I appreciate your efforts, but I'd want to ask you one question. Our fathers taught us to read the entire mezumere dawit over the course of a week rather than one day. On the contrary, you advise us to read a specific mezmure dawit for a certain problem. I feel that what you advice is contradict from what our fathers taught us. What is your reflection on this?
መድሐኒዓለም ይጠብቅህ!
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከአንተ አትለይ!
መልካም ጠቃሚ የሆነውን እውቀትህን ሳትሰስት ስለምታካፍለን ምስጋናዬ ታላቅ ነው!
ለደጋግ አባቶቻችን አንተን ላሳደጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እመቤቴ ምስክሬ ናት 18 ዓመት ትምህርት ቤት ሄጃለሁ ባጠና ባጠና አይገባኝም አሁን ግን መዳኒቱን ነገርከኝ እመቤቴ ትጠብቅህ
የመዝሙሩ ምእራፍ አንድ ቁጥር ወደፊት ወይ ወደሁዋላ ስለሚሆን፣ ከምእራፋ ጋ አብረህ የመጀመርያዉን አረፍተ ነገር ብትልል። እግዚአብሔር ይስጥልን
የኔም ሀሳብ ነው በትክክል
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
እና መሰግናለን ቃለሂዎት ያሰማልን
እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን!
ኤግዚያብሔር ይስጥክ
Wendme tebarek
Ye mezmure dawit 300 kfl endet laggne ebakh sraln
ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ሁሉንም መዝሙረ ዳዊት መፀለይ አለብን
@Billioners-mindset11 & 128?
አማረኛውን ማንበብ እንችላለን
💚💛❤️
ለ ህመም ስኳር ግፊት ......አይነት ህመም,እና ህይወት ግራ ለገባው ምን መሥራት ምን መማር ...ለጠፋበት,የተሠጠንን መክሊት የምናቅበት,
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!🙏🙏
እግዚር ይስጥልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይስጥልን❤🙏
thank u🙏
Thank you
Thanks
በጣም እናመሰግናለን መምህር
ወንድሜ ተባረክ አመሰግናለሁ
Thank you dear❤🙏❤
እግዚኣቢሄር ይስጥልን እግዚኣቢሄር ያክብርህ ወንድሜ
የቅዱስ ዳዊት አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
እባክህ
"አድስ የተወለዱ ሕፃናት ሌት ቀን እያለቀሱ"
ለሚቸገሩ መፍትሄ የሚሆን ነገር ጠቁመን
Thank you 🙏
enamsegnalen wendimachin
እግዚአብሔር ይስጥልን!
ወንድሜ እናመሰግናለን
Please mulu pdf indet inagign bitamechachilin🙏🙏🙏
why don't you download Bible you will get it there
ሰው pdf pdf የሚለው የመዝሙረ ዳዊትን ነው እንዴ😂 @@betelhemfikadu3885
ክብረት ይስጥልን
Yene wed ❤ betam new yeminameseginew🙏
እናመሠግናለን ተባረክ
Enamesegnalenw
እዚሀእ ጋ እህቶች ወይም ወንድሞች የትዳር አጋር እየፈለጉ ያልሆነላቸው በዚህ ዙሪያ ብትሰራልን እባክህ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አመሰግናለሁ እባክህ በኤሜል አድራሽህ ፅፊልህ ነበር እባክህ አግኘኝ እርግጠኛ ነኝ ችግሪ ከእግዝሐብሔር በታች ትረዳኛለህ ብዬ አምናለሁ ለፈጣኑ መልስህ አመሰግናለሁ
መዝሙረ ዳዊት ሚስጥራት ብለክ ቁጥር 3 ዘለክ 4 ገባክ እባክህ PDF ላክልን ተቸግናል
GOD bless you
❤
Please for any addiction
ere benateh hulunm mezmur dawit endadis seralen btam new yetchgernew enamesgnalen.
በጣም አመስግናለሁ ግን ምዕራፍ ለማወቅ የመጀመሪያ ብታነብልን ከተመቸሽህ ምክንያትቱም አንዳንዱ መፅሐፍ ምዕራፍ 40 ሌላዉ መፅሐፍ ላይ 39 ነው የምትጠቀመውን ምዕራፍ አንብበው አሳውቀን እድሜlና ጤና ይስጥህ
ግእዙ አይጨምርም አይቀንስም።ያንን ተጠቀም።
Le hmem benath seraln
የስማዚያን ነገዶች የምትላቸው የወደቁ መልዕክታንን ነው
እውነት ነው ወንድሜ በጣም ብዙ ለውጥ አግኝቼበታለው እባክህ ሰራ እያለኝ ሰራ ቆይ አሁንሰራለው እያልኩ በጣም ተደራሮብኝ አጨነቃለው ባክህ ንገረኝ
geez mehon alebet weyes amharic version yehonale?
በግዕዝ ነው በተመስጦ 7ጊዜ@@just_j12
ትዳር መያዝ አልቻልኩም ። የትኛውን የመዝሙር ክፍል ነው የምፀለይ?
Btam nw amnamesegnew
Wandema endaze talote bech asetamere ya sayetane tebabe yekerebeke bareta
Wendime bagengih des yilengal ebakih silkihin endet magnget echilalew
እኔ ለልጀነው በፊት ጎበዝ ነበር 10 ኛ ክፍልነው አጥናእቢ ነው እሽብሎ ቢያጠናም እንቅልፍን ይተኛል በውጤቱም በጣም ዝቅተኛሆነ እባክህ ለዚ የሚሆንምክር ካለህ እባክህን እርዳኝ ከእግዚአብሔር ጋር
Yenem felagote new. Mezmur dawet yetqawnew mesehafe new please. Amsgenalew
👋👋👋👋🤲🤲🤲🤲🤲እኔ ግን ትምህርት ግን መማር እወዳለሁ,😢እፈልጋለሁ አይገባኝም😢 please 🥺 ለኔ መፍትሄ 😢 but my grade is 8 please 🥺🥺🥺🥺🥺🥺......👋👋😭😭💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲New video for me 😊🤲🤲🤲😭🤲
ወንድሜ አኔ አግሬን ወገቤነ በጣሞ የመኛ የቶኛዎን የመዞሙር ክፍል ልፀልይ አጅግ ተቸጎሬ አለሁኝ
መዝሙር 2
እግዚአብሔር ይሰጥል አናመሰግናለን
ዘመኑ በከፍት ጊዜ ነው አጅግ ጠቃሚ እውቀት ነው ፀጋው ያብዛልህ.🙏🙏🙏
አድል ለተወሰደበት የትኘው መዝሙር ይጠቅል???
እግዚአብሔርን በጠራሁት ጊዜ ጭንቄን ሰማኝ ብሎ የሚጀምረዉ ነዉ አይደል?። ወይስ አቤቱ ቃሌን አድምጥ ብሎ የሚጀምረዉ?
መስራት እንዳለብን እያወቅን ቸልተኛ ለምንሆንስ በሁሉ ነገር?በማርያም ንገረኝ ለምሳሌ እኔ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነኝ ግን ማንበብ ላይ 0 ነኝ በጣም እየተጎዳሁ ነው
ስሞትልህ እዴው ቅበረኝ ብር አበዲሬ አይመልሱም ምን ላርግ😢😢😢😢😢
አታበድሪ! This is controllable.
Maybe you need to learn how to say no and ser a boundary.
Bere setabadere tabale asenakewo
ወንድሜ Raf ለአይን ጥላ የሚሆን የመዝሙር ክፍል በተለይ አንተ የተጠቀምክበት እና ውጤት ያየህበት ካለ ብትጠቁመን እባክህ??????🙏🙏🙏
Ere sle birr ,habt ngeren ?
ስራ ላጣን እስቲ ወንድሜ ይሄዉ ወር ሆነኝ ስራ ካጣዉ
እንዴት ደስ የሚል ቻናል ነው ሌላ ቻናል ላይ አይቼህ ነው የመጣሁት በናትህ ልጅ ለመውለድ ስንቸገር ስንፈተን የትኛውን ክፍል የዳዊት መዝሙር እንፀልይ
Eheta tabale segedate ena sayefa selasa,sayefa malakote taleye gen tabale kabalesh gare aberachewo yana wandem endaza arego ahone waledowal
I appreciate your efforts, but I'd want to ask you one question. Our fathers taught us to read the entire mezumere dawit over the course of a week rather than one day. On the contrary, you advise us to read a specific mezmure dawit for a certain problem. I feel that what you advice is contradict from what our fathers taught us. What is your reflection on this?
ወንድማችን ራፋቱኤል እግዚአብሔር ይስጥልኘ በጣም አመሰግናለሁ አንተ ያወቅህውን ለራስህ ብቻ ሳትል በቅን መንፈስ ለሁሉም ስላካፈልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ነው ክርስትና🙏🏽
Selam how can I get the pdf
Sus lalebet sew ebakih endew ye metet ye chat ......
ሙሉውን ለምን አትሰጠንም እባክህ
ሰላም ወንድሜ ለበሽታ የሚሆን ለምሳሌ ካንሰር ፓርት 3 የለም አስቀምጥልን ፀጋውን ያብዛልክ
ወንድሜ ኮሜንት እያነበብክ ብትመልስልን፡፡
እባክህ ወንድሜ ካላስቸገርኩህ ከ11_20 የተሰራውን ማግኘት አልቻልኩም
እኔ ደግሞ በ1993 ዓ ም አካባቢ ጓደኞቼ የየከሌ ወይም የጓደኛዬ አባት ከልጁ የበለጠ ውጤት አመጣ ስለነበር ለጓደኞቼ በይፋ በሚቀጥለው አመት ጀምሮ ልጄን አይበልጠውም እያለነው ብለው ነግረውኝ ነበር ፣እሱ ካለበት አመት ጀምሮ እኔ በትምህርቴ ደካማ ከዚያም በሗላ እድለ ቢስ ሆንኩ ፣ በዚህ አመት በ2017 መዳፌን ሳስነብብ palm Reading አዕምሮህን የሚጠቀምበት ሠው አለ ብሎ አነበበልኝ ፣እና የልጅነቴ ጓደኞቼ የነገሩን ትዝ አለኝ ፣ይህን እንዴት ላስመልስ
endet new medaf masnebeb
Amazing
መዝሙረ ዳዊትን 150ውን ምዕራፍ በፒዲፍ መልክ መልካም ፍቃድህ ከሆነ እንድትስጠኝ እፈልጋለሁ እባክህ ወንድሜ አመስግናለው
በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ ግን ባለፈው እንዳልከው በ PDF አዘጋጃለሁ ብለህ ነበር ከምን አደረስከው???
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ እባክህን ለመርሳት ችግር የትኛውን ክፍል እንጠቀም እና ደግሞ PDF እንዴት ነው እማገኘው
ወድሜ በትዳራችን ሰላም አጣን መዝሙር ስንት ልፀልይ
የንስሐ አባት አላቹ ወይስ?
የትዳር ገርጋሪስ?.....ቆሞ ቀር ሚያረግስ መፍትሄው?....የቱን መዝሙር እናንብብ? ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤
ጤናማ የትዳርና የፍቅር ሕይወት ለማግኘት | መዝረ ዳዊት
th-cam.com/video/pr6yr-itfyI/w-d-xo.html
@@rafatoel egziabhir ybarkh wendmi dess blongile koyechi bawekhm
,ebakhn betam be hiwoti eytfetnkngi new tenayen .... kezh befit mahtsen operation tesrchalhu mefthi yelme cherash basebngi alagbahum alweldekum, ebakhn be tselot mefethi endal awekalhu.... ebakh ngerngi mekerngi 😭😭😭😭😭 ebakh endatalfengi
ወንድሜ እናመሰግናለን ግን የመዝሙር ቁጥሩን ከነገርከን በኋላ ቃሉን ብትልልን ምክኒያቱም የአማረኛው ምዕራፍ ቁጥሩ የሚለያይ መሰለኝ
የግዕዝ ቁጥሩን ተከታተል ማለቴ ምእራፉን ሲጠራ ለምሣሌ መዝሙረዳዊት ምእራፍ. ፬ ይ ነው❤❤❤❤
selam lante yihun wendme kezihm befit yesemaw ymeslegnal 7 gize mebalu silemndnew why not 1 gize? endeza kalhone ayseram nw?
መደጋገም focus ለማድረግ እና መልክትህን በጥሞና ለመላክ ይረዳል
ለወገብ በሽታ
መዝሙር 3
ወንድሜ ራፋቱኤል በመጀመሪያ በንደዚህ ሁኔታ ኢትዮጵያን በመረጃ ለማስረዳትም ለመረዳትም መኖር ደስ ይላል እግዚሐብሔርም ይደሰታል:: እንደዚህ አይነት ሰዎች ቁጥራቸው በማነሱ ምክንያት አገሪቷም ዋጋ እየከፈለች ትገኛለች:: ወንድሜ መጨረሻ ላይ ሰው ቢያነባቸው ካልካቸው መጽሐፍቶች አንዱ የመሪራስ አማን በላይ ነው :: መሪራስ አማን ማነው? እምነቱም ከኦርቶዶክስ ውጭ የሆነና የኤሊያስያውያን cult አራማጅ እንደሆነ ነው የሚታወቀውና የዚህን ሰው መጽሀፍ ማንበብ ችግር የለውም ወይ እንዴት አይተኸው ነው? መሪርስ የሚባል መአረግስ በቤተክርስቲያናችን ይታወቃል ወይ?
ማብራሪያ እፈልጋለሁ!
እግዚአብሔርን በጠራሁት ጊዜ ጭንቄን ሰማኝ ብሎ የሚጀምረዉ ነዉ አይደል?። ወይስ አቤቱ ቃሌን አድምጥ ብሎ የሚጀምረዉ?
እግዚአብሔርን በጠራሁት ጊዜ ጭንቄን ሰማኝ ብሎ የሚጀምረዉ ነዉ አይደል?። ወይስ አቤቱ ቃሌን አድምጥ ብሎ የሚጀምረዉ?
እግዚአብሔርን በጠራሁት ጊዜ ጭንቄን ሰማኝ ብሎ የሚጀምረዉ ነዉ አይደል?። ወይስ አቤቱ ቃሌን አድምጥ ብሎ የሚጀምረዉ?
እግዚአብሔርን በጠራሁት ጊዜ ጭንቄን ሰማኝ ብሎ የሚጀምረዉ ነዉ አይደል?። ወይስ አቤቱ ቃሌን አድምጥ ብሎ የሚጀምረዉ?
ግን እውነት ነው እስኪ እውነት ነው የምትሉ ኮመንት
ወንድሜ ራፋቱኤል አንድ መጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሰ የሚስተምር ሰው አንተ አሁን እንደምታስተምረው አይነት ሰዎች በስጋዊ ጥቅም ላይ ብቻ ያተኮረ የመዝሙረ ዳዊትን ጥቅም ከማስተማር ይልቅ 7 ጊዜ ድገሙ አይነት ማለት ቤተ ክርስቲያኗ ያስቀመጠችው ቀኖና ማለትም የየለቱ የዳዊት መዝሙር ሰዉ ወደዚ ቤተክርስቲያኗ ወደ አስቀመጠችው የፀሎት ስርአት እንዲያግ መጠቆም አይሻልም ወንድሜ? ምክንያቱም ሰው ይህንን ስያደርግ መንፈሳዊውንም አንተ እየጠቆምክ ያለውን ስጋዊውንም ጥቅም ስለሚያገኝ ማለት ነው:: ወይስ አንተ ይህ ምልክትን የሚሻ ትውልድ የሚንጋጋው ስጋዊ ጥቅም ብቻ ሲነገረው ነው ብለህ አስበህ ነው?
ትክክለኛ አስተያየት ነው ነገር ግን እንደ እኔ ይህ የተነገረንን የምንፀልየው ከዕለታዊው ፀሎት በተለየ መልኩ ወይም እንደ ጭማሪ እንጂ ዋናውን ትቶ ወይ ለቆ አይመስለኝም ራፈቶኤልም እየተናገረ ያለው የዕለት ተዕለት ፀሎታችሁን ትታችሁ ሳይሆ በተጨማሪ በሚል መልኩ ብሎ ስላሰበ ነው የዕለቱን ፀሎታችሁን ከጨረሳችሁ በኋላ ወይም ትታችሁ ያላለው ።።።በገባኝ መልኩ የእራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት እኔን ብቻ የሚመለከት ነው የፃፍኩ ት ።
@@ashebermamo7438 ወንድሜ ተረድተኸኛል የዚ ዘመን ትውልድ ለሱባኤ ጻድቃኔ ማርያም ሄዶ እመቤታችንን ትቶ የሚናገሩ እና አዋቂ አባቶች አሉ እያለ የሚወዛገብ ህዝብ ነው:: አሁን እኔ እየጠየኩ ያለሁት ለትምህርትና ለሀብት በረከት ይህንን 7 ጊዜ ጸልዩ አይነት አስተምሮ በቤተክርስቲያናችን አለ ወይ? ለማለት ነው::
ልክ ነህ አስተያየትህ ግን ሁሉም ፃድቃን የተባለ ዳዊትን ነበር ለነ ብሣቸው የሚፀልዩ በት ስለዚህ ተግተህ ዳዊትን ከፀለይ ክ ጌታ ይሠማ ሁል ማለት ነው ጌታ ዳዊትን እንደ ልቤ የተባለበት
Thank you
ወንድሜ እናመሰግናለን