትኖር እንደነበረች ትህትናና አክብሮት በተሞላበት አንደበትዎ በመመስከር ስላስተማሩን አዛኝቷ እናታችን እመብርሃን በህይወተ ስጋ በህይወተ ነፍስ ትጠብቅልን። እረጅም የአገልግሎት ዘመን ታድልልን!!! አሜን ለማህበረ ቅዱሳን የእመቤታችን ምልጃ በረከቷ አይለያችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!

    • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
      @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 ปีที่แล้ว

      Tesfa True
      ከስሞች በላይ ስም ያለው ስም በምድርም በሰማይ እኮ ይህ የፈጣሪአችን የእግዚአብሔር ስም ነው እንዴት እንደ ድርጅት ስም በምህጻረ ቃል እንጽፈዋለን ???አረ ወገኖቼ እናስተውል በባዓትዬ

  • @zuzuhailu4570
    @zuzuhailu4570 9 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Qale heyweten yasemalene tesfa mengeste semayene yawereselene yagelgelote zemenehene Egtheyabehe yebarkeleh ameeeeeeeen

  • @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
    @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እኛም የምሰማውን የምናስተውል አድርገን አምላኬ ጌታየ ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ አሜን።።።።።።።።።

  • @beletubeletu3155
    @beletubeletu3155 5 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን፣የሜጣፍጥ

  • @ሁሉለበጉነው
    @ሁሉለበጉነው 9 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት ለዘማሬወቹ ቃለ ህይወት ያሰማልንንንንንንንንንንንን

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 9 ปีที่แล้ว

    Amen Kale Hiwot Yasemalen !!

  • @frehaileslase4088
    @frehaileslase4088 8 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቃል

  • @TadesseHailye
    @TadesseHailye ปีที่แล้ว

    Ammmmin

  • @sarabebe6502
    @sarabebe6502 9 ปีที่แล้ว

    kale hiote yasemalne amen

  • @HanaSelama
    @HanaSelama 7 ปีที่แล้ว

    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን
    በእውነት ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህር ባህር ዳር ብዙግዜ በጉባኤ ያገለግሉ ነበር በስደት ሀገር ሁኜ ያስተማሩኝ ሁሌም ሳስታውስ እናፋቃለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን የሰጠን

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 6 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen qalahiyot yasmalin tasfa mangiste samiyt yaa warsilin mamirachin 👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💚💙💙💜💜🌺🌺🏵🏵

  • @adisababa2505
    @adisababa2505 9 ปีที่แล้ว

    ቃልህይውት ያስማልን እግዝያቢሔር አምላክ ፅጋውን ይብዛልህ

  • @simegnwesenu2340
    @simegnwesenu2340 9 ปีที่แล้ว

    KALA HEWAT YASEMALIN YA AGALIGELOT ZAMENEHI YEBARAK AMEN

  • @helenburgess2401
    @helenburgess2401 7 ปีที่แล้ว

    amen kalehiwot yasemalin

  • @alemabat7522
    @alemabat7522 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @ayinuabiyu8961
    @ayinuabiyu8961 9 ปีที่แล้ว

    Ameeeennnn kale hewot yasemalennnn

  • @sablezamremalktayasemniili146
    @sablezamremalktayasemniili146 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 9 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Emeye-ethiopia
    @Emeye-ethiopia 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ እረዥም አድሜ ይስጥልን።

    • @mezigebugetinet5343
      @mezigebugetinet5343 7 ปีที่แล้ว

      መምህራችne ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን

  • @kedistdebrework3293
    @kedistdebrework3293 8 ปีที่แล้ว

    kalehiwote yasemah

  • @birtkuansime2559
    @birtkuansime2559 6 ปีที่แล้ว

    Be ewinet Qale hiyot yasemalin
    Axitin yemyalemelim zimare melaekt yasemalin
    Bertu GETA yirdachu

  • @GebrehiwetDesbeledodo
    @GebrehiwetDesbeledodo 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልአክ።ኑርልን!

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 8 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemaln

  • @ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር
    @ኢትዬጵያለዘለዓለምትኑር 7 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen abatachen. Dengel Mariam tetebkelen.

  • @a_s_gaems_286
    @a_s_gaems_286 3 ปีที่แล้ว

    መምራችንድቅትምህርትነውቃለህወትንያሰማልንረጅምእድሜናጤናይስጥልንንደስደስየሚልነውበርቱልንንአሜንንንንንን።

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @eriafra5121
    @eriafra5121 8 ปีที่แล้ว

    qale hiwet yasmaln

  • @haneysweet5884
    @haneysweet5884 8 ปีที่แล้ว

    Kale hwet yasemalgn memhirachn embirhan titebkih

  • @marukebede693
    @marukebede693 9 ปีที่แล้ว +2

    እመ ብርሃን ትባርክዎት መምህር

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว

    መፀሃፍ ቅዱስ የተፃፈው በ እብራይስጥ ቃንቃ ነው

  • @911bigsam
    @911bigsam 8 ปีที่แล้ว

    gena sejemerew lebe sewenete reserese! yeh rasu bewnet kaleheywot new ... dengel yenfs waga tadergelewo

  • @girumgetachew4714
    @girumgetachew4714 3 ปีที่แล้ว +1

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ጸጋውን ያብዣልን ለመምህራችን ለሊቀ ሊቃውንት። ድንግል እማማዬ ዘመንህንም ታርዝምል
    ለዝማሬውም ከጣእሙም የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትንም ዝማሬ ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አጥንትን የሚጠግን ትምህርት ነው

  • @mesganmoges8982
    @mesganmoges8982 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @sablezamremalktayasemniili146
    @sablezamremalktayasemniili146 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @eriafra5121
    @eriafra5121 8 ปีที่แล้ว

    qale hiwet yasmaln