Ethiopia - በፍልስጤማውያን ደም ላይ የታነትጸው የእስራኤል ሀገርነት በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya salon terek ተረክ ሚዛን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2022
  • Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 59

  • @sisaykefyalew5662
    @sisaykefyalew5662 9 หลายเดือนก่อน +1

    1st Jurnalist & Historical analisist; Eshety Asefa.

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 9 หลายเดือนก่อน +2

    This current history of Israel u have to cover 2000 years history. Don’t miss history

  • @kram2502
    @kram2502 ปีที่แล้ว +12

    ኢንሻ አላህ ፍሊስጤን ነፃ ትወጣለች🇸🇩

    • @aliteyib2180
      @aliteyib2180 ปีที่แล้ว +2

      ኢንሸ አላህ እሩቅ አይሆንም ነጻ ትወጣለች

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n 11 หลายเดือนก่อน

      ፍርዱን ፈጣሪ ይፈርዳል።

  • @user-wy9eu1xs1z
    @user-wy9eu1xs1z 5 หลายเดือนก่อน

    ኢሻ ኣላህ በቅርብ ጊዜ ነጻ ትወጣለች ፊልስጤም

  • @user-us7ux6ng6n
    @user-us7ux6ng6n ปีที่แล้ว

    እሸቴ ትረካህ ልብ ይገባል!!! እናመሰግናለን!!!

  • @tsegaynetsereab8167
    @tsegaynetsereab8167 9 หลายเดือนก่อน +8

    እስቲ ከሁለት ሺ ዓመት በፊት የነበረ የእስራኤል ግዛ እንዴት እንደነበር ተርክልን እስልምናም በዛ አከባቢ የተስፋፈት እንዴት እነደሆነ ተርክልን

  • @monegoncco
    @monegoncco 11 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️❤️💪🏻💪🏻💪🏻👌👌

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ የማትታየው ሞተር እናመሰግናለን

  • @user-mt4ox5fg3q
    @user-mt4ox5fg3q 2 หลายเดือนก่อน

    ፍልሰጤም የምትባል አገር አልነበረችምም ኖራም አታውቅም

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተወዳጁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ አመሰግናለሁ! በየጊዜው እከታተልሃለው ብዙም ተምሬአለሁ በዚሁ ይበጥል እላለሁ። በመጨረሻ ግን ሁሌ ቅር የሚለኝ የስልኬን የድምጽ volume እስከ መጨረሻው ወስጄው ብዙ ጊዜ አቀዳዳችሁ ላይ መሰለኝ ምንም አይሰማም ድምጽ ላይ ቢሠራ አስተያየቴ ነው በድምፅ ማነስ የተነሣ አልፌው የምተወው ትረካህ ይበልጣል።
    መልካም ሰንበት! 6:42

    • @Teddy6596
      @Teddy6596 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ድምጽ ያስቸግራለ

  • @berhanuwmariam5763
    @berhanuwmariam5763 ปีที่แล้ว

    Eyallekesku new yesemahut Ena rasey phlasha negne beteleyem Israel kegobeghehu behuala egeg wededkwhat

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n 11 หลายเดือนก่อน

      አታሽቃብት ሁሉም ሠዉ ይወደዳል እስራኤልም ሌላዉም ሲያጠፋ ተች ፈላሻ ቡዳኮ ነዉ ጌጥ አረግከዉ ፈላሻም ይወደዳል የተለየ ወይም ከሰዉ የበለጠ ካረከዉ ግን ቡዳ ነዉ ደጋሚ ነዉ ኢትዮጵያ ይበልጥሀል ሀበሽ ቅልቅል የተለየች አቢሲኒያ ❤❤❤

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 6 หลายเดือนก่อน

    Sejemer Israel yemtebal ager alnebrechim atekebateru

  • @user-ir3sf8gp2u
    @user-ir3sf8gp2u 8 หลายเดือนก่อน

    Hi Mr Eshete am one of your fan. Keep it. But I want your naration of Israeli bofore 2000 B.C and their disappearance from their land. Again your part 2 of Russia disintegration naration is not available on youtube. Please uoload it. Thank u great man

  • @esuyetadesse-eg6iy
    @esuyetadesse-eg6iy 8 หลายเดือนก่อน +1

    Interstesting but pls read the bible

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 ปีที่แล้ว +3

    🇮🇱 ISRAEL JERUSALEM shalom shalom

  • @user-zs2ve6qp3z
    @user-zs2ve6qp3z 8 หลายเดือนก่อน

    አረ

  • @user-gc4uo2he6b
    @user-gc4uo2he6b 9 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል አዬደለም ከርእሱ ጀምሮ
    በእስራኤላውያን መቃብር ላይ የተመሰረተ መሆኑን አስቀድም

  • @newayneway8185
    @newayneway8185 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን የ እስራኤል ሀያልነት ገና ይቀጥላል

    • @yohanisseifu8103
      @yohanisseifu8103 ปีที่แล้ว

      R u crazy,bayketlis,,u r Ethiopian aydel,,lemn silamymlkteh esrael tashkabtalek

    • @adonaydawit9824
      @adonaydawit9824 ปีที่แล้ว

      💪💪💪💪johova

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 9 หลายเดือนก่อน +5

    እስራኤል የገዛ አገሯ ነው ከገዛ ምድራቸው ተባረው መከራ ሲበሉ ቆይተው በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን መሰረት ወደ ምድራቸው ሲመለሱ ፍልስጤማውያንን አረቦች አስፍረው የቆዩበት የገዛ ምድራቸው ነው ሃማስ ደግሞ ነፍሰ በላ ገዳይ እናት ህፃን አሮጊት የማይመርጥ እጅግ ክፉ ድርጅት ነው ኢትዮጵያ ውስጥም ኦኔግ ሸኔ ተመሳሳይ ድርጊት ነው እየፈፀመ ያለው

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 9 หลายเดือนก่อน

      በመፅሀፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 21.34 አብረሀም በፍልስጤን ምድር እንግዳ ሆኖ ቆየ የሚለውን ግን አታውቁም ፍልስጤን ከአብረሀም በፊት የነቀረ ነው እስራኤል ዘር እንጅ ሀገር አልነበራቸውም

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 9 หลายเดือนก่อน

      በፍልስጤን ምድር አብረሀም እንግዳ ነበረ ታድያ በፊት የነበረ ፍልስጤን በአይሁድ ወረራ ሀገር አልባ ሆኑ ግን እውነት ያሸነፋል

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 4 หลายเดือนก่อน

      ወይ ጉድ እኛ ምን አገባን እስራኤል ሆነ ፍሊስጤም ። እዚህ የ ጋላ መንግስት ህዝባችንን አርዶ ሲበላ መጠው ያስጥሉናል እንዴ !? ገና ለገና አማራ እና ትግሬ የሰለሞን ስርወመንግስት የዘር ሃረግ አለው ብለን መባላት የለብንም ። የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ'' መጀመሪያ አገራችንን ያለውን አውሬ እናስወግድ ።

  • @besm113
    @besm113 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የጠብቅኩ ከሱ በፊት ኡነተኛ የእስራኤልና የኣምላክ ታሪክ ትንሽ ልትነግረን ጠብቄ ነበር

  • @frezerabebe4430
    @frezerabebe4430 7 หลายเดือนก่อน

    I stand with israel

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 6 หลายเดือนก่อน

    Ene yemelw kemer ye ethiopia yehud ale 😅😅😅

  • @user-wz7gm9je7g
    @user-wz7gm9je7g 8 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @user-us7ux6ng6n
    @user-us7ux6ng6n ปีที่แล้ว

    አሚሪካ እስራኤልን በጦርነቱ ምንም አረዳችን አይባልም!!! ሚስተር ግሮይን ለምን ማንም አረዳንም እንዳሉ ሊገባኝ አልቻለም:: ያሜሪካ ባለስልጣናት የወደሙመሳሪያዎችን ከስር ከስራቸው እየሄዱ ይተኩላቸው እንደነበር ሲናገሩ ሰምቻለሁ::

    • @aliteyib2180
      @aliteyib2180 ปีที่แล้ว

      ውሸታም ታሪክ አታውቅም

    • @phun4379
      @phun4379 9 หลายเดือนก่อน

      @@aliteyib2180
      ታሪኩ እንዴት ነው ይላሉ?

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 9 หลายเดือนก่อน

    የእስራኤል ዘርንና የአሁኗ እስራኤል (የሁዳ ) አንድ ታደርጓታላችሁ በመፅሀፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 21.34 አብረሀም በፍልስጤን ምድር እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ ይላል ብዙ አንቀጥም አለ ነገር ግን ስለፍልስጤም ሀገር የሚናገረውን አትናገሩም የሁዳ በእግዝያብሔር ተመርጧል እያላችሁ ነውን የተመረጡት ዘራቸው እንጅ እምነታቸው አይደለም በሂትለር ተጨፍጭፈው ትራፊዎች በአሜሪካና በእንግሊዝ ድጋፍ በጥገኘነት ገብተው እንዲወሩ ተደረጉ

    • @habttusami1113
      @habttusami1113 8 หลายเดือนก่อน

      Dedbnahn lemn yfa tadergaleh islam 1400 jewish 2000++🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @AbdiKedir-lq1md
    @AbdiKedir-lq1md 9 หลายเดือนก่อน

    ኢሻ ኣላህ ፊልስጤም ኣሸንፋ ነጻ ትወጣለች

  • @habttusami1113
    @habttusami1113 8 หลายเดือนก่อน +1

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @abverahamdrrr
    @abverahamdrrr 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 ፊሊስጤም ሚባል ሳይኖር. አረቦች ናቸው. እስራኤል ዊያን. ከምድራቸው ተበትነው. የተሰበሰብት. ቃልኩዳን አገር የእግዚአብሔር ቃል ይፈፀም ዘንድ ነው.

    • @keriab3728
      @keriab3728 8 หลายเดือนก่อน

      Israel ager sayhon hizb new ye nebyu yaeqob lijoch nachew agerita falestin tibalalech Bible lay ambibi

    • @abverahamdrrr
      @abverahamdrrr 8 หลายเดือนก่อน

      @@keriab3728አገርማ አገር ለዛውም ከማንም. ቀሚሳም አረብ የምትበልጥ አገር ናት

    • @sofiaahlam
      @sofiaahlam หลายเดือนก่อน

      Bible አንብብ ዘ-ፍጥረት 21:24 አብረሃምም በፍልስጤም አንግዳ ሁኖ ነበር so, አይሁድ የሚባል ህዝብ አንጂ ሀገር አይታወቅም 🙏

    • @abverahamdrrr
      @abverahamdrrr หลายเดือนก่อน

      @@sofiaahlam ፋሊስጤም ሚባል አገር አልነበረም አረቦች እንጂ አብቡ

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 ปีที่แล้ว +9

    ታሪክ ምትሰሩት ዶኬመንታሪው ቆንጆ ቢሆንም ግን ስለ እስራኤል ዘገባችሁ ትክክል አይደላችሁም ምክኒያቱም ለእስራኤል ከእግዚአብሄር ዘንድ የሰጠች መሆኖን ዘንግተሀል ስለዚህ ንስሀ ግባ ያለ በለዚያ ውሸታም ነህ::

    • @yohanisseifu8103
      @yohanisseifu8103 ปีที่แล้ว +3

      Ante ye esrael tebeka man adergeh,egzbhr yet filstems amlak aydelem,,atashkabet,,neseha Giba minamin,who r u,,?asmesay

    • @hopeadis8273
      @hopeadis8273 9 หลายเดือนก่อน +5

      ቢንጉሩይን ስለፈጠራት እስራኤል ነው የምናወራው ወዳጄ አንተ ስለሳልካት እስራኤል አይደለም😅

    • @almaw15
      @almaw15 9 หลายเดือนก่อน +3

      አንተ ወንድሜ
      አምላክ የፍትህ የእዉነት እንጅ የኢፍትሀዊነት የግፈኝነት አምላክ አይደለም እንኳን በክርስቶስ ለማያምኑ እንኳን ለስቀሉት
      አይበቀላቸውም እንጅ በሌሎች ግፍ እንዲፈጽሙ ፈቃድ የሚሰጥ ጌታ ነዉ ብለህ አትመን ።የክርትናን መሠረት ይንዳል እና

    • @Abdella700
      @Abdella700 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደደብ

    • @tibebetadesse3096
      @tibebetadesse3096 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሂድድድድ