እዮብ እና አቤልን ተጫወትንባቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 479

  • @tigitube3
    @tigitube3 2 ปีที่แล้ว +112

    የነዚህ ቤተሰቦች ፍቅር ልዩ ነዉ ሁሉ ነገር ያምርባቸዋል ጥንዶቹ አዲስና ቃል ትለያላችሁ እኛንም የመዳም ቅመሞች እንደዚህም ያማረ ህይወት ይስጠን

    • @titititi6005
      @titititi6005 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏❤❤

    • @ኢማን-ጐ1ጠ
      @ኢማን-ጐ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንን

    • @sinantube9825
      @sinantube9825 2 ปีที่แล้ว +2

      Ameen🙏🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢማን-ጐ1ጠ እህቴ ደምሪይ በቅንነት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@sinantube9825 በቅንነት እነደማመር

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
    @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +21

    የአቤል ቀልድ እንደኔ ሚመቻቺ🤣🤣
    እስኪ🤗
    ደግሞ ሲያምሩ አንድ ላይ አይለያቹ🥰

    • @samriadane7837
      @samriadane7837 2 ปีที่แล้ว

      አይለያቹ እንወዳቹአለን

  • @yuti_nass1598
    @yuti_nass1598 2 ปีที่แล้ว +28

    ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው ባለትዳሮች አንዱ ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ 😘😍❤

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +82

    አዲሰ $ ቃል የፍቅር ተምሳሌዎች ሰወዳችሁ🥰
    ዛሬ የአቡነ ኪሮሰ ወርሀዊ መታሰብያ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@peacelove4778 በቅንነት እነደማመር

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb እሺ ስንት ትከፊያለሽ👊👍

    • @mebrihat5349
      @mebrihat5349 2 ปีที่แล้ว

      @@peacelove4778 😁😁200 ብር

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว

      @@mebrihat5349 በ 200€ ይሁንልኘ ባለሁበት ሀገር በአሪፍ ዘነጥ እንድልበት🙏❤

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ አቤል ቀልዱ ደስ ሲል ሁሌም አብራችሁ ስሩልን ዘና ብያለሁ አመሰግናለሁ love you all❤️

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቤተሰቦች የምወዳችሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ለአዲስዬ አማረኝ እያልሽ ጊዜሽና ስልጣንሽ ተጠቀሚበት

  • @selamsusu6689
    @selamsusu6689 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ቤተሰብ ስታስቀኑ አቤል የሚያደርጋቸው ድርጊቶቹ ሁሉ ሲያስኩ ፈታ ነው ያረገኝ ሁሌም አብራቹ ብሰሩ ደስ ይለኛል

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +16

    ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች

  • @እሙዛኪር-ቸ8ገ
    @እሙዛኪር-ቸ8ገ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ እዮብ እና አቤል በምነኛ ነዉ የምትግባቡት 😂😂😂በተረፈ በርቱ ቃልዬ&አድስ ምርጥ ጥንዶች🌷

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +17

    🤣ወይኔ ቃል እና አዲስ ግፋችሁ
    የቅልቅል መአት ጠጡት ወየው በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂 ዘና አረጋችሁኝ እኮ ነፍ አመት ኑሩልኝ የኔ ውቦች😍

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว +1

      ኤልዳና እህቴ ስብስክራይብ አርግልኝ የኔ ውድ

    • @mitmitmi
      @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +2

      @@emebet591 እሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@emebet591 እህቴ እነደማመር እና አብረን እነደገ በቅንነት

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@mitmitmi እህቴ ደምሪይ በቅንነት

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb እንደማመር

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 ปีที่แล้ว +6

    እነዚህ ፋሚሊወች ደስ ሲሉኝ የሁሌ ተከታይ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ይመቻችሁ ምርጦችዬ 👍👌

  • @DAVE12ክራር
    @DAVE12ክራር 2 ปีที่แล้ว +22

    ይሀንን ኮሜንት ምታነቡ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላች..እመቤታችን ትጠብቃችሁ🙏🙏

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว +1

    አቤት ተኮላቹሉ ባልና ሚስት😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ቃል የኔ ሴት❤❤

  • @ገኒነኝየትንሹወንድሜናፋቂ
    @ገኒነኝየትንሹወንድሜናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን በጣም ነወ እምወዳችሁ ቃልዬ አዲስ አቤል እዬብ ወድድድድድድድድድነወ እማረጋችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤳🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ፍቅር የሇኑ ቤተሰቦች ያኑራቹ🙏🙏🙏በጤና👊🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ስርአት ፍቅርበጣም ታምራላችሁ። ውዶችየ ቃልየእማምላክ በሰላም ከሁለት ታድርግሽ የኔፍልቅልቅ

  • @SaraSarah-xd1oi
    @SaraSarah-xd1oi 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል &አዲስ
    አቤል የሰራህልኝ ሀበሻ ልብስ በጣም ነው የወደድኩት በጣም አመሰግናለሁ በርታ ባጣም ጎበዝ ነህ
    በዚሁ አጋጣሚ ሀበሻ ልብስ ማሰራት የምትፈልጉ ጎራ በሉ ወደ አቤል አሪፍ አድርጎ ይሰራላችኃል

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +36

    ማግባት አማረኝ እናንተን ሳይ የኔ አዳም ወዴት ነህ ክክክ

    • @Tis9632
      @Tis9632 2 ปีที่แล้ว +1

      ዝምብለሽ አግቢ😁

    • @genettadese5648
      @genettadese5648 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @መኖርበተስፋ
      @መኖርበተስፋ 2 ปีที่แล้ว

      እናግባ እንዴ🤣🤣🤣

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว

      ኤፍታህ ክክክክ

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว

      @@Tis9632 እህቴ ስብስክራይብ አርግልኝ የኔ ውድ

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +22

    ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ🙏🥰💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetyoutube8712
      @genetyoutube8712 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ለአቶም ወደሜየ

    • @semirasefa9577
      @semirasefa9577 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ
    @ትግራይመበቆልስልጣነእያ 2 ปีที่แล้ว +8

    እንካዕ ደሓን መፃኹም ምንጭ ሰሓቀይ🙏❤❤❤

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +42

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️
    ፈጣሪ የሃገራችንን ሰላም ይመልስልን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @mareyaamienatee7157
      @mareyaamienatee7157 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @የድንግልልይማረን
      @የድንግልልይማረን 2 ปีที่แล้ว

      አሜን በእውነት🙏

    • @betiyaenanilijebetiyaenani4735
      @betiyaenanilijebetiyaenani4735 2 ปีที่แล้ว

      እያንዳዱ ኮሜንትህ ፍትህ ለህጻናት ነው የምትለው እግዚአብሔር ይርዳና ሀገራችን።ሰላም።ያድርግልን

    • @selamwubet8306
      @selamwubet8306 2 ปีที่แล้ว +1

      በፍቅር የታድላቹሁ ቤተሰቦች አክሎ አክሎ ያድላቹሁ በጣምነው ምታሰቀኑት እውነት ቢቻል በተቀላቀልሁቹሁ እውነት ሁሌም ሳያቹሁ ደሰተኛ ነኝ ደሰሰሰ ይበላቹሁ።

    • @selamwubet8306
      @selamwubet8306 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ በሃይማኖታቹሁ አክራሪ ሰለሆናቹሁ ይበልጥ ውደድሁቹሁ ቀጥሎበት እግዛቤሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ።

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว

    *ውይ የኮሜንታተተር አይን ግን ይገርማል ቀለበት ቀለበት ትላላችሁ እኔ አልታየኝም ቪድዮውን እንጂ እነሱን ልብ ብዬ አይቻቸው አላቅም በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን*

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +7

    ያላገባችሁ መልካም ትዳር ያልዉለዳችሁ መልካም ልጅ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +13

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀንወገኖቻችን ፍትህ ለሥረኞች

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ማር ስውድሽ አላህ ይጠብቅሽ በሰላም ይግላግልሽ በራህመቱ ውንድማሞ ፍቅራቹ ደስ ይላልልልል

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 2 ปีที่แล้ว

    አቤል ሁሌም አብሮአችሁ ቢሰራ ጥሩ ነበር ስትሰባሰቡ ድምቀታችሁ ደስ ይላል

  • @gedam626
    @gedam626 2 ปีที่แล้ว +1

    በእግዚሔቤር ፈፆም ሰላምታ ሰላም እንደኔ የምትወዳችዉ እሰኪ ላይከ ሰጧኝ

  • @Emebet350
    @Emebet350 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አዲስ & ቃል ልዩ ናችሁ. የዛሬ ዘመኖች ወድንች ፍቅር የላቸውም አዲስ &ቃል ለሌች ምሳሌ እና አርታ ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላች ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ለአባታችን አቡነ ኪሮስ ጻድቅ ወረሀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

    • @abcell5915
      @abcell5915 2 ปีที่แล้ว

      አሜን
      አሜን
      አሜን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @እሸቱ
    @እሸቱ 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወዳቹ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @almanal7784
    @almanal7784 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እንኳን ደና መጣችሁ
    ቃልየ እመቤቴ በስላም ትግላገልሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እነደማመር

  • @amalyimam5735
    @amalyimam5735 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስ እምትሉት አዲስና ቃልዬ እወዳችኃለሁ

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ የሚል ቤተሰብ እመብርሃን ትጠብቃችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @ttyy6198
    @ttyy6198 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሠቦች ቃልየ እና አድስ ፍቅራችሁን ጨምሮ ያብዛላችሁ አቢል እዮባ አሳቃችሁኝ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 ปีที่แล้ว +1

    የናንተ ፍቅር ደስ ይላል የመላው ቤተሰብ ናፍቆት ብየአችሁዋለው ተሎ ተሎ ብትመጡ በጣም ጥሩ ነው🙏🏾🙏🏾

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
    @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ. ምርጥ ቤተሰቦቸ. በውጭም. በአገር ውስጥም. ያላችሁ. ኢትዮጲያውያን. በያላችሁበት. እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ

  • @nezifaabdulrehman6162
    @nezifaabdulrehman6162 2 ปีที่แล้ว +16

    የፆታው እንናገራለነ ብላቹ ዝም አላቹ እኔ በበኩሌ በጣም ጓጉቼ ነበር ነገሩን👈👈👈👈👈❤❤❤❤

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔም ጓጉቼ ነበር

    • @ameetameetina4849
      @ameetameetina4849 2 ปีที่แล้ว

      ተነገሩኮ ወድነዉ አሉ

  • @Han-ly8ui
    @Han-ly8ui 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ አንዴት ነሽ አርግዘኛ አንዴት ይዞሻል አማቤቴ በሰላም ተገላግልሽ ❤️❤️❤️የኔ ቆንጆ

  • @biniyammelaku6300
    @biniyammelaku6300 2 ปีที่แล้ว +3

    200k ገብታችዋል እንኳን ደስ አላቹ በሰፊው እንደምታከብሩት ተስፋ አረጋለው 🙏

  • @LoveLove-r7w
    @LoveLove-r7w ปีที่แล้ว

    አቤልና እዮባ ሁልጊዜ ስሩልን❤❤❤

  • @fentahunalemu4364
    @fentahunalemu4364 2 ปีที่แล้ว

    Wowwww አዲስ ቃል እዮብ አቢል እንወዳችሁ ለሐገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ፍቅር 🧡🧡🇪🇹❤️💛🧡❤️❤️❤️❤️🧡🧡❤️🇪🇹🧡🧡💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቲጂ-ሐ3ሠ
    @ቲጂ-ሐ3ሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    አዲስ ግን ወሯ የገባች እርጉዝ እየመሰልክ ነው ቃል አንች ብቻ ምንቦጣሽ እሱም ያርግዝ እንጂ😂😂😂😂😂

  • @SelamadisAlamr
    @SelamadisAlamr ปีที่แล้ว

    ኸረ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ የፍቅር ፋሚሊ🎉🎉🎉

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ወላሂ እዮባ ስወደው ጨዋታሁ ቀልዶቹ ሁለ ነገሩ ይለያሉ የሚያረጋቸው ነገሮች🥀😂

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂ውይ ቃልና እዲስ ስራችው እንጠብቃለን አቤላ ና እዮብ ድሞ ብድሩን😂😂😂

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว

    ባለፈው አዝኜ ነበር ቃልም አዝናነበር ዛሬ ስለሳቅሺ ደስ ብሎኛል አድስየ አንተም ሳቅ ቃል ቃል ስንል ቅር እንዳይልህ😀

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ምርጥቤተሰቦችናች ምርጦች ቃል አላህ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ እህት

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ፈቅርአቺሁ ደስ እምትሉ ቤተሰቦቺ ቃልየ እማምላክ በቀር ታቁምሽ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡካዶ ጁስ በጣም ነው የምወደው እናተ ትቀልዱበታላችሁ አይደል ቃል& አዲስ ምችት ይበላችሁ

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሀገራችንን ሰላሟ ይመልስልን ዘንድ እንፀልይ💚💛❤

  • @ሁሉበሡፍቃዲነዉ
    @ሁሉበሡፍቃዲነዉ 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲሥናቃልየ እደዚህ ተኮለኛናችሁ ይመቻችሁ የሣቄምጮች👫💚💚😍😍

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች ሰላማቹ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛላቹ ምርጥ የኢትዮጽያ አስተዋይ ልጆች ያአገራችንን ሰላም አምላክ ይመልስልን

  • @husab29
    @husab29 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ለወንዲሞቻችን ለሚሰቃዩት በስርቤት

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤናይልኝ በሳቅ ምትሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ቃል እርግዝናሽ የሰላም የደሰታ ያድረግልሽ

  • @selamsusu6689
    @selamsusu6689 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ነው ያዝናናቹኝ እዮባ እንባዬ ጠብ እስኪል ድረስ ነው ያሳቀኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያዬ ሁሌም ትሳቅ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ልጅሽ እሴት ናት እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንደህናመጣቹሁ ዋውየቃልየሆድብቅብቅ እያለይነው አላህበሰላምይገላግልሺ ወይኔየቅልቅልያለህ ጠጡይሰማማቹሁ😂😂😂

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝኝኝኝ ዛሬስ ተመስገን የቃል እና የአዲስ ወዳጆች ኑኑ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ አቤላ እና እዮባ ቃል አዲስ 🥰🥰

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹ ለሀገራችን ሰላም ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ💚💚💛💛❤❤

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ ፍቅራችው እኮ ልዩ ነው እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችው ስወዳችው

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ የሳቄ ምጮች ናችሁኮ ገናሳያቸዉ የምስቀዉ ነገርስ 🤣🤣 በሉ እየጠጣችሁ🤣

  • @zenatabdo8867
    @zenatabdo8867 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምነው ግን ቶሎቶሎ ቪደዎ እማትለቁት

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ይሆነ ቤተሰብ:: የናንተን ፍቅር ለኛም ዮስጠን❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @hiwothailu6179
      @hiwothailu6179 2 ปีที่แล้ว

      ነገር ከየት ነው የሜመጣልሽ ደስተኛ ይላል

  • @ekramnassir5654
    @ekramnassir5654 2 ปีที่แล้ว

    ቃለዬ እንወድሻለን ግን ልጠይቅሽ አይነስውር ምንድነው ሚመስለው ለምትናገሩት ቃላት እየተጠነቀቃችሑ ብዙ የማሕበረሰብ ክፍል እንደሚከታተላችሑ ልታስቡ ይገባል

  • @alemmebrate1531
    @alemmebrate1531 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች ስወዳቹ እኮ የቃልዬ ግን ሴት ልጅ ነው የምትወልጂው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 ปีที่แล้ว

    ወዴ የማዳም ቅመሞች በለችበት ክፉ አይካችሁ አይዞን🤗

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ አቤል አንዴት ፈታ እንደሚያደርገኝኮ ቀልዱ አይጠቀብም 😂

  • @almazamlaku5537
    @almazamlaku5537 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስኪይ ለዚህ በተሠብ ያላችሁን ፍቅር በላይክ ቲክቶክ ሊቪ ይምጡ የምትሉ

  • @Eminetn
    @Eminetn 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ናችሁ ሰላም ናችሁ ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ሰላማችሁ ይብዛ አዲስ የለቀከውን ቪድዮ አይቸ አዘንኩ ተሰማኝ እናቱ የሞተችበትን ወንድም አይቸፎቶውንና የባንክ አካውንቱን ታምኔን አድርጌው ልገባ ነበር ግን ያንተን ፍቃድ ልጠይቅ በየ ነው ሚቻል ከሆነ በውጭ ያለነው እንድንረዳው ይዥው ልግባ በኮሜንት መልስ እጠብቃለሁ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ቪንቶ ጁስ ተጠጣ 😀😀🙊ቃልዬ ስለሸተተሽ መቅመስ ነበረብሽ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስስ አላችሁ 200ሺ ገባችሁ ግን የልጃችሁን የፆታውን ጉዳይ ምን አደረሳችሁት

  • @فروذ
    @فروذ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጉድ እስክመጡ የምቸኩለው ነገርስ ሌላው ሳይሆን ፍቅራችሁ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስተላላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ በርቱ ታምራላችሁ

  • @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
    @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቤተሰብ ፍቅር የሆናችሁ ናችሁ

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 ปีที่แล้ว +1

    *_ፍቅሮች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላሟ ትመለስልን_*

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 ปีที่แล้ว

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 2 ปีที่แล้ว

    የተጋበዛችሁት ቆጆ ድብልቅ ነው ፍቅራችሁ ያምራል

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 2 ปีที่แล้ว

    ጥንዶቹ ቃል ና አዲስ እንዴት እንደምወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛልን እወዳችዋለው

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን
    ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናችው
    ቃል አንችም ደግሞ አማረኝ የምትለዉ ነገር አትረሺ ወንድማሞችን አማረኝ በይና ቆንጆ ምግብ አሰሪያቼዉ
    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክፉ ነገሮች የማንሰማበት ዘመን ይሁንልን።
    💚💛❤️😍😍😍😘😘😘

  • @hebestmaya8871
    @hebestmaya8871 2 ปีที่แล้ว

    አቤል እዚህ ዩቲዩብ ላይ አይቅር በናታችሁ አዝናኝ ልጅ ነው

  • @amalyimam5735
    @amalyimam5735 2 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር ተምሳሌቶች ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች አቤት አቤልና እዮባ በሳቅ ገደሉን አቤሎ ተኮሉ ያስቃል 😂😂ሠላማችሁ ብዝት ይበል ወንድሞች 🥰🥰

    • @tirngotirngo628
      @tirngotirngo628 2 ปีที่แล้ว

      ዋውውውው የኔ ማሮች ደሰ ሰትሉ❤❤

  • @senorita0828
    @senorita0828 2 ปีที่แล้ว +5

    ስወዳችሑ እኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ 😍😍😍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን 🥰🥰🥰አቤል አገባ እንደ😂😥

  • @የድንግልልይማረን
    @የድንግልልይማረን 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር. ይመስገን እንኳን ሰላም መጣቹሁ
    ለሃገራችን ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🌼

  • @zamzam4778
    @zamzam4778 2 ปีที่แล้ว

    ደስስስስትሉ ሰጀመር ቃለየ ምራታችሁ ሳይሖን እምትመስለው እሕት ወድም አማቼችነው እምትመስሉት 😍

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว

    ዓይናቸው ታስረው በእስትሮ ነበር መጠጣት የነበረባቸው😂😂😂😂😂😂

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ በስማም❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 2 ปีที่แล้ว

    አረ አቤል ሁሌም ይኑር😂😂😅😅

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የፍቅር ቤተሰብ

  • @tsigeredatefera6063
    @tsigeredatefera6063 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ለአባታችን አቡነ ኪሮስ ጻድቅ ወረሀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ድሮ በልጅነቴ ከፎ በአሬራ አገፍቸ ጎጉሎ ምናምን ነበር አይ ልጅነት🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔበሳቅአቦይመቻቹ ዉዶች 😂😂😂ሼታዉያምራልአላለም ክክክሰሰ

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን ወገኔ ያአደሰ እና የቃልዬ ቤተሰብ ሠላም በዝት ይበል ለሰዉልጀ በሙሉ ቃል እመቤታችን ማረያም በሰላም ተፈታሸ እቀፈተደረገሸ ወዴ እህታችን🌹🌹🌹❤🙏🙏🙏🙏የመወዲችሁ ቤተሰብ ነችሁ እግዚአብሔርይጠብቃቸሁ

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሥወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @abelakatfasil7933
    @abelakatfasil7933 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @yalgamuche7207
    @yalgamuche7207 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆዎች 😘😘😘😘