"ማህሌተ ጽጌ"መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    እንካን አብሮ አደርስን

  • @sintayulemaetate
    @sintayulemaetate ปีที่แล้ว +1

    ለማህሌተ ጽጌ እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤታችን ከስደቷ በረከት ታሳትፈን አሜን።የአባቶቻችን ጸጋ ለኛም ይድረሰን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว +2

    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    እንዴት ነህ ወንድማችን ? አካባቢውስ ሰላም ነው ? መሀል ሀገር አ.አ. እና ናዝሬት(አዳማ) ካህናት በድንጋይ ተወግረው የሚገደሉበት ጊዜ ስለሆነ አሳስቦኝ ነው ተመስገን እንዲህ በእሳት መካከል ስታመሰግኑ ስላየዄቹ መጨረሻችንን ያሳምረዉ አሜን

    • @meselemola
      @meselemola  ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን።