Ethiopia - ከኢቲቪ ሳይታሰብ የሾለከው መረጃ፣ የሱዳንጦር ዶ/ር ዓብይን አመሰገነ፣ የሲኖዶሱ ስብሰባ ዛሬ ይጠናቀቃል፣ መንግስት የጓጓለት 2 ቢሊየን ዶላር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 184

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 ปีที่แล้ว +8

    ሒሩትዬ ክርስቶስ ኢየሱስ በማመንሽ የዘላለም ሕይወተ አለሽ ወደምትወደው ጌታ ሄዳለች❤❤

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለአማራ ለፋኖኖኖ💪💪💪
    ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ ይሁን
    አበዳሪወች እዳታበዱሩት ብሩም መቶ ለጦር መሳሪያ መግዛት ነው የሚያውለው

    • @hailuwabalakerebo8433
      @hailuwabalakerebo8433 ปีที่แล้ว +1

      ፊኛህ ይበጣጠስ ።አማራ እንዳንተ ጠባብ ጭንቅላት ያለዉ አይደለም ።አርፋህ ቁጭ በል።

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 ปีที่แล้ว

      ​@@hailuwabalakerebo8433 ክክክክክክ ይች ንዴት በሽታ ታመጣለች

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b ปีที่แล้ว +3

    ፈታ እናመሰግናለን ለመረጃው ❤

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 ปีที่แล้ว +9

    አላህየ ድሉን አቅርበው የህዝብ ደም መሬት ፈሦ አይቀርም

    • @eg3549
      @eg3549 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 ปีที่แล้ว +2

    ሄሮት በቀለ ነብስሺን ባአፀደገንት ያኑራት ፈጣሬ አንጆ ቆንጆ የኢትዮዽያዊ ነሺ

  • @ሠላምለኢትዮጵያማሕረነ
    @ሠላምለኢትዮጵያማሕረነ ปีที่แล้ว +29

    ድል ለአማራ ሕዝብ 💪💪💪🇪🇹 ፋኖ ልዩ ሃይላችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 / ሕሩት የኔ ዘመን ጥሩ ትዝታ ፍቅር ያዬሁበት በተወዳጁ ዜማዎች ። ሒሩትዬ ነፍስ ይማር ።😭😭😭😭

    • @zineteliyana
      @zineteliyana ปีที่แล้ว +2

      ፈሳም ወሬ ብቻ 🤢🤢🤢🤢🤢

    • @eg3549
      @eg3549 ปีที่แล้ว

      ​@@zineteliyanawey niqet, yemitaredut ye nitsuhan Amhara,ye hitsanat dem yifaredachihu. Fetari yifredibachihu

    • @salomo7564
      @salomo7564 ปีที่แล้ว

      😜😜😜😜

    • @hailuwabalakerebo8433
      @hailuwabalakerebo8433 ปีที่แล้ว

      ​​@@zineteliyana ከወሬም ወሬ ብቻ። ቁንጣናም ሁላ ።

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 ปีที่แล้ว

      ድል የምን ድል? ድል ለኢትዮጵያ በል ተውሳክ ወሬኛ

  • @gezachewshawafira7001
    @gezachewshawafira7001 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አድርገዋል

  • @derejegirma4847
    @derejegirma4847 ปีที่แล้ว +6

    ድል ለፋኖ❤🎉🎉

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว +27

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ወገኖቼ በፀም በፀሎት ይሄንን መከራ እንድናልፈው እንትጋ እባካችሁ

    • @tsionkibreab8382
      @tsionkibreab8382 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @adicho5964
      @adicho5964 ปีที่แล้ว

      Nebye Josh just like A

    • @yosefteshome1125
      @yosefteshome1125 ปีที่แล้ว +2

      ክፉ ህዝብ ፀሎቱ አይሰማም ሀይማኖተኛዉም ሀሜተኛ ቅናተኛ ተንኮለኛ ነዉ አሉባልተኛ ነዉ ከነምናምናምንቴዉ ተነስቶ ፀሎት የለም ጠባያችን ይቀየር መጀመሪያ

    • @ohali5668
      @ohali5668 ปีที่แล้ว +1

      አብይ ይሙት ብላቹ ፀልዩ ሌላዉ ቀላል ነዉ

    • @askme7620
      @askme7620 ปีที่แล้ว

      @@yosefteshome1125 የልቤን ነው የተናገርከው 👍👍👍👏👏👏 ። አመሠግናለሁ !

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว

    እም ስላም ብስጠን ከዝህ በላይ ስርተን እናገኛለን ኢትዮጵያ የማንም ፍት አናይምነበር እንባው ገና እሳት ያርግባችዋል ሆይ

  • @DagnebezabhTesheberu
    @DagnebezabhTesheberu 10 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 ปีที่แล้ว +4

    ሂሩትዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ሰጥቶሽ ለእሱ ኖረሽ አሁን ደግሞ ወደሚወድሽ ጌታ እየሱስ እቅፍ በመሄድሽ እድለኛ ነሽ ዋው❤

  • @ashraqbedewi9580
    @ashraqbedewi9580 ปีที่แล้ว

    ለአጋርችን ሰለም የውሪድልን

  • @lionone5089
    @lionone5089 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለሁሉም የኢትዮጲያ አባቶች ጡረታ አይደለም ሌላ ይገባቸዋል በየትኛዉም ዘመን በዉትድርና ሀገራቸዉን ያገለገሉ ጡረታ ከብዙ ድጋፍ ጋር ይገባቸዋል ከትዉልድ ወደትዉልድ ይተላለፍ ።

    • @adicho5964
      @adicho5964 ปีที่แล้ว

      Esye Enqwan Qeqer weste Geba elelelele

  • @shitubogale.1437
    @shitubogale.1437 ปีที่แล้ว +1

    ሂሩቴ ነፍስሽን ይማረው በሕይወት ዘመንሽ በተፈጥሮ በፈጣሪ የተሰጠሽውን ፀጋ በመተግበር ለመጪው ትውልድ ሕያው የሆነ እንቁ ውድ ሥራዎችን የሠራሽ በመሆኑ ሁሌም እነወድሻለን እናደንቅሻለን :: ጽናቱን ጥንካሬውን ለመላው ቤተሰቦቿ ፈጣሪ ይስጣችሁ ! አሜን!!"

  • @الحربيالحربي-ح9و
    @الحربيالحربي-ح9و ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አሰማን

  • @derejegetachew7013
    @derejegetachew7013 ปีที่แล้ว +16

    በ ETV የቀጥታ ስርጭት የተላለፈው ጉዳይ "አነጋጋሪ" የሚባል አይደለም።
    አነጋጋሪነቱ በ ETV ቀጥታ ስርጭት ላይ መተላለፉ እንጂ እውነተኛ ሀቅ ነው።

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm ปีที่แล้ว +1

    አሜሪካ እጂሽን ስብስቢልን የምን ዶላር ማበደር ነው ሀገራችን በጡት ነካሽ ባንዳዎች በእዳ እትዝፍቅይት ብድርሽን ዝጊ በኢትዮጵያ ጉዳይ እጂሽን ስብስቢ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ጦርነትና ብድር አትፈራም

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ.ኢትዮ.ኤርትራን.ይጠብቅ

    • @eg3549
      @eg3549 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @ሠከላ
    @ሠከላ ปีที่แล้ว +4

    እዳያበድሩ ድሮን ና መከላከያ ነው የሚገነባበት

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @keyrekrik3413
    @keyrekrik3413 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @asmarech591
    @asmarech591 ปีที่แล้ว +1

    ነብሰ ይማረ ተዋዳጇ ሒሩት በቀለ ኦሮቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ አሁንም ፃም፣ፀሎት፣ያሰፈልጋል 👏👏ድል ለአማራው እህዝብ ፈታ አቀራረብ 👌👌👌በቃችው በለን ፈጣሪ ሆይ 💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AlmohtarefAnqary-ym8hs
    @AlmohtarefAnqary-ym8hs ปีที่แล้ว

    ፈጣሪሆይ አገራቺነን ሠላ ም አርግልን

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 ปีที่แล้ว

    Tnx for ur truth information bro

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว +1

    EGZEABEHEIR hoy selam setan 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 ปีที่แล้ว

    Nefse yemare 🙏

  • @KidanAssefa
    @KidanAssefa ปีที่แล้ว +2

    ቢመጣም ለብሄር እና ለሙስና ስለሚሆን መጣም ቀረ ለሀገሪቷ ምንም አይፈይድም

  • @tsion5088
    @tsion5088 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሰ ይማር 🙏

  • @madinam4674
    @madinam4674 ปีที่แล้ว +3

    ደስይላን ለአብይ አናበዲርምአሉ አልሀምዲሊላ ዲሀንየሚገልበትነበር ቢሰጡትም እኳንአልሰጡት እዳይሰጡን ምኞቴነው የዲሀውእባ ሰማይቤትይዲረስ ስቃዩ አብይ ያጠፋውነብስ ብርምቢሰጡት አማራን ለመግደልነው አይስጡት

  • @ahmedabrahim9100
    @ahmedabrahim9100 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ይፍቀዳል ፓርክና ጥይት ነው እሚገዛበት አይፍቀድም

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว +16

    ምን ዋጋ አለው ብድሩ ቢሰጥም እነሱ ለሀገር ማፍረሻነት ነው ሚጠቀሙበት ጭራሽ ለልጅ ልጆቻችን እዳ አስቀምጠልን ሊሂዱ ነው ጨካኞች እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳቸው

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 ปีที่แล้ว

      ማናቸው እነሱ እናንተ?? መቼም ወሬያችሁ ማለቂያ የለው...እነዲሁ ስትፈትሉ ትኖራላችሁ !!

    • @rahelakilelu4994
      @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว +1

      @@unitityisstrenght6578 ዘመዶቻችሁ ናቸዋ በለጊዜዎቹ

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว

      እውነትሽነው

  • @ታመነ
    @ታመነ ปีที่แล้ว +4

    ሄሩትዬ ነብስሽን በአፀደገነት ትረፍ አላህ ለጀነት ይበልሽ ሄሩትየን በጣም ነበር የምዎዳት እናትዋ

    • @nemanema1902
      @nemanema1902 ปีที่แล้ว

    • @nemanema1902
      @nemanema1902 ปีที่แล้ว

      ምንኛ በይ አላህ ይማርሺ ትያልሺ

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 ปีที่แล้ว

      ​@@nemanema1902 Menew aybalem??

    • @nemanema1902
      @nemanema1902 ปีที่แล้ว

      @@yewolowayemenzewa8752 አው አይባልም

  • @tensay610
    @tensay610 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር ሂሩት በቀለ

  • @amsalwrkmlu6374
    @amsalwrkmlu6374 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ንሰላሟን ይመልስልን ❤

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว +1

    ጽምጻዊት ሒሩት በቀለ ነፍስሽን እግዚአብሔር ይማረው‼️

  • @me_212
    @me_212 ปีที่แล้ว

    Mahyem beza.. Negarewum admachum.. Mehayem...

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 ปีที่แล้ว +9

    ለአገራችን ሰላም ያውርድልን 💚💛❤️

  • @selamawitnegash1235
    @selamawitnegash1235 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን እንጂ አግራችንን ለመበተን እራሱ መንግስት ነው ችግር ፈጣሪው

  • @hayelealemayehu-gw7ds
    @hayelealemayehu-gw7ds ปีที่แล้ว

    Selame lehagerschen❤❤❤❤

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 ปีที่แล้ว

    ዋው❤

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp ปีที่แล้ว

    ሰላምለሀገራችን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 ปีที่แล้ว +1

    Nefes Yemar !She'll be missed beyond measure ❤️

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si ปีที่แล้ว +3

    ፖስተሩ 30 አመት ትገዛለህ ሲል አላሰረውም ዘመንህ አልቁዋል ሲ አብይ አበደ 😂😂 ፈጣሪዬ ይህን ሰውዬ ገላግለን እባክህ

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 ปีที่แล้ว

      አይገርምም 🤣

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si ปีที่แล้ว

      @@masetewal6914 ሰውየው እኮ አብድዋል 🥺

  • @hgfghhhd578
    @hgfghhhd578 ปีที่แล้ว +1

    ህዝቡን በቤት ፈረሳ ኢየሰቀዩ ፍትህ በሸገር ኦሮምያ ለም ፈርሰው ቤት

  • @freweinigedelu4878
    @freweinigedelu4878 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ነብስሽን ይማር አንጋፋው ሂሩት በቀለ።😢😢😢

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 ปีที่แล้ว +8

    የጴንጤ ፓስተር ነን ባዮች ናቸው ሀገር እያፈረሱ ያሉት ሀይ ባይ መንግስትም ጠፋ

  • @hayelealemayehu-gw7ds
    @hayelealemayehu-gw7ds ปีที่แล้ว

    ነፍስይማር

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 ปีที่แล้ว

    Ms hirut you will be with jesus christ in haven very blessed women.

  • @merongebremariam5178
    @merongebremariam5178 ปีที่แล้ว +4

    ለእናንተና ዘር ማንዘራችሁ የቁስ ችግራችሁን መፍቻ እኛ ኢትዮጵያዊያን እስከ ልጅ ልጆቻችን እዳ ከፋይ መሆን የለብንም አይስጧችሁ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ማርያምን አበዙት አሁንስ ለነገሩ ከገመሬው የእርሻ ግብር መዳበርያ እያሉ ከነጋዴው ቀረፅ እያለ በዛችም በዝችም ይወስዳሉህዝብ እደፈረደበት ይከፍላን ከጦርኖት የተረፈው😢😢😢😢😢😢

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว

    🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 የኢትዮጲያ አንድ ሦስተኛ
    🟨🟨🟨🦁🟨🟨🟨 የሆነው ዐምሓራ ሰላም
    🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥 ሳይሆን 🇪🇹 ሰላም አትሆን።

  • @amalmansour6055
    @amalmansour6055 ปีที่แล้ว +1

    30አመት ትገዛለህ ሲለው አላሰረውም ከስልጣን ትነሳለህ ሲለዉ አሰረው ቦቅቦቃ ሁለቱም

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 ปีที่แล้ว

    Anbesa mehur endih new yetemare media lay sekerb👏 ye manenem ye Oromo lehacham eyakerebu selefaded endemewelew aydelem ewnetegnaw mehur enamesegnalen✊️👏

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 ปีที่แล้ว +3

    አብይ ዳዉን ዳዉን 🐄

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ የእውነት ፀጥ ያለ ሂወት ናፈቀኝ...😓 በቃ አሁንላይ ሂወቴን በጣም እጅግ በጣም እያከበደብኝ ነው....?! ፖለቲካ አስጠሊ ነገር ኡፍ.... የምር ግንኮ ፖለቲካው ምን አረገ እድሜ ለክፉ ሰዎች ምድርን ለብዙ ሰዎች ጥቂት ክፉዎች የምድር ገሃነብ አረጓት....! እኛም ሃገር የተፈጠረው ሃቅ ኢሄው ነው በቃ ፈጣሪ እስከሚታደገን መቻል ብቻ😓😓😓🙏

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ከለከሉት ቢሠጡትም መነፈሻነመዝነኛ ሠርቶ ይጨርሰዋል። አርቲሥቷግን በሂወት እንዳለች አላቅምነበር።

    • @alishaamra7756
      @alishaamra7756 ปีที่แล้ว

      ደንቆሮ ! ድሮስ ምን ታውቂያለሽ? ስምሽን እንኳን አስተካከለሽ መፃፍ አትችይም....ዝም ብለሽ ትቦተረፊያለሽ... ቲሽ!

    • @rahmaha
      @rahmaha ปีที่แล้ว

      ​@@alishaamra7756ምነዉ ጋሎቹ ተጫጫችሁ እሳ የኦነግ ዉሻ ክክክክክክ

    • @ftumaassefa5501
      @ftumaassefa5501 ปีที่แล้ว

      @@alishaamra7756 ታይ እንጅ ጋላ ሥሜእኮ የተፃፈዉ በእንግሊዘኛ እንጅ በኦሮመኛአይደለም🐃🐃🐃🐃

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +4

    እንደኔ ግን ብድሩን ባይሠጧቸው መሣሪያ እየገዙ ንጹሀን አማሮችን ነው እሚጨረሡበት የተረፈውን ደሞ ለራሣቸው ነው እሚበሉት ከዛ ለምሥኪኑ ህዝብ እዳ ያኖሩለታል ማለት ነው ለምሥኪኑ ምንም ለውጥ አያመጡም ።

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነቱ እኔ መባሉ አስተያየቱ የግል ነው ግን በቂ እውቀት ስለሌላችሁ ጉዳይ ባታወሩ የሆኑ ሽፍቶችን ስርአት ለማሰያዝ መሳርያ መግዛት ስለማያስፈልግ አትቀባጥሩ!!!!!

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 ปีที่แล้ว

      @@unitityisstrenght6578 ክክክክክክክክ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 ปีที่แล้ว

      ​@@unitityisstrenght6578 ሽፍታ ከዘመዶችሽ ከኦነጉ አብይ ሌላ የለም

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😭

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛው ያውቀዋል ኝኮእውነቱን!!ጉሮሮው ሥለሆነ እውነትን እየሸመጠጠ ይቀዳል!!ህዝቡመራትላይ ሥለሚኖር ያለውንችግር ያውቃል!!ግንምንያህል ዃላቀሮችነን!!?መቼነው ምንሠለጥነው?ኡፍፍ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +3

    የገዘብ ብድሩለአድሱቤተምግስትነውለድሀውመሀበረተሰብአይደርስም

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 ปีที่แล้ว

    ተወዳጇ ድምጻዊ ሂሩት በቀለ ነብስሽ በአጸደ ገነት ትረፍ በዉብ ሥራዎችሽ ዘወትር እናሥታውሥሻለን።

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 ปีที่แล้ว +7

    የዛ የደጉ ዘመን ደምጻዊ ሂሩት ያ ለዛ ያለው ዘመን ተሻጋሪ ዜማዎችሽ ትታወሻለሽ ነፊሽን ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን

  • @540963
    @540963 ปีที่แล้ว +2

    Yes ???

  • @Wubshetgetachewu4839
    @Wubshetgetachewu4839 ปีที่แล้ว +1

    That’s called credit check, and the Ethiopian government unqualified to fulfill the lenders demand. (meaning Ethiopia at consumer proposal level).

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ስውዬ ብቻ ነው የፕሮቴስታንት አሰተኛ ነብይና ፓስተር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእርሱ ስለመጣ ነው ስንቱን ሲዘርፉ ባለጌውን አፋቸውን ሲከፍቱ ማን ተናገርቸው ባለስልጣናት የእነርሱን መብት ሲነኩ ብቻ ነው እርምጃ የምወስዱት መንግስት የሌለው አገር አግኝተው ይፈንጩ ዘመኑን አምላክ እስኪገለብጠው

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 ปีที่แล้ว +1

    አይ የሀገራችን መንግስት እየተበደሩ ቤተመንግስትና ፖርክ እገነባለሁ ማለት በባዶ አለ ዘፋኙ ጉራ ብቻ ህዝብ እየተራበ እየተፈናቀለ አንተስ አይጣል ነዉ እራስ ባዶ😢

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @frewwondimu6046
    @frewwondimu6046 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጉባኤ ስትዘግብ ከዜናው ይልቅ በቪዲዮው ላይ የሚታየው የሲኖትራኩ ፍጥነት ቀልቤን በመሳቡ ዜናውን ወደኋላ መልሼ ነው ከንደገና ያዳመጥኩት። የሲኖው መጨረሻ እንዴት ሆኖ ይሆን?

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 ปีที่แล้ว

    Nefse yemarelen Hirut we grow up singing your songs with so many memories to enjoy. May God rest your soul ♥ 🙏 in peace.
    Back to mamo Abey essey I m glad he didn't get the money wich he pland to build the so called Sheger Palace Castle or open a war on Amhara peopel.

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 ปีที่แล้ว

    ኢቲቪ የሚሸፋፍነለት መስሎት ሰፍ ሲል ክው ብሎ እርፍ😂😂❤👏

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 ปีที่แล้ว +1

    ሰይጣን ይነብንበው እና ነብይ የተባለው ማን ስለሆነነው እሱ እሚአቀ ጥብ በለው እሰይእኳንም ታዘረ

  • @blenbita1005
    @blenbita1005 ปีที่แล้ว

    IMF ቸር ያሰማህ

  • @dawitselemon8574
    @dawitselemon8574 ปีที่แล้ว

    abeete ewkete azegagebe bekkaa lelaa zegaa ekoo new yemetemeslute tultullaa

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 ปีที่แล้ว

    ሳይታሰብ የሾለከ ወይስ የሾለከ እንዲመስል

  • @blackink9
    @blackink9 ปีที่แล้ว

    ዐብይ ከማን ጋር ነዉ ማለቴ ከሱዳን ልዩ ጦር (ሃምዳን ዳጋሎ) ወይስ ከመከላከያ ሠራዊት (አልቡርሃን) ጋር? 11:33

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 ปีที่แล้ว

    አይ እሱአማሪ ለመድልነውብር መች እግዚአብሔር ያአሳካለት 😢

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 ปีที่แล้ว

    በዓለም ስረዓት በነበረች ጊዜ አንጋፋዋ ድምጻዊት በቀለ በአውኗ ማንነቷ የእግዚአብሔር ልጅ ዘማሪ ሂሩት በቀለ ወደ ሚጠብቃት እና ወደ ምትጠብቀው ጌታ ሄዳለች። ለቤተሰብ መጽናናት ይሁን!!!!
    ብዙዎቹ የእሷ ጓደኞች አርቲስቶች, ዘፋኞች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ሳያውቁ ዓለምን አትርፈው ነፍሳቸውን አጉለዋል ወይም ወደ ሲኦል ሄደዋል። ....ሂሩት እድለኛ ናት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የነፍሷ ጌታና አዳኝ አድርጋ በአብቀኝ ወደ ተዘጋጀላት ክብርና ሕይወት ሄዳለች!!!!
    ሀሳቤን ሳጠቃልል በዓለም ስረዓት በዘፈን, ጭፈራ, ዳንኪራ እራሳችሁን በማጠመድ ከኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ የራቃችሁ ዛሬም በምህረት እጆቹ ይጠራቸዋ, ዓለም እና ዝናዋ ድንገት ያልፋል, ንሰሃ ግቡ, በሕይወታቹ ለይ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ሂሩት በቀለ ኢየሱስን በእናንተ ለይ ሽሙ, ያኔ እናንተና ቤተሰቦቻቹ ትድናላችሁ።
    #ኢየሱስ_ያድናል!!!

  • @AyaleChamiso
    @AyaleChamiso ปีที่แล้ว

    Qirqar yigbalih

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 ปีที่แล้ว

    A chesta govt which is building a palace with it's loan money ......??

  • @zm6661
    @zm6661 ปีที่แล้ว +4

    ወድየአማራልጆችሁላችንምበዱአንበፃለትጠክሩሰላምለህዝባችን💚💛❤️🕌❤️⛪️🙏

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 ปีที่แล้ว

    “ልቀቁልኝ ይላል"🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aklilutekeba3535
    @aklilutekeba3535 ปีที่แล้ว

    ገንዘብ ለ ቤ/ክ በ church acc አስገቡ ሲል ነበር አንጂ በ እኔ አስገቡ አላለም any ways manin enimen

  • @reflection9636
    @reflection9636 ปีที่แล้ว

    Man yabede akal new le etiopia yemyabaderew. Rasun mastedader yalchale ke aqmu belay tebedero economiwen awedemo abederugn bil man yesemawal?

  • @Fitsumf14
    @Fitsumf14 ปีที่แล้ว

    Beherawi ley mekinaw sew gecheto new?

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri ปีที่แล้ว

    Negative triple c Economy

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 ปีที่แล้ว

    አብይ በአስቸኳይ መገደል አለበት ብዙ እልቂት ለማስቆም
    ሂትለር ቶሎ ተገሎ ቢሆን 6 ሚሊዮን ጁ ይድን ነበር

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y ปีที่แล้ว

    Nebs yimar hirute

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว

    ሽመልስ ምነው ድፍት ብታርጉልኝ እህ የስው ላብ የምያፍስ

  • @gegteet6748
    @gegteet6748 ปีที่แล้ว +2

    😂ገና መቸ የአማራ እንባ አብይን ሲኦልያወርደዋል

  • @mustefahussen5978
    @mustefahussen5978 ปีที่แล้ว

    የናተን ዜና ነው ሚያወራው ቲቢት ብሎ

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 ปีที่แล้ว

    Eshi mentelatel yemayselechachehu Hewehat ketebederew be etef eda le Ethiopia eyashekeme yalew gedayu Onegu Abiy new lemin yewashal🤷‍♀️bezich beterabech hager lay be belion bemigemet wechi bete mengest asralehu eyale sendefadef ye rehabtegnochu amlak kelay temelekete☝️ geta gena beletsegna yetebaluten bado kisachewen yaskerelenal☝️☝️

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 ปีที่แล้ว

    ⚠️ The Loan is for construction of Abiy's PALACE ❗️😁😁😁

  • @ragassajemal4420
    @ragassajemal4420 ปีที่แล้ว

    Sijamer amhara kilel mihur yelam 100%

  • @evueyo3754
    @evueyo3754 ปีที่แล้ว

    666 ይገርማል! ኢትዮጵያ ብድሩን ለማግኘት የአገሪቱን የተወሰነ ልዋላዊነት አሳልፋ መስጠት አለበት እምቢ ከለች ብድሩን አታገኝም

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 ปีที่แล้ว

    Wow Ethiopia indezih yemanem likemkami tehogni? Erasun nebiye and people trust him?

  • @saheleselase3
    @saheleselase3 ปีที่แล้ว

    Economical in Ethiopia Disaster Position..

  • @selassie8974
    @selassie8974 ปีที่แล้ว

    እሱንም ይዛረፉታል ያሳዝናል ተበድሮ ዘረፋ መንግስት ሙሰኞችን መመመመመመመመንጠር አለበት ።

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ ปีที่แล้ว

    Ye sudan sellam yimelisilachew

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ ปีที่แล้ว

    አይስጡት ምን ያደርጋል ብድር ዩስሚንቶ ጭቃ ሊለጥፍበት ነው 😂😂😂መቸም ህዝቡን ከራብ ሊታደግ አይደለም