You're right this is the best mezmur I have heard in a long time. I love every word and it brings me to tears every time I hear it. I can never be thankful enough for what God has done in my life, for his mercy, for his forgiveness, for his protection, for finding me when I was lost and mending my broken heart, for his guidance, for his unfailing love(dying on the cross for me) for his Grace and above all for being my hiding place❤️🙏 3:28
ጴንጤ ሆኜ የተዋሕዶ መዝሙር የሚወደው ነገርስ!😊❤🎉
ተዋህዳኦ እውነት ናት ና ቅመሳት እውነቴኛው ክሪስቶስ ምሰበክባት ተዋህዶ ብቻ ና ቅመሳት ።
እሰይ መውደድህ መልካም ነው ፣ እስቲ ቤተክርስቲያንን ጠጋ ብለህ እወቃት ትወዳታለህ
ማትመለሰው ነገርስ😢❤
መዝሙረ.ከውደድክ.የድንግል.ማርያም.ምስል.ተመልከት.በምድርአነ.በሰማይ.ብርሀን.ታያለህ.የድንግል.ልጅ.ምክንያት.አለው....❤❤
And ken Egzabher Amlak yiredahal, Ye tewahdo Mezmur bicha sayhon Tewahdo haymanot Enditwedewuna enditkebel Geta yirdak.
ኡፍፍፍ አንቺ ልጅ ምን ብዬ ልግለፅሽ? ባንቺ ዝማሬ ነፍሴ ረሰረሰች። ባንተ ነዉ ጌታ ባንተ ነዉ እንጂ መታመን የሰዉ ልጅማ ከንቱ አይደለም ወይ በዘመን።ይህንን ዝማሬ በእንባ ነዉ ደጋግሜ ያዳመጥኩት። እዉነት ነዉ ወረት የሌለበት አምላክ ፍቅሩን የገለፀልን ስለኛ ሲል በመስቀል ተሰቅሎ ላዳነን የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።አሜን አሜን አሜን!
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
You're right this is the best mezmur I have heard in a long time. I love every word and it brings me to tears every time I hear it. I can never be thankful enough for what God has done in my life, for his mercy, for his forgiveness, for his protection, for finding me when I was lost and mending my broken heart, for his guidance, for his unfailing love(dying on the cross for me) for his Grace and above all for being my hiding place❤️🙏 3:28
🎉🎉
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤😘
Kale hiwot zimare melaekit yasemalin!!!
እህቴ ዘማሪት መስከረም ዕድሜ ከጤና ያድልሽ!! ነፍስን ይዘራሉ መዝሙሮችሽ ሁሉም🎉🎉 መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናሽ!! #ወላድቴ ንጽህት ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅሽ!!
ውይ የኔ እናት እንዴት ውብ ድምፅ ነው ያለሽ መዝሙሮችሽ ልብ ሰርስረው ይገባሉ🎉❤ አርሱ ባለቤቱ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ
አቤት የኔ እህት ዘላለም የእግዚአበሔር ቸርነት ሀሌ አይለይሽ ሰጦታሽን ይባርክልሸ❤።።
መስከረም እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉 ዝማሬ መላክት ያሰማልን. በእውነት. በቤቱ. ያፅናሽ. ድንቅ. ዝማሬ. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የዝማሬን ፀጋ በአንቺ ያኖረ የምስጋና ባለቤት እግዚአብሔር ስሙ ቡሩክ ይሁን ። በበለጠ ፀጋ እንድታገለግይው የተባረኩ ዘመኖችን በፊትሽ ያዘጋጅልሽ እንዴት የተወደዱ ዝማሬዎች ናቸው !! " ይሁን ስትል ሆነ "።
ምረጥ ዘማሪት መሰከረም በገና በዓል በኣዲስ ዜማ እንኳን በቅ አልሽልን እንወድሻለን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ረዥም ዕድሜ ይሰጥሽ❤😍😭
አሚንንንንንንንንንንንንኖ እህቴ መሰኪ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የኔ ቆንጆ እውነት መዝሙርሸን ሰሰማው የሚሰማኝ ሰላም ቃል የለኝም ከዘመኑ ጋር የሚያሳይ መዝሙር ሰው ባለሰብሸው ቀን ሲጥልሸ ይተውሻል ከነማንነቴ የተቀበለኝ መታመኛዬ ክብሬ መዳንያለም ይመሰገን እህቴ ኑሪልን❤❤❤❤❤❤
ዋዎ(WOW❤😭)መሰከረም ኣምላክ ይባረክሽ 🥰እንዴት ያለ ጣዕመ ዜማ ኣምላክን ከፍ የሚያደርግ ነዉ በዕውቀት ስፊ❤😍 ደግሞ ጌታ በረከቱን ያለ ልክ ይጨምርልሽምርጥ አገልጋይ
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ያንችን መዝሙር ስሰማ ውስጤ በሀሴት ይሞላል እውነት ከዚህ በላይ እግዚአብሔርን እንድታገለግይ እግዚአብሔር ይፈቀድልሽ በቤቱ ያፅናሽ
ቃለ ሒዎት ያሰማልን ክህቴ መስኪ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን
ዘማሪት መስከረም መዝሙሮችሽ አንጀት ሰርስሮ ይገባል እድሜ ይስጥሽ በቤቱ ያቆይሽ
ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏😢❤
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ጥበቡን ይስጥሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ
በአንተ ነው በአንተነው እንጂ መታመን እውነት ነው የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን እኅታችን✝️🌿🌿🌿🌿🌿🌿
Amen Amen Amen zmra milktn Ysmlan ehtchn ❤❤❤✝️🌿🌿🌿🌾🌾
ነፍስን ደስየሚያሰኝ ዝማሬነው ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏾❤️ፍቅሩ የማያልቅበት አምላካችን ይባርክሽ በቤቱ ያኑርሽ ያፅናሽ የኔእህት ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ ውድ እህት❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ እግዚአብሄረ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ 12:38
ተባረኪ!!!
❤ቃለሕይወትያሰማሽዘማሪት❤
❤❤❤❤ፈጣራይጠብቅሽእትአለም
የደረቀ ህይወትን የሚያለመልም መዝሙሮች
ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ❤
Ssqzcq Q. , qz😊 30:28 30:28 30:28 +~▪︎
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ በቤቱ ያፅናሽ
የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏
@@metshetbelaywondwossen7195 pppp88o8
❤
@@Bere-tt6gcP11❤qpė sfg51
❤❤❤❤ዘማሪመላእክትያሰማልን
ዝማሬ ህይወት ያሰማልን እህቴ እግዛብሔር ይባርክሽ ያገልግሎ ዘመንሽን ያርዝምልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዘማሪት ግጥሙን ለፃፈው ወይም አቀናባሪውን ለሙዚቃው መሳሪያ ሙያተኛ በሙሉ በርቱ አሜን አሜን አሜን ።
መስኪዬ እንዴት እንደምወድሽ የአንቺን መዝሙር ስሰማ በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የምጨርሰው አንቺኮ ለዝማሬ የተፈጠርሽ ነሽ ተባረኪልን እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅሽ
ዘማሪት መስኪዬ❤❤❤
መዝሙርሽን ብሰማው ብሰማው መጥገብ አልቻልኩም💔💔💔💔
ልብን የሚያረሠርስ ህይወትን የሚቀጥል💔💔💔💔💔
የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ. በቤቱ ያፅናሽ
በውነት አጥንት የሚያለመልም,ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
የኔናት የታደልሽ ለልዑል የዘመርሽለትን መዝሙርሽን በሰማሁሽ ልክ ልቤ ፍርስርስ ይልብኛል ልቤ ያለቅሣልም ደሞ ሀሤትንም ይሞላኛል❤❤❤ መስኪዬ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ❤❤❤
ዘመሪት መሰከረም ዝመሬ መለክት የሰመለን መዝሙሽ ውጥን የረሰርሰል በጣም ነው የምደው
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ በእውነት በጣም የሚፈውስ መዝሙር ነው ።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ። እጅግ ልብ የሚሞላ ዝማሬ
❤🎉😊zmare melaekt yasemalin
❤❤❤መሰኪ ቤቱ ያፅናሸ ሰለኡነት መዝሙርሸ ህይወት ይዘራል❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፄናሸ ፅበቡን ይስፅሸ ዝማሬ መላክእክት ዪአሰማልን
ተባርኪልኝ በጭቀቴ ሰዓት ሁሉ ያንቺን ዝማሬ እሰማለሁ ያበረታታኛል ያፀናኛል
ኢግዝአብሔሪ እድሜ ፀጋ ይስጥሽ
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ አሜን አሜንአሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞በእውነቱ አጥንትን የሚያለመልሙ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን የኛ የተዋሕዶ ዕንቁ በጣም ነው የምወደሽ በርቺልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናልን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇😇
ቅዳሴ ማርያም ላይ "አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማችሁ... " በሚል የሚተላለፈዉ መልዕክት ሁሌም በሀሳቤ አለ። እህታችን ግሩም በረከት ተሰጥቶሻል ድምጽሽ የነፍሰ ወጌሻ ነዉ የተሰበረ ልብ የሚጠግን። ተባረኪ ።
❤❤❤🎉🎉🎉 ውይ ሁሉም መዝሙሮችሽ ልብን ደስ የሚያሰኙ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
እድሜና ጤናን እመኝልሻለው
ትበልጣለክ ጌታዬ ከናት ካባት ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✝️⛪️✝️❤️
Amen! Amen!Amen! Beautiful voice thank you for sharing may God bless you 🙏 ❤️ ❤
እግዛብሔር ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
ቀኔን የምጀምረው በዚህ ነፍሴን በሚያረሰርስ መዝሙር ነው ዘማሪት መስከረም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አጥንትን ያሚያለመልም ያድርግልን ረጅም አገልግሎትን ይስጥልን ለሁሉም አገራችንንም ኢትዮጵያን ይጠብቅልን በኪነጥበብ አሜን
አቤት መመረጥ ለምስገና ታድለሽ❤
ዝማሬ መላይክት ያስማልን
Amen amen
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ያንችን መዝሙሮች ሳዳምጥ በጣም ልቤ ደስስስ ትሰኛለች ዘመንሺ የተባርከ ይሁን❤❤❤
ሞክሼ ኑሪልኝ ረጅሞ እድሜ....!!!
አሜን(3)እህቴደስታሽንያብዛልሽ
Abzto.ybarksh
እውነት ነው ለሰው ሳይ ሆን መታመን ለጌታ ነው መታመን ይለብን ፣አቤቱ ፈጣሪ ትክክለኛውን መንገድ አሳየኝ ጌታ ሆይ😢😢😢
አንደበትሽይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህትአለም ፀጋና በረከቱን ያብዛልሽ በፁሑፍ ከላይ ቢኖር አስተያየት ነዉ❤
👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞✝️✝️✝️💖💖💖💖💖🇪🇹🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️ ዝማሬ መለአይክት ያሠማልን እልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን!
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱም ይፅናሽ ደስስስ ይላል 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን አይዞሽ በርች ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️
Amen Egzabhre Agilhiloyishi yibakishi idemeshima tena yisteshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘማሪት መስከረም የተሰጠሽ ፀጋ ቀጥይበት ዘማሪ መላእክት ያሰማልን❤
በጌታ መመረጥ መታደል ነዉ ጥበቡን ያብዛልሽ በጣም ነዉ ስሰማው የዋልኩት ተባረኪ
Amen zemarhuni melaekti yisma Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴዘማሪመላክትያሰማልኝ
Egziabher Yimesgen
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኔ እህት መስከረም ወልደ መዝሙሮችሽን ስስማ ምን ያክል እፍይታ መፅናናት እደሚሰማኝ ለመግለጥ ቃላት ያጥረኛል በርችልኝ ነው የምለው ❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ :ዝማሬሽ የሰውን ነፍስ ያለመልማል
እውነት አንደበትሽ እስከዘላለሥ ይባረክ እድሜ ዘመንሽ ይለቅ በቤቱ በመቅደሡ እውነት ምን ልበልሽ እግዚአብሄር አደበትሽን ባርኮ ሶጦሻል አንድየ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ 😢
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የዘላለም ታማኝ ነዉ የተመስገን ይሁን እህታችን በረች❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በማለዳ በፍቅር ድምፄን የምትስማ፣
ያሳደከኝ የተሸከምከኝ ብርቱ ማማ፣
አማኑኤል ለአንተ ይሁን ያፌ ዜማ፣
በጣም እናመሰግናለን፣
እግዚአብሄር በምስጋናና በመዝሙር ስለባረከሽ ደጋግመሽ ዘምሪልን፣
ነፍሳችንን ታፅናኝልናለሽ፣
Berchi betam wedjelishalew mezmurun
Wow
ታባረኪ አግዚአብሔርና አኔንአስታርቅሺኘ ልጄተባረኪ ❤ከአሜርካ ❤🎉🎉🎉
መስከኪዬ ልብይነካል መዝሙርሽ አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቤቱ የፅናሽ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤
እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዚማሬ ማለእክት ያሠማልን
እግዚያብሄር ፀጋና በረከቱን ያብዛልሽ ቃለሂወት ያሰማልን ወለተ ሚከኤል እያሽ በፀሎትሽ አስቤኝ ❤❤❤❤❤
እህቴ ቆንጆ ድምፅነዉ የለሽ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን 🙏🙏🙏 መዝሙሮችሽ ሁሉ መፅናኛዬ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
መስከርም መዝሙሮችሺን ባዳምጥ ባዳምጥ አይሰለቼኝም እህታችን እድሜና ጤና ይስጥሺ
አሜን አሜን አሜን ነፍስ ሀሴት የሚዴርግ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💚💛💛💕💕💕💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
እህቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ለፍፃሜ ያብቃሽ የጀመሩ ብዙወች ናቸዉ የጨረሱ ግን ትንሾች ናቸዉ
አወነት ነው መታመን በጌታ ብቻ ጥሩ ዝማሬ ነው ተባረኪልኝ እወድሻለሁ
ዝማሬ ለአክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ በረከዘ ዘመን እግዚአብሄር መርጦሻል በርቺልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጌታን በዜማ ስለሚታገለግይ ዕድሜ ና ጤናን ይስጥሽ ኣርሱ የሚወዱኝን እወዳለሁ 😍ብሏዋልና መልካም ጊዜ
Atentn yemiyalemelm zemare yasemalen 🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤🙏❤❤🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰ ማልን 😢በቤቱያፅናሸ
Ameen Ameen Ameen 😭 🙏🏻 ❤ 💖 ♥ 💕 😭 🙏🏻 ❤
እህቴ እግዚአብሔርን መውደድ የሚያስገኘው ጥቅም ሒወታችንን ያለመልመዋል ።እህቴ ምስክርም መዝሙርሽን ሰሰማ ሰላም ይሰጠኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️✝️🙏
እኔ ይሄን ዝማሬ ደጋግሜ ብሰማው ለኔ ሁሌም አዲስ ነው❤❤❤
ዝማሬ መላካት ያሰማልን እህታችን የነብሳችን መፅናኛ ልዩ ዝማሬ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉