እዮብ ያስጨነቀው ነገር አበቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 946

  • @eikramshemals5996
    @eikramshemals5996 2 ปีที่แล้ว +127

    ማሻአላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ወላሂ የሰው ደስታ በጣም ያስደስተኛል ምንግዜም ተደሰቱ እምየም ኢትዮጵያ ትሳቅ ያረብ

  • @dijhug4847
    @dijhug4847 2 ปีที่แล้ว +70

    በርታ ወንድም እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በሀይማኖቱ ጠንካራ የሆነ ሰው ደስ ይለኛል በአላችሁበት አሏህ ሰላማችሁን ያብዛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @dijhug4847
      @dijhug4847 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ደምሬሻለሁ በርቺ

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እኔንም ደምሪኝ ውደ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 2 ปีที่แล้ว +97

    እግዚአብሔር ይስመገን እንኳን ደስ አለህ እዮባ
    ማርያም ይሄን ቤተሰብ ከልቤ ነው ምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እኛም በስደት ያለነው እንደናተ ባንድ እንድንሆን ከቤተሰብ ጋር ጸለቴ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +179

    ይሔ የእዮባ ቤቴ ቢሆንም 😃 እኳን ደሕና መጣችሁ ቃልና አድስ😍 ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እዮባ እኳን ደስ አለሕ 👍😍

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 2 ปีที่แล้ว +2

      E/r yimesgen enkan dese alake wadime

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +3

      😍😍😍😍😍

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hirutsubscr9312 ሰብ አደረኩሽ 😍👍

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@kwtkwt6841 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @senitube999
    @senitube999 2 ปีที่แล้ว +105

    ማነው ግን እደእኔ እንዚህ ቤተሰቦች የሚወዳቸው ❤ ማርያም በጉጉት ነዉ የምንጠብቃቸው ❤❤እኮ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      እኒ

    • @senitube999
      @senitube999 2 ปีที่แล้ว

      @@Nejat197 ወዬ

    • @tarikatarika9853
      @tarikatarika9853 2 ปีที่แล้ว +1

      እዮባ እኳን ደሰ አለህ ውድ ወድሜ፡፡በጣምነው እምወዳቸሁ ፍቅራቸሁ ታሰቀናላቸሁ፡፡

    • @tarikatarika9853
      @tarikatarika9853 2 ปีที่แล้ว

      ሁሌ በጉጉትነው እማያቸሁ ውዶቸ ምንም አልጠግባቸሁ፡፡ትትናቸሁ ፍቅራቸሁ ፡፡በጣምነው እምወዳቸሁ ማርያምን

    • @mekonnenhagos471
      @mekonnenhagos471 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺ❤❤❤❤

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 2 ปีที่แล้ว +69

    ፈጣሪ አምላክ አይለያችሁ ለሁላችንም የናተን ፍቅር ይስጠን አዲስ ቃል😘😘😘😘😘😍😍😍ወዳችዋለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @tsiyeeeee8369
      @tsiyeeeee8369 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ🙏

  • @wu6219
    @wu6219 2 ปีที่แล้ว +10

    የተባረከ ቤተሰብ ከምንም በላይ ፍቅር ነው እግዚአብሔር የሚወደው ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ቃልዬ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ዕዴሜና ጤናአብዝቶ ከነባለቤትሽ ከነመላው ቤተሰብሽይስጥልን።

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu 2 ปีที่แล้ว +10

    ውይይይይ ትለያላችሁኮ እናቴን መተባበራችሁ መተሳሰባችሁ መናበባችሁ መዋደዳቸሁ በስመአብ ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ♥

  • @ethiohagare7261
    @ethiohagare7261 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድም ማለትኮ የሕይወት ዋስትና ነው አድስዬ ቃልየ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት እዮባ እንኳን ደስ አለህ

  • @Rነኚየወሎዋ
    @Rነኚየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว +28

    ቃላት ያንሳል ማሻአላህ የሠው ደሥታ የሚሥደሥተው እንደኔ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ

  • @ብስራተገብረኤል
    @ብስራተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደና መጣህ እዩባ እንኳን ደስ ያላችሁ የምር እኔና እዩባ የሚያመሳስለን ፀባይ ተገኝ 😀😀😀😀 ደስ ሲለኝ አዲስ ነገር ሳገኝ እንደሱነው በቃ ደስ ሲለኝ የማደርገውን አላቅም

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት
    @የበላይዬልጅየዘመነእህት 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት እዮብ ታጋሽ ሰው የእግዚአብሔር ሰው ነህ ምክንያት አለው አልክ እኮ በትክክል እንኳን ደስ አለህ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 2 ปีที่แล้ว +10

    እዩዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ተጨናንቀህ ሳይ ጨቆኝ ነበር ጌታን ስለተስተካከለልህ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ😍😍

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 2 ปีที่แล้ว +13

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስስስ እንደምትሉ ፍቅራችሁን ያብዛው እንደ ቤተሰብ ፍቅር የሚያስቀናኝ ነገር የለም

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +76

    እንኳን ደና መጣቹ የኔ ባለማህተቦች

    • @meronethiopiatube6040
      @meronethiopiatube6040 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምርኝ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@meronethiopiatube6040 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል የእዉነት!!መልካም ነገር ልናደርግ ስንነሳ እኮ እንቅፋቶች ይበዛሉ አንዱ የዲያብሎስ እጅ መስጫ ደግሞ ደግነት ነዉ ስለዚ እዮባ ያንን መልካም ነገር አድርገህ ልታስደስተን ስለነበር እሱን ደግሞ ኢሄ እርኩስ መንፈስ ስለማይፈልግ ነዉ አይዞክ ተስፋ አለመቁረጥ ነዉ በአሁኑ ባይሳካ በቀጣይ ይሳካል ብላቹ ውስጣችሁን በተስፋ ሙሉት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነዉ!!በርታ የእዉነት ቪድዮ ስትለቁ በደስታ ነዉ የምንመለከታችሁ በርቱ!!🥰🥰

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +18

    እኳን ደስአለህ እዮብየ አድስናቃል ዉዶችየ ይጨምርላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች🥰🥰🥰❤

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደስ ስትሉ እንዲ ነው እንጂ ወንድም የወንድሙ ጭንቀቱን ተካፋሎ ማድረግ ያለበትን የሚያደርግ ቃልዬም የምርጦች ምርጥ ልጅ ነሽ ውድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @ኤዱነኝየእናቴናፋቂ
    @ኤዱነኝየእናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን ደስ አለህ እዮባ ቃል እና አዲስ ፍቅር የሆናችሁ ጥዶች 😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @በድርያ ዩቱብ ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባጎበዝ እታገሳለሁ ምክንያትስላለዉነዉ ተግስትህንአደነቅኩህ
    እንኳን ደስስስአለህ እዮባ ደስ ትላላችሁ

  • @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ
    @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ኣምላክ እንኳን ደስ ኣለህ እዮባየ የእግዚአብሔር ስራ ድንቂ ነው እና ኣይዘህ በሪታ እንጠብቃለን ከዘ ህባሃላ መጥፋት የለብህም🙏
    ሓዲስ ና ቃልየ ወላዲተ ኣምላክ ትቅደመላቹ የኔ ማሮች ኣይዛቹ በርቱ 😘😘

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +5

    እዮባ እንኳን ደስ አለህ በእምቤቴ በልደትዋ ቀን ብስራት መስማትህ ደስ ይላል እስዋንየተማጸነ የሚያፍርብየለም🙏🙏🙏

  • @አስቴር-ከ9ጨ
    @አስቴር-ከ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስ አላችሁ እዮብ እዲሁም አዲስና ቃልዬ😍

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +38

    ይህ ቤተሰብ በጣም ስነስርአት ያላችሁ ናችሁ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ በፍቅር ያኑራችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ እናተ ጥዶች ኡፍፍፍ ፍቅር አሲያዛችሁኝ#😂😂🥰🥰🥰🥰ትናፍቁኛላችሁ ሁሌ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ቃልዩና አድስ

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አላችሁ ሁላችሁም ከልብ ነው የምወዳችሁ ፈጣረ አምላክ ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @rehmatsaeed3850
    @rehmatsaeed3850 2 ปีที่แล้ว +11

    እሰይ እንኳደስያለህ እዮባ አተ መልካምና አስተዊይ ልጆ ቃል ና አዱ ደስየሚል ሠራ ነዉ የሠራቸሁለት ፍቅራቸሁን ይጨምርላቸሁ እዮባ በራታ እሸ ቅንነህ በእዉነት❤❤❤❤😘😘😘😍😍😍

  • @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ
    @ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ በጣም ነዉ የምወድሺ ሁለ መናሺ ዴስ ይለኛል በተለይ አለባበስሺ ሰረዓት ያለዉ ነዉ ራቁታችሁን የምትሄዱ ክርስቲያን ወገኖቻችን ከሷ ተማሩ ዴስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅሩን አላህ ይጨምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንዲህ ነው እህት እና ወንድም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤🤲

  • @assefabekele7403
    @assefabekele7403 2 ปีที่แล้ว

    እዮብዬ እንኳን ደህና መጣህ እወድሀለው እዮብዬ እኔም ለመክፈት ሞክሬ ነበር ግን እንዴት መክፈት እደምችል ብትነግረኝ ሁሌም እወድሀለው ወንድሜ

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛልኝ ቃልዬ አዲዬ የእኛ ምርጦችዬ❤❤😘

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 9 หลายเดือนก่อน

    እንኮን እግዚሐብሄር እረዳችሁ ደስ እምትሉ ቤተሰብ፣ቃልየ የሳቄ ምጭ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ዉድ የተዋእዶ ልጆች በያላቹበት የእግዚሐብሔር ሰላም አይለያቹ እኳንም ተስተካከለለት የእዉነት ዩቱቭ ቀላል ይመስለዋል በጣም ከባድ ነዉ የእዉነት የማንኛዉም ነገር ሞስዋትነት ትግስት ያስፈልጋል እዮቤል እኳን ደስ አለህ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mekonnenhagos471
    @mekonnenhagos471 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚሀብሄር ፍቅሩን ጨምሮ ይስጣችሁ በጣም ነው ምታስደስቱት የእውነት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስያለህ እዮባ!!!
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው! አዲስና ቃልም ምርጥ አድርገው ነው ቪዲዮየሰሩት ተባረኩ!💗

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 ปีที่แล้ว +2

    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ እዮባ ደስታህ ደስታችን ነው ቃልና አዲስ ተባረኩ ውይ ደስ ስትሉ ቃላት የለኝም እዮባዬ እንኳን ደስ አለህ❤_

  • @የወቅሸትልጅነኝ
    @የወቅሸትልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    አድስዬ & ቃልዬ& እዮባ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ እዮባ እንኳን ደስ አለህ ያጋጥማል ለበጎ ነው እንኳን ተስተካከለልህ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 ปีที่แล้ว +1

    Kal & adeis sewdachui እዪባ እንካን ደስ አለህ።

  • @asayeshayalew2293
    @asayeshayalew2293 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س ปีที่แล้ว +2

    እዬብ እንኳን ደስ አለህ ወንድም የምር እኔም ደስ አለኝ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +20

    የእናንተን አይነት ትዳር ዘላለም ነው የምመኘው
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው እውነት በጣም ደስስስ ትላላችሁ!!!
    እዮብዬ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @drrdrr4328
    @drrdrr4328 2 ปีที่แล้ว

    እሺ አዲስና ቃልዩ ወይኔ ስወዴችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው እኛም ከስደት ስንመለስ እንደእናንተ አይነት ትዳር ያድለን በእውነት በጣምምምምምምምምምም ነው የምውዳችሁ የኔ ምርጦች ስታመሩኝ እዮባም እንኳን ደስ አለህ ♥️💗💋

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስስስ ያለ እዮባ ❤❤❤ቃል አዲ ፍቅር እኮ ናችሁ

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ እኮንደስ አለህ ቃልየ አዲስ ምርጥ ቤተሰቦቺ እንወዳቺሁአለን

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰላማችሁ ብዛት ይበል እግዚአብሔር ይመስገን እዮባ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር የመረቃችሁ ውብ ልጆች ሰላምና ፍቅር ለናተ ይሁን አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    እዮባ እንኳን ደስ አለህ🙏🙏ስለ ሁሉም። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ባንቺየማርያምልጅ
    @ባንቺየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን እግዚአብሔር ረዳክ🙏 እኳንደሥአለክ እዮብ በርታ ምርጥቤተሠቦች ሥታምሩ ፍቅራችሁንያብዛው ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @زمزمزمزم-ق8ق
    @زمزمزمزم-ق8ق 9 หลายเดือนก่อน

    እንካንደህናመጣችሁ የኔውቦችሰወዳችሁእንካን ደሰያለህ አድሰዮ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว +4

    አንኳን ደስስስስ አለህ እየባ የኔ ማር ሐድስ ና ቃልየ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ውዶች❤❤😍😍

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባ እንኳን ስላም መጣህ አዲስ እና ቃልዬ እንዳትርግጠን አሉ ዋይኔ በሳቅ 😃😃😃 እንኳን ደስ አለህ እዮባ እምነትህ ደስ ሲል እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመልስልኛል አልክ 🙏

  • @yemetshaftmaed3400
    @yemetshaftmaed3400 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ አላችሁ ደስ ትላላችሁ። ወንድማማች ጓደኛ ሲሆን ደግሞ በጣም ደስ ይላል።
    በእውነቱ የቤተሰብ፣ የጓደኛ፣የሀገርና የትዳር አጋርን ፍቅር በናንተ ውስጥ እናያለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በሀይማኖታችሁም የሚያስመሠግንና ስራ ነውና የምትሠሩት ከዚህ በላይ የምትሰሩበትን እድሜ፣ ጤናና ሀብቱን ያድልልን።

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባ እኳን ደስ አለሕ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +50

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @GalaxyA-dx1ke
      @GalaxyA-dx1ke 2 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @howethowet2427
    @howethowet2427 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነታቺሁ ነዉ እንኮን ደስ አለህ እዮባ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እዮባዬ እንኳን ደስ አለህ
    ሙሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅርና በጤና ያኑራችሁ በእውነት ሁሌም የደስታ ምንጫችን ናችሁ ። 💕💕💕💕💕💕

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን ደረሰ አለህ ቃል እግዚአብሔር ያክብራቹ

  • @የፍቅርጉዞድንግልይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልይዞ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን. እዮባዬ እንኳን ደስ አለህ💕💕💕💓💗💗የምወዳችሁ ቃልዬ💕💓አዲስዬ💗💓የኔ አርያዎች💕💗💓💗

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 2 ปีที่แล้ว +1

    ታዛዝ ትሁት እውነት እኳን ደስ አለህ ቃል ግን እወድሻለሁ አድስ እዳሰማ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን እዮባ እንኳን ደስአለሕ በርታ ስወዳቹሕ የኔ ውዶች🥰

  • @የተዋህዶልጅወለተጻድቅ
    @የተዋህዶልጅወለተጻድቅ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ እዮባ ቃል አዲስ የውነት እዴታይነት ብስራት ነው ልጁን አደነዘዛችሁት በፍቅር ላይ ፍቅር ያድላችሁ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም ጎበዝ አክተር ነሽ ሳቅሽ አይመጣ ድንቅ ነሽ በውነት በርቺ ድራማ መስራት ትችያለሽ 🙏

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว +4

    እዩብዩ የኔፎቃ ❤ ቃልዩና አድስ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zedagona8952
    @zedagona8952 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ይላል እንኳን ተስተካከለልህ እዮባ በርታ ጠንክር

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +16

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

    • @bezidani7105
      @bezidani7105 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮቤል የኔ ሚስኪን እንኮን ደስስስ ይለህ።

  • @dgmgmmgjg935
    @dgmgmmgjg935 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለህ እዩባ ለቃልዬ ጋብዛት ቁሪጥ

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt ปีที่แล้ว

    እንዴት እደምወዳቹ እናንተ ፋሚሎች ሰላማቹ ይብዛልኝ እ/አይለያቹ እዮባ እንኮን ደስ አለ በምርጥ ጥንዶች መኩራት አለብህ ሰምተሀል❤❤❤❤

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
    @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አለህ እዮብ ሁላችሁንም ውድድድድ ምርጦች

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ድንግል ማርያም ትጠብቀችሁ ኢዮብዬ እንኳን ደስአለህ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ እንኳን ደስ አለህ አዲስና ቃልዬ ምርጥ ናቸሁ ማርያምን ❤️❤️

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว +7

    እዮባ እንኳን ደስ አለክ ቃል $ አዲስ ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ እግዚብሔር ፍቅራችሀን ያብዛላችሁ ሰላም ፍቅር አድነት ለናት ሀገራችን ያምጣልን አሜን

  • @ሁን
    @ሁን 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሔር ይመስገን እዮባ ቃልዩ አዱስ እንኳን ደህና መጣችሁልን ወይኔ እዮባ ተናፍቀህ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን በል እግድህ እዳትጠፋ💚💛🧡

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 2 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴን ፍቅራቹህን ለዘላለም ያርግላቹህ❤❤❤

  • @mokelema3816
    @mokelema3816 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት የለኝም ምርጦች እዮባ እንኳን ደስ አለክ

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ
    @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣቹ ውዶቹ ለናንተ ቃላት የለኝም እወዳቸዋለሁ 💐❤

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮቤ ! እንኮአን ደስ አለህ.. ጥሩ ነው, ዋጋ የከፈልንብት ንገር Value አለው:: እግዚአብሔርንም እናመሰግንበታለን:: አልጋ በአልጋ የሆነ ነገር ፍፃሜው ላያምር ይችላልና:: በርታ! ገና ታድጋለህ : ትመነጠቃለህ::

  • @ayelechshwakne7704
    @ayelechshwakne7704 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ምርጦች በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ ቃልዬ የኔ ሳቂታ ከልቤ ውድድድድድደደደደ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @amengerye107
    @amengerye107 2 ปีที่แล้ว

    እረ በማርያም በጣም ነው ምትለዩት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ስትደሰቱ ተደስቼ ስታለቅሱ አልቅሼ ነው ማያቹ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว +6

    እዮባ እኳን ደስአለክ። አድስ። ቃልዬ ስታምሩ። ፍቅራቹንያብዛላቹ💚💛❤

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 11 หลายเดือนก่อน

    ሲደተኞቺ ሁሉ ወቶ ከመቅረት ይጠቢቀን❤❤❤ የእረፊት እንጄረ ይሁንለቹ

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይሥጣችሁ ስወዳችሁ

  • @waagayeeasanaqaa3618
    @waagayeeasanaqaa3618 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን፡ደስ፡ያለህ፡ቃልየ፡የነሱ፡ልጅነዉ፡የምትመስሊኝ፡ዐባያችሁ፡አድነዉ፡ዉይ፡ስወዳችሁ

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለክ እዮባ ❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว

    በዉነት ይህን ያደረገዉ እግዚአብሔር ይመስገን እደዉ ልዩ እኮናችሁ እዩቤል እኳን ደስስ አለህ ❤❤❤❤💖💖💖💖💔💖💖💖💞💞👏

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
    @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደህና መጣችሁ በእዉነት ደስ ትላላችሁ እግዚአቤሔር ይጠብቃችሁ😘😘😘

  • @sarahsaid177
    @sarahsaid177 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅራችሁለዘላለም
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💞💞💞🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️💗💗💗💗💗💗💗💗💗❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀዲስ ቃልዬ ስወዳችሁ እግዚአብሔርይጠብቃችሁ እማፉቅር ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የሳቄምንጭ መጣችሁልኝ ኑሩልኝ ስታምር እኮ

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አጀቴ በላኝ እዮብ የምር እኳን ደስ አለክ ቃል እና አዲስ ማሻላህ ስታምሩ አላህ አይለያቹሁ ያረብ

  • @muiu1564
    @muiu1564 2 ปีที่แล้ว +4

    የምወዳችሁ❤ እንኳን ደስ አለህ እዮብ

  • @ወንድሜውስጤነው-የ9አ
    @ወንድሜውስጤነው-የ9አ 2 ปีที่แล้ว

    አዱስ እና ቃልዬ ስወደችሁ መልካም ነገር ለራስ ነውና ሁሊም መልካም ነገር ይስጥችሁ እዮብ እንኳን ደስ አልክ

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለህ እባብ ምርጥ ቢተሰብ

  • @DabanchoSula
    @DabanchoSula ปีที่แล้ว +1

    ማሻለ አለኚጫምርለቹ🎉❤❤❤❤❤

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማቹህ ይብዛውዶቸ እኳን ደስ አለህ ኢዮባችንየ❤👏

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว +2

    አዲስና ቃል ስወዳችሁ ምርጥ ጥዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @buzumeshbeqele5258
    @buzumeshbeqele5258 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላችው የኔ ውዶች

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ ተናፋቂዎች ስወዳቹ እኮ😍😍😍😍🥰🥰🥰እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላቹ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ ግን የት ጠፍቶ ነው

  • @selamtube5095
    @selamtube5095 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወዳቹ እንኳን ደስ ኣለክ ኢዮብ እኔ ጥያቄ ኣለኝ ቃሌን እና እዮብ ወድምና እህት ይመስሉኛል እንዳልሆኑ ያቃለሁ ግን ለኔ ነው ወይስ ለሁሉም ነው ? በተለይ ሲስቁ

  • @sosimelaku3330
    @sosimelaku3330 2 ปีที่แล้ว +5

    ውቦቸ እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እንኳን ደስ አለህ እዮቤ ቃልዬና አዲስ በጣምርጥ ቤተሠብ