ጽናት || ክፍል 14 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 907

  • @TakisTakis-wt5fm
    @TakisTakis-wt5fm 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +214

    ፅናት እርጉዝ ናት የሚል ፈጣሪ ያላሰባቹትን ደስታ ይስጣቹ ❤❤🙌🙏

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ❤❤❤

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የማይልስ😂😂

    • @weletiEyesuss
      @weletiEyesuss 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቤት የወሬ ጥማት😅😅

    • @AbbuEthopiya
      @AbbuEthopiya 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኛ ነን ተዋናዋዮቹ😂😂😂😂😂😂

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አወ 2ወሯ😂😂😂

  • @selamabrha506
    @selamabrha506 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +127

    ማነው እንዴኔ ፅናት ምወዳት ❤ ፅናት ምትወዱ ላይክ 👍❤

    • @DestaDeesta
      @DestaDeesta 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @BelaysetFentie
      @BelaysetFentie ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 41 นาทีที่ผ่านมา

      አለሁ ውዶዋ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Nateni12345e
    @Nateni12345e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +97

    ውቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀቹ የጀአማ

    • @feteheyaKedir
      @feteheyaKedir 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን

    • @HabasiRiyra
      @HabasiRiyra 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን🎉🎉🎉ውዴ

    • @Abibush173
      @Abibush173 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sameeradxb1830
      @sameeradxb1830 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ

    • @BelaysetFentie
      @BelaysetFentie ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሜንውደወተንእምገባበትንአገራችንንሰላምያድርግልን እስኪከራሱህወትበላይየሀገራችን ሰላም ሳስብ እና ወተው የቀሩት አብሮ አደጎቸን ሳስብ እባየን መቆጣጠር ያቅተኛን ኧረ ሀገሪችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን አሜን

  • @Mm-wv6pv
    @Mm-wv6pv 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +186

    ከሸቃልነት ወደ መዳምነት አዙሮ የሚጥል በሽታ ያምጣልን😂 ቅመሟቼ❤

    • @feteheyaKedir
      @feteheyaKedir 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ምነው በሽታው ይቆይልን ክክክክክ ወደ ማዳምነት ላልሽው አሚን

    • @MakedskabxwKabxw
      @MakedskabxwKabxw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን 😂

    • @EjeuHdd
      @EjeuHdd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን😅😂

    • @Nateni12345e
      @Nateni12345e 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜንንን 😂😂

    • @በዚነኝ
      @በዚነኝ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን 😂

  • @YusraHeyrat
    @YusraHeyrat 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +116

    የሀገሬ ልጆች ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ጉል አሚን

    • @AnnoyedFrogmouth-tm4os
      @AnnoyedFrogmouth-tm4os 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Zainb143
      @Zainb143 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን

    • @BJh-v2z
      @BJh-v2z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​አሚን@@AnnoyedFrogmouth-tm4os

    • @MariyamMohammed-d9l
      @MariyamMohammed-d9l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንያርብ

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን 😢

  • @zuzubintbaba-ut4lk
    @zuzubintbaba-ut4lk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +89

    ትምህርቷንም ትማራለች ኒቃቧንም ትለብሳለች😢 ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች 😢 ፍትህ በሉ ሁላችሁም😢 ፍትህህህ

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቦ አክሱም አክሱም አርፈችሁ ቁጭ በሉ አትኑሩ አልተባሉ

    • @እየሩስብሀሩውዱ
      @እየሩስብሀሩውዱ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @رحمةعبدالرحمن-ر7ط
    @رحمةعبدالرحمن-ر7ط 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +74

    አላሁመ ሠሊ አለ ሙሀመድ ወአለአሊ ሙሀመድ ከማሠለይት አለ ኢብራሂም ወአለ አሊ ኢብራሂም ፍልአለሚን ኢነከ ሀሚዱን መጂድ
    ያረብ ሀገርቺንን ሠላም አድረግልን

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    ስሙኝ እማ እናት ለዘላለም ትኑር ጉሉ አሜን(3)🙏🥰

    • @AmaraAmara-m1w
      @AmaraAmara-m1w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @يوسفمحمد-خ6ق9ر
      @يوسفمحمد-خ6ق9ر 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንንንንንን

    • @Firehiwot-b8j
      @Firehiwot-b8j 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @DestaDeesta
      @DestaDeesta 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @jemalseyd-k6x
      @jemalseyd-k6x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንን አሜንንን አሜንን🤲🤲🤲🤲

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
    @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +196

    ዉሸት ይሙት ማንም አልቀደመኝ😂ሳህ👍👍👍😅😅😅😅

    • @myharet1221
      @myharet1221 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እኔንም ማንም አልቀደመኝ 😅😅😅😅

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አይጥ አትሻልሺም😂😂

    • @Po990Jh
      @Po990Jh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      KKKkkkkk temecheshigni wushet ymut😂😂😂😂😂

    • @zeynebtube8773
      @zeynebtube8773 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @Zubaida-z8k
      @Zubaida-z8k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      🤣🤣🤣

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    ከአሏህ ውጭ በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም እርሱም ሰማይና ምድርን የፈጠረ የአለማት ጌታ ነው

    • @HabasiRiyra
      @HabasiRiyra 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ረባክሽ

    • @BortoanaWarakat
      @BortoanaWarakat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላህማነው 😮😁😁😁🙆🤗

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተይ እጂ የመሀመድ ጌታ ነወ ወይስ ነዉ የመሀመድ አይመስለኝምሌላ

    • @Meazadagnubermaji
      @Meazadagnubermaji 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ere bakish😂😂😂😂😂

    • @NardiNardos-fs7pr
      @NardiNardos-fs7pr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላህ የመሀመድ ቀልብ ነዉ😁😁

  • @wayjowayjo3072
    @wayjowayjo3072 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    በናታችሁ በጣም ከፍቶኛል አይዞሽ በልኝ የማዳም ቅመሞች

    • @New-o3t
      @New-o3t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽማሬ🎉🎉

    • @KiyyaaCoo
      @KiyyaaCoo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ayzosh mare😢

    • @SamraSmra-yv5mt
      @SamraSmra-yv5mt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ ሑሉም ያልፍል

    • @Seadahassen-l8m
      @Seadahassen-l8m ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቭሽሪእማ😢😢

    • @UhdYd
      @UhdYd 48 นาทีที่ผ่านมา

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እርግጠኛ ነኝ ፅናት እርጉዝ ናት ኪራናፅናትን የሚወድ👍👍👍❤❤

  • @YeberehawaErgb
    @YeberehawaErgb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    በዚህ ድራማ በባለፈው ድራማ ግራ የተጋባ 😂 ፅናት እርጉዝ ናት የሚል በ 👍 አሳዩኝ ኪራ እና ፅናት መጋባት አለባቸው የሚል 👍💞💞💞💞 እረ ሰብስክራይብ አድርኩ 10k አስገቡኝ😊

    • @ወይን_Channel
      @ወይን_Channel 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መልሽ እሽ ወዷ❤❤

  • @eyerus-k1b
    @eyerus-k1b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    አደኛነኝ ፅናት ብታረግዝ የሚል ❤👍👈

  • @MirfaUae-qr1ty
    @MirfaUae-qr1ty 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አየ ጽናት ድራማ መሆኑን እያወኩ ሳይሸ የምታሳዝኝኝ ነገርና እንባየን የምታፈሸው ነገርስ መጨረሻው የዝህ ድራማ ነገር ናፈቀኝ!!

  • @zed482
    @zed482 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ፅናት እና ኪሩ ሲጣሉ ደስ የማይለው 👍👍👍👍

    • @sameeraa3714
      @sameeraa3714 11 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 6 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ😘

  • @AlemLove-j4f
    @AlemLove-j4f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አቤት ኮሜንታተሮች ፍጥነታችሁ እስኪ አይታችሁ ኮምቱ 😂 ፅናቶች የኔ ተወዳጆች ዩቲዩብ የምገባው ለእናንተ ነው እኮ የምር ቀን ስቆጥር ነበር አደራ እንዳታቋርጡት❤❤❤

  • @SamsungNew12
    @SamsungNew12 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +97

    ኪራና ፅናት ይጣመሩ የምትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኧረ እቺ ቤቲ አቃጥላ ልደፋኝ ነው ለሰው ልጅ ምንም ክብር የላትም ጭራሽ ፅናትን ትመታለች 😢😢😢😢😢

    • @ElisabatKufabo
      @ElisabatKufabo ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወይኔ ቤት አንጀቴን ነው ያሰረራችኝ🤔🤔🤣

  • @Hailuye521
    @Hailuye521 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +67

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉት እጅ ወደላይ 🌻🌻

    • @lidiya-yemaryam
      @lidiya-yemaryam 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይለቀቅልን 🥹🙌🙌🙌💪

    • @IxgdHxhyd
      @IxgdHxhyd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙋🙋🙋🙋

    • @MekhaHussain
      @MekhaHussain 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @SifanRor
      @SifanRor 8 นาทีที่ผ่านมา

      👋👋

  • @zuzubintbaba-ut4lk
    @zuzubintbaba-ut4lk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +80

    ያኡመተል መሀመድ ሶሉ አለነብይ😢 ዛሬ ጁማአነው عليه افضل الصلاة والسلام😘

    • @Hamidahamida-zu6lf
      @Hamidahamida-zu6lf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤❤❤❤❤

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      S A W❤❤❤🎉

    • @rabiarabia5712
      @rabiarabia5712 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኧረ ተው ቦታ ምረጡ እህቶቸ ይሄ ቦታ ለኛ ነብይ አይመጥናቸውም❤❤

    • @ابومحمد-ص7ج1ي
      @ابومحمد-ص7ج1ي 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      S🎉A🎉w🎉🎉🎉🎉

    • @ሀይቋ
      @ሀይቋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ፅናት ፅናቱን ይስጥሽ ደስ ይላል ናሆሜ ትክክል ብለሀል ይችን ወጥ እንጨት ሳላያት ሊያልቅ ነው ብየ መጣች ይች ጭራሮ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    ፅናት ከኩሩቤል እርጉዝ🤰ነች የምትሉ🙌
    ይኸን ኮመንት የምታዩ ያላሠባችሁት ደስታ በቤታቹህ ይግባ🤲🥰

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፅናት ዋ ቤቲን በካቾ በያትና ኪሩን አጥብቀሽ ያዢው አርግዘሽለታል ብዬጂ ኪሩ የኔ ነው

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ግን እኔ ብቻነኝ ከዚህ ውስጥ ናሆምን የምወደው😍😍😍😍😍😍

    • @AkramAkram-xf5cz
      @AkramAkram-xf5cz ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ እኔም በጣም ነው የምወደው ይመቸኛል ወሬው አራዳ ነው❤❤❤

  • @biritukantefera
    @biritukantefera 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ውይ አስለቀሰችኝ ፅናት. የኔናት አይዞሽ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 3 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

  • @judiyanajudika5166
    @judiyanajudika5166 44 นาทีที่ผ่านมา

    Ebakachehu betin asotulen 😭😭uuu
    Ye ewnt nw yetlahwate

  • @SusuAmera
    @SusuAmera 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    አሜሪካ በመንደዷ ደስ ያለው ሙስሊም የፊልስጤም ደጋፊ በላይክ ግለጹልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤ አሏህ አክበር ❤ተክቢርርርርት❤❤❤

    • @Eebrahm
      @Eebrahm 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ነደደ እዴ

    • @Saaddaa-wm9eb
      @Saaddaa-wm9eb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ቀላል ነደደች

    • @HayatAli-b3b
      @HayatAli-b3b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ነደደች እንዴ

    • @fatmamahamad527
      @fatmamahamad527 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሙስልም ጠሎችን አላህ ያንድዳቸው ጉሉ አሚን

    • @MUHAMMADHave-b2i
      @MUHAMMADHave-b2i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @GudayAwoke
    @GudayAwoke 17 นาทีที่ผ่านมา

    ዋውውውውውው ደሰ ሲል ፀነትነ ኪሮ ተጋብተው ማየት የማሰደሰተው እደኔ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የኔ ማሮች በናታችሁ አበረታቱኝ የኔ ዉዶች መልካምነት ለራስነዉ😢🎉

    • @sameeraadam3135
      @sameeraadam3135 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሯት አያስከፍልም ውዶችዬ🎉🎉❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤቲ እምትባይ እከክ መድፋትነበር ክብርይኑርሽ 😮😮😮😮 ኪሩቤል በቃ ፍቅርህን ግለፅ ወይ አቃርጡት ሆይ አንድአይነት ፅኑ አይዞሽ❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @nardosnardiyeabatalij785
    @nardosnardiyeabatalij785 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኪራን ከማድነቅ የተነሳ ወንድ ልጅ ስወልድ ኪራ ነዉ የምለዉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ❤❤

    • @KiyyaaCoo
      @KiyyaaCoo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yehe demo mnu ye danekal tsinatin eyasekaye eyayesh

    • @nardosnardiyeabatalij785
      @nardosnardiyeabatalij785 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@KiyyaaCoo ፍቅር ነዉ የሚያነጫንጨዉ እኮ

    • @WudeEliyas-f8b
      @WudeEliyas-f8b 48 นาทีที่ผ่านมา

      ፈጣሪ የሀሳብሸ ይሙላለሸ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ፅናት እና ኪሩቤል ቢጋቡ ደስ ሚላቹ እስኪ 👍👍👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ፅናትን የምትወድ👍👍👍👍❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @neimaEndreis
    @neimaEndreis 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ውዶቸ እህቴ ካንሰር ታማብኛለች 😭ዱአ አድርጉልኝ ዛሬ ጁምአ የማን ዱአ ተቀባይ እንደሚሆን አናቅም አማና አንድ እህቴናት

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😢አላህ ያሽራት😭

    • @amaamm9890
      @amaamm9890 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አላህ አፊያዋን ይመልስልሽ

    • @ዩቱብቻናል-ኰ1ቸ
      @ዩቱብቻናል-ኰ1ቸ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኣላህ ያሽራት

    • @plm1403
      @plm1403 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሏህ ያሽራት

    • @saratube7323
      @saratube7323 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እግዜአቤሄር ይማርልሽ እህታለም ደና ትሆን አለች

  • @mohammadalkhamali2787
    @mohammadalkhamali2787 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ከጸናትጋ ያለቀሰ 😢😢😢😢👍👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

  • @HFh-s4m
    @HFh-s4m 20 นาทีที่ผ่านมา

    ፅናት ስታለቅስ እደኔ አብሮ ያለቀሰ በውነት አይቤቲ ነጠላ ፅናትን መታቻት 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @MeronDerje-s3e
    @MeronDerje-s3e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ፅናትዬ የኔዉድ ከቤቲ ጭቅጭቅ ይገላግልሸ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በሰው ሀገር ሰራተኛ ብኖንም ባአገራችን ልእልቶች ነን

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፅናቴ ምርጥ ሴት ናት ቤቲ ተጨረጨረች እኮ ሚስኪን ፅናቴ😢 አሳዘነችኚ የእኔ ውድ ወይኔ😢😢 ስታለቅስ አሳዘነችኚ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 3 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

  • @YoujadcellYoujadcell-sf8pr
    @YoujadcellYoujadcell-sf8pr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የመዳን ቅመሞች የት ናቸው የጽናት ደጋፊዎች❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

  • @መዲናTube-ኰ3ሸ
    @መዲናTube-ኰ3ሸ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይችን ቤቲን አቃጥላ ልደፍኝነው አበዛሽው 😂😂😂ማነው እሚጠላት እደኔ ላይክ🎉🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @BetelhemMoges-n7y
    @BetelhemMoges-n7y ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    7: እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤
    8: እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል።
    9: ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።
    10: ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ በአንድ ልብና በአንድ አሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ።

  • @kasaneshmitku
    @kasaneshmitku 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ደራሲው ቢቲ ለምትባል መረን የምታሳደበውን ነገር ለከት አበጅለት ቦርኮ ገረድ የሚለውን ቃላት ባትጠቀም

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @yezinagetachew
    @yezinagetachew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፅናት ዛሬ አናደሸኛል ኤሸ ፊልም መሆኑን እሰክርሳዉ ድርሰ ነዉ የተናደድኩት

  • @IdenM-r1h
    @IdenM-r1h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት በኔቤት ማንም አልቀደመኝም😂❤❤❤❤
    ደህና ናችሁ አህት ወንድሞቸ በአል እንደትነበር

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @Eshidehina
    @Eshidehina 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት ምሩ የፅናት አለይታ

  • @banchTube
    @banchTube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፅናት የኔ ደርባባ ናት ኪራ ግን የኔ ቢጤ ነዉ ፍቅር ሲይዘኝ ቁጣ ቁጣ ነዉ የምለኝ😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወይኔበሳቅየኔምልጅእደዝሁናት😁😁😁😁😁😁

    • @banchTube
      @banchTube 26 นาทีที่ผ่านมา

      @YySa-q2z አኔም ነኝ😂😂😂

  • @BizaLove
    @BizaLove 40 นาทีที่ผ่านมา

    ኪሩቤል ቤቲ አትሆንልህም እች ምላሳም እውነት ድራማ ቢሆንም ዘገነነችኝ ፅኑዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቶሎቶሎ ይለቅቅ ዉይይይ አረተዉ ኦኦኦ ፅናት ኪሩ አየናፊቁኘነዉ❤❤❤

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኪራ የቤቲን ተንኮል በደረሠበት አሪፍ ነበር

  • @zedoaman5530
    @zedoaman5530 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፅ ዬ የኔ ቆንጆ 😢❤

  • @fhfh2877
    @fhfh2877 20 นาทีที่ผ่านมา

    እስኪ ምሩና ፅናትን ናሆምን የሚወድ❤❤❤❤❤❤

  • @kemila334
    @kemila334 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ቁርአን እምትወዱ ደምሩኝ😢

  • @Zuzulove-x6x
    @Zuzulove-x6x ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    _እስኪ እንዴኔ የረፈደባችሁ የጁመአ ስራ😢👍_

  • @Zakia-fr5eu
    @Zakia-fr5eu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ከ ሞት የተነሳው እየሱስ ያድናል 🥰♥️🙏👐

    • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
      @halimahalimaHalimahalima-ys6ju 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እየሱስ ካዳነ ለምን ትሞታላችሁ

    • @Auiopui
      @Auiopui 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😮😅😊

    • @ZeynabSeid-k4h
      @ZeynabSeid-k4h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙቶ እስኪነሳ ሰማይናሚድር እደትኮነች

    • @Zakia-fr5eu
      @Zakia-fr5eu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ZeynabSeid-k4h እንዴ ማሃምመድ መቃብር ዉስጥ አይደለም የኛ ጌታ ቤ አባቱ ቀን ሆኖ አሁንም ይመስገናል ክበር ለ ጌታ ለ እየሱስ ይሁን

  • @NaimaN-e8k
    @NaimaN-e8k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፅናትዬየኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirirkczjibkkflcdmxg1427
    @hirirkczjibkkflcdmxg1427 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማነውእደኔ ከክፍ1 ጀምሮ በጉጉት የሚከታተለው

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፅናት ኪራ እደኔ የሚወዳቸዉ❤

  • @Janettjanett-g1i
    @Janettjanett-g1i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድሀ መሆን እንዴት ያስጠላል ዝቅ ተብሎ ሲሰራ ፈተናዉ ብዙ ነው ወይ ፈጣሪ ደሀዎቹን አንተ ተመልከትትትትት

  • @fafim4f
    @fafim4f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኪራ በጣም እጠላሀለሁ ለቤቲና ለፅናት ተመሳስየሆክ በዛ ኤጭ

  • @BazuBazu-s6t
    @BazuBazu-s6t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በፍቅር የምወደዉ ድራማ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Muna-i8r
    @Muna-i8r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይች ቤቲ ተብየዋ ባትኖር ሁሉ ነገሯ ቅናት ነው

  • @mamalove521
    @mamalove521 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ቤቲ እያረረች ሰትሰቅ ደሰ ይላል😂😂😂😂

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 55 นาทีที่ผ่านมา

    ፅናት የኔ የዋህ😢❤

  • @FatmaAli388-l1s
    @FatmaAli388-l1s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እሲ ፅናትን የምትወዱ 👍

  • @RozaaMehd
    @RozaaMehd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢላሂ እኔ ብቻ ነኝ ጨነቅጠብብ ያለኝ😢😢😢 የቺ ምድር ስታስጠላአ

  • @ነጃትytube
    @ነጃትytube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ ሀጋረችንን ሰለም የድርግልን 😢

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኪራና ጽናት ይጋቡ ❤❤❤❤❤

  • @Alem-rb1kj4vf9g
    @Alem-rb1kj4vf9g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፅናት አስለቀሽኝ ዛሬ የምር ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፅናትየ እንደዛሬ አስለቅሰሽኝ አታውቄም💔💔💔💔

  • @WolloTube-id6nw
    @WolloTube-id6nw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እኔ እምለው ሳይለቀቅ ነው እንደ የምትኮምቱት 😁አንደኛ ነኝ ስል

    • @zeynebtube8773
      @zeynebtube8773 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @SeadaMsawu-r2b
      @SeadaMsawu-r2b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @JebraBr
    @JebraBr ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፅናት በጣም ነው እምወዳት እኔ❤❤❤❤❤

  • @sameeramohammed-h4h
    @sameeramohammed-h4h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኪራ ካሁን ካሁን ፍቅሩን ገለፀ ሲል ወይይጮህባታል ወይ ይሰድባታል😂😂

  • @IdenM-r1h
    @IdenM-r1h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቤቲስ ክፋት በዛ
    ግበርቱልን ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓

  • @aberaabera3369
    @aberaabera3369 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማነው እደኔ ቤቴን የሜጠላ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ናሁም ፅናት ፅናቱን ይስጥሽ አላለም 😂😂😂 አትናደድ ኪራ ፍቅር ነው ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ይህ ድራማ ደስ ይላል ግን ቢቲን ላለማየት የት ልህድ ሹክ በሉኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kayeriyahabesisa
    @kayeriyahabesisa ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤጭ አሁንስ አስጣላሽኝ ምኗ ነት እፍፍፍ ስለ ሰረተኛ ዝቅ የለው ንግግር ምነገር ሰው በጣም ነው ምጣላው 😏😏😏

  • @Emuwollo
    @Emuwollo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እሰኪ ዱአ አዲርጉልኝ ልጄን አሞብኛል አላህ ያሺርልሺ ብላችሁ ውዶቸ😍

    • @Ayisha.Kaamil
      @Ayisha.Kaamil 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Allha.yaashirilishi

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ ያሽርልሽ እህቴ

  • @zekiyateka4923
    @zekiyateka4923 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Kira yemiwodi yene abbat❤❤❤❤

  • @TgAd-it6nt
    @TgAd-it6nt 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አረ መቼ ነው ኪራ እና ፅናት አንድ ላይ የሚሆኑት🙈😒❤

  • @NasreenFatima-t2k
    @NasreenFatima-t2k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፅናት ስውድሽ የኔ መር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EnkoBlyo
    @EnkoBlyo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አደኛነኝ ፅናት የኔ ደርባባ❤❤

  • @MohammedsairaSaira
    @MohammedsairaSaira ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይችአመዳምኪሳራነገረኛልይአቃጠለቻት ፅናትዬአይዞሽማሬ

  • @sikosilo5627
    @sikosilo5627 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፅናትየ የኔ ደርባባ አይዞሽ

  • @جروصعنزي-ت8ل
    @جروصعنزي-ت8ل 23 นาทีที่ผ่านมา

    ማነው እደኔ ጽነት የምታሳዝነው👍👍👍👍👍👍

  • @HhBhb-t8t
    @HhBhb-t8t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ናሆም ፅናት ፅናቱንይስጥሽ አላለም😂😂😂

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ የሳኩበት ፓርት ነው😂

  • @WesamAlmjale
    @WesamAlmjale ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስስል እየጣፈጤ ነው ያለቀው

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኧረ ተዉ በየቀኑ ልቀቁልን የጀራ እናት ምግቡ አስመሠላቹትኮ😊😊😊

    • @ZinbAli-hj5sd
      @ZinbAli-hj5sd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @Sumeya-q4eየደሴዋ
    @Sumeya-q4eየደሴዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘ ፅናት ይልሀል አባቴ❤🎉

  • @worknshail
    @worknshail 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በቃ እኛ ቅመሞች የፊልሙም የዩቲቦሮችም አድማቄ ሁነን ቀረን በቃ❤❤❤❤

  • @BanchiDesalegn
    @BanchiDesalegn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤረ ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን🙏

  • @ክቡየደሙፍሬ
    @ክቡየደሙፍሬ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድራማ ብሆንም እንደ እኔ ቤቲን ሳይ ዳሙ የሚፈለ አለ ግን☹️🙆‍♀️

  • @meryyerobelmamyerobelmamme7400
    @meryyerobelmamyerobelmamme7400 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤቲ እምትባል ሰይጣን ባትኖር ፅናት❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ናሆም ግን እኮ የድራማው ድምቀት ጽናት እና ኪራ እስከ ሚግባቡ የእኔ መቸኮል

  • @Igifugjc
    @Igifugjc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፅናት ትለያለች የኔ ትሁት❤😢

  • @myharet1221
    @myharet1221 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @Vdhvbz
    @Vdhvbz 36 นาทีที่ผ่านมา

    ፃና ት የኔ ወድድድድድ❤❤❤❤

  • @AynyeTubeአይንዬቱዩብ
    @AynyeTubeአይንዬቱዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    8ተኛ ነኝ ደምሩኝ❤❤ ዛሬ ከፍቶኛል ቅቅመሞችዬ ወድሜን አሞብኛል 😢😢😢😢😢

    • @Seada4756
      @Seada4756 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      لእሺ