🔴 ልብ የሚነካው የደስታ እምባ! ታምራት ቶላ እንባውን አፈሰሰሪከርድ ተሰበረ! የቀኒሳ እና የሀይሌ ተዓምር በፓሪስ! 🇪🇹/tamrat tolla/olypic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 484

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw หลายเดือนก่อน +175

    ለምድነው ታምራት ላይ ፊልም ሊሰሩበት የፈለጉት???ልክ እደመሰረት ደፉረ ሊይ የተሰራ ግፍም በታምራት መደገሙ ፈጣሪ ረድቶታል እ/ር እንኳን ረዳህ ሌላው ቀነኒ አሸነፈም አላሸነፈመ ለኛ ጀግናችን ነው❤❤❤❤❤

    • @GIRMABekele-w9f
      @GIRMABekele-w9f หลายเดือนก่อน +15

      ከተጠባባቂ ወደ ወርቅ አምጪ ያውም ኦሎምፒክ ላይ እድለኛም ነው ፈጣሪም ረድቶታል የራሢም ድካም እንደተጠበቀ።

    • @jonnyjonny4559
      @jonnyjonny4559 หลายเดือนก่อน +1

      Qananisa anbas hulem kurtavjin naw

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉🎉❤❤🎉🎉

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 หลายเดือนก่อน

      He cry because they put him tetebabke argewte he knows that's is it❤

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw หลายเดือนก่อน +136

    ቀነኒ ሁሌም ጀግናችነ ነህ ታሜም ተጠባባቂ ላደረጉት አገታቸውነ አሰደፍቷል

    • @kiflumelka
      @kiflumelka หลายเดือนก่อน +1

      Both are our Pearls.

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 หลายเดือนก่อน +58

    ታሜ ጀግናችን ደስታችንን መልሰህልናል እናመሰግናለን !!! ቀነኒሳም የምንግዜም ጀግናችን ነህ እንወድሃለን !!!

  • @user-jn4zf8gm9z
    @user-jn4zf8gm9z หลายเดือนก่อน +72

    የቁርጥ ቀን ልጃችን ።ተጠባባቂ ያደረጉ ህ አንገታቸውን ይድፉ

    • @mesfinfelekech6245
      @mesfinfelekech6245 หลายเดือนก่อน

      ❤️🙏❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv หลายเดือนก่อน +22

    ቀነኒኮ ጀግናችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ከነ ታሜ ጋር መሮጥህ ለአንተ ሳይሆን ለነሱ የሚፈጥረዉ ነገር እንዳሰብኩት ሆኗል ኑርልን ታሪካችን ነህ።

  • @MarthaWondimu-x7s
    @MarthaWondimu-x7s หลายเดือนก่อน +54

    በጣም ደስ ብሎናል ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ እመቤቴ ማርያም ካንተ ጋር ነበረች። በጣም በጣም ደስ ብሎናል አንተም እንኳን ደስ አለህ። ሁሉም ማራቶን ላይ የሮጡት የአገራችን ልጆች ሁሉም አንደኛ ናቸው ።

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      አንደኝነትና አሸናፊነት በብቁ ጥረት የሚገኝ እንጂ ፡ በጅምላ የሚታደል ፡ ስነልቦና መገንቢያ ክብር አይደለም። 🥇

  • @Amene-c6o
    @Amene-c6o หลายเดือนก่อน +35

    ታሜ ሁሌም ታኮራናለህ ጀግናችን ነህ ቀነኒሳ ያው ስላንተ ምንም ማለት አያስፈልግም ዘመን የማይሽርህ ጀግና ነህና

  • @BirhanKIFLE-l8l
    @BirhanKIFLE-l8l หลายเดือนก่อน +9

    ደግሞ እንደ ደህና ሰው ታሜን አቅፎት ይታያል።እንባህ የኛም እንባ ነው፣እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ታሜ ።ሁላችውም አትሌቶቻችን እንኳን ደስ አላችው።ሁሌም ጀግኖቻችን ናችሁ።በክብር ኑሩልን።

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 หลายเดือนก่อน +64

    ቀነኒሳ በጣም ልባም እና ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነው። ስነልቦናው ባለእንጀራውን እንደ ራሱ የምመለከት የዋህ አትሌት ነው።

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ እኮ ከተገፉት ጋር ይቆማል የምታምነው አምላክ ለተጨማሪ ድል ያብቃህ ድንግል ትርዳህ

  • @kefeleTabor
    @kefeleTabor หลายเดือนก่อน +40

    እግዝአብሔር ይመስገን ሀገሬ ጀግና አጥታ አታውቅም ይኸው ሌላው ጀግናዋ ተበቀለላት!!!!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 หลายเดือนก่อน +9

    ቀናኔሳ እና የኢትዮጵያ ጀግናችን
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz หลายเดือนก่อน +11

    ጀግናችን ኑርልን የተሠበረ ልባችንን ጠገንክልን እረጅም እድሜና ጤና ያ
    ይስጥልን !

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ หลายเดือนก่อน +9

    ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ያከበርከው ያመለክህው የድንግል ማርያም ልጅ ስለረዳክ ክበር ተመስገን እንላለን አሜን

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 หลายเดือนก่อน +20

    ቀነኒሳ የምን ግዜም ጀግናችን ነህ እንወድሀለ ታሜ አንገታችንን ቀና እንድናደርግ ስላደረግከን ከልብ እናመሰግናለን አንተም ጀግናችን ነህ ኮሚቴዎች ግን ቀብራችሁን እንናፍቃለን።

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማራቶን ከእጃችን አልወጣ ታምራት እናመሰግናለን ሁላችሁንም የተሳተፋችሁትን እንኳን ደስ ያለን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye หลายเดือนก่อน +19

    የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍፍፍፌ ሺ አመት ኑሩልን የደሰታ እንባ እግዚአብሔር ይመሰገን የእኛ ኩራት የኢትዮጵያ ጀግኖች በድሜ ፀጋ ይባርካችሁ እግዚአብሔር

    • @AlmtshaySheferaw
      @AlmtshaySheferaw หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ጀግናውን ትግል ላስመዘገቡ የኢትዮጵያ አትሌቶች እናመሰግናለን

    • @AlmtshaySheferaw
      @AlmtshaySheferaw หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ላይምንጊዜምየማራቶንጀግናይወለዳልወደፊትምበርቱ እናመሠግናለን

    • @AlmtshaySheferaw
      @AlmtshaySheferaw หลายเดือนก่อน +1

      ሀይሌገብረስላሴካለ ድልአለ

    • @AlmtshaySheferaw
      @AlmtshaySheferaw หลายเดือนก่อน +1

      ቀነኒሣ ካለድልአለ

  • @wosenemulugeta3404
    @wosenemulugeta3404 หลายเดือนก่อน +22

    ያሳዝናል ግን ስንቶቹ ችሎታ እያላቸው ተጠባባቂና ሳይሳተፉ ተብለው የቀሩ አሉ ።

  • @addisnet21
    @addisnet21 หลายเดือนก่อน +13

    ✅ቀኔነሳ ይህ ድል ያንተ ነው ታሜ የአንተ ውጤት ነው ታሜ በሚቀጥለው ለራሱ ይሮጣል እሁን የሮጠው ለሁላችንም የወርቅ ጥም ነው:: ታሜ አንተ ገና ወጣትነህ ብዙ ወርቆች ይቀሩካል thank you 🙏 ታሜ አሳረፍክን

  • @user-on6xj7lo9u
    @user-on6xj7lo9u หลายเดือนก่อน +9

    ይሆን የመሰለ አትሌት በተጠባባቂነት ማስቀመጥ😢 የአሸብር ጥፍት ነው ነገር ግን የኢትዮጰያ አምላክ ረድቶት መሳተፍ ቻለ ልፋቱን አገኘ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @meb153
    @meb153 หลายเดือนก่อน +8

    ከአምስት ወርቅ በላይ የጠበቅን ቢሆንም ታምራት ክሶናልል የደረሰብን የሞራል ስብራት ግን መቼም አንረሳውም።እግዚአብሔር አስቅድሞ በዚህ አስቦን እንጂ በነአሸብር ምርጫ ቢሆን ታምራት አይወዳደርም ነበር።ደራርቱ እምባሽ ታብሷል።የቀነኒሳ በቀለ መኖር በጀን በታምራት ታምር ሰርቷል።ሀይሌ ገብረ ስላሴ፤ፈይሳ ለሊሳ፤እነ ጡሩነሽ፤ሰለሺ ገዛኸን አበራ ደራርቱን ጨምሮ ሌሎች የሀገር ባለውለታዎች አትሌቶቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን።አሽብር አሁንም ከካቴና አያመልጥም ።

    • @ethiopianculturalfoodanddr761
      @ethiopianculturalfoodanddr761 หลายเดือนก่อน

      Derartum abera kenashebr gar teteyaki nat atalebabs eswam titeyekalechi jegnentwan endale hono ke teteyakinet gine atameltim

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦​@@ethiopianculturalfoodanddr761

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 หลายเดือนก่อน +8

    አንተ አመዳም አሸብር አፍ አለክ ምታወራበት አዋርደከን ታሜ እንኳን ደስ አለክ የተገፋክ ብትሆንም እግዚአብኤርም ከጎንክ ነውና አሸንፈካል ጀግናችን❤❤❤❤❤❤

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 หลายเดือนก่อน +34

    እኛ በውጪ ሀገር ለምንናር ቀና የምንበት (በአየር መገዳች እና በአትሌቶቻች ነው)በተቻላቹ መጠን በርቱ ዶ/ር አሸብር እና ደራርቱ ከስልጣን የሚወርዱበትን እነሱ የሀገራችን የስፓርት ትልቁ እንቅፋት ናቸው

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 หลายเดือนก่อน +2

      Derartu የሃገራችን ስፖርት እንቅፋት ናት? ይሔንን መስማት እጅግ ያሳፍራል።

  • @777kiya
    @777kiya หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ እግዚአብሔር ከሁሉም ይጠብቅህ ታምራት። እኛን እንዳስደሰትከን እድሜህን ሙሉ እግዚአብሔር ያስደስትህ። እመቤቴ ትጠብቅህ!

  • @Sara-j2y2p
    @Sara-j2y2p หลายเดือนก่อน +2

    ቀነኒሳ የኛየሁልግዜም ጀግናችንነህ ከወጣቶቹ ጎን በመቆም ጥንካሬ ስለሆንካቸዉ እናመሰግናለን ታሜ አኩርተህናል እግዚያብሄር የትልልቆችህን ድል አድራጊነት ባንተ ይድገምልን

  • @TeshomeMelaku
    @TeshomeMelaku หลายเดือนก่อน +5

    ትንፋሽ አጥሮ በውጥረት ነው የተመለከትኩት አብዲ የሚባለው ሯጭ ሊደርስበት መስሎኝ እህህህ ታሜ የድንግል ልጅ ሁልጊዜም ይጠብቅህ ወንድማችን ጀግናችን ነህ

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 หลายเดือนก่อน

      የፈጣሪ የእ/ር ልጅ ነው ማርያም ሰውን አልፈጠረችም ሰውን በአምሳሉ የፈጠረው እ/ር ብቻ ንው አትሳሳቱ ንቁ እባካችሁ

    • @FIKADUBERHANUASSEFA
      @FIKADUBERHANUASSEFA หลายเดือนก่อน +1

      ​@@bethelhemsolomon6233 Mehayim neshi ende esik yettsfewin anibe comment kemargshe beft protestant sibal beka lemkawem new mirochew menfesishe yetemeta yihu

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ፊካዱብርሃኑአስሰፋ​⁠

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 หลายเดือนก่อน +3

    ታምራት እግዚአብሄር ይባርክህ እመቤቴ ሁሌም ትርዳህ እምባችንን አበስክልን

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te หลายเดือนก่อน +22

    ሃገር የሚቀየረዉ፤ የሚለወጠዉ ተግቶ በመስራት ብቻ መሆኑን እንማር ። በልማቱም ልክ እንደዚሁ ሁላችንም እንበርታ !

  • @eliasabebe4690
    @eliasabebe4690 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ስራ እንደሰራ ሰው እነ አሸብር ጀግናችን ታምራት ጋር ምን ያሽቃብጣል የለመደውን ፎቶ አንሱኘ ይመስላል።ጀግናችን ተጠባባቂ ያደረጉህን እነ ፈላጭ ቆራጭ ስማቸውን ቄስ ይጥራውና እነ አሸብር ከፍ ዝቅ ሲሉ ታዩ ይቅር በለን እያሉ ሳይሆን አይቀርም።
    ሌላው የምንግዜው ጀግናችን ቀነኒሳ በዚህ መድረክ ላይ መሳተፍ ለሌሎች ተቀናቃኞቻችን ስጋት እና ቴንሽን እንደሆነባቸው እንዳትዘነጉ።ቀኒ ሺ አመት ኑርልን እነ አሸብር ኦሎንፒካችን ውስጥ ተቀምጠው አሸበሩት ይወገዱልን።

  • @heremelawesene
    @heremelawesene หลายเดือนก่อน +7

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ኑሩልን እነወዳችሁለን❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን እግዚአብሔር እረደሀ ታምራት ቶላ
    አገኘዋት እንደ ተመኘዋት ወርቁዋን
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❓❗❓

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw หลายเดือนก่อน +32

    ሻለቃ አበበ ቢቂላ,ሻለቃ ማሞ ወልዴ,ገዛሀኚ አበራ.....ሁለምደም ከፍለውላታል ታሜም ጀግናችነ ❤❤❤❤

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ ፣እኛንም ልጆቿ በጣም ደስ ብሎናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wubalem5753
    @wubalem5753 หลายเดือนก่อน +4

    Congrats tameee ቀነኒሳ መተኪያ የሌለው ጀግና

  • @elizabethyohannes1243
    @elizabethyohannes1243 หลายเดือนก่อน +2

    የተገፋን የእሚያወሳ ሃያሉ እግዚአብሄር የተባረከ ይሁን:: እግዚአብሄር ያከበረውን ማን ዝቅ ያደርገዋል? ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን :: ለዚህ ድል አምላክ የመረጠህ ታምራት እንኳን ደስ ያለህ*****

  • @nosahem6653
    @nosahem6653 หลายเดือนก่อน +22

    ምን ነው ድራማውን ብታቆሙት ታምራት በጥረቱና በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ድል ያገኘው የመንደር ዶክር አስገብታችሁ አተውኑብን

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 หลายเดือนก่อน +2

      ምን አቃጠለክ 😂😂😂 ምቀኛ ውሸት አላወሩ እውነት ነው አንቱ የተባለ የአለም አትሌት ነው ሀይሌ ሩጫውንም አስጀሜራል በክብር

  • @FilmWatching-i4n
    @FilmWatching-i4n หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ ጀግኖቻችንን እንኳን ደስ አላን እንኳን ደሰ አለቹ የታደፈ አንገታቸውን በተሜ ቀና ብለናል።

  • @ashenfechmeheret4007
    @ashenfechmeheret4007 หลายเดือนก่อน +12

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለን

  • @yohannesmeskele4387
    @yohannesmeskele4387 หลายเดือนก่อน +10

    ታምራት ቶላ ጀግናችን ነህ አንተም ቀነኒሳም እናከብራችሆለን

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደስ አለን!
    ጀግናው ተአምራት ቶላ እንኳን ማርያም አገዘችህ!

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @Mohammed-je5je
    @Mohammed-je5je หลายเดือนก่อน +2

    ወርቁ +ሪከርዱ በጣም ደስ ይላል ።ከሰራን እንደምንችልም ያሳየናል ውጤቱ ይገባናል አትሌቶቻችን ሁላችሁም በርቱልን ወርቁ መጥቷል ሆኖም ይህ ኦሎምፒክ ለሀገራችን ትልቅ የቤት ስራ እንዳለብን ያመለክታል
    ❤ታሜ❤ የ2024 የኛ ጀግና🎉🎉

  • @merd24
    @merd24 หลายเดือนก่อน +5

    ወርቅ የሚያመጣውን ሰው ተጠባባቂ ማድረግ ምን ያክል ደንቃራ የሆነ አመራር እንዳለ ያመላክታል።ይኼ እንደ ሀገር መበስበሳችንን ያመላክታል ሊያውም እኮ ሪከርድ የሚሰብርን ሰው።

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያ የጀግና መካን ስላልሆነች እግዚአብሔር ይመስገን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እውነት ነው እምዬ ኢትዬ ጀግና አታ አታቅም ጎበዝ❤❤❤

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 หลายเดือนก่อน +5

    ስውር ሴረኞቹና አነዳዎቹ ፣ ሀገራችንን ለማሳፈር ሲሯሯጡ ፣ ጀኛው ታምራት ቶላ ፣ የቁርጥ ቀን ልጅ ፣ ደርሶ ሀገራችንን ታደጋት ።

  • @DeginehHaile-t5h
    @DeginehHaile-t5h หลายเดือนก่อน +16

    ጀግና ❤❤❤ታሜ እንኳን ፈጣሪ ራደህ ኩራታችን

  • @eyeruslemma5349
    @eyeruslemma5349 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው እግ/ር ይመስገን ልባችን ተሰብሮ ነበር አኩርተህናል ....... ተባረክ

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚያብሄር እንደዚ አንቺ እደፃፍሽው አይፃፍም እህቴ

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ✅
      እግ/ር ❌

  • @hayatabdulkadir3280
    @hayatabdulkadir3280 หลายเดือนก่อน +8

    ከአገር ተጠርቶ ያስመጡት የምን ተጠበባቂ ችሎታው እያለው የፈጣሪ ነገር ሆኖ ሪከርዱን ሰባበረው እንኳን ደስ አለህ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 หลายเดือนก่อน +2

    በቃላት የሚገለጽ አይደለም አንተ ከአይምሮ በላይነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለአገራች ደስታ ብቻ አይደለም ብርሀን ፈንጥቀሀል

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው หลายเดือนก่อน +2

    ሁላቸውም አላህ ይጠብቃቸው ለኢትዮጵያ ጀግና ብቻ ሳይሆኑ ወርቅ ናቸው

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil หลายเดือนก่อน +3

    Congratulation ETHIOPIA 🇪🇹
    Thank you so much our hero
    Proud of you and all our athletics team ❤️🙏🏻❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigiyebelle
    @tigiyebelle หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እካ ታምር ይሰራል እውነት ብሔራዊ መዝሙር ተከፍቶ ባንዲራው ሲውለበለብ በእንባ ነው የጨረስኩት😢 በቃ ወደቁ ሲባል ቀና ሚያረግ አምላክ ይመስገንእንዴትስ አድርጉ ይህቺን የቃልኪዳን ሀገሩን ይተዋታል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!እልልልልልልልልልልልልልል

  • @greenworld5244
    @greenworld5244 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እንዲህ ነው ስራው የተዓምር የማይመረመር ሰዎች አትችሉም ሲሉ ያስችልና ያሳፍራል አይሆንም ሲሉ ይሁን ብሎ ይፈፅማል ።
    ታሜ ከማሸነፍህም በላይ ሪከርድ እንድትሰብር ለምን ረዳህ ??
    አሸናፊነት ከሱ ከሆነ ቀላልና ከዚህም በላይ ለመሆኑ ሊያሳይ ክብሩንን ባንተ ሊገልፅ መሆኑን በህይወትህ እንዳርሳ

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 หลายเดือนก่อน +8

    ዛሬ ታምራት እስከ መጨርስ ድረስ የነበረኝ ጭንቀት ልገልፀወ አልችልም ግን ፈጠሪ አላሳፈረንም ታምራት ጀግና ነህ አትዮጵየን ያኮራህ

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 หลายเดือนก่อน +3

    ሃይሌ ገ/ሥላሴ ጀግና ብቻ ሳይሆን ጌጣችንም ነው ! ልናከብረው ይገባል ።

  • @omalialhunaiti6236
    @omalialhunaiti6236 หลายเดือนก่อน +3

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ሰሙንን በጣምነበር ያለቀስኩት❤❤ዛሪግን ደስታየ ወደር የለውም ወድሜ እድሜህ ይርዘም አገራችን ከፍብላለች ዛሬ እናትዋ ሀገሬ ኢትዮጵያ አምላክ ደስታሽን እጂ ሀዘንሽን አያሳየን ❤❤❤እኔ ባዲራችን ከፍስትል የደስታ እባአለቀስኩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሁሌም ከፍብለሽ ታይ ውቢቷ ሀገሬ

    • @RutTewelde
      @RutTewelde หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ምግብ መብላት ኣቅቶኝ እንቅልፍ ኣጣሁ 😂😂ታምራት ኣጀቴን ኣራሰው ለኔ ብቻ ኣይደለም ሃገሩ ለሚወድ ሁሉ እጂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ታሜ ከክፉ ይሰውርህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HELENBERTA-wc2kn
    @HELENBERTA-wc2kn หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!
    ደስ ብሎናል!!!

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ደስ አላት!! እኛም ደስ አለን! ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

  • @ZeybaZeyba-p2b
    @ZeybaZeyba-p2b หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም እኖዳችኋለን አላህ ከናተጋ ይሁን ደስታችንን መልሳችሁታል ታሜዋ በጣም እኖድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d หลายเดือนก่อน +2

    አዎ ወንድማችን ይገባዋል፣ እንኩዋን ደስ አለህ ታምራት❤❤❤🎉

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣፊ አሥመሣይ ሸባ ዬረዳው ዬሚያገለግለው ዬድንግል ማሪያም ልጅ ነው ይህን ጀግና ተጠባባቂ ማድረግ ዬሀጥያት ጥግ ነው

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም የተናቁትን ማክበር የሁልግዜ ስራው ነው!!!

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน +6

    የአገሬ ኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ አለን

    • @samera626
      @samera626 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ወርቅ ብርቅ ይሁንብን አይ ኢትዮጵያ! አትሌቶቹንም አስጨነቋቸው! ታሜ እንኳን ደስ ያለህ.

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለኢትዮጵያ እንወዳችኃለ በርቱ ❤❤❤

  • @wanaWana-hp5kl
    @wanaWana-hp5kl หลายเดือนก่อน +7

    የሚያሳዝነው፡ነገር፡እኛሀበሾች፡ላለው፡ማሽቃበጥ፡እኖዳለን፡ማረፍያነን፡አሸብር፡የሚባለው፡ሰው፡አገሪቷላይ፡ህግየሚባለው፡ነገር፡ካለ፡መታሰር፡አለበት

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      የግለሰብን መጥፎ ባህሪ፡ በህዝብ ላይ ማላከክ ፡ አላዋቂነት ነው።

  • @YeabsraKetema77
    @YeabsraKetema77 หลายเดือนก่อน +2

    ቀነኒሳ እደግ ታሜ እንኳን ደስ አለ 😊❤

  • @SolaSole-xx3ie
    @SolaSole-xx3ie หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም አንደኛ ነን 🇪🇹 ኢትዮጵያን አንደኞች ነን any time

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ነዉ ።ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ለዛነዉ በጦርነት የማንሸነፈዉ ሀይላችን እሱ ስለሆነ። አሁን ደግሞ በሰይጣን መራገጫ ሜዳ ላይ ድል ያቀዳጃችሁ ያቀዳጀን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d หลายเดือนก่อน +2

    ሐይልዬ እዛ ሔደህ አትሌቶቹን ስላስጀመርካቸው እናመሰግናለን❤

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና የሀገሪ ልጅ እካን ፈጣሪ ለዚ አበቃ ደራርቱ ገፍታህ ተጠባባቂ አርጋክ ነበር ግን ፈጣሪ አወረዳት ይሄን እቅፋት አትሌትክ ፊዴሪሽ ዶክተር አብይ እባክ አስተካክልልን

    • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
      @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 หลายเดือนก่อน +3

      ምንድነው ድሉ ለሁሉም ኢቲዮጲያዊ ነው ለምን ፖለቲካ ታደርጉታላቹ ደሞ አብይ እንኳን አትሌትክሱ አገር እያፈረሰ ያለ ሰው ነው

    • @SuperZemed
      @SuperZemed หลายเดือนก่อน +2

      ታሜ እንኳን ደስ አለህ !እግዚአብሔር አብሮህ ነው ፥ክፉዎች ሃላፊ ተብዬዎች በደላቸውን ፍርዳቸውን ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን !!

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      @@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
      በኮሪዶር ልማት የሚታየው መልሶ ግንባታ ፡ ሀገር ማፍረስ እንዴት ሊባል ይችላል ፧ 🤔

  • @mesi2364
    @mesi2364 หลายเดือนก่อน +3

    ስወዳችሁ ተደሰትኩ በተለይ ቀነኒሳን እዛ በማየቴ ብቻ 2ወርቅ እንዳገኘን ነው የተሰማኝ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 หลายเดือนก่อน +1

    ትሬሊንግ የስራ ሰው ውጤታማ ነው መሰናክል የወደቀብን ልጅ በጣም ያሸንፍ ነበር ባይወድቅ ነበር

    • @RutTewelde
      @RutTewelde หลายเดือนก่อน

      ሌሜቻንም እናበረታታው ተስፋ ያለው ልጅ ነው 🎉🎉መውደቅ መነሳት ያለ ነው 🎉🎉🎉🎉ኣይዞህ ብለን እናበርታው ❤❤❤❤

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን እምላኪ እንካን ደስ አላችሁ ውድ ኢትዩጽያዊያን

  • @TizitaSisay-qg4zf
    @TizitaSisay-qg4zf หลายเดือนก่อน +1

    ታምራት በጣም እናመሰግናለን ልባችን ተሰብሮ ነበር ግን ባንተ በመጠገኑ ደስ ብሎናል እመብርሀን ትርዳህ 😢😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኔ በጣም አዝኘ ነበር ማታ በሴቶች 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @astunta
    @astunta หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ጌታ እንኳን አምላክ እረዳህ❤❤

  • @Abebe-z4d
    @Abebe-z4d หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ስለረዳህ አድሎ ሲደረግብህ አይዞህ ልጄ ስላለህ ከድልም በሪከርድ እንድታሸንፍ ለረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሜ አኮራኸን እንወድሀለን

  • @WanofiGelchu-l4f
    @WanofiGelchu-l4f หลายเดือนก่อน +13

    የኢትዮጲያ ጀግኖች

  • @user-cn8dk3ug7d
    @user-cn8dk3ug7d หลายเดือนก่อน +17

    የአሸብርን ድሩዬ ተግባር በአጋጣሚ ጥፋቱን በኢትዮጵያዊያን ደስታ ለመሸፋፈን ለመሸፈን አትሞክሩ ገና በወንጀል ይጠየቃል።

    • @Ethio491
      @Ethio491 หลายเดือนก่อน +2

      Dararetuem tamyake nate

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 หลายเดือนก่อน +2

      አሸብር ሽፍታ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ኢትዮ፬፻፺፩
      ​@@Ethio491

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน +1

    ቀነኒ ሁሌም ጀግና ነክ በርታልን እረጂም እድሜ ይስጠቹዉ❤❤❤❤❤የአገሬ ጀግናቸችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayedesta9856
    @tesfayedesta9856 หลายเดือนก่อน +4

    ልባቺን ተስብሮ ነበረ አሁን ግን ደስ አለኝ

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ሸረኞችን እንኳን አሳየሃቸው አሸብር እያለ ከዚህም በላይ ሽንፈት እንደሚደርስብን አይጠረጠርም።

  • @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb
    @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb หลายเดือนก่อน +1

    ታሜ ሳተናዉ ታሜ ጀግናዉ ጠላትክ ያልቅስ የኔ ጀግና !!!!

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለተራበው አትሌቲክስ ፌድሬሽን ትልቅ ስኬት ነው ታሜ ጀግናችን።

    • @user-cn8dk3ug7d
      @user-cn8dk3ug7d หลายเดือนก่อน +2

      @@EndaleTeshome-m7q ፈረንሣ ከሄዱት ዉስጥ ነህ ?

  • @rahelnegash6801
    @rahelnegash6801 หลายเดือนก่อน +2

    ድሮም የሚችሉ ልጆችን ተጠባባቂ እያደረጉ ነው ውጤት ያጣነው !!!!

  • @AbuAbu-kt7dx
    @AbuAbu-kt7dx หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናችን ልዑል እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @user-fy6cr4ug9z
    @user-fy6cr4ug9z หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደስ አላችሁ የሃገሬ ልጆች

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 หลายเดือนก่อน +1

    Hyle God bless you and your family really you are very good person for our country Ethiopia.

  • @SolaSole-xx3ie
    @SolaSole-xx3ie หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ባንዲራችን ከፍታ ላይ ነች ሁሌም

  • @user-ix9yf2ll5x
    @user-ix9yf2ll5x หลายเดือนก่อน +11

    ምእድረ አጋአሰስ ልጁን ልቃአቹት ይረፍበት ምድረ ቀእራቅቦ

    • @YeshiTefera-n4r
      @YeshiTefera-n4r หลายเดือนก่อน +2

      እወነትም ምድረ ቅራቅንቦ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን หลายเดือนก่อน +1

    Ayeee ድሮ እኮ 1-3 ካልወጡ እንናደድ ነበር አይ ግዜ ቀነኒ ኬኛ በናንተ ግዜ ቀረ ጋሽ ዲባባ አረ ውለዱ😂😂 ታምራት so so proud of you 🥰🥰🥰🥰

  • @SamuelShagaw-r4w
    @SamuelShagaw-r4w หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔረ ይመሰገን

  • @user-sm5nr7fs1r
    @user-sm5nr7fs1r หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደሰ የሚል ነወ። ታምራት ኢትዮዺያን እሰከብርሃታል። እመሰግንሀሃለሁ።

  • @SebahMoshaga
    @SebahMoshaga หลายเดือนก่อน +3

    እደኔ በደስታ ያለቀሰ ማነዉ እስቲ ባአላህ አቦ እድሜህ ኢርዘም የኢትዮፒያ ኩራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ✅

  • @enush7338
    @enush7338 หลายเดือนก่อน +2

    የቁርጥ ቀን ልጃችን🎉🎉🎉

  • @igo1071
    @igo1071 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜንት የምታደርጉ መልካም እንጂ አተቹ እልልልልልል ሀገሬ 💚💛❤️🙏👌ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ተተክቶ ገብቶ አንደኛ 💚💛❤️🙏👌እልልልል 💚💛❤️🙏👌😊