ላንቺ ያለውን ስሜት ማወቅ ትፈልጊያለሽ? Want to know how he feels about you?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 250

  • @kljhhggg5329
    @kljhhggg5329 ปีที่แล้ว +14

    😊እኔ ነበርኩ እወድሀለሁ ብየ ፉቅሬን ለመግለፅ የምሽኮረመመው በግድ በአንዳንድ ፊደል ያለማምደኝ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ ሁለታችንም በነፃነት ነው የምንገላለፀው ግን የርቀት ፉቅር(ትዳር ላይ ነውያለነው😢እችን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁም አላህ ምኞታችንን አሳክቶ ያገናኘን ዘንድ ዱአ አርጉልኝ ለናንተም ያርግላችሁ።

  • @rahmarahma534
    @rahmarahma534 ปีที่แล้ว +11

    አችኮ የምታወሪው ሁሉ እውነት ነው እኔ አስመሳይም ፍቅረኛ እውነተኛ ፍቅረኛም ገጥሞኛል አልሀምዱሊላህ ዛሬ ከልቡ የሚወደኝን አላህ ሰጠኝ

  • @getsolomon
    @getsolomon ปีที่แล้ว +18

    ዊኒ እንኳን ደህና መጣሽ!!
    የዛሬው ምክር አዘል መልዕክትሽ ለሴት እህቶቻችን ነው።ሴቶች ለሚወዷቸው ወንዶች ስፍራ ይሰጣሉ ብለሽ ያልሺው ብዙም አይታይም።
    በነገራችን ላይ ወንድ ልጅ ከአንድ እንስት ፍቅር ከያዘው ስለ እሷ ማሠብ እና ምቾት መስጠትን ከመቼውም የበለጠ ይተጋል።
    በእውነት ከወደደ ማክበርን በህይወቱ ይታያል ቢያጠፍ ቢያበሳጫት ባህሪውን እያረቀች ታስተካክለዋለች። ፍቅር ከስሜት በላይ ነውና በድካሟ በተስፋ መቁረጥ በማግኘት በማጣት ጌዜዎች ሁሉ ከእሷ አይለይም ፍቅር በተግባር ያሳያል! የዘመኑ ፍቅር ብዙ ሴቶችን ባይመለከትም ቁሳቁስ ተኮር ገንዘብ ተኮር ናቸው!!

    • @selamlehulachn8584
      @selamlehulachn8584 ปีที่แล้ว

      Ewunat new

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @zinetadem8606
      @zinetadem8606 ปีที่แล้ว +4

      ወንዶችም ቁሳቁስ ፍለጋ ሆኗል ከሴትስ በላይ

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว

      አር የኔስ የጉድ ነው እኔ እወደዋለው እሱም ይወደኛል እና ተረርቀን ነው የምንኖር እና አልቻልኩም በቻት ነገሩን እንተያይ እያለኝ እኔደም እደዚህ ማድርግ የለብንም ጥሩ አይደለም ሰለው ደስተኛ አይደለም ስለማትወጅኝ ስሜቴን አትርጅኘም ይለኛል እደዚህ ሲለኝ የወደድኩትን ያህል ጠላሁት እስኪ እህቶች ምከሩኝ

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk ปีที่แล้ว

      የኔምጎድነው፣እህታለምም❤❤❤❤ሁለየም፣እንጣላለን😊😊😊😊እኔ፣አልሠመውም፣እምቤ፣ካለ፣የራሡጎዳይ😂😂😊

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላህ በትክክል ትክክለኛውን ሠው አላህ ሠጥቶኛል ንግስት እንደሆንኩ እንድሠማኝ ነው የሚያደርገኝ በሀሉም ነገር ሲጀመርም ልብሽን ማንነትሽን ነው የወደድኩሽ ብሎ ፎቶኳን እንተያይ ብሎ ለአመታት አልጠየቀኝም ነበር እንደጠበከኝ ባታገኘኝስ ስለው እኔ ውጭሽን አሎደድኩ ውስጥሽን እንጅ በዚ እርግጠኛ ውኝ ለኔ ሙሉ ሴት አንደኛዬ ነሽ ይለኛል አልሀምዱሊላህ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ ปีที่แล้ว

      እ ሚስት ከሆነሽ ሳ ገን ፍቅር ከሆነ ኒካ ኣርጊ

  • @toybamahmmed8977
    @toybamahmmed8977 ปีที่แล้ว +6

    ልቤ ከመሰባበሩ በፊት ባውቅሽ ዊታና ሁሌም ደጋግሜ አዳምጥሻለሁ እያዳመጥኩሽ ለራሴ ሰላም ይሰማኛል ግን ልክ ስትጨርሺ ጭንቀቴ ይመለሳል

  • @mindayethe1691
    @mindayethe1691 ปีที่แล้ว +6

    ሰውድሽ አንደበትሽ ራሱ ይጣፍጣል 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩትምርት እናመሰግናለን እህታችን

  • @ermiyasgetu-xj2zt
    @ermiyasgetu-xj2zt ปีที่แล้ว

    ዊንታ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ተባረኪ

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 ปีที่แล้ว +1

    ዊትዬ ተባረኪል ሰለ መልካምና የማይጠገቡ መልካም ምክሮችሸ😘❤❤🙏🙏

  • @bertekbertek6258
    @bertekbertek6258 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ የኔ እህቴ በጣም እዎድሻለው ❤️

  • @ፍሬአዳማ-ሠ1የ
    @ፍሬአዳማ-ሠ1የ ปีที่แล้ว +3

    ዊንታ... ስታወሪ ጓደኛዬ የምትመክረኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ጣፋጭ ነሽ ምክርሽ ለእኔ ሰርቷል ::
    ውድድድድድ like you

  • @EjigayewMechal-bo1jg
    @EjigayewMechal-bo1jg 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ምክር ነው

  • @fgggggg261
    @fgggggg261 ปีที่แล้ว

    ውንታየ የእውነት ቃል የለኝም ለአንቺ መልካምና አስተዋይ ሴት ነሽ የእውነት የኔን ህይወት ነው የተናገርሽው ያለሁበት ሁኔታ ነው አሁን ላይ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs ปีที่แล้ว

    ሠራሀ ምርጥ ልጂ ነሽ ምርጥም አቀራረብ ታቀርቢያለሽ
    ይመችሽ ያህልዋ😊

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ የኔ እህቴ በጣም እዎድሻለው❤

  • @saram1123
    @saram1123 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪ
    //Sara

  • @BirhanYitbarek-ek9ds
    @BirhanYitbarek-ek9ds ปีที่แล้ว

    በትክክል ገልፀሽዋል አመሰግናለው አቦ ይመችሽ

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 ปีที่แล้ว

    ዩቲና የኔ ውድ ብዙ ተምሬለሁ አመሰግናለሁ ቀጥይበት

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል እህቴ ሥወድሽኮ የልቤን ነው የተናገርሽው

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጥያቄ ስለ መለሽልኝ አመሰግናለሁ 💚💛❤

  • @سعدهعلم
    @سعدهعلم 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እኔን ለማስደሰት ብዙ ይጥራል እኔም ደስተኛ ነኝ ግን በፅሁፍ እንጅ በድምፅ አያወራኝም ፍቅር ከጀመርን አመት ሊሆነን ነው ግን አንድም ቀን አይቸው አላውቅም ማታ ማታም ፁሁፍ ብቻ ነው በድምፅ ጓደኞቸ ስለሚተኙ አልችልም ነው እሚለኝ ይሄ ነገር ውስጤን ሰላም ይነሳኛል እስኪ መልሽልኝ ውዴ 🥺

  • @robelrobel3643
    @robelrobel3643 ปีที่แล้ว +1

    Witan en amesgenaw 💯💯💯💞💞💞💞💞❤❤💛💚💚💚🌻🌻🌻🌻

  • @إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا

    አስተዋይ ሴት ነሽ

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መለክም ሰወደሸ እኮ ❤️❤️❤️😘😘😘

  • @አላህሆይጉዳየንሁሉአቅልል
    @አላህሆይጉዳየንሁሉአቅልል ปีที่แล้ว +1

    ሆን ብሎ እኔ እምጠላውን ድርጊት ነው እሚሰራው ዝምተኛ ወንዶች አደገኛ ናቸው 2 ልጆች። አሉኝ ለነሱ ስል ልቻል እልና ለኔም ለነሱም ለራሱም ግደድየለሽ ስለሆነ መኖር አለመኖሩ ለውጥ ከለለው ትቸው ላሽ ነው በሰላም ይገላገለኝ

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 ปีที่แล้ว

    Hi my beautiful sister god bless 👍👍❤️❤️👍👍👍👍👍🙏🙏🌹

  • @zarabekele2918
    @zarabekele2918 ปีที่แล้ว

    Yamr dagagima adamtekushi 👌👌wintayee ewunate blashal afkershalaw ka bezu ayenate saw lewota yechilal. Ehan hulu beyadargim basu laye emenat ataw lebam fara makom indalbigni wosankugni

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አላምነው አልኩኝ እጅ ያልሽው ሁሉ ለኔ ትልቅ ቦታ አለው ለኔ ይጨነቃል ደብሮኝ ውየ እሱ ያስቀኛል ያዝናናኛል ግን እደት እኔ እሽ ብየ ላፍቅርው ግን እወደው አለሁ
    ስናደድ ብሎክ ስለው እሱ አያደርገኝ ብሎክ
    በጭራሽ ይሄው. 5 አመታችን ምንም ችግር አላይበትም የምወድለት ነገር ለሀይማኖቱ ትልቅ ቦታ አለው በቁርባን ነው ማግባት እሚፈልገው
    እህት ወንድም እናት የለውም አባት ብቻ ነው እኔን
    ሁሉነገሬ እድኮን እም ፈልገው ይላል
    ስራ ስለለው ቅር አለኝ ግን ፀባዬ ምርጥ ሌትም ቀን ቤተክርስትያን አገልጋይ ነው ብዙ ጎደኞቹን ሚስት አለኝ ይላቸዋል ከሰው መሀል ይደውልልኛል
    ብዙ ግዜ ብቻ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞች የማግባቱ ነገር ልቤ እሽ አልልልአለኝ

    • @tigistqatar6571
      @tigistqatar6571 ปีที่แล้ว

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 ปีที่แล้ว

      ኧረ በጣም ጥሩ ነዉ እደምትይወ ከሆነ አግቢዉ ዉድ ለዚያዉ በተቀደሰዉ በቁረባን ተጋቡ ለሀይማኖቱ የበረታ ከሆነ ይሆንሻል

    • @ሀይሚየመርሳዋ
      @ሀይሚየመርሳዋ ปีที่แล้ว

      @@mulunafakiwa2537 እግዚአብሔር ይፈቅድልኝ እህቴ ልክ ልክ ነሽ

    • @weiynshetdemta
      @weiynshetdemta หลายเดือนก่อน

      እህት ሞኝ አትሁኚ አግቢው

  • @eyerusalem5879
    @eyerusalem5879 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much ዊንታ you talked about my current situation and I got the point

    • @leylalove9139
      @leylalove9139 ปีที่แล้ว

      👌👌👌👍👍👍👍👍🍅🍅🍉🍉🍉🍉🍍🍌🍌🍌🍎🍎

    • @sity-gf9if
      @sity-gf9if ปีที่แล้ว

      የምውድው ፍቅርን ገን ሊላ ነገር ይጠይቀኝል ምን ላርገ

  • @ziziawithaile6657
    @ziziawithaile6657 ปีที่แล้ว

    My dear sister wintana ♥️🙏💨🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MarmaAdam
    @MarmaAdam 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግንለን❤❤

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin ปีที่แล้ว +1

    ዊንትየ ምክርሽ ለወንድም ለሴትም እኩል ስለሚያስተምር እጅግ በጣም እወድሻሎህ ።

  • @helinaanreasson1194
    @helinaanreasson1194 ปีที่แล้ว

    Love ur programs and the way how u explein 😍😍❤❤it!!

  • @tigistqatar6571
    @tigistqatar6571 ปีที่แล้ว

    Taberekilegn Amseginalew ❤❤❤❤❤

  • @nejmiyaSeid
    @nejmiyaSeid 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ መጥፎ ታሪክ ከማሳለፌ በፊት ባውቅሽ

  • @milatmilato614
    @milatmilato614 ปีที่แล้ว +1

    አይ እኔ ግራ ተጋብቻለው አሁላይ እውነት በፊት በጣም ነበር ሚደውልልኝ ምንም ስራ ቢዚ ቢሆን ማታላይ ግን ሳያወራኝ አያድርም ነበር ሰሞኑን ግን ሌላ ተጨማሪ ስራ ተጨመረበትና እኔ ብቻ ነኝ ምደውልለት እኔነኝ ቴክስት ምፅፍለት 😢 እውነት ቢዚ ሆኖ ነው እልና ግን ደግሞ ሳይተኛ አያድርም በሚተኛበት ሰአት ቢያንስ መልካም ምኞቱን እኳን ገልፆልኝ ቢተኛስ የሚል አሳብ ደግሞ ወደውስጤ ይመጣል ለምድነው እዲምትሆነው ብሎ መጠየቅ ፈራው ምክኛቱም ጭቅጭቅ በፍፁም አይወድም የጨቀጨኩት መስሎት ቢለየኝስ ብዬ ፈራው ኸረ በፈጣሪ የሆነነገር በሉኝ በጭቀት ልፈነዳ ነው 😢

    • @bsbs3536
      @bsbs3536 5 หลายเดือนก่อน

      ጠየቂወ

  • @zintseid2032
    @zintseid2032 ปีที่แล้ว

    እኳን ነገርሸ ❤አመሰግናለሁ

  • @fre5837
    @fre5837 ปีที่แล้ว

    Thanks ❤❤

  • @hilinaassefa5323
    @hilinaassefa5323 ปีที่แล้ว

    Selami melekitishi desi yelale gini wenidochi yetelyay bahiri alachewu gini fikiregnaye betami yewedegnale Hulu negere nawu gini yebetachineti yesemawale mini larigi

  • @Naaema-g7d
    @Naaema-g7d ปีที่แล้ว

    my.beautiful.sister.god.bless.❤❤

  • @gizawithaile1499
    @gizawithaile1499 ปีที่แล้ว

    My dear sister Wienta ❤💎👑🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AwwalMohammed-v5l
    @AwwalMohammed-v5l 5 หลายเดือนก่อน

    Bayee namatii toltaa qashtii nama qalii ❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 ปีที่แล้ว

    የኔ መሉካም ሰወደሸ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tube3009
    @tube3009 ปีที่แล้ว +1

    ዋናታዬ የኔ ዉድ ♥️😘እናመሰግናለን 😍

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho ปีที่แล้ว +1

      አለባበስ ደሥሲል ❤ሙሥሊም ነበርየመሠልሺኝ ጎበዝ ለሀይማኖትሺ ክብር ያለሺ እኔ ሙሥሊምነኝ ግንደሥ ሥላልሺኝነዉ ❤እማ በርቺ

    • @tube3009
      @tube3009 ปีที่แล้ว +1

      @@samerasamera-wj9ho እሺ እህታለሜ 💞 አምሰግናለሁ 💞

  • @TizitaTiti-t5k
    @TizitaTiti-t5k 7 หลายเดือนก่อน

    Yes 👍

  • @fadeeoedrr2795
    @fadeeoedrr2795 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን😍👍👌

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      ስወድሽዊታወት

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 ปีที่แล้ว

    የኔም ጥያቂነበር መለሽልኝ በተላይበስልክ አለመመለስ

  • @hidiyaawol4870
    @hidiyaawol4870 ปีที่แล้ว +1

    ዊቲዬ እባክሽ አይተሽ አትለፊኝ የእኔ ጥያቄ ወንድ ልጅ በግንኙነት ወቅት ያንችን ፍላጎት ካስቀደመ እና የአንችን ፊት እያየ ነገሮችን የሚያደርግ ከሆነ ምን ይሆን ....ስለማይፈልገኝ ነው በተለያየ ሰአት ና ባልኩት ሰአት ሁሌ ይገኛል ግን በጣም ውስጤን ምንም ሰላም አልሰጠኝም በግንኙነት ውስጥ ሚያስፈራኝ ነገር አለ ያጠራጥረኛል።ግን አብዛሀኛውን ጊዜ እኔ ነኝ የምደውልለት ግራ ገብቶኝ ነው ምክር ያላችሁ ሁሉ አትለፉኝ😭

    • @yeabkal4416
      @yeabkal4416 ปีที่แล้ว

      mikiniyat alesh enditerateriw??

  • @رحمهمحمد-ط1ب
    @رحمهمحمد-ط1ب ปีที่แล้ว

    Ewuy Tadiye Silezi Yenew Yiwedegnal Malet New Silk Mansat Yemaychilibet Bota Bihonim Enkuwan Ansitew Melishe Dewulalew Bilo Sidewul Yalewun Nger Yinegregnal Kalanesaw Tinadejalesh Biye New Yilal Yemir Uemitiyiw Hula Ewnet New Tebareki

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

    እሄ ነገር እኔም ላይ ያለ ነው እኔ በጣም እወድዋለሁ አፈቅርሀለሁ እወድሀለሁ ሥለው በቃ ዝም ነው የሚለው ግን አቶደኚምደ ሥለው ባልወድሽ ነውደ የማወራሽ ይለኛል

  • @QidistGosa-pj6ie
    @QidistGosa-pj6ie ปีที่แล้ว

    Betam new yemiwedishe

  • @MartiGoshe
    @MartiGoshe 6 หลายเดือนก่อน

    Yene kojo❤❤❤❤❤

  • @addisalmebekele8471
    @addisalmebekele8471 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ዊታና

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว +1

    የኔውስ ይወደኛል እወደዋለው እና ተረርቀን ነው የምንኖር እና አሁን የማልፈልገውን ጥያቄ ጠየቀኝ እሱም በቨድዮ ሴል ያን ነገሩን እንተያይ አለኝ ለምን አይቻልም ስለው እምቢያው አለኝ እቢታልክማ እንለያይ አልኩት እደዚህ የምትይኝ ስለማትወጅኝ ነው ስሜቴን መርዳት ያቃተሽ አለኝ እኔም እደዚህ እርካሽ የሆነ ነገር ሲጠይቀኝ የወደድኩትን ያህክል ጠላውተት እደበፌቱ አይደለንም ብቻ ዝም ብለን እናውራለን እስኪ የሆነ ነገር በሉኝ ውድ እህቶቼ

  • @senaitharegewoin9354
    @senaitharegewoin9354 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @rahmamasri8663
    @rahmamasri8663 ปีที่แล้ว

    emamesegenalen. eni fkir alizegnblol bchasiyaweragn.endemiwediw engerewalehu..yemisemagn simetyelame..minladirge

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  ปีที่แล้ว +1

      @miyawitty telegram lay voice lakileng

    • @shemsiyaesmael14
      @shemsiyaesmael14 ปีที่แล้ว

      እጅግ አመሰግናለው 🥰🥰🥰

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ ปีที่แล้ว +1

    ምንም አይነት ወድሻለው ምናምን ቃል አይወጣውም ግን ደስ የሚያስብሉ ቃላት ሁሌም ከአንደበቱ አይጠፉም::ደፍሬ ጠየኩት ምንድነው እኔብቻ ነኝ ፍቅሬን የምገልፀው አልኩት በወሬ መግለጽ አልችልም ብሎ መልሶልኛል እግዚአብሔር ያውቃል ፈርቻለሁ 😰

    • @zxc123-e6y
      @zxc123-e6y ปีที่แล้ว

      አትፊሪ በተግባር ካሳየሽ❤❤

  • @woretawteref6061
    @woretawteref6061 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤teru

  • @yeshiemebet1624
    @yeshiemebet1624 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር

  • @MahamedAmina
    @MahamedAmina 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤

  • @TigistIshetu
    @TigistIshetu 10 หลายเดือนก่อน

    Wentaye hulum Nigersh yemcheigal betame yewededkuti sewe ale mistwe wche Hager nati kena gare yetiwawekenwe 1were yehonenal yeah sewe teru yemebal sewe niwe wedigawalhu. Wenatya men timkerigalish liketil weyse lakum

  • @debebeasefa4706
    @debebeasefa4706 ปีที่แล้ว +1

    DEAR WINTANA HI HELLO. YOUR ADVICES ARE VERY TEACHING . HOW IS YOUR MARITAL LIFE ?

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  ปีที่แล้ว +2

      I am a single mom my dear it's one of the reasons I teach I have tasted the sour outcome of a wrong relationship

  • @መሰረት-ኘ9ቸ
    @መሰረት-ኘ9ቸ ปีที่แล้ว

    Eshi wintana My❤

  • @evueugevueugexhshe7168
    @evueugevueugexhshe7168 ปีที่แล้ว

    Yes

  • @bmm3152
    @bmm3152 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ybsraderej6260
    @ybsraderej6260 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወርቅ እዎድሻለሁ ለኔ ትልቅ የሰነ ልቦና ዶክተሬ ነሽ ምነው ቀድሜ ባዎኩሽ ነበር

  • @sosoali553
    @sosoali553 ปีที่แล้ว +2

    የሰርጋችንቀን ማረግ ያለብንን አስተምሪነ

  • @emuMohammed-v8o
    @emuMohammed-v8o ปีที่แล้ว

    የቴሌግራም ቁጥርሽ በጣም እፈልገዋለሁ ውታዬ ታስፈልጊኛለሽ😭😭

  • @ieijeid420
    @ieijeid420 7 หลายเดือนก่อน

    እኔማ በጣምነበር የምወደው ግንአሱ ብርነው እሚፈልገው ካርዲላኪልኝ ይላል እልክለትና ማውራቴአይፈልግም ከዛደሞ የጀዋልመግጃ ብርላኪልኝ አለ አልክምአልኩት ከዛከኔእራቀ እምአልቀአልቅሸ ወጥቶልኝ አልሃምዱሊላህ አሁን ደናነኝ ይጠረግ ግን አሁንም የምወደው ይመስኛል😢

  • @makdes22-s2x
    @makdes22-s2x 11 หลายเดือนก่อน

    ውድ

  • @fhgfhv1505
    @fhgfhv1505 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ

  • @tgethio2113
    @tgethio2113 ปีที่แล้ว +2

    የኔው ሁሌ እወድሻለሁ ይለኛል ግን ግዜ ሰጦ አያወራኝም ማለቴ በየቀኑ ሰላም አደርሽ ሳይለኝ ውሎ አያቅም ግን የሆነ ሰዓት ደውሎ ካጣኝ ደግሜ ስደውል ስራ ቢዚ ነበርኩ ይላል ብቻ ምኑም አይታወቀኝም እርግጥ በሶሻል ሚዲያ ነው የተዋወቅነው በእምነቱ ጠንካራ ሀገሩን ወዳድ እንደሆነ በትንሹም ቢሆንም አቃለሁ እና ምን ትመክሪኛለሽ ዊንታየ

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  ปีที่แล้ว +3

      ጊዜ ሰጥተሽ አይው

    • @Vip-ym4lq
      @Vip-ym4lq ปีที่แล้ว

      ❤️🥰🥰

    • @tgethio2113
      @tgethio2113 ปีที่แล้ว

      @@wintanayilma እሽ ውዴ ይመስለኛል የወደፊት ሚስቴ ፍቅረኛየም እንድትሆኝ እፈልጋለሁ ብሎ ጠይቆኛል ግን እኔ መጀመሪያ እናውራ ብየው ሁሌም ጥያቄየን መልሽልኝ ይለኛል

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ ปีที่แล้ว +3

    ጥያቄ ነበረኝ የቴሌግራም ቁጥር አለሽ

  • @Naaema-g7d
    @Naaema-g7d ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @amyshn1506
    @amyshn1506 ปีที่แล้ว +1

    ዊዬ እኔ ምወደው ልጅ ጢባራም ነው ስሜቱን በፍፁም ማወቅ ቸግሮኛል

  • @mdzakiyeashamshu5613
    @mdzakiyeashamshu5613 ปีที่แล้ว

    የመችሸወዴ

  • @MAYA_spicy
    @MAYA_spicy ปีที่แล้ว

    Wintaya pless yegna nachew snl yemihadu hadu snl lemimetu wendoch medhanit schign lmotbsh new 5:17

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @eghcgjd6938
    @eghcgjd6938 ปีที่แล้ว

    እኔ ባሌ ስልክ ስደዉልለት ቢዙነዉ ከዜ እማጋ እያወራህነዉ ስለዉ ስልክ እየገባነዉ ቢዚ ያለሺ አለኝ እሺ አልኩ ና በማግስቱም በዛዉ ሳአት ስደዉልለት ቢዚ ነዉ ከዛ በጣም ተናድጀ ካወራሁን አምስ ቀን ሆነኝ ማራምን ምንልበለዉ አሁን የምወደዉ ሰዉ ሲዋሺኝ በጣምነዉ የሚከፊኝ

  • @ሳራ-ፀ4ዐ
    @ሳራ-ፀ4ዐ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😭

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 ปีที่แล้ว

    😄👍

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ፈቃድሽ ቢሆን እምጠይቅሽ ነገር አለኝ በምን ላግኝሽ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +1

    ዊንታዬ በቅርቡ አገር ቤት መጥቼ አንድ ሰው ተዋወቅን አሁን እንደዋወላለን በየቀኑ እረ በቀን ሁለት ሶስቴ ምክሩም ወሬውም አሪፍ ነው ለጥቅም ይሁን ለምን የቀረበኝ ገና አላወኩትም ምን ትያለሽ

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว

      ማንነቱ አጣሪ በተለይ ጎደኞቹ ሰፈሩ
      ለማወቅ ጣሪ ማንነቱ ገልጦ ያሳይሻል

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  ปีที่แล้ว

      Telegram lat Voice lakileng enaweralen @miyawitty

    • @tigstadada8634
      @tigstadada8634 ปีที่แล้ว

      @@wintanayilma hi

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว

      @@wintanayilma እሺ 💕

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም ปีที่แล้ว +50

    ውታዬ በጣም ማፈቅረው ሰው አለ እሱው የተግባር ሰውነው እኔደግሞ እዲያወራ ፈልጋለው አፈቅርሻለው ምናምን እዲል እሱደግሞ አይልም አፈቅርሀለው ስለው የኔን ታቂያለሽ ይለኛል እኔለፍላፊነኝ እሱዝምተኛ ነው ምን ላድርግ

    • @muna7085
      @muna7085 ปีที่แล้ว +21

      🤣🤣🤣እንዲለፈልፍ አርጊው

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 ปีที่แล้ว +3

      እህትቁምነገሩፍቅሩንበተግባርመግለጹነውበአፉብሎሽበተግባርካላየሽውሸትነውማለትነውእየቆየይልሻልአንችምንገሪው

    • @sarasarita835
      @sarasarita835 ปีที่แล้ว +25

      ወንድ ልጅ ከመናገር ይልቅ በተግባር ነው የሚያሳይሽ እኛ ደሞ መስማት ይሄ በተፈጥሮ የተሰጠን ልዪነት ነው

    • @rabiamohammed9082
      @rabiamohammed9082 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว +3

      መለፍለፍያ ኑኺው😀😜

  • @PetrosKanke
    @PetrosKanke 2 หลายเดือนก่อน

    Bale tidar negn ayiwedegnim

  • @emebetemebet3481
    @emebetemebet3481 ปีที่แล้ว

    Betame new yemewedeshe

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +2

    🤗💖💖💖💖💖💕

    • @maggiewasie8282
      @maggiewasie8282 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ እሽ ውዴ👍👍👍❤❤❤❤👌👌

  • @tigisttigist6204
    @tigisttigist6204 ปีที่แล้ว

    Betame new metamre yna tafache

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 ปีที่แล้ว

    I like You

  • @nahatshifaa5082
    @nahatshifaa5082 ปีที่แล้ว

    የምር ዊንትዬ የሆነህ ልጅ አፈቅራዋለው ግን እሱ የፍቅራኝ አያፍቅራኝ አለውቅም ሁሌም የወራኛል ካፍቶኛል ካልኩት በጣም ይጫነቃል እኔን ለመፅነናት የመደርጋው ነጋር ዬለም ብቻህ የሱን ስሜት መወቅ እንዴት እችለላው

    • @kljhhggg5329
      @kljhhggg5329 ปีที่แล้ว

      😢ቤተሰቦቻችሁን አስተዋውቁ

  • @sadayized9063
    @sadayized9063 ปีที่แล้ว

    Yene kojo

  • @TamimaShj
    @TamimaShj 11 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ይገርማል😮😮😮😢

  • @ሀያትቆንጆሀያትቆንጆዋ
    @ሀያትቆንጆሀያትቆንጆዋ ปีที่แล้ว +1

    hi

  • @hanaemiru3463
    @hanaemiru3463 ปีที่แล้ว

    ዊንቲየ ግራ ገብቶኛል እባክሽ አዋሪኝ

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  ปีที่แล้ว

      @miyawitty telegram lay voice lakileng

    • @legabotube6548
      @legabotube6548 ปีที่แล้ว

      @@wintanayilma لب

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ነገረሽ ውብ

  • @yaseminmohamad2880
    @yaseminmohamad2880 ปีที่แล้ว +3

    Selam ke ykrta gar telegram kalesh btlkilgn betam efelgshalehu set negn

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 9 หลายเดือนก่อน

    😂አኦ ይቻላል ልክ እንዳንች ከተቁላላን 😂

  • @misskaram7736
    @misskaram7736 ปีที่แล้ว

    😘😍😍

  • @tagazetch1864
    @tagazetch1864 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼