ኤች አይ ቪ አመመኝ ስለው ፥ውጣልኝ አለኝ በቀረብኝ ኑሮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • HIV AIDS በደሜ ውስጥ አለ ሸሽጌህ ነው 😥 ውጣ አለኝ

ความคิดเห็น • 23

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘና ፈታ😂😂😂😂😂በርቱ😂😂😂ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን በሙሉ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የእምነት ፍሬ ይስጣቹህ ከስደት መልስ ወልዳቹህ ለመሳም ያብቃቹህ በጥበብ በሞገስ በግርማ በማስተዋል በተስፋ በእምነት በፍቅር በሰላም የተሞላ ንፁህ ልብ ያለው ፍሬ ያድለን በእውነት ሀገራችን ሰላም ይመልስልን በቸርነቱ አሜን ኢትዮጵያ ከዚህ ሀዘን መከራ በሰላም ለማለፍ ፀሎት ያስፈልጋል እንበርታ አመስጋኝ እንሁን በእውነት !!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞

  • @RaSid-hm7qj
    @RaSid-hm7qj 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላም አሊኩም ሠላም እንኳን ደህናዐመጣህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤🎉🎉

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያፍህን ትበላለህ ይላል ቅዱስ መፀሀፍ ተጠንቀቅ ይቅር ይበልህ 😢😢

  • @MidhaMidheyo
    @MidhaMidheyo 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት በጣም ይገርማል ጓደኛ እደዚህ አይነት ከሆነ ይቅር ያሳዝናል ትዝብት ነው 😢😢

  • @aberashhune
    @aberashhune 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ያበደ ብራክ 😅😂

  • @semira914
    @semira914 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ምን ኣይነት ሰው ነው ሰው ማመን ቀብሮ ነው ጓደኛ ኣይረባም የጥቅም ጓደኛ ነው😢😢😢😢

  • @TiruwerkTizibt
    @TiruwerkTizibt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሕ፡ጓደኛ፡አይጠቅምም፡ይቅርብሕ

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MidhaMidheyo
    @MidhaMidheyo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስው አይደለም ጎደኛህ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ አይረባም ከባድ ሰዉ ነዉ

  • @Hibutub
    @Hibutub 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😂😂😂🎉🎉 ራራራ ድቃችን ወድማችን ፕራንክ 😅😅ታው ጥሩ ተመኝ ጥሩ እድታገኝ ክክክክይመቻችሁ

  • @Hibutub
    @Hibutub 3 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል 😢😢እውነት ከባድ ነው ልቤን አመመኝ😢😢 ብቻ እካን አልተጣላችሁ😢አንዳንድ የፈተና ቀን ብዙ ያንተ ያልሆኑ ስወችን ያሳይሀል ይገርማል 😢😢😢 መታዘዘቢያ ሱባሀን አላህ 😢😢አትፍረድ ያወክ ሲመስልህ ብዙ የምታውቀው ነገር አለ ምንም ማለት ከበዴ😢

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅 እረፍ

  • @Alemseged-ue9of
    @Alemseged-ue9of 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ እኮ ነው😂😂😂😂😂

  • @semira914
    @semira914 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬ ጓደኛ እዲህ ነውቱቱቱ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sabagebreab8276
    @sabagebreab8276 3 หลายเดือนก่อน +1

    His not friends

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 3 หลายเดือนก่อน +1

    😀😀😀😀አተ የተመታክ

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ደቅ እኳን ሰላም መጣክ 😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤

  • @Fiker976
    @Fiker976 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ🎉🎉🎉😂

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ

  • @hayatast
    @hayatast 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሰላም መተናል በጣምደስይላልበቱ❤❤😂😂😂🎉🎉

  • @UaeRak-nc3sn
    @UaeRak-nc3sn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤😂