በስደት አገር ከተደጋጋሚ የግድያ ሙከራ ያመለጡት ጓድ መንግሥቱ! (ቆይታ ከይታገሱ ጌትነት ጋር) ክፍል - 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 110

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 หลายเดือนก่อน +4

    የመጀመሪያው ጠያቂ በጣም ጥሩ ሓሳብ ነው ያቀረበው ደራሲው መንግስቱ ሃይለማርያምን እንደ አንድ ጻዲቅ ሊያቀርበው ይሞክራል - መንግስቱ ማለት አንድ ጭራቅ ፍጹም ለመደራደር ቦታ የሌለው ቂመኛ ደም የጠማው ጅብ ነው ።🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 หลายเดือนก่อน +5

    አሳከኝ በጣም የታሪክ አጋጣሚ። እውነትን ካልተናገርክ እኮ በሌላም ግዜ ሌላ ይሆናል ይሄ የታወቀ ነው። እእእእእእህህህህ በጣም ብዙ እንጠብቃለን። በጣም ቆንጆ ጥያቄ ቀላልልልልል አጉድሉበናል💔 እናመሰግናለን ዶ/ር እንዳለ🙏

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳለ ጌታ እግዚአብሔር ይስጥህ
    ሁሌም የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም ትምህርት የሚሰጡ ናቸው
    አሁንም ይህ ወጣት ጸሀፊ የኮሎኔልን ወግ ስላጫወተን በጣም ደስ ብሎናል

  • @metaferiabune2884
    @metaferiabune2884 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አድናቂዎ ነኝ። ለማያነብ ህዝብ እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞች ያነሳሳሉ እና እናመሰግናለን። ይህ በህፃናት አምባ ያደጉ ሰው የፃፉት መፅሃፍ ጥሩ ቢሆንም ወገናዊ ከመሆን አላመለጠም። የርሳቸውን ሙሉ ማንነት አይነግርም።
    እባክዎ አንድ ጥሩ መፅሀፍ ደግሞ ልጠቁሞት። እስቲ ያንብቡት 'ያልገሩትን ፈረስ' ይበርቱ!

  • @shemimawolhussein9923
    @shemimawolhussein9923 หลายเดือนก่อน +4

    በሀገራችን ታሪክ መንግስቱን ያህል ሀገሩን የወደደና ለሀገሩ ስለ እውነት የደከመ መሪ የለም !

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 27 วันที่ผ่านมา

      @@shemimawolhussein9923 የሃገር መውደድ ትርጉም ፈጽሞ አልተረዳህም ! *ሃገር ማለት ህዝብ ማለት ነው ✅ መንግስቱ ደሞ ህዝብን ነው የጨፈጨፈው ፣ ህዝቡ ደሞ መንግስቱን እንደፈራ ፣ እንደተሸማቀቀ ነው የኖረው ✅
      ** አንተ እንደ አህያ የሚደበድብህን የምታፈቅር ወፍራም ደንቆሮ መሆን አለብህ 🤞

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የወያኔ ዘመን የትውልዱ አካል ነኝ ነገር ግን መንግስቱ ሀይለማርያም እና ደርግ ላይ የተደረጉት የስም ማጥፋት ስራዎች በአለም ታሪክ ላይ ታይቶ የማይታወቅ አሳፋሪ ስራ ነው! እውነት ነው ብዙ ጥፋቶች አጥፍተዋል ነገር ግን ሉዓላዊነቷን የጠበቀች፣ መሀይምነትን የቀነሰች እና ድሆችን የቤት እና የመሬት ባለቤት የሆነችበትን፣ የባህር በር የነበራትን እንዲሁ ብዙ መልካም ጎኖች የነበሯትን ኢትዮጵያ አስረክበውናል ግን ከነሱ በኋላ የቀጠለችውን ኢትዮጲያ እየተመለከትን ነው! 😢 ብቻ ትውልዱ እውነተኛ ታሪክን ሲያውቅ ሁሌም መንጌን በክብር ያስታውሳቸዋል! ❤

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 หลายเดือนก่อน

      ** ድንቁርናህን ሳላመሰግን አላለፍም - ሉዑላዊነት የነበራትን፣ የባሕር በር የነበራትን አገራችን ስላልክ ማለት ነው። እስኪ በኛ ጫማ ሆነህ ተመልከተው 🇪🇷 ሲጀመር ኢትዮጵያ የባህር በር አልነበራትም ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋ በአሜሪካኖች አሰገዳጅነት ለተደረገው የፌዴሬሽን እንኳን ከአስር አመት በሗላ የኤርትራ ህዝብ በሪፈረንደም የራሱን ምርጫ ይወስናል የሚለውን አፍርሶ አንድ ትልቅ ኢትዮጵያ ለመፍጠር ሞከረ ያም የኤርትራ ህዝብ መሳሪያ ይዞ እንዲዎጋ አደረገው።
      * ደርግም መጣ በሪፈረንደም አንፈቅድም አለ ተዎጋ ተደመሰሰ አሁን ወያኔ ነው ያለው የኤርትራን አቅም ያውቃል ስለዚህ በሪፈረንደም እንድናደርግ ፈቀደ ኤርትራውያን 99.8% ለነፃነታችን ድምጽ ሰጥተን የአለም ታዛቢዎች ባሉበት ሃገር ፈጠርን።
      * እንዲገባህ የምፈልገው ሃይለስላሴ ሪፈረንደም ለኤርትራ ባለመፍቀዱ ከሱ የባሰ ደርግን ፈጠረ ፣ ደርግም ባለመፍቀዱ ከሱ የባሰ አስተዳደር ሊፈጠር ቻለ እንጂ ድሮውንም ሃይለስላሴ ወይም ደርግ በሪፈረንደም እንድናደርግ ቢፈቅዱ ኖሮ ሌላው ቢቀር በብሔር የተከፋፈለች አገር ባልኖራቹህ ነበር ።
      ** ለኛ ኤርትራውያንም ሰላሳ አመት ደም ባልተፋሰስን ነበር - እንጂ የባሕር በር ኖሮህ አያውቅም ለወደፊቱም አይኖርህም ። ሰቶ በመቀበል መስራት ግን ይቻላልና - የሓሰት መታወቂያ ይዘህ አትዙር 😂

    • @Bio650
      @Bio650 27 วันที่ผ่านมา

      ውሸታም አውቀሀለሁ በከፍተኛ 16 የቀይ ሽብር ኮሚቴ አባልና ፈፃሚ ነበርክ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 27 วันที่ผ่านมา +1

      @@Bio650 ** እውነተኛ ታሪክን ዘቅዝቀህ ነው ያነበብከው አንተ ነህ ግራ የተጋባሃው እንጂ መንግስቱን የሚያክል ሰይጣናም ጭራቅ የለም ።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 หลายเดือนก่อน +12

    መንግስቱ 30 ዓመት ሙሉ ''ከኬንያ ወደ አገሬ እንዳልመለስ ተደረኩ'' ብሎ ዋሽቶ ሲያቅተው ያመነውን ጉዳይ ይታገሱ ምንም ብታሽሞነሙነው እውነትን ውሸት ልታደርገው አትችልም! ያ የሌሎችን ህይወት እንደዋዛ ሲያጭድ የነበረ ሰው አገራችንን ለውያኔ አስረክቦ ፈርጥጧል!

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed4581 หลายเดือนก่อน

    Wow, so articulate speaker with credibility. Thanks Yitagesu

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 หลายเดือนก่อน

    a very articulate writer... keep it up!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA หลายเดือนก่อน +3

    🎉❤🎉❤🎉 ጀግናው መንጌ የኢትዮጵያ ታላቁ የአንድነት መሪያችን እድሜ ከጤና እንመኝልዎታለን እንወድዎታለን ❤🎉❤🎉❤ ደራሲው እጅግ በጣም እናመሠግናለን አስደናቂና ትክክለኛ ትርክት ነው ። ሁለተኛው መግለጫ የወጣው ወያኔ ህወሃትሻቢያ ድርድር ላይ ስለነበሩና እንዴት በፍቃዳቸው ይባላል ፈርጥጠው ሄዱ ነው መባል ያለበት በማለታቸውና እዚህ የነበሩት መሪዎችና ጓዶቻቸው ስለከዷቸው በጠየቁት መሰረት እንዲለወጥ ተደረገ

    • @Bio650
      @Bio650 หลายเดือนก่อน

      @@MHMETHIOPIA አውሮፕላን የጠለፈ ወራዳ ቅዘናም ቦቅቧቃ አንድ ሠውና አንድ ጥይት ሌባ

  • @ET_sheger
    @ET_sheger หลายเดือนก่อน +1

    ግዜ ሲሄድና ሲረሳ፤ እንዲሁም እንዲህ አይነት ለንግድ ብቻ ሲል ገበያ የወጣ ሰው፤ ታሪክንም ፍትህ ምንም ሲያዛባ ማየት ያስተክዛል! መንግስቱ ሃለማርያም ጨካኝ ፣ አረመኔ፣ ከሁለት ሚሊዮን የሚበልጡ ወጣቶችን ያለፍርድ የጨፈጨፈ፣ እነዛ ጀነራሎችን በቤተ መንግስት በራሱ እጅ. በአጣና ደብድቦና አሰቃይቶ የገደለ፣ የስልሳዎቹን ባለስልጣናት በመትረየስ ቆሞ ያስደበደበ እርሱም ነፍሰበላ እና እብድ (ማንያክ የሆነ ሰው ነውም ሌላ ተራ ሰው ከዚህ ሁሉ እንኳን ወንጀል ቢሰራ፤ ኡኡ የምንለውን ያህል እንደነዚህ ያሉ ማንያክ ባለስልጣናት እንዲህ ባሉ ጸሃፊ ተብዬዎች እንድል ስለሰጣቸው ብቻ ሲበጠረቁ መስማት ያማል። እንዳለጌታ፡ አንዳንድ በየመሃሉ ያነሳሃቸው ሃሳቦችን የህዝብ አስተያየቶች መልካም ናቸው

  • @EagerLegendaryDragon-nb7pm
    @EagerLegendaryDragon-nb7pm 27 วันที่ผ่านมา

    ❤ ጓድ መንግቱ መሪ ነበሩ አልሰማናቸዉ ብንሰማቸዉ ኖሮ ዘረኝነ አያምሰንም ነበር

  • @eliasmiskir5990
    @eliasmiskir5990 หลายเดือนก่อน +6

    ' የአምናን ቀን አማሁት ላፌ ለከት የለው
    የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው '
    አለ አዝማሪ መንጌ ማረኝ እየተባለ ነው አሁን

    • @yfuffufyff5713
      @yfuffufyff5713 หลายเดือนก่อน +1

      @@eliasmiskir5990 አዎ ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ እስከዛሬ አላገኘችም ግን መንግሥቱ ምንም የሚናፍቅ መሪ አይደለም ምን ጥሩ ነገር አለው እና ነው የሚናፍቀው

  • @Daaayyyy
    @Daaayyyy หลายเดือนก่อน +5

    ይህ መጽሐፍ ከታተመ ሁለት ወር የሆነው ይመስለኛል።በመፅሐፉ ላይ ኘሬዚዳንቱ ምን አይነት ግብረ መልስ እንዳላቸው ብትጠይቅልን እና ብናውቅ ጥሩ ነበር።እርሳቸው የኢትዬጵያን አንድነት ይጎዳል ብለው ሲታገሉ የነበረው የወያኔና ቡችሎቹ ላለፋት ሰላሳ አመታት የዘረጉት የጎሳ አስተዳደር ሥርዓት ምን ያህል የኢትዬጵያን አንድነት እየጎዳ እንደ ሆነ የእርሳቸውን ወቅታዊ ምልከታ በመፅሐፋ ውስጥ ቢካት ጥሩ ይመስለኛል።

    • @sportfootballtribunbybiniy2973
      @sportfootballtribunbybiniy2973 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 እሱ ነው ። አገር ያፈረሰው ስለ state እንዴት function እንደ ሚያደርግ ካወክ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሬዝዳንት መንግስቱ ሃይለማርያም ሀገራቸውን የሚወዱ ከጠላትም ያስከበሩ ህዝባቸውን ከድህነትና ከመሃይምነት ያላቀቁ ፣ ግን በባንዳ ሴረኞች ተገፍተው የወጡ ፣ብሎም እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቷቸው የባንዳወችን ህልፈት ያዩና እያዩ ያሉ መሪ ናቸው ፣እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ ታሪክን የሰማ ሳይሆን ያየ የሚያውቅ እንዲህ እውነታውን ይመሰክራል ። መንጌ የምን ጊዜም ጀግናችን ናቸው ።

  • @felegetibeb9532
    @felegetibeb9532 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳለጌታ በናትህ እንደምንም ነገሮችን አመቻችተህ ሄደህ እንተርቪው ልታረጋቸው ይገባል። መንጌ ለኔም አባቴ ናቸው በህይወት ልትደርስባቸው ይገባል በውስጣቸው ለማንም ያላወሩት እውነት ይኖራል

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 หลายเดือนก่อน +1

    ብቻውን የሆነው ምክር ስለማይሰማ ነው

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስቱን በደንብ የገለጹት ኣቶ ፋሲካ ሲደልል ኣብረዉት የነበሩት እያሉ እናንተ በጣም እዚህ ግባ የማይባለውን በጎ ነገር ኣደረገ ብላቹህ ይህንን የሃገሪቱን ወጣትን ምሁር የጨረሰን መልኣከ ሞትን ለምሞካሽት መሞከራቹህ ያሳዝናል።ካሁን ወድያ ስሙም ባይነሳ ጥሩ ነው ግዝያቹሁን በለላ ጠቃሚ መልእት ኣዘል ቁም ነገር ብታሳልፉ ይሻላል።

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 หลายเดือนก่อน +3

    ለጓድ መንግስቱ ዕድሜ እና ጤና

    • @Bio650
      @Bio650 หลายเดือนก่อน

      @@teshomelepacha6957 ጉድጓድ ይግባ

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 หลายเดือนก่อน +1

    የፖለቲካ ትግል መግደል ነው እያልክ ነው? ምክር እየሰጠህ ነው ለመንግስት

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm หลายเดือนก่อน +3

    ህዝቡ የጁን እያገኘ ነው ልክ እንደ ሊቢያ ህዝብ

    • @aruaki4454
      @aruaki4454 หลายเดือนก่อน

      😂 ደፉር ውሸታም የ ሊብያ ህዝብ ( ማዓመር ቀዛፊ ) እና መንግስቱ ሰይጣን ( የ ኢትዮጵያ ህዝብ) መመሳሰል መሞኳሩ ራሱ የቻለ ኣቤታው ውሸት እና ድፉረት ነው

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 หลายเดือนก่อน +2

    አገርንና ህዝብን ገድሎ፣ ለጠላት አሳልፍ ሠጥቶ ለኮበለለ መሪ ይሄን ያህል መድከም ምንም ጥቅም ለኢትዮጵያ ህዝብ አያመጣም።ምናልባት ከ1983 በኋላ ለወለዱት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ከሆነ??

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 หลายเดือนก่อน +2

    የመጀመሪያው ጠያቂ በጣም ነው ምትገርመው ፤ የሙኒክን የሽብርተኞችን ድርጊት ከኢትዮጵያ የመንግስት ታሪክ ጋር ለማያያዝ መሞከርህን የራስህን ፍላጎት ጥያቄ ውስጥ እንዲገባ የሚያደርግ ነው!! የምትቃወመውን ነገር ሌሎች ሰዎች በግድ በጭፍን እንዲቃወሙልህ ብዙ መንገድ የምትጔዝ አይነት ስው ትመስላለህ!!!

  • @ThehayAbebe
    @ThehayAbebe หลายเดือนก่อน +1

    መንግሥቱ ፰ኛ ክፍል ነው፡፡ የምን ዩንቨርሲቲ ነው፡፡

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 หลายเดือนก่อน +3

    Dr Tigist, I met her

  • @tsionbeyene2655
    @tsionbeyene2655 หลายเดือนก่อน

    ደረሲው ውለታ ተጭኖታል። ነገር ግን ለዚህ ሁሉ ችግር የዳረገን የመንግስቱ ግትርነት ነው።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw หลายเดือนก่อน +1

    ይቴና አዘጋጅ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር ። በእኔ እምነት ሁሌም ያሉንን መሪዎችን አናከብርም ሲያልፋ ብቻ ነው የሚደነቁት እናም ክቡር መንግሥቱ ሀይለማርያም ለኢትዮጵያ ያበረከቱትን የወጣትነት እድሚያቸውን ብቻ ሳይሆን እስካሁን ለመግደል የተከደበት ክፋት በጣም ነውር እና ትርፋ የማያመጣ ደም መቀባባትን የያዝን ነው ። ለምን ? የአሁኑ መንግስታችንም ከመሳደብ ይልቅ መርዳት ግድ ይላል ታሪካችን ተገደለ ወይም ተሰደደ አይሁን ነገ የኛም ልጆች ስልጣን ላይ ሲወጡ ይሄንኑ እድል እንደሚያጋጥማቸው ማወቅ አለብን እኛው ካላገዝን ጠላት መተላለቃችንን ነው የሚፈልገው

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 หลายเดือนก่อน

    Zinbim aligedelkum, shengo layi ene yefelkut silaltewesene tenadediku, hizbu yedigaf self aliwetalm😂😂😂😂😂

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ እድል ነው የምትለው መልአክ አደረከው። እንዳተ ያለው ምሁር ነኝ ባይ ነው ሰውን ከልኩ በላይ ማየት የሚያስተምረው ሕዝቡን።

  • @VoiceVoltaire
    @VoiceVoltaire หลายเดือนก่อน +13

    የመለስ ዜናዊን እና የአብይ አህመድን አሰቃቂ ግፍ ላስተዋለ መንግስቱ እፁብ ድንቅ መሪ ናቸው:: ይቆጫል የኢትዬጵያ ነገር...

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 หลายเดือนก่อน

      @@VoiceVoltaire መንግስቱ ጭራቅ ነበር ማንንም ማማከር የማያምን ጨካኝ አምባገነን መሪ ነበር ።

    • @Trendy-nd9ho
      @Trendy-nd9ho หลายเดือนก่อน +1

      @@VoiceVoltaire ባርያ ነህ ባለ XXL ከንፈር

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 28 วันที่ผ่านมา

      @@mesfinabraham6412 የዛሪዉ አብይስ?

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 28 วันที่ผ่านมา

      @@kirstanmore1709 ዐብይ አህመድ የሃይለስላሴ ፣ የመንግስቱ ፣ የወያኔ ሓጢያት ውጤት ነው ።

    • @Bio650
      @Bio650 27 วันที่ผ่านมา

      በመንገድ ላይ ረሽኖ መጣል የጀመረው ማነው ባርያው መሆኑን ዘነጋኸው

  • @oneeritrealoveeritrea332
    @oneeritrealoveeritrea332 14 วันที่ผ่านมา

    የኤርትራ ሕዝብ ላይ የወረደው ግፍ በመፀሀፍ ተፅፎ ኣየልቅም ኣንተ ፀሀፊው እንደ ጀግና ሰው ወንጀል እንዳልሰራ ልታሞግሰው ታስባለህ ኣሁንም ድረስ ኣልረሳውም ደርግ የፈጸመውን ግፍ!::

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 หลายเดือนก่อน

    Abet wushet, megistu university yemigebaw from 8th grade newu weyi

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የስራውን ውጤት እያጨደ ነው ገለባ ሕዝብ

    • @sportfootballtribunbybiniy2973
      @sportfootballtribunbybiniy2973 หลายเดือนก่อน +1

      ስለመፀሀፍ እየተወራ የማያነብ እና ባዶ ጭንቅላቶች ምን ትሰራላቹ ። አንብብ እሄን ያክል አደድብ ፊደል ካወክ ማለት ነው።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስቱ ፍጹም አምባገነንና ለዛሬይቱ ኢትዮጵያን ውድቀት መስረት የጣለ ነው። እሱን የተቃወመውን ሁሉ ያለ ርህራሄ ገሎ ኢትዮጵያን ስው አልባ አድርጎ ለህውዋትና ልጂ ብልጽግና መፈጠር ምክንያት ነው።

  • @JunidSahlu
    @JunidSahlu หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል ሁለት ለምን አይቀጥልም አንጠልጥለህ ተውከው

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 หลายเดือนก่อน

      ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ክፍል 2 ይለቀቃል!

  • @Bio650
    @Bio650 หลายเดือนก่อน +2

    ይታገሱ በአልዳነ ቁስላችን ላይ እንጨት እየሰደድክብን ነው

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 หลายเดือนก่อน +5

    ደራሲውን በጣም ነው የማከብረው ሆኖም ግን መንግስቱን አገሬን ኢትዮጵያን በቁም የቀበረና ለስደት የጋረደኝ ስለሆነ ........

  • @yekolotemari
    @yekolotemari หลายเดือนก่อน

    Mengistu was a murderous dictator. We should always that keep in mind when discussing him. Killing in the name of political struggle is not justified nor normal.

  • @zekaryasabera2674
    @zekaryasabera2674 หลายเดือนก่อน

    ደራሲ ሳይሆን የመንግስቱ ጠበቃ ነው

  • @teshomeseifu5605
    @teshomeseifu5605 หลายเดือนก่อน

    መፅሀፉን እንዴት ማግኝት ይቻላል?
    የሚደንቁ መሪ ናቸው

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስቱ በጣም መጥፎ ሰው ነው ኢትዮጵያን እንደሱ የበደላት የለም!

    • @trackyzr5006
      @trackyzr5006 หลายเดือนก่อน +2

      መለስ እና አብይን ረስተህ እንዳይሆን

    • @alexandershiferaw4082
      @alexandershiferaw4082 หลายเดือนก่อน +1

      @trackyzr5006 መነሻው እሱ ነው!ሀገሪቱን ከመሰረቱ ያናጋት

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 หลายเดือนก่อน +1

      እነሆ አየን እኮ ማን ምን እንደሆነ! ባንዳውን መለስ ቀጥሎም የመጡትም ጠባብ ጎጠኞችንም! 😂😂 ቢመርህም ዋጠው መንጌ እስከነጥፋቱ ሀገር ወዳዱ መሪያችን ነበር!

  • @kimzone
    @kimzone หลายเดือนก่อน +1

    መንጌን የምትሉ❤❤❤

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 หลายเดือนก่อน

    Photo lemenesat yemifera😂

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 หลายเดือนก่อน

    Is it surprising if a dog defends its owner, no matter how criminal the owner is?

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 หลายเดือนก่อน

    መንግስቱ የሚለው ስም ባይወጣላቸው መሪ አይሆኑም ነበሩ!!!

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 หลายเดือนก่อน

    መንግሥቱ በአገር ፍቅር አይታማም። ኤርትራ ትገንጠል ብሎ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ የፃፈው፣ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያረገው መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን ለ21 ዓመት መምራቱ ግን የማይሸር ጠባሳ ጥሎብናል።ከህዳው መለስ እንክዋን ሞተ!

  • @Abisew
    @Abisew หลายเดือนก่อน

    አይ ምሁር እራሱ መንግስቱ የደቡብ ሱዳን በአውስትራሊያ ላለ ኤፍኤም ሪዲዪ(ዲንቃ ዩዲዪ) በሰጡት ኢንተርቪው ላይ ከቅርብ ጓደኞቻቸው መክረው ከአገር እንደወጡ በግልጽ ተናግረዋል። እኔ ያልገባኝ በየግዜው ከዳ ተከዳ ጨውቴ ይደብራል። ኢንተርቪው ኦን ላይን ላይ አለ። አምላክ ደግሞ ጠላቶቹን በታትኖ በቁሙ አሳየው።

    • @1453-y9h
      @1453-y9h หลายเดือนก่อน

      @@Abisew pls link?

  • @danielbelay4946
    @danielbelay4946 หลายเดือนก่อน +3

    መንግስቱ ኃ/ማርያም በጥይት እንጂ በሃሳብ የማያምኑ ጨካኝ መሪ

  • @quafseid
    @quafseid หลายเดือนก่อน +1

    እንዳለ ፍትሀዊ ለመሆን ይታገሱን ከ ጓድ ፋሲካ ጋር አብረህ አቅርባቸው : ጓድ ፋሲካ ሀቅ ሚያወሩ ሰው ናቸው ::

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ክፍል ናፈቀኝ

    • @kalkidanpaulos5184
      @kalkidanpaulos5184 หลายเดือนก่อน

      ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ክፍል 2 ይለቀቃል!

  • @wondubc1472
    @wondubc1472 หลายเดือนก่อน

    በመንግስቱ ፡ ዙሪያ ፡ ሁልጊዜ ፡ ለኔም ፡ ይሁን ፡ ለአብዛኛው ፡ ኢትዮጵያ ፡ ግልፅ ፡ ያልነበረ ፡ ነገር ፣ግን ፣ .....ቀላል ...ሰውዬው
    በህይወት ፡ እያሉ መመለስ እያለበት ፡ ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ፡ ነበር ያም ፡ ከሀገር የወጡበት ፡ ሁኔታ ፡ ነበር?
    ፈቅደው? ወይስ ፡ ሳያውቁ ? የሚለው ነበር።
    ነገር ፡ ግን ፡ የአኛ ፡ ሀገር ፡ መሪዎች ፡ እውነታውን ፡ ባለመናገር ፡ እዝብን ፡ ለሁለት ፡ ከፍሎ ፡ ማነታረክ ፡ አንዱ ክፍል የባለፈው ፡ ታሪካችን ፡ ስህተት።
    እናመሰግናለን ፡ ይታገሱ።

    • @Bio650
      @Bio650 หลายเดือนก่อน

      @@wondubc1472 አውሮፕላን ጠልፎ ከስብሰባ ፎርፎ በልቶ ገንፎ

  • @wongelawitayele4708
    @wongelawitayele4708 29 วันที่ผ่านมา

    He murdered a thousand innocent Ethiopians. Period.

  • @teta8527
    @teta8527 หลายเดือนก่อน

    Ere be Ethiopia Amelak, Mengestu Haile Mariam le Ethiopia Andenet aletewagam. Ya Ageritun twefit atefeto, tornet kesekeso be geel kim tenesaseto Ethiopia le Jeb yedarege ye Ethiopia Telat new. Plz don't confuse the generation.

  • @quafseid
    @quafseid หลายเดือนก่อน +1

    ይታገሱ መፅሀፍ እያሻሻጠ እንጂ ቁም ነገር እያወራ አይደለም

    • @biratuolika574
      @biratuolika574 หลายเดือนก่อน

      @@quafseid 🤣🤣🤣nice one

  • @shitahunmelak9920
    @shitahunmelak9920 หลายเดือนก่อน

    yihe medreg ye derge sewoch bezubetisa

    • @temesgenmelese726
      @temesgenmelese726 หลายเดือนก่อน +1

      Ena min chigir alebet???

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 หลายเดือนก่อน

      @@shitahunmelak9920 ሰዎች ናቸው፡ ኢትዮጵያዊም ናቸው።
      እየሄድክ

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስቱ በ1981 የአገሪቷን ጀነራሎች በመንግስት ግልበጣ ሙከራ ምክንያት በሙሉ ገድሎ ክጨረስ በኋላ በ1982 አገሩን ጥሎ ጠፋ። እነኛ ለዘመናት ከጒኑ ሆነ አገሪቷ ሲያስከብሩ የነበሩትን ያላዘነላቸው ጨካኝ ስልጣን ወዳድ አረመነ እንጂ አገር ወዳድ ቢሆን እነሱን ከመግደል ስልጣኑን ይለቅ ነበር።

    • @belayneharagie8358
      @belayneharagie8358 29 วันที่ผ่านมา

      @@penafrica4321 1982 ነው እንዴ? ግንቦት 13/1983 ነው ለሃገር ሰላም ይበጃል በሚል ከሀገር የወጣው

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 หลายเดือนก่อน +1

    ጭራሽ መንግስቱ የሚባል አረመኔ ነብስ ገዳይ የሂይወት ታሪክ የሚነገርበት ዘመን መጣ

    • @amenamen2017
      @amenamen2017 หลายเดือนก่อน

      መግስቱን እኮ መለስ ዜናዊ በመቶ እጥፍ በለጠው መለስን ደግሞ አብይ አሕመድ በሺህ እጥፍ ከነዳው ።
      በእርግጥ ሺመልስ አብዲሳ ሁሉንም ይቦንሳል።

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለ ሱዳን ያወራል የራሱን ሳያውቅ አይ መንግስቱ። የፈሪ ነገር።

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 หลายเดือนก่อน

    He killed Ethiopia

  • @Dessie1969
    @Dessie1969 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ ጥሩ ነው ግን በመንግስቱ አመራር ግዜ ኢትዮጵያ አሉ የተባሉ ውድ ልጆቾን በአንድ ቀን ብቻ 60 ሚንስትሮችን ገድላለች የተማረውን በቀይሽብር ረሽናለች የተረፈው ከአገር ጥሎ ወጥቶ አገሪቱ የምሁር አልባ አድርጎትል.