ወደድኩሽ ሲልሽ ይህን ጠይቂው

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 211

  • @tube7756
    @tube7756 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ልዩ ሴት ተባረኪ❤ አለቀለት የተባለ ጓደኝነት በአንቺ ምክር አሁን ትልቅ ቤተሰብ ሆኗል, ኑሪልን😊

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ሁሌም የአንቺ አይነት ጀግና ልጅ ይወለድ በጣም የማከብርሸና የምወድሸ ልጅ ነሸ ሰነሰርሃትሸ ውበትሸ ፈ ገ ግ ታሸ በጣም ደሰ ይላል ድምፅሸ አይጠገብም ልክ እንደ ፈገ ግታሸ ባህልሸን ያለቀ ቅሸ ቆንጆ ቤተሰብ ያሳደገሸ የጨዋ ልጅ ነሸ በጣም አደነቁሸ ምክርሸ በሁለቱም ወገን ጥሩ ምክር ነው በርቺ የኔ ቆንጆ አንቺን ያገባ መቼም የታደለ እናት አባት የመረቀው ነው በጣም ደሰ ትይኛለሸ ለምን ከአንቺ ብዙ ነገሮችን ተጠቅሚያለሁ ከብዙ ነገር ከመሳሳት ሰወችን ታድኛለሸ ለምክርሸ ሳላመሰግንሸ አላልፍም ጎበዝ ጠንካራ ሰው ነሸ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @rozateka7327
    @rozateka7327 ปีที่แล้ว +44

    እኔ በራሴ በጣም ነው እምገረመው ፍቅረኛም የለኝ ኑሮኝም አያውቅም ለማያዝም አላማ የለኝም ግን አንች ቤት መጥቸ እማዳምጥሽ ነገር 😂ኧረ መላ በይኝ ለኔ እሚሆን ምክር የለሽም

    • @tegestabrdaw3065
      @tegestabrdaw3065 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂😂ይሻላል እናቱ

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  ปีที่แล้ว +38

      ቀድሞ ማወቅ እኮ ትልቅነት ነው ጊዜው ሲደርስ ይጠቅምሻል

    • @hjtube2467
      @hjtube2467 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እወቂ ያወቁት ይጠቅማል የነገን ማን አወቀ

    • @fayezahhsvsskxvjs162
      @fayezahhsvsskxvjs162 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔዉድ ግን ከበልገ መግበበት አልቸልኩም ሁልም ይነቀኝል ፈጠሪ ግን ይፈረሪ

    • @ፈንታቲዮብ
      @ፈንታቲዮብ ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄

  • @Yena-g7v
    @Yena-g7v 6 หลายเดือนก่อน

    ዊንታዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ያንቺን ጠቃሚ ምክሮች እየሰማው መልካም ሚስት ለመሆን ባልየውን እየጠበኩ ነው❤

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh ปีที่แล้ว +2

    አዎ በጣም ትክክል ነሽ አመሠግናለሁ sister

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed836 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ምክርሽ ደስ ይላል ከሁሉም ኣንቺ የደስደስ ቆንጆ ነሸ ኣድናቂሽ 🇪🇷 ከኤርትራ

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 ปีที่แล้ว +11

    ጉበዝ ጥሩ ትምረትነው እናመሰግናለንፐፀ

    • @ZahraZahra-cy5dh
      @ZahraZahra-cy5dh ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው

  • @sebliyemariamlij7616
    @sebliyemariamlij7616 ปีที่แล้ว +6

    ዊትየ እኔ አልታደልኩም ለፍቅር ምናልባት ደካማ ልሆን እችላለው በብዙ ተጎድቼልሻለው በጣም አይሆንልኝም ብቸኝነቴን መርጫለው በቃ ምን ትመክሪኛለሽ ለኔ ወንዶችእኔን ለመጉዳት ነው የሚቀርብኝ

  • @mulukentafere5050
    @mulukentafere5050 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ እህት አንች ምርጥ ልጅ ነሽ ስላንች ለመናገር ቃላት የለኝም ውብ እና ድንቅ ልጅነሽ ብየ ብል አልተሳሳትኩም በእዉነት ሃሳብሽም ሆነ አንደበትሽ ከልብ ውስጥ እንዲቀመጥ የሚሆን እና ለሴቶችም ሆነ ለወንዶች እጅግ አስተማሪ ነው ብየ አምናለሁ እና ከልቤ ውስጥ ያለውን ስሜት ስለገለፅሽልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው
    ተመችተሽኛል ተባረኪ!!!

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว +5

    ይችን እየበላሽ አዉሪ🍫🍬🍫🍫🍬🍬🍬

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆጆ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ማማዬ❤

    • @ManalAlnaqbi
      @ManalAlnaqbi หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

  • @trrtrr6429
    @trrtrr6429 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን ኑሪልን እህቴ

  • @semucRuit
    @semucRuit ปีที่แล้ว +6

    ትመችኛለሺ የኔ ቅመም❤❤❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሽ 🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍫🍫🌹🌹🍬🍬🍬

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ብለ ሻል እህት ይመችሺ

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ነው ሁሌም ምክርሽ ቅመም ነገር ነሽ የምር❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว +1

      ባች ብዚ ተምሬአለሁ ማሬ

  • @hussenSeid-h8b
    @hussenSeid-h8b 4 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቅሽበጣምጥሩትምርትነው

  • @tsionkassa5690
    @tsionkassa5690 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ በጣም የሚገርም ምክር ስወድሽ❤❤❤❤

  • @birtukancharinet1118
    @birtukancharinet1118 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @lubabafantaweshetu5012
    @lubabafantaweshetu5012 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ይሄ ታሪክ የኔቤት ድርቀት ነው

  • @yilmafiseha1538
    @yilmafiseha1538 ปีที่แล้ว +8

    ጨቅጫቃና ቅናተኛ ጋደኛ ነበረችኝ በእሳ የተነሳ ሌሎች ሴቶችን መቅረብ አስፈራኝ የአንቺ አስተያየት እፈልጋለሁ ?

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul ปีที่แล้ว +4

      ሁሉም አንዲ አይደለም ፀባይ ያላት አለች ያ ማለት አንተ የፈለከዉን እየተናገርክ ምላሽ አትስጠኝ ማለት አችልም ግን ማወቅ ያለብህ ሁሉም አንዲ አይደሉም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      ​@@tube-yn2ul
      በትክክል ብዙዎች ጥያቄ ሲጠየቁ አይፈልጉም እንደ ጭቅጭቅም ይቆጥሩታል

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @DelinaSetoal
    @DelinaSetoal ปีที่แล้ว

    Thanks winta

  • @beselamdesalegn8878
    @beselamdesalegn8878 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን

  • @hayatahmed974
    @hayatahmed974 ปีที่แล้ว

    Yene konjo thank you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 10 หลายเดือนก่อน

    በትክክል 👍

  • @ibrahimabdulkadir532
    @ibrahimabdulkadir532 ปีที่แล้ว

    Gobez berehe

  • @khaledkhalidi7013
    @khaledkhalidi7013 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤❤💋💋💋💋

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว +2

    በትክክል አለሽማር በራች እዱናቂሹነኝ በራች❤❤❤😂

    • @HyaatSeed-hq5bq
      @HyaatSeed-hq5bq ปีที่แล้ว

      አመስግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomiyaalamerewu6480
    @afomiyaalamerewu6480 ปีที่แล้ว +1

    ባጋጣሚ ❤😂😂😂😂

  • @cikcsworld
    @cikcsworld ปีที่แล้ว +1

    writig speling/spech writing by fidal

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 ปีที่แล้ว

    Yen konjo thanks ❤❤

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 ปีที่แล้ว

    ውንታዬ ከንች ብዙ ነገር ታምረሌሁ በርች

  • @SelimaNegash
    @SelimaNegash ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በርቺ 1 አስተያየት ልስጥሽ ከቨዲዬሽ በታች በእጊሊዘኛ ብትጽፊ ጥሩ ነዉ

    • @SelimaNegash
      @SelimaNegash ปีที่แล้ว

      እህቴ ምክርሽ ደስ ይላል ግን 1ማወቅ ያለብሽ ነገር አለ እሱም የተናገርሽው ሁሉ አንድ ሙስሊም ግዴታውን ነዉ ሴቷም ባላን መንከባከብ ግዴታ አለባት ባላን መከባከብ ምክንያቱም ጀነት የምትገባው የባላን ሀቅ ስትወጣ ነዉ አመሰግናለው

  • @dadhitugirma7278
    @dadhitugirma7278 ปีที่แล้ว

    Tnx❤️😊

  • @HameYmaryam
    @HameYmaryam ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነው

  • @alemalem2203
    @alemalem2203 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ❤

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤በጣም እመወድሽ

  • @zeynebzeneb1756
    @zeynebzeneb1756 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ ተባረኪ

  • @tamenech9972
    @tamenech9972 ปีที่แล้ว

    ❤👍 tbariik wudi ite

  • @AmaruShimelsh
    @AmaruShimelsh ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen yene wudi

  • @AdmiringJetSki-hf3bf
    @AdmiringJetSki-hf3bf 9 หลายเดือนก่อน

    ተመቸሺኝ

  • @shujon7107
    @shujon7107 ปีที่แล้ว

    በሪች የኔ ቆንጅ አሪፍ ትምህሪትነዉ

  • @rumanarumana3168
    @rumanarumana3168 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤ሳቂታዋ

  • @hawamohammedadem
    @hawamohammedadem ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ቆንጅየ ተባረኪ

  • @mudindiltata6527
    @mudindiltata6527 ปีที่แล้ว

    አለህ ይምከርሽ ዉዷ እህቴ

  • @fgggtrrr6601
    @fgggtrrr6601 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @shibrshiferaw5949
    @shibrshiferaw5949 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @aminaebrahim8329
    @aminaebrahim8329 ปีที่แล้ว

    Mar Eko Neshi Yena Wuddd👩‍🎓😘

  • @girlisworld251
    @girlisworld251 ปีที่แล้ว

    እውነት ኩሉም መላእክቶች ምክሮችሽ ባጣም ይመችኛል ግን comment ፅፌልሽ አላቅም ከዛሬ ጀምሮ ለተካታታይ ቤተስብ እሆናለሁ በዝም❤

  • @MelakuTamirat-c8x
    @MelakuTamirat-c8x ปีที่แล้ว

    ተፈላጊውን ሀሣብ ብቻ ብታሥተላልፊ ጥሩ ነው

  • @fafimohammed2959
    @fafimohammed2959 ปีที่แล้ว

    Wow🥰

  • @ayanabdi5894
    @ayanabdi5894 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️♥️🤙🤙🤙🤙🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🌻💐🌻🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🌺😍😍😍💥💥💥💞💞💯💯💯💯💥💥💥 ❤🎉🎉 🎉 sister 😊

  • @ursar-ym9zj
    @ursar-ym9zj ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @Meseret11233
    @Meseret11233 ปีที่แล้ว

    Waw❤️❤️

  • @makibakidane
    @makibakidane ปีที่แล้ว

    Yene konjo weddkush selefetari setaweei

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
    @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ ปีที่แล้ว +2

    የኔ እቁ ሴት አችን ተሰማሁ እና ያችን ትምህርት ተተከታተልኩ ጀምሬ እራሴን ሴት አድርጊ ቆጆ አድርጊ እክብካቤየን እራሴን በራሴ ፀዳ ብየ ስወጣ የተጣላኝ ፍቅርኛየ አግብቶ ያችን ልፍታና አችን ላግባሽ አለኝ ማለት ስለው እምትጎጂ ይመስለኝ ነበር ሳይሽ ግን ከኔ ጋር ከነበርሽበት በላይ ደስተኛ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ተለወጠብኝ ይላል ሴቶችየ ፍቅረኛችሁም ሆነ ባላችሁ ጥሎሽ ተሂደ ይሂድ አች ግን ውስጥሽ ብጎዳም ከላይ ደስተኛ እደሆሽ አሳይው በአካል ታልሆነ በሚዲያ ምንም እዳተጎዳሽ አሳይ ው እዳታኮርፊ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      በትክክል እራስን መጣል መጎዳት ለምን እሱ ሂወቱን ሊመራ ሲሄድ እንዴት በራሴ አልተማመንም

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ ብሆን ሲጀመርም አላዋራዉም

  • @nejatandsubirnatube7244
    @nejatandsubirnatube7244 ปีที่แล้ว

    Emgirmu neger salteyku new yngirg❤❤

  • @fayizahuseen6643
    @fayizahuseen6643 ปีที่แล้ว

    Wow 👌

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

    እኔስ ጥያቄየ ብዙ ነው

  • @HananMohammedadem
    @HananMohammedadem 3 หลายเดือนก่อน

    Wintaye begeta endet laghat tebaberugh ebakachu telegram alsera alegh😢😢😢😢

  • @Lolo-ll9yz
    @Lolo-ll9yz 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወዲ የሀገር ልጆች እንዴት ናችሁ በጣም የምወደው ፍቅረኛ ነበርኝ በቤተሰብ ምክንያት ተለያየን እሱም ሌላ ህይወት እኔም ሌላ ህይወት ላይ ነኝ ግን እሱን መርሳት አልቻልኩም በጣም የሚወድኝ የሚከባከበኝ ባል አለኝ ግን ምን ዋጋ አለው እኔ እሱን ማፍቀር አልቻልኩም😢ምን ማድረግ አለብኝ እሱ ለኔ ይኖራል እኔ ደሞ ግራ ተጋብቻለሁ የዘወትር ጥያቄው ለምን ተወዛገብሽ ነው እኔም የምመልሰው ስላለኝ ምንም እለዋለሁ እውነት እህቶች ከብቶኛል የሆነ ነገር በሉኝ😭🥺

  • @wayenshatbeln
    @wayenshatbeln ปีที่แล้ว

    BETEKEKEL TEYAKEW ERASESH MELESESHU WETE

    • @shegertube7343
      @shegertube7343 ปีที่แล้ว

      ሴቶች አፍ ብቻ
      ሁሎችም
      አድናችሁ

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 ปีที่แล้ว

    Really

  • @FtoomFatma-d8e
    @FtoomFatma-d8e ปีที่แล้ว

  • @seadi1488
    @seadi1488 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ደነዝ የት ነህ ይሄን ምክር ሰምተህ ራስህን አዘጋጅተህ ወደኔ ና 😂😂😂😂😊

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @beru-ru8ue
      @beru-ru8ue ปีที่แล้ว

      እሽ ይህው ምክሩን ኣዳምጨ መጥቻለሁ ሀይበይኝ

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 ปีที่แล้ว +4

    ብዙም አትሳቂ ምክንያቱም የምታወሪው ቀልድ አደለም ቁም ነገር ነው የእኔ አስተያየት ነው

  • @sef7093
    @sef7093 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🍓🍓🍓🍓

  • @ZemachYilo-ce5cw
    @ZemachYilo-ce5cw ปีที่แล้ว +2

    እባክሽ ሀሳብሽን ባጭሩ ግለጭ አንዛዛሽው አኮ

  • @tiggitsaibdiaas
    @tiggitsaibdiaas ปีที่แล้ว

    Wow

  • @mdmuhammed2817
    @mdmuhammed2817 ปีที่แล้ว +1

    pG👍👍👍👍👍

  • @jujujuju9780
    @jujujuju9780 ปีที่แล้ว

    Yane konjo ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaFa-d9v
    @HanaFa-d9v ปีที่แล้ว

    Teru temrt nw thanks❤ ene felgi negn gin buzu giza tedar endinoregn❤betam des yemil hiwot menor nw gin buzu gize yene life mejamr becha enji
    Fetsame yelwum min madrg albegn?

  • @RemdanNuru-bf3ot
    @RemdanNuru-bf3ot ปีที่แล้ว

    Abedachu sit

  • @keyboard_ab9457
    @keyboard_ab9457 ปีที่แล้ว

    ኧረ ወንዶች እባካችውን የሰባ ,በየከለሩ , አንድ እርምጃ በሄዳችው ቁጥር መዋሸት አቁሙ በአብዛኛው ማለት ነው❤❤❤❤❤

  • @danielkebede3695
    @danielkebede3695 ปีที่แล้ว +6

    ግን አንቺ ይህንን ሂወት ለራስሽ እየኖርሽው ነው? ጥሩ ተናጋሪ ነሽ

    • @sofasa5637
      @sofasa5637 ปีที่แล้ว +1

      ወሬ ብቻ ነውጅ ዝም ብለው ወሬ በኛ ይሸቅሉጅ ስለ ፍቅር እና ስለ ትዳር ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትስበከው በቃ ኤጭ

  • @hayatseid7779
    @hayatseid7779 ปีที่แล้ว

    Thonk you

  • @mekdeskebede-dj1xn
    @mekdeskebede-dj1xn ปีที่แล้ว +3

    What I am always thinking is how can u become single still now if u know the techniques and skill of a good relationship?

    • @meheretbaharu3572
      @meheretbaharu3572 ปีที่แล้ว

      አኔ በጣም ነዉ የምከታተልሽ የምትናገሪዉ ነግር አቢዛጋዉ አጋጥሞጋል

    • @kumiibaliyu6096
      @kumiibaliyu6096 ปีที่แล้ว

      She is taken

  • @AddisRobel-cd5ss
    @AddisRobel-cd5ss ปีที่แล้ว +5

    ግን አንገትሽ ላይ መህተብ ቢኖር በጣም ደስ ትይ ነበር

  • @BiruktawitMaereg-kr4kd
    @BiruktawitMaereg-kr4kd ปีที่แล้ว +2

    ቪድዮዎችሽ ረዥም ናቸዉ ለምን ቀጥታ ወደ ገደለው አትገቢም

  • @Rahabutajira
    @Rahabutajira ปีที่แล้ว

    ምክርሽ ምን ነበረበት ያኔ በሰማሁሽ 😢

  • @zahrajimmaa8268
    @zahrajimmaa8268 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤💯💯💯💯💯

  • @EshetuAberaAbgazrjabo4299
    @EshetuAberaAbgazrjabo4299 ปีที่แล้ว

    የእውነት ጌታ የክብርሽ 😴
    አስፍለግ ታካፍሎላት የማይጌኝ ምክር 💪♥💯✅🙏

  • @tiggitsaibdiaas
    @tiggitsaibdiaas ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @ReTy-h9t
    @ReTy-h9t ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤😂 5:55

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว

    ውታዬ ከልብ አመሠግንሻለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @beru-ru8ue
    @beru-ru8ue ปีที่แล้ว

    ምንትመሥላለች ለምን ወደገደለው ኣትገቢም ሸጎሌኪኪኪኪ

  • @Saedamuhamed758
    @Saedamuhamed758 ปีที่แล้ว

    አደል

  • @TigistTigi-uw3hm
    @TigistTigi-uw3hm ปีที่แล้ว

    Geta yibarikish fiqiranha bayinoryinhimi desi yilali

  • @mnbvmnbv783
    @mnbvmnbv783 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 ปีที่แล้ว +1

    ግን እኮ የዩቱብ ትምርቶች በተግባር ለመተግበር ለምንድነው ትዝ ማይሉት

  • @አልፋናኦሜጋ-ጀ4ጨ
    @አልፋናኦሜጋ-ጀ4ጨ ปีที่แล้ว

    Eyewulshi tolo wede netibishi gibi atanzashiw yiselechal ymir

  • @konjitadamuabate646
    @konjitadamuabate646 ปีที่แล้ว

    Tru meker new😊

  • @wubewalde4039
    @wubewalde4039 ปีที่แล้ว

    Hiiiiiok

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 ปีที่แล้ว

    ሴቶች መሻሻል አንወድም
    አብዛኞቻችን ሴቶችም ወ😂ንዶችም ስህተቴ ምኑ ላይ ነው ብሎ ራሰን ከመጠየቅ አስተያየት ስንሰጥ እነደ ጭቅጭቅ መቁጠር ይቀናኔል

  • @belayamareabera8057
    @belayamareabera8057 ปีที่แล้ว

    😅😅

  • @KisanetGebrelibanos-c1f
    @KisanetGebrelibanos-c1f 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂 swedsh

  • @fatema6593
    @fatema6593 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉