ጠንካራ የፍቅር ግንኙነት ምክሮች!💕😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu หลายเดือนก่อน

    ሳህ ዋው ልክነህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElhamElham-ph7qc
    @ElhamElham-ph7qc 3 หลายเดือนก่อน

    አቦአላህ❤ኢባርክክ❤❤❤

  • @MamKidey-m9s
    @MamKidey-m9s 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይለላል ጥሩ ትምህርት ነው ብሮ

  • @BerhanTebeja
    @BerhanTebeja 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ የሚል ምክር ነው ቀጥልበት ወብድሜ

  • @negat-k6e
    @negat-k6e 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ምክር በርታ❤

    • @meker_ttelaleh
      @meker_ttelaleh  4 หลายเดือนก่อน

      Amesgenalehu 😇😇

  • @lub6388
    @lub6388 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ ወዶች ቢሠሙክ ያተን ምክር 😥😥 ሆሆ መቶኝ ደሞ ከሱጋር ለመቀጠል አሳብ እካን አይመጣልኝም።

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ወንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም የ4አመት ፍቅረኛ አለኝ በጣም ብዙ ነገር አሳልፌለው መልካም መጥፎም ለመጋባት ሁለታችንም ለፍተናል አሁን ላይ ደከመኝ እሱ ሁሌም እኔ ያልኩት ነው ልክ በእኔ ሀሳብ ነው መመራት ያለብሽ ይለኛል ሁሌም በዚህ ጉዳይ ነው ምንጨቃጨቀው የሆነ ሀሳብ ያመጣል እሱ መሆን አለበት ። በጣም ስሜታዊ ነው ንዴቱን መቆጣጠር አይችልም በፊት ላይ ሲሳደብ ዝም እል ነበር አሁን እኔ አራሱ ሳልፈልግ ማይሆን ቃላቶችን እናገረዋለው ሰሞኑን አኔ አልፈልግም ካንተ ጋ አልኩት እንጋባለን ተባብለን እሱ ቤት እየሰራ ነው ። እኔ ለቤት እቃ ገዝቻለው ግን ፈራው የምር አልፈልግም ስለው ያንን ገንዘም ይመልስ አይመልስ እንኳን አላሰብኩም ውስጤ ሰላም ነው ሚፈልገው ደግሞ ምክር አይሰማም። ያለውበት ሁኔታ ግራ ነው ሚያጋባው በቃ ከዜሮ እነሳለው ውስጤ ሰላም እንዲሰማኝ ነው ምፈልገው በውሳኔ ተገርሟል ብቻ እግዚአብሔር ያለው ይሁን

  • @MhretKhsay
    @MhretKhsay 4 หลายเดือนก่อน

    ኣቦ ይመችህ

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p 4 หลายเดือนก่อน

    mert nw🎉🎉❤❤❤