ይህን ሰምቶ ሙስሊም መሆን ይከብዳል!, Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, Mezmur Yared, Lidetekal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ሥላሴ በመፅሐፍ ቅዱስ እና በአባቶች ትምህርት, Apostolic Answers, Mezmur Yared, ዮሐድ ንጉስ, Lidetekal
    ሥላሴ በመፅሐፍ ቅዱስ እና በአባቶች ትምህርት, Apostolic Answers, Mezmur Yared, ዮሐድ ንጉስ, Lidetekal
    ሥላሴ በመፅሐፍ ቅዱስ እና በአባቶች ትምህርት, Apostolic Answers, Mezmur Yared, ዮሐድ ንጉስ, Lidetekal

ความคิดเห็น • 7

  • @Erakeb
    @Erakeb หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 2 หลายเดือนก่อน

    አኬ የዛሬው ይለያል! በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንግዲህ መናፍቃን እረፋት።

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x 2 หลายเดือนก่อน +3

    የምወዳቸው መመህሮቼ አኬና ያሬዶ ፣ልደትሻ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛላችሁ ከተክላዎች ይጠብቅልን❤

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባገኛችሁባቸው ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸዉ" ቁርኣን 2፡191 "ከሓዲዎችን (ክርስቲያኖችን) ባገኛችሁበት ስፍራ ግደሉ፣ ያዙዋቸው፣ አሰቃዩአቸው" ቁርኣን 9፡5 " አላማችን አላህ ነው፣ ቁርኣን ሕገ-መንግስታችን ነው፣ ነቢዩ መሪያችን ነው። ጂሃድ ደግሞ መንገዳችን ነው ይላሉ፣

  • @user-kc6sf5ln2k
    @user-kc6sf5ln2k 2 หลายเดือนก่อน

    መሀመድ ሳይሆን እራሱ አምላክ ነኝ ብሎ መሀመድን የላከው አላህ አንድም ተአምር በቁራን ላይ አላደረገም እግዚአብሄር ለነብያት ያደረገውን ተአምር ከመኮረጅ በቀር ። ካለሚስ መውለድ የማይችል አምላክ እንዴት ፈጣሪ ሊሆንስ ሊያድንስ ሊገልስ እንዴት ይችላል

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምትንጫጩት ተሰካር የሚያወጣው ጠፋ እንጅ እሰልምና አሳሰቧችሁ አይደለም ለመዋሸት ማንም አይከለክላችሁም አንዳንድ እያላችሁ ሰትባጨቁ እውነቱን ታወጡታላችሁ ጭንቀታም ሁሉ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu หลายเดือนก่อน

    እረ ሙስሊሞች አስተውሉ አንብቡ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም እኔ ነኝ ብሏል 22 ስረቱ አል ሀጅ ቁጥር 52 ከነብይም ከመልክተኛም ካንተ በፊት አላክነም ይልና ም፡33ቁጥር40ላይ እንድህ ይላል ሙሀመድ የአላህ መልክተኛ እና የነብያቶች መደምደሚያ ነው ይላል፣ደግሞ እንድህ ይላል ስረቱ አልአንአም ም፡6 ቁ163 እኔ የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ በል ይለዋል አላህ ደግሞ እንድህ ይላል አል፡ዙመር 6ቁጥር12 የሙስሊሞች መጀመሪያ እንድሆን ታዘዝኩ ይላል እንግድህ እባካችሁ ሳትሳደቡ ቁራንን አንብቡ ኮመንት የምትሰጡ እባካችሁ እባካችሁ አኪየ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን