Mahmoud Ahmed - Wey Feqer (ወይ ፍቅር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • Mahmoud Ahmed - Wey Feqer (ወይ ፍቅር) - itunes.apple.c...

ความคิดเห็น • 341

  • @Daniel-dl1hk
    @Daniel-dl1hk หลายเดือนก่อน +2

    የፍቅርን ሁለንተናዊ ገፅታ በቀላሉ እንዲረዳን የአማርኛን መዝገበ ቃላት በዜማ የሰራ ዘመን የማይሽረው ብቁና ስመጥር ድምፃዊ ብለንሃል

  • @softad7315
    @softad7315 18 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ የአኢትዮዽያ አንጋፋ አርቲስት ነው መከበሩ ደስ ያለናል እድሜና ጤና ይስጥልን ።ጋሽ መሐሙድ በዛ
    💚💛❤️🌻🔔🙏

  • @gudetahussen6028
    @gudetahussen6028 2 ปีที่แล้ว +23

    FM 97.1 አርብ እለት ማታ 1:40-2:00 የፍቅር ፕሮግራም ነበር 24/9/2014 ትዝታ

    • @saddam695
      @saddam695 ปีที่แล้ว +4

      ሰአቱ 1:20 - 1:30 ማታ ነበር ይበቃል በ (HIV) በ97.1 የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ የሚያዘጋጁት የፍቅር ታሪኮች በሚለው ክፍል ላይ መግቢያና መውጫ ሙዚቃ ነበር 1999 E.C

    • @fasilzewdie7313
      @fasilzewdie7313 7 หลายเดือนก่อน +1

      I remember it 😢😢

    • @emk48
      @emk48 หลายเดือนก่อน

      Yes, I remember what a memory

  • @danimani9154
    @danimani9154 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ኢትዮፒያዊ የኛ በመሆንክ ሁሌም እንኮራለን ጋሼ

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 ปีที่แล้ว +4

    Wow ዘፈን ይገርማል
    ምርጥ የፍቅር ዘፈን 100/100!!!!

  • @shineyoutubechannel6915
    @shineyoutubechannel6915 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ፍቅር እያለ ሰው ያወጋል ግን ማንም አላየው ቆም ሲሄድ ባካል .....😢

  • @andrewmmopi9193
    @andrewmmopi9193 2 ปีที่แล้ว +12

    This masterpiece just doesn't get old.
    Thank you Mahmoud for warming our hearts so beautifully and livening up our nights at Dahlak Paradise in the late 80s.
    Oh, the memories...
    Thank you Ethiopia.
    I love you so much

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቦሌ መንገድ Pickkock መኪና ውስጥ ማኪያቶ እየጠጣን ይስታውሰኛል ጔደኛዬ አሁን በህይወት የለም rip. The Good old days❤❤❤

  • @meseretshewaye247
    @meseretshewaye247 5 ปีที่แล้ว +30

    መሀሙድ እንዴት እንደምወድልህ ዘፈኖችህን አንተንም እጅግ በጣምነው የምወድህ እድሜ ከጤናገር ይስጥህ ኑርልን የትዝታ ንጉስ

    • @Nag-e9k
      @Nag-e9k 8 หลายเดือนก่อน

      Please could you translate the song... I can't stop listening to it... memories of what my cousins use to listen to... but I understand the title ❤❤ amazing song

  • @waberi1448
    @waberi1448 3 หลายเดือนก่อน +3

    i was 11th grade student,when this song released . Sreal it makes sense to me .long live my best ,Mahamud Ahmed

  • @ayfokruzelalem7219
    @ayfokruzelalem7219 ปีที่แล้ว +2

    ጋሼ መሀምድ የአንተንና የሱዳኑን ሙዚቀኛ ስሰማው ብውል ባድር አይሰለቸኝም በጣም ነው የምወዳችሁ ። ጋሼ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። አሜን !!!
    አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህና አድናቆቴን እንደምገልፅልህ እርግጠኛ ነኝ።

  • @BabikerHamd
    @BabikerHamd 9 หลายเดือนก่อน +3

    محمود.احمد.من.اسطورةالفن الاثيوبي وهو ثروه فنيه وله معجبين كثر في السوداني وشاىك في اداء اوبريت السوداني مع طيار الفنانين السوداني عام 2020.بالخرطوم.نسال الله له التقدم والصحه والعافيه

  • @AbeFe-hu6zj
    @AbeFe-hu6zj ปีที่แล้ว +11

    This songs are heard still in 2024. Still fresh!!!! Mohamud is a great exceptional talented artist. A true legend!!❤❤🎉🎉🎉

    • @birhanuredaie9565
      @birhanuredaie9565 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ thank you brother 🙏

  • @መቅደስማርር
    @መቅደስማርር 6 ปีที่แล้ว +67

    ወይ ሙዚቃው ጀምሮ እስኪጨርስ አይኔ ጨፍኜ ነው ያዳመጥኩት በዚ ዘፈን ነው በርጅኔ የወሰደው ስጮሁ እንዳይሰማ እሄን ዘፈን እስከመጨረሻ ከፍቶት ነበር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @mjassir4823
      @mjassir4823 6 ปีที่แล้ว +4

      Man new ywsdew???

    • @መቅደስማርር
      @መቅደስማርር 6 ปีที่แล้ว +2

      @@mjassir4823 ልጁ ነው የወሰደው

    • @mjassir4823
      @mjassir4823 6 ปีที่แล้ว +2

      @@መቅደስማርር OK yene konjo 🇪🇷

    • @yohan7782
      @yohan7782 6 ปีที่แล้ว +2

      Ygoroshn nw

    • @snnsmm1442
      @snnsmm1442 6 ปีที่แล้ว +2

      hahahahaha

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 ปีที่แล้ว +40

    ወይ ፍቅር !!ፍቅር እሚባል እንኳንም ሰው አልሆነ። መሀሙድ የትዝታ ስው ስውድህ

    • @abebaabe733
      @abebaabe733 6 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የኔ ማር💋💋💋💏

    • @bourtigeremew5242
      @bourtigeremew5242 6 ปีที่แล้ว

      .

    • @abebaabe733
      @abebaabe733 6 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TederosBekele
      @TederosBekele 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው ቢሆን ፍቅር ምን መሆን እንደሚችል አሰብኩትና አንቀጠቀጠኝ እንኳንም አንድ ሰው ላይ ያለ ሀይል አልሆነ የፈጣሪን ሀያልነትን በዚህ ማወቅ እራሱ መልካም ነው

  • @danielseyoum862
    @danielseyoum862 4 ปีที่แล้ว +12

    Mahmoud Ahmed, classic, legendary , and unforgettable singer and poet artist. Long live.

  • @dktube21
    @dktube21 ปีที่แล้ว

    የማደንቀው አንጋፋው አርቲስት ጋሽ ማህሙድ አህመድ ምርጥና ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህን በትውልድ ቅብብሎሽ ይወሳሉ

  • @yonnatesfaye7186
    @yonnatesfaye7186 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፍቅር............ እያለ ሰዉ ያወራል ግን ማንም አላየዉም ቆሞ በአካል......

    • @abubekermustefa5002
      @abubekermustefa5002 2 ปีที่แล้ว

      we saw "fikir" walking practically in him I believe.

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም ፍቅር እኮ አያረጂም በራሴ አየሁት እኮ ከ44ዓመታት በኃላ አገርሸቶ፣ በፊትም ውሰጤ ላይ እየጨስ እሸነቁጠኝ ነበርና።

    • @tigistg-amlak3654
      @tigistg-amlak3654 2 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ፍቅር መቸም አያረጅም

    • @TederosBekele
      @TederosBekele 2 หลายเดือนก่อน

      ውስጥህንም አዳምጠው የትኛውን ጊዜ ወዶታሌ ?

  • @rebikshemsu9152
    @rebikshemsu9152 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ 90ዎቹ ትዝ ያሰኘኛል 97.1

    • @saddam695
      @saddam695 ปีที่แล้ว

      በ 97.1 ይበቃል የሬዲዮ ፕሮግራም (HIV) የፍቅር ታሪክች የሚለው 1999 E.C

  • @rasbagi5465
    @rasbagi5465 7 หลายเดือนก่อน +3

    Mahmoud Ahmed is an African treasure simple as that .

  • @solona2000
    @solona2000 7 ปีที่แล้ว +70

    የሰው ፍቅር ሥጋዊ ምናባዊ ምድራዊ ሲሆን
    የእግዚአብሐር አምላካችን ፍቅር ግን አለምን የሞላ ዘላልማዊ በፈጠረው ሰውም ግዑዛንም የሚመለክ ነው። ሰው በፈጠረው አምላክ የፍቅር ጥላ ስር ቢሆን ኖሮ ለጭካኔ ባልሆነ ነበር ።
    ሰው ፍቅር የሚለው ሥጋዊ ነው እንጂ ዘላለማዊ አምላክ አይደለም።የወንድና ሴት ያለው የስጋ ፍትወት የሞላበት ግንኙነት እንጂ ጌታ በፀጋው የሰጠን መንፈሳዊ ፍቅር ከስጋዊ በጣም ይለያል።

    • @atopaasena1807
      @atopaasena1807 6 ปีที่แล้ว

      እውን።ነው።

    • @michyounes87
      @michyounes87 6 ปีที่แล้ว

      Mamud tekew

    • @yohahmichael1442
      @yohahmichael1442 5 ปีที่แล้ว +4

      ፍቅር በሴትና በወንድ የሚከሰተዉ የፈጣሪ ፀጋ ስለሆነ ነዉ ። ፍቅርን መግለጥ የሚችል የደረሰበት ብቻ ነው። ፍቅር በእዉቀት ለመግለጽ አይቻልም እንደመድሀኔ አለም በፍቅር ለሰዉ ልጅ መስዋእት እራሱን እንደሰጠ ሁሉ የፍቅር መግለጫ ክርስቶስ ነዉ።

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@yohahmichael1442Selam ❤ydrsabt mew ymaki..

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 2 ปีที่แล้ว +7

    የትዝታው ንጉስ መቼም አንተን የሚተካ ዘፋኝ ይኖራል ብዬ አላምንም ከቴዲ በስተቀር

    • @ahmederina
      @ahmederina 4 หลายเดือนก่อน +4

      ቴዲም አይተካውም

    • @daakaatube7642
      @daakaatube7642 3 หลายเดือนก่อน +1

      Incomparable Mo is the king!!

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee หลายเดือนก่อน +1

      Not even remotely close

    • @abdunasirseid
      @abdunasirseid 17 วันที่ผ่านมา

      Manim ayitekawum

  • @simegnsetegn5106
    @simegnsetegn5106 5 ปีที่แล้ว +16

    ድሮም ዘንድሮም ክቡር ሰው

  • @nadiasayid1876
    @nadiasayid1876 ปีที่แล้ว +1

    What a beautiful classic Music from the dearest Mohamed Ahead ❤️love it so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EmneteKibatu
    @EmneteKibatu 9 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ እኔም ሳላየዉ ብዙ አወራሁ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +4

    Mehamud I love your song. And nobody tells me don't hear your song!!! I love you very much.

  • @OmaradenIsmael
    @OmaradenIsmael 29 วันที่ผ่านมา

    C est un génie pour moi j toujours suivi depuis djbouti merci mahmoud

  • @lonehayena
    @lonehayena 2 ปีที่แล้ว +5

    The intro gives you goosbumps

  • @AskalTerefe
    @AskalTerefe ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም አዲስ ነህ ኑርልን

  • @Firewoodsd
    @Firewoodsd 6 ปีที่แล้ว +87

    We Sudanese we love anything Ethiopians 😍😍😍

    • @benjiman2089
      @benjiman2089 6 ปีที่แล้ว +6

      we love you too.

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

      we ethubians dont envy sudan on any thing , except one thing one one thing ; you were just christians like us , you use to suffer with us but i am sad you finaly succumbed to the arebs propaganda which is islamism

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

      @@benjiman2089 hi benji country man

    • @rudiesan_89
      @rudiesan_89 5 ปีที่แล้ว +2

      We couldn't ask for a better neighbour.. love u bro.

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว

      @@rudiesan_89 they are neighbours in brother

  • @Noon50
    @Noon50 5 ปีที่แล้ว +18

    And this one too, I heard so many times when I was a child coming out of some habash houses in Sudan and not in Ethiopia.

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 6 ปีที่แล้ว +15

    YOU ARE MY favorite talented artists love and respect u to my 😍😍😍🤚🤚🤚👍

  • @mes503
    @mes503 4 ปีที่แล้ว +5

    MEHAMUD THE LEGEND!!! THIS IS EXEPTIONAL!!!

    • @Enjera_Hlm
      @Enjera_Hlm 2 ปีที่แล้ว

      Mahmoud Ahmed as in Ma-moud Ah-med

  • @rudiesan_89
    @rudiesan_89 5 ปีที่แล้ว +22

    If Tilahun is the king.. Mahmoud is the prince of Ahmaric music.

    • @almusa3051
      @almusa3051 2 ปีที่แล้ว +1

      Mahmoud is the King of Romance Habbashah
      Sudani
      🇸🇩

    • @abdunasirseid
      @abdunasirseid 17 วันที่ผ่านมา

      He is king too

  • @yetaymezgebu7739
    @yetaymezgebu7739 7 หลายเดือนก่อน +1

    ewent yetizitaw nigusi nek yene abat ❤❤❤ edime ina tena yistik .......

  • @semiraali2173
    @semiraali2173 25 วันที่ผ่านมา

    ጋሼ መህሙድ ከከብርሀለው ❤❤

  • @yikdemyeshiwas1202
    @yikdemyeshiwas1202 5 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ ማንም አላየዉም ቆሞ ሲሄድ ነአካል።ፍቅርን።

  • @OmaradenIsmael
    @OmaradenIsmael 25 วันที่ผ่านมา

    C est ma préférée cette chanson je suis de djibouti tout près de l ethiopie

  • @nobelzerihun5677
    @nobelzerihun5677 3 ปีที่แล้ว +4

    የምወደው ምርጥ ዘፈን

  • @samirahassen295
    @samirahassen295 5 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ነው ፍቅርን ማንም ሊያየው አይችልም

    • @bezuadnew5968
      @bezuadnew5968 4 ปีที่แล้ว

      fikren yamenenorw enje yamenayaw aymseligem

    • @abelsahle7956
      @abelsahle7956 3 ปีที่แล้ว

      Geramy zefen new .. fikirin yalaye masredat aychilim.. bucha liyou zefen..😘😘😘😢😢

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 5 ปีที่แล้ว +3

    Offfffffff. Wonderful. Mahmoud Ahmed. Thanks. Very much

  • @jaefershushay4121
    @jaefershushay4121 5 ปีที่แล้ว +5

    i am from south Africa i like this song

  • @Esromtesfay772
    @Esromtesfay772 4 ปีที่แล้ว +2

    ከፍቅረ የበለጠ መንም ነገር የለም።

  • @SamrawiteTesfaye
    @SamrawiteTesfaye 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት አንተን የሚተካ ዘፋኝ በምድር ላይ አለ ብለው ቢነግሩኝ አላምን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ አባቴ ነፍሱን ይማር እና ሁሌ ያንተን ዘፈን ይዘፍንልኝ ነበረ 😢😢😢

  • @danielfantahun934
    @danielfantahun934 6 ปีที่แล้ว +12

    ረጅም እድሜ ጋሽ መሀሙድ we all love u and ur sound

  • @adanehedemss1759
    @adanehedemss1759 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ውይ ፍቅር መችም የድረስብት ያውቅዋል ከባድ ነው ለስው አታማክር መድህንይዩ የለው የልብህን ንጉሥ ጉልበት የለክ ያለም ትሺንፍልክ

  • @yasno5085
    @yasno5085 6 ปีที่แล้ว +13

    Ya 7 አመት ልጅ ሆኜ የምወድው ሙዚቃ ነው

    • @areDigitaltoilet
      @areDigitaltoilet 2 ปีที่แล้ว

      ገና ሳትፈጠር የቆመብሽ/ሕ ነበርክ ማለት ነዋ
      ክክክክ 🤣 🤣 🤣

  • @BiniBadmura
    @BiniBadmura ปีที่แล้ว +1

    አታላይን አስታወስከኝ ዝክረ ፍቅር የሚለዉ ፕሮግራም

  • @MekdesTesfaye-lt9kw
    @MekdesTesfaye-lt9kw ปีที่แล้ว

    ማን ያየዋል❤❤❤❤❤

  • @netsanttamiru8302
    @netsanttamiru8302 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ dro dro be fm setlalfe wisten yesmagnnnn nbr yne mirte zefennn

  • @fasika123
    @fasika123 5 ปีที่แล้ว +5

    A legend ❤️❤️❤️❤️ fiker malet ye nefis erefit new ewinetega sew kehone demo uffff ❤️❤️❤️❤️ yihe zefen demo ugh 😩

  • @adaneanelay4234
    @adaneanelay4234 6 ปีที่แล้ว +11

    I feel pain inside when i listen this song😢, meselogn neber fiker ewunet .... woye fiker

  • @souleymaneouedraogo2926
    @souleymaneouedraogo2926 4 ปีที่แล้ว +1

    Great man with great songs for ever from new York god bless you more and more

  • @AnwarYimam-fx1ys
    @AnwarYimam-fx1ys 6 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ የነብስ ዜማ ነው

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 3 ปีที่แล้ว +1

    የምንግዜም ምርጫዬ ጋሽ መሀሙድ

  • @GeorgeTewelde
    @GeorgeTewelde 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ 1978 ወሰደኝ ምፅዋ ባህር ሀይል ክበብ

  • @hamieyousuf6657
    @hamieyousuf6657 5 ปีที่แล้ว +2

    Yetizitaw negus Gash mahmmud Ahmed I love u am eritrean

  • @almusa3051
    @almusa3051 2 ปีที่แล้ว

    this my favorite song ...and music
    may Allah bless you Legend Mahmoud ...yaaaReb
    Sudani

  • @siyaadshire9915
    @siyaadshire9915 3 หลายเดือนก่อน

    My too family's we love ❤️ 😍 hilaahey hanaxriisdo too our own family insha Allah All Alxamdulilla 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @tesfateka4480
    @tesfateka4480 6 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅር ያሸንፋል

  • @ChaleBadege
    @ChaleBadege ปีที่แล้ว +3

    የደረሰበት ብቻ

  • @alexandersalvi1467
    @alexandersalvi1467 6 ปีที่แล้ว +2

    Bravo, Mahmud Ahmed......

  • @tesfayeabayneh
    @tesfayeabayneh 2 ปีที่แล้ว

    ጋሼ ትልቅ ዕድሜና ፀጋ ለርሶ ተሜኝቻለው

  • @usalondon412
    @usalondon412 5 ปีที่แล้ว +10

    Don't understand what is saying but I like it ❤

    • @skate4838
      @skate4838 4 ปีที่แล้ว +2

      It is a soft love song. You can compare the beat with Etta James's I would rather go blind, very similar but the meaning of the song is about how hard to explain what love is.

  • @seyoumtefera2264
    @seyoumtefera2264 24 วันที่ผ่านมา

    no words to discribe.

  • @abrehamshimles4178
    @abrehamshimles4178 5 ปีที่แล้ว +5

    Still amazing 4 me # Muhammud when am starting listen this song i gonna fill something bunkem my heart txs my hero🙏🙏🙏😥

  • @kibrworku2292
    @kibrworku2292 6 ปีที่แล้ว +11

    A true legend!!!

  • @tesfayeabayneh
    @tesfayeabayneh 2 ปีที่แล้ว

    እርሶን የምተካ በሀገራችን የለም ገሼ

  • @DonnysMule
    @DonnysMule 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 ปีที่แล้ว +1

    wow anetne ymetka manem yelm mahmodye edmana tena yesthe

  • @ajerrek2978
    @ajerrek2978 6 ปีที่แล้ว +2

    Gash mehamud betam akebereotalehu🙌🙌🙌

  • @abigiyaadi
    @abigiyaadi 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ lebe zare lante yemetale endemewdeh ewkelegn yene fkr zare ders endemwtewdegn betezeta endetaketah negerhegn yehe zefen yegebashale alekegn alekegn wde tnx ❤❤

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 6 ปีที่แล้ว +10

    ፍቅር መንፈስ ነው

  • @AmenTesfaye-x6h
    @AmenTesfaye-x6h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤I like it

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 4 ปีที่แล้ว +2

    I don't understand why people do dis like for those people like mamhod ^s songs nothing to dislike .

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 5 ปีที่แล้ว +8

    Back to the memories ❣️❣️

  • @dagmawinoah9092
    @dagmawinoah9092 6 ปีที่แล้ว +3

    king of music....yihen zefen le tafachiye lanchi yihun gibezaye hulem ewedeshalew

  • @amirakeya4463
    @amirakeya4463 5 ปีที่แล้ว +2

    I love you Mahmoud regme edme na tana ysthe God bless you

  • @selamy.2313
    @selamy.2313 4 ปีที่แล้ว +3

    Edmena tena yestelen ♥️

  • @wondante
    @wondante 5 ปีที่แล้ว +2

    Gash mame 👌

  • @4421gdhkgg
    @4421gdhkgg 2 ปีที่แล้ว

    Sewech sifaqeru aychalew,ene gin aldereskubetim.

  • @tewodroskibrom1713
    @tewodroskibrom1713 5 ปีที่แล้ว +1

    Yony mana yihe yene ghibghia new (God bless Ethiopia)

  • @BiniGirma-q4t
    @BiniGirma-q4t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ፍቅር

  • @Wezweznaod
    @Wezweznaod 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you THank you Thank you Thank you!!!!!!!! I have been looking for a quality version for so long...I kept spelling it fikir...feker

  • @BegashawuBedaso
    @BegashawuBedaso 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኽ

  • @idrissudani706
    @idrissudani706 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ፍቅር ወይፍቅር

  • @abifuza893
    @abifuza893 2 ปีที่แล้ว

    ኑርልን።ዘላለም።2000.አአአአአአአአአአ

  • @YaredBizuayehu
    @YaredBizuayehu 8 หลายเดือนก่อน +2

    1+1 11 lemndnew gin fikr bene yemiberetaw uffff😢😢😢😢😢

  • @chibachi2010
    @chibachi2010 4 ปีที่แล้ว +1

    shiver when I listen

  • @seidahmed4162
    @seidahmed4162 2 ปีที่แล้ว

    Best music ever!!!

  • @hailutimerga4065
    @hailutimerga4065 6 ปีที่แล้ว +7

    simply the best

  • @helentessema3740
    @helentessema3740 6 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፍቅር ነዋይ ደበበ ባይኔ አይቼዋለሁኝ ፍቅር ሲፈልቅበት አለ በጣም ተሳስታል

  • @oromiyastudio1911
    @oromiyastudio1911 6 ปีที่แล้ว +5

    good song

  • @simayiseta9762
    @simayiseta9762 6 ปีที่แล้ว +5

    Nice musici respect every bini

  • @tiblitabebe5605
    @tiblitabebe5605 4 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful music ❤❤❤

  • @picoponi6863
    @picoponi6863 2 หลายเดือนก่อน

    One l ove ❤❤❤

  • @mannieberhanu3469
    @mannieberhanu3469 3 ปีที่แล้ว +1

    ohh yes it was like yesterday and today it's 2021 and yes we were in Addis then..

  • @ermias2859
    @ermias2859 2 ปีที่แล้ว

    Rip ail birra nice music made .legend Mamamude

  • @مصعبسيداحمدمصعبشعلان
    @مصعبسيداحمدمصعبشعلان 6 ปีที่แล้ว +8

    صوت جميل