ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ጅግና ኮራሁብሽ ፋዘር ማዘር እንዲሁም ሁሉ ቤተሰብ ተሰብስባቹ ፈታ ስላላቹ በጣም ደስ ብሎኛል ❤በ ቅርብ ደግሞ ሁሉ ተስተካክሎ ከ ኣብርሽየ እና ሩትየ እንደዚህ ተገናኝታቹ ሰብሰብ ብላቹ እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ያቺ ቀን ደግሞ በጉጉት እጠብቃታለሁ ሜሉየ 🙏😥 ፈጣሪ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅልሽ ፍቅራቹ ብዝትዝት ይበልልን የኔ ኣስተዋይ ስወድሽ እኮ😘 ልጆቹ ደግሞ ስያምሩ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋቸው 🙏
የነገን አሚን ሁቢ ቅር አለኝ የሩት ጉዳይ እስኪስተካከል ትንሽ ብትቆይ ብቻ ኸይር ነው
አሚን የምወድሽ❤
@@Grace-ko3tpሀዊነቴ እዴት ነሽልኝ እማ😘
❤❤❤❤❤
Aseyyyyyyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🌺🌺🌺
እራሷን የሚከብር ሴት እና ለቤተሰቧ ክብር የላት በራሷ የሚትታማማን ሴት ደስ ደስ ትለኛሌች ሜሉ ተበራክ🎉🎉🎉
ማምዬ ና አበዬ ደስ በሉ ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሜሉዬ ጠካራ ጀግነ ተዎደጅ ሰዉ ነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልቦና.ይስጣት.ለእህትሽ❤❤❤❤❤አች.ግን❤❤❤❤ጀግና❤❤❤❤❤❤❤ኩሩ❤❤❤❤
ቤተሰቧ ክብር ያላት ሴት የትም ቦታ ትከበራለች ክብር ሚጀምረው ከቤተሰብ ነው ❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ጀግና በርቺ ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ❤❤
ለዋላጆቻን ያምታካብር ሴት ልጅክብር አለኝ ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤
Awo
ቤተሰቡን የሚጠላ የለም በአንዳንድ ምላሳም ከቤተሰብ ጣልቃ እየገቡ እንጂ ማንም ወላጁን የሚጠላ የለም
የቱንም ያህል ሀብት ቢሞላ ቢተርፍ የወላጅ ምርቃት ከሌለበት ሁሉም ከንቱ ነው እናም ባለን አቅም ወላጆቻችን በሂወት እያሉ እንመረቅ እናስደስታቸው ባለን ነገር ካለፋ በኋላ መፀፀት ከንቱ ድካም ነው ሜሊ ተባረኪ❤❤
Ewant naw❤❤❤
በትትክክክክክልልልልልል
ጀግና ሴት ነሽ ሜሉዬ በዚሁ ቀጥይበት😍💪 ቪድዎ የምትለቂበትን ሰአት አስተካክሊ እንዳገኝ አትልቀቂ 😳ለቤተሰብ ክብር ያላችሁ ሜሉዬን እናሳድጋት ❤
ሸርሙጣ
@@HanaNegash-w8wነሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል.አጣሁ.ፈጣሬ.ይታዘዝሽ❤❤
Adanide eko kebetseb wesxe gaxot ayexefam edezawem lebetsebu keberm ayelew edezawe ale yemer kemnim belaye enat abat behiwet eyalu masedset kemenim belaye nw menim bayenorachewm edet honwe edemiyasadigu manim sew yaweqale ena melu hulem destgna yarglesh enate rejem edime kexena gare yesxlegni ❤❤❤❤❤
ቆይ ሩታንኮ የማይደግፍ የፍቅር ደጋፊ ስለሆነ አይደለም እኔ አሁን የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን ቤተሰብን አስከፍታ ወንድ ጋ ምትንዘላዘል አሰዳቢ ሴት እህቴም ብትሆን አልደግፍም ስለዚህ የፍቅር የፍቅር ደጋፊ አትበልሉ ሜሉየ ጀግና ሴት በርች
ሳህ❤
ኤ ወላ
እኔም የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን ሩታ ብቻ አይደለቸም ወደ ተከትላ የሄደቸው የኔም ጓደኛ የማቃት ነበር እደህ አደረጋ መጨረሻ ላይ ተሰማሙ እና ሩታ በተሰቤ ሳታከበር ቀረታ አይደለም የሷ በሜዳ ወጣ እና ተጋነነ እጂ በዙ ሰው አለ እደሩታ ያደረገ እና ዝብላችሁ በሰው አትፈረዱ የደረሰበት ያወቀዋል
እዲ😂ስዪ።ቀተሽነዉ😢ይሉሻልሰዉ።በዝሙት😢ይቀናል😢😢
@@lubabajeddah1533 አወን አሉኮ ግን ልንደግፋቼው አይገባም ከቻሉ ቤተሰባቼውን አሳምነው መጠቃለል
ወላሂ ዛሬ ገና ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት ስጠሁሽ እኔ በቤተሰቤን ድርድር አላውቅም እንደዚ ቤተሰቡን ሚወድ ሚያከብር ሰው ሳይ ውስጤ ፍክት ይላል ✅✅🌹🌹
ሜሉየ የኔ ቅመም ደስ የሚል የራት ግብዣ ነበር ያሳለፋችሁት ይመችሽ የኔናት ጎበዝ በርች በቅርቡ ደግሞ ከሩት ጋርም ሰላም ወርዶ አብራችሁ እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በርች❤❤❤
Betam gobaz nesh wudiye barchi betasb akibarinsh ❤❤❤inat ina abat aweridy ye watachu ichi sagate Ruta ke anchi memar alebat
ሜሉን እምትወዱ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው😅 ወደቤቴ ጎራ በሉ እንጀራ በወጥ አለ😅😅
😅😅😅 እሺ እየበላን ነዉ ጨምሪ
@@طيبه-ح5ن አብሽር ይጨመራል ብሉልኝ ጠጡልኝ
እጀራ በወጥ ካለማ መጣሁ አምሮኛል በጣም 😊😅😅😅😅
@@Cjs-os5nh አወ ነይልኝ😥🤭🤣
ሜሉዬ እደት እደምታምሩ ልጂ ማለት እዲህ ለቤተሰቡ ክብር ሲኖረው ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ለቤተሰቦችሺ ይስጥልሺ ልጆቹ ቅመም ናቸው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እፉፉፉፉ ቤተሠቦቼ ናፈቁኝኝኝ💕😥
ትክክል እሷ የምታመጣቸው እሩታን ለማሰደብ ነው
ሜሉ እንዴው በ ፈጠረሽ ቤተሰብሽን አታስገምች ለ ሁሉም ግዜ አለው አውን አባትሽ እንዴት አንጀቴን እንደበሉኝ ካሜራ ይዛችው አታሳቋቸው ባካችው
ሩታ የአብሩሽ የገብ መሰበሰብያ ነው
😂😂😂😂xiqimayochi
😂😂👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሩታዬ ቤተሰቦች ዉበት ሞልቶ የፈሰሰበት ነዉሩታዬም ከዚህ ዉብ ቤተሰቦችሽ ተቀላቅለሽ ልይሽ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለቤተሰቦችሽ እነ የኔ ዉበታሞች እሽ እነ ሚጣዬ ታዛዥ ነን😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ያሉ ቤተሰቦቿን አስር አውርተው አጧሏት ግን የማይጣላ የለም ይታረቃሉ ግን ሰው😢😢
ሩታ አይን ይብለሽ አንች የሆንሽ ድስጥ አፍ አንችም አብርሽም ገደሊ ግቡ ዉላሂ ቅድምያ ለብተሰብ ❤❤
የኔ ባትሆኚ😂ይቆጨኝ።ነበር❤❤
😢😢😢wolayi.betasabi.asafarachi
አቦይመቻሺ😂😂😂🎉
መስሎወት ነው እንጅ ከቤተሰብ ዉዱዱር የለም ለኛ ለመደም ቅመሞች ብተሰብ ይኑረን አሚን
@@peaceworld6710 amini
ከነዚህ ምርጥ ቤተሰብ ተወልዳ ነው ለካ ሩታዬ ተወዳች የሆችው ሜሉዬ ሁሌም ፍክት በሉልኝ ሩታዬ ስስት እምልልሽ ❤
እች ዘልዛላ በነሡ ብወጣማ ለወድብላ ቤተሠቧን ባላሥከፋች
@@MakkaDarrasaትክክል
ጀል ምን ትመሠላለይ ዘልዛላ እሩታ እረካሽ ነት በጣም ማለት ነዉ ለዉንድ ብላ እናህ ምስኩን ቤተስቧችን አተዉም ነበር ጋኛ ነት 😏😏😏😏😏
ሩታ በወድ ቀይራ የሄደችው እነዚህን ቤተሰቦች ነው እናተም እያጨበጨባችሁ ዝሙተኛ አረጋችኃት ድቄም ጨዋ ጨዋ ጠፋባችሁዴ ጨዋ ቤተሰቡን አክብሮ ያሰከብራልጂ በወድ አይቀይርም ቤተሰብ በምንም አይለወጥ ጥቅር ይላልጂ ወንድ
መልካም መቃጠል ምንም ብትሉ የምሰማቹ የለም ሩታዬ ከበተሰብዋ ትታረቃለች እርርርርር በሉ ምድረ ኣህያዎች
የኔ ወድ አባት እማ❤ለምን ያሳዝኑኛል እፉ😢😢የዋህ ቤተሰብ ነወየእዉነት እድሜ ጤና ይሰጥልን💖💖💖💖💖
ሜሉ አሁን ጥሩ ስራ ጀመርሽ ጎበዝ በረች
ሩታዬን የምትሰድቡ ሰዎች ጤነቸዉ የሳስበል ምን አገበቹ ባቤተሰብ መሀል ነጌ ተርቀዉ በሰለም በፍቅር ሲመጡ ተፍረለቹ መፈሪያ ሁለ ሩታዬዬዬ የኔዉድ ፈጠሪ ከአበት ከነትሽ በሰለም በፍቅር እዳ ሚየገናኝሽ ተስፋ አለኝ ረጅም እድሜ እና ከጤና ጋ ይስጥልሽ አይዞሽ ሩታዬዬዬዬ የልፈል ነጋም ሌላ ቀን ነዉ
አረ አበዙት በጣም💔💔
@@Nddbdb-jp3shአሺቃባጪስለሆኑእኮነዉ😂😂😂እናቅናት አሁንእሷቤዶስሰራ እሩትየይላሉ😂ቱ እሷደሁማንንምአሰማ😂😂😂
አሽቃባጭ ናቸው የፍቅር ደጋፊ ናቸው የሚለያዩ መስሏቸው አይዞሽ ጀግና ሜላት እያሉ ገደል የከተቷት ነገ እነሱ ሲታረቁ ፈቶዋን ይከረብቷቷን ጠብቁ ፋሲጋ ሳቀር አየ ሰው ግን😢😢
ደስ ስትሉ የምረ ቤተሰቦቸን አስታወሽኝ ስብብ ብለን እምንበላዉ ስደተኞች በሙሉ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኝን ጉሉ አሚን
አሜን እህት
በርቺ ጎበዝ ነሸ ቤተሰቦችሸን ሰለምትከባከቢ❤❤❤❤❤❤
ማሻአለህ ሴት ልጅ ቤተሰቦቻን ስታከብር በጣም ደስ ይላል እራሳም ትከበራለች ሰላም ለቤተሰቦችችነ ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በራስሺ ስሪ በውሸት ከመኖር በእውነት መኖር ይበልጣል ያኮራል መጨረሻው ያምራል ሌቦቹ ለለቱ ሸቀሉ አሁን ተዊረዱ ተሳቀቁ 😂😂😂😂 አ አ ገቡ
ማሻአላህ ❤ ምንኛ መታደልነው ከቤተሠብ ጋር መብላትመጠጣት ያች ተከሲስ ሩታ ያልታደለች የወዲ አጃቢ ሁና መቅርቷ😅😅😅😅 😅😅
😅😅😅
አሁን የሰቆጫታል ለማንም ጎርምሣ ምግብ አብሣይ ስትሆን😂😛😅
😂😂😂😂
እሰይ ለአላማዎ ነው አትድከሙ ምንም አይመስላትም
እኔ ሚገርመኝ እዚም እዛም ምትሳደቡ ደናናቹ እኔ ግን የሜሉ ደጋፊ ነኝ
ያች ከቱማ ወድ ተከትላ ትዞራለይ ቤተሠቧን አሥዴሥታ አታቅም በርች ጀግናነሺ❤❤❤
ስልክሽ ላኪልኝ እና አስመሪቄኝ ለናትሽ እና ላባትሽ ትንሽ ሱጠታ ስጭልኝ ውዴ 🤝
እች በተወለሽበት ያች ርካሽ መወለዷ የማንንም ይቲብ ታሙቅ መችም ለጥቅም ነዉጅ አፍቅሯት አደል ይሄን ቤተሠብ ርግጣ መዉጣቷ ያሳዝናል በቁሟ የሞተች ነብስ ይማር 😢
ደደብ መሀይም እሷስ ገንዘብ እየሰራች ነው አንቺ ግን ተገርደሽ እየኖርሽ ነው ርካሽ ደደብ ነሽ
ደደብ
ኣሁን እንደዚ ብለሽ ፅህፍሽ ምን ታገያኛለሽ ሕልናሽ ኣይወቅስሽም ነዉሪ ነዉ ነዉ እስኪ ዝምበለ በስማኣም የዉስጣ ምን ያዉቃታል ሩታ😢
ኣቺ ነሽ ርካሽ ባሌጊ ቆይ ግን ምን ኣደርገች ልጅትዋ ትዋት በቃ ትኑር በት😢😢😢😢
@@عبدالهالمطيري-ج2ر ኣንቺዶ ለሳ መልስላት ለኔ ኮነዉ የሰደብሽዉ😔ተያት ዶሞ ተሳድባ ትቀራለሽ ምንም ኣትሆንም ሩታ ፈጣሪ ኣላት😓🙏
የተመረቀው ቤተሰቡን ያከብራል ያስደስታል🌹✌ የተረገመው የማንንም ጎረምሳ ያስተናግዳል በጥቅሉ የቤት ሰራተኛ ይሆናል ግን ይከፈለው ይሆን🙂 🤔
😂😂😂
😂😂😂😂uko.
አትፍረዱ እሶ ምን ሁና እንደሆን አናውቅም
ትክክል@@Ruki-v3q
😁😁😁😁😁😁
ሜሊየ ጀግናየቱ ለቤተሠብ ክብር ያለሺልጅ ማለት አችነሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉ሁሌም እኖድሻለን
ምርጥ ቤተሰቦች ሰታምሩ ሜሉዬ በርቺ ❤❤🎉🎉
ቃላት የለኝም ላች ሜሉዬ ደስ ስትሉ እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉🎉
እውነት ጀግና ሴት ነሽ በተለይ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር በጣም ሚደነቅ ነው❤❤❤
የቤተሰቦችሽ ኩራት ድምቀት ❤ሜሉዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽ✌ የኔ አንደኛ እንዴት እንደምወድሽ ብታቂ🍫🌹🌹
ቤተሰብ ሲከባበር ደስ ሲለኝ ማርያምን ኑሩልኝ ነፍፍፍፍ አመት ተባረኪ ሜሉዬ ❤❤
በርች የንግስቶ እህት እንደዚህ በመልካም ነገር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል አይለያችሁ በፍቅር በሰላም ያነዩራችሁ. ደሞ ሁሉምተሰተካክሎ ሰላም ሆኖ አብርሽና ሩትየ መተዉ በድ የምትሆንበት ቀን ፈጣሪ ቅርብ ያድርግዉ 🎉🎉
ይህን መሳይ ቤተሰብ ነው ትታ ወደዛ ክፍታፍ የሄደችው ይች ወራዳ ወንድ ለማኝ😂😂በርች ሜሉዬ
አይባልም ቀዳዳ
ደሞ የሣኩት እሩታ ይቱብ ትሠራለች እጂ ሚዳያ ተጠቃሚ አይዴለችም አላለም ለምን ሚዳያ እማትጠቀመው ለዛ ነው አዴዝዛታል ያለችው እህቶ😂😂
😂😂😂😂😂
@@sofiyakonju221😂😂😂ukoGaramayi.ruta.bani.ida.hona.izotali.xenaya.ayidolachimi😢
ሩታ ከስረሽ ቀረሽ ልክእደኔ እኔግን መጀመሪያ ቤተሰብ በነሰየመጣውን በክብር ነበር የዳሩኝ በኅላ አለመስማማት ሲመጣ ይብቃሽ ሲሉኝ እያመፅኩ ነበርና ዛሬላይ ዋጋየን አግኘቸ የማይሆንየሚያስጠላህይወት እየኑርኩነውይሄንልበላችሁችሁጅ ሁለት ልጅአለኝ ለነሱምስሜት ስልነበር ቤተሰብ ያስከፋሁት እናከባድነው እህቶች ተጠቀቁ ሩታን የምደግፉ ምላሹከባድነው ኅላላይ የዛሬንአትዪ
አይዞሽ እኅቴ በርቼ😢
@@asnakudamtew310 እሽ ውዴ ተጠቀቁ ወላጅ ጎሚ እዳይልባችሁ
ደሞ ማማየ የሰወራ አትስሚ በአሁን ሰአት የሚያጣላ እጂ የሚያስታርቅ የለም ወዳጅ መስለዉ የሚያጣሉ ብዙ ናቸዉ ተጠቀቂ የህትነት ምክሬ ነዉ ካየሁት ከደርሰብኝ ነዉ በተርፈ በርች ጎበዝ ነሽ
ጎበዝ ሜሉዬ በእናት እና አባት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ምን ያህል ደስተኛ እንደሆኑ በእናንተ ተሰብስባቹ በአንድ ገበታ መመገባቹሁ አቀዋለሁ ከቤተሰቦቼ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ለእናት እና አባትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው! እሩታዬንም በሰላም ይቀላቅላት ከእነዚህ ውብ ቤተሰብ ሰታያችሁ ምን ያህል እደምትናፍቃቹ አሰብኩኝ እሩታዬ የኔ ማር አይዞሽ ❤
ደሚሩኝ እስት
👍👍👍👍
ሜላት የምር በተናገርኩት ሀይለ ቃል ይቅር በይኝ. በተረፈ አብሽርም ሩታም መላው ቤተሰብ ሰላም ወርዶ አንድ ያድርጋችሁ 🙏❤️
አቤት ይህነው ፍቅር የሚጨምረው ባድ መመገብ በጣም ደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉
Wowowow maatii Eebbifmaa baay'ee wal bira Bareeddu ija irraa hafaa ❤❤❤❤ meelaati jabduu nama akkasii kinoo jabaadhu ❤❤❤
ሜላት ወላጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በርቺ ወላጆቹን ያከበረ በእጥፉ ይከበራል
ክብር ለቤተሰብ ልክ እንደ ሜሉ ❤🎉
ሩታ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሽ❤❤❤
ተመለሳለቺ ጠብቁ
በርች ሜሉ ታምራላቹ ♥️♥️♥️🎉🎉🎉
ክበሬልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ግን ለእናንተ ምንድንነው የኣረብሃገር ሴቶች ምልሱልኝ በየቦታው እየዞሩ መሳደብ ክብር ነው በቤተሰብ መካከል መግባትና ማጣላት ነው 😢 ክብር እኮ ከራስህ ነው የምጀምረው ዝም ማለት ኣትቹልመ በእናንተ ምክንያት ነው የምንስድቦው 😢የኣርብ ሃገር እብዶች ናችው የምንባለው በእናንተ ንው በማያገባቸው ኣትግቡ 😢😢ለራሳችን ክብር ይኑራችሁ 😢
ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልሽ ሜሉየ ጀግና ነሽ የቤተሠብን ደሥታ ማየት ምንኛ ደሥ ይላል😍😍😘😘
ጀግና ክብር ይገባሻል ልጅ ማለት ቤተሰቡን እሚያከብር እሚከባከብ ነው በርቺ❤❤❤❤
ወይኔ ሜሉየ ገናዛሬ ፊዴወሺን አየሁት. መጣም ውድድኩሽ ለቤተስብ ክብር ታለው ስው ሁሌም እንደትከበርይኖራል
ሜሉየ ሳላደንቅሽ አላልፍም ውድ ነገር❤
አቤት ውበት ስታምሩ ፈጣሪ ኲይጠብቀቹ❤❤ ሩታዬንም አንድ ቀን ከነንታ ተቀለቅላ ለማየት የብቀኝ😢😢
ሩታዬ😢😢😢😢 ማቸይሆን አብራ የማያት
@@Zዜድ ኢንሸላህ አንድ ቀን ይሆነል አብሽሪ ሁቢ
ከምንም ከማንምበላይቤተሰብይቀድማል❤❤❤
ጀግናነሽ የምር የቤተሠብን ደሥታ እንደማየት ምን ሠላም አለ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለቤተሠቦችሽ ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
*ውይ ስታምሩ ሜሉዬ ተባረኪ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እስኪ ሀምሳሺ እናስገባት*
ለቤተሰብ ክብር ያላት ሴት በጣም እወዳለሁ በርች እህታችን ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ🙏❤❤❤
ሩታ አትበሉ ሜሉ ነች እዚህ ያለች የሩትን ስም ካልተፃፈ እጃችን አይሰራም አላችሁ ኮሜታተሮች ሩት እና ሜሉ ደግሞ በጣም በፍቅር ነው የሚዎደዱ አለቀ ።
ሲጀመር ሩተ ያለም ዬለም
@@Grace-ko3tp ስሟን እዛው ቄስይጥራው ማን ይጠራል ይችን ክብረቢስ
እኛ ወንድ አምላኪን አናነሳም ሜሉ ግን ክበሪልኝ❤❤❤❤❤❤
እኮ አሺቃባጭ ደንዱ ነው እኮ ስም የሚጠራ ለ በተሱብ ክብር ያለው ሰው ነው እነኝ የ ሩታ ስም ምጠሩ አዳ ስለ ሆን ነው እኮ
ነገ ኢንሻ አላህ መልካም ነገር ሲፈጠር አርፋችሁ ትቀመጣላችሁ
weyna bemariam enatna abatu anjeten belugn fetari rezhim edmena tena ystachu❤❤❤
ክብር ለ ቤተስብ ቂዳሜ የኔ ጀግና ሴት ሜላት ነሽ እውነት ሌላዉ እማ በባዳ ቤተሰቡን ቀሪ በርቺ የእናት የ አባት ምርቃት ውሰጂ ለ ክፉ ቀን ይሆንሻል ለ ሰው ወሬ ቦታ አትስጭ ማር ወድ ፊት 💞💞😍😍😍😍😍😍😍እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑርአቺው ሁላችሁም 😍💞💞💞💞🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ ወላሂ አላህ ያክብርሽ
ዉይ ሩታየንም አንድቀን አብረን የየምናይያርገን ሠላሙን ይመልሥላቹህ❤❤❤ በርች ሜሉየ
እዉነት አንች ጀግና ሴት ነሺ እንደዚህ ነዉ ለወላጅ ጊዜ መስጠት የኔዉድ ተባረኪ
በርች ቤተሠቡን ያከበረ ልጅ ሑሌም ሥኬታማ ይሖናል ጎበዝነሽ አንች
ሜሉዬ የኔ ማር የሩታዬ መከታ ጀግና ብዬሻለው በርቺ❤ስታምሩ ከነ ልጆቹ😊❤❤❤
ሁሉም ነገር ሰላም በአንድነት እደምናያችሁ ተስፋ አለን ሜላት በርች. ሩታም አይዞሽ. ሰላሙን ያውርድላችሁ❤
ተበረኪ.መሸአለ.ቤተሰቡን.የምከበከብ.ሰው.ደስይለኘል.ለበትሽም.ለነትሽም.ረጅምእድሜ.ተመኘው.ከሙሉጤነ
ሲያሚሩ❤❤❤❤ልጆዋችን ሁሌም ሃሚጭልን❤❤❤❤❤
ዋው ሜሉ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ የኔ፡ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉እኔም ይሄ ቀን ይናፍቀኛሀል
እኔም የወላጃጄ ክብር በጣም እጠብቃለሁ በጣም ሰለምወዳቸዉ ቤተስብዋ የምታክብር ሴት በጣም ነዉ ምዉድ😘😘😘
ጎበዝ መጀመሪያ የበተሰብ ክብር ይቀድማል❤❤❤❤😊
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ሜሉ ሰው ቤተሰቡን ሲረዳ ሲያስደስት ደስ ይላል
የኔ ዉድ አላህ ይጨምሬልሺ ወላሂ ቤተሠብን ማሥደሠት እንደት ደሥ እንደሚል እና አላህይጠብቅ አቺሁ❤❤❤❤
ሜሉየ ስወድሽ እግዚአብሔር እሪጀም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ለቤተስቦችሺ ይስጥልሺ ❤🎉🎉
ዋው ክብር ለቤተሰብ🎉❤🎉
ጎበዝሜላትየ፤ድሮምአደቅሻለሁ፤ለናትላባት፤በጠቃላይለቤተሰብ፥ክብርአለሽ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ታምራላችሁ
ፈጣሪ ያክብርሽ ቤተሰብን የሚያከብር ልጅ በጣም ደስይለኛል በእውነት❤
አንችንሽልጂ❤❤❤❤ክብሪአለኚላንች❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ያበረታሽ ማስተዋሉንም ያድለሽ በረቺ አሁን ጥሩ እየመጣሽ ነው ደግሞ ከእህትሽም ጋር ታረቃችሁ ሞላ ቤተሠቡ ባንድ ትሠሩ ትልቅ ደረጃ እንደምትደረሺ አምናለሁ በረቺ ❤
ዋው 👌👌ጥሩ ቆይታ ነው በር
እኛን ስደተኞችንም አላህ በሰላም ሀገራችን አስገብቶ ከቤተሰቦቻችን ጋር እንደዚህ ዘና ፈታ የምንል አላህ ያርገን በርቺ ሚሉየ ቤተሰብ ኩራት ነው ቤተሰብ አካል ነው ቤተሰብ ሁሉ ነገር ነው ቀጥይበት
ሜሉየ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ጎበዝ ልጅ አይዞሸ ደግሞ ታድጊያለሽ
ማሻአላህ ደሥ ይላል ባለቤትሽን አውጭው
ዋው ስታምሩ ቤተሰቡችን አስታውስሽኝ❤❤❤❤
ወላሂ ስታምሩ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Please care of your dad and mom God bless you with something good and I like what you did good 👍 🙏 🙏 🙏
Masha allaa intalaa kabajaa maatii ofii qabduu wwww❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ጀግና ሴት ቤተሰቧን የሚተክብር ሴት❤
ወላሂ አቸጀግናነሸ ጀግና ሴት ይችናት
Wow mashaahall bayee namati tolitu wly ❤❤❤❤👌👌
ዋውው ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርች ❤❤
የኔ ጅግና ኮራሁብሽ ፋዘር ማዘር እንዲሁም ሁሉ ቤተሰብ ተሰብስባቹ ፈታ ስላላቹ በጣም ደስ ብሎኛል ❤በ ቅርብ ደግሞ ሁሉ ተስተካክሎ ከ ኣብርሽየ እና ሩትየ እንደዚህ ተገናኝታቹ ሰብሰብ ብላቹ እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ያቺ ቀን ደግሞ በጉጉት እጠብቃታለሁ ሜሉየ 🙏😥 ፈጣሪ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅልሽ ፍቅራቹ ብዝትዝት ይበልልን የኔ ኣስተዋይ ስወድሽ እኮ😘 ልጆቹ ደግሞ ስያምሩ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋቸው 🙏
የነገን አሚን ሁቢ ቅር አለኝ የሩት ጉዳይ እስኪስተካከል ትንሽ ብትቆይ ብቻ ኸይር ነው
አሚን የምወድሽ❤
@@Grace-ko3tpሀዊነቴ እዴት ነሽልኝ እማ😘
❤❤❤❤❤
Aseyyyyyyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🌺🌺🌺
እራሷን የሚከብር ሴት እና ለቤተሰቧ ክብር የላት በራሷ የሚትታማማን ሴት ደስ ደስ ትለኛሌች ሜሉ ተበራክ🎉🎉🎉
ማምዬ ና አበዬ ደስ በሉ ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሜሉዬ ጠካራ ጀግነ ተዎደጅ ሰዉ ነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልቦና.ይስጣት.ለእህትሽ❤❤❤❤❤አች.ግን❤❤❤❤ጀግና❤❤❤❤❤❤❤ኩሩ❤❤❤❤
ቤተሰቧ ክብር ያላት ሴት የትም ቦታ ትከበራለች ክብር ሚጀምረው ከቤተሰብ ነው ❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ጀግና በርቺ ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ❤❤
ለዋላጆቻን ያምታካብር ሴት ልጅክብር አለኝ ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤
Awo
ቤተሰቡን የሚጠላ የለም በአንዳንድ ምላሳም ከቤተሰብ ጣልቃ እየገቡ እንጂ ማንም ወላጁን የሚጠላ የለም
የቱንም ያህል ሀብት ቢሞላ ቢተርፍ የወላጅ ምርቃት ከሌለበት ሁሉም ከንቱ ነው እናም ባለን አቅም ወላጆቻችን በሂወት እያሉ እንመረቅ እናስደስታቸው ባለን ነገር ካለፋ በኋላ መፀፀት ከንቱ ድካም ነው ሜሊ ተባረኪ❤❤
Ewant naw❤❤❤
በትትክክክክክልልልልልል
ጀግና ሴት ነሽ ሜሉዬ በዚሁ ቀጥይበት😍💪 ቪድዎ የምትለቂበትን ሰአት አስተካክሊ እንዳገኝ አትልቀቂ 😳
ለቤተሰብ ክብር ያላችሁ ሜሉዬን እናሳድጋት ❤
ሸርሙጣ
@@HanaNegash-w8wነሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል.አጣሁ.ፈጣሬ.ይታዘዝሽ❤❤
Adanide eko kebetseb wesxe gaxot ayexefam edezawem lebetsebu keberm ayelew edezawe ale yemer kemnim belaye enat abat behiwet eyalu masedset kemenim belaye nw menim bayenorachewm edet honwe edemiyasadigu manim sew yaweqale ena melu hulem destgna yarglesh enate rejem edime kexena gare yesxlegni ❤❤❤❤❤
ቆይ ሩታንኮ የማይደግፍ የፍቅር ደጋፊ ስለሆነ አይደለም እኔ አሁን የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን ቤተሰብን አስከፍታ ወንድ ጋ ምትንዘላዘል አሰዳቢ ሴት እህቴም ብትሆን አልደግፍም ስለዚህ የፍቅር የፍቅር ደጋፊ አትበልሉ ሜሉየ ጀግና ሴት በርች
ሳህ❤
ኤ ወላ
እኔም የማንም ደጋፊ አይደለሁም
ግን ሩታ ብቻ አይደለቸም ወደ ተከትላ የሄደቸው የኔም ጓደኛ የማቃት ነበር እደህ አደረጋ መጨረሻ ላይ ተሰማሙ እና ሩታ በተሰቤ ሳታከበር ቀረታ አይደለም የሷ በሜዳ ወጣ እና ተጋነነ እጂ በዙ ሰው አለ እደሩታ ያደረገ እና ዝብላችሁ በሰው አትፈረዱ የደረሰበት ያወቀዋል
እዲ😂ስዪ።ቀተሽነዉ😢ይሉሻል
ሰዉ።በዝሙት😢ይቀናል😢😢
@@lubabajeddah1533 አወን አሉኮ ግን ልንደግፋቼው አይገባም ከቻሉ ቤተሰባቼውን አሳምነው መጠቃለል
ወላሂ ዛሬ ገና ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንት ስጠሁሽ እኔ በቤተሰቤን ድርድር አላውቅም እንደዚ ቤተሰቡን ሚወድ ሚያከብር ሰው ሳይ ውስጤ ፍክት ይላል ✅✅🌹🌹
ሜሉየ የኔ ቅመም ደስ የሚል የራት ግብዣ ነበር ያሳለፋችሁት ይመችሽ የኔናት ጎበዝ በርች በቅርቡ ደግሞ ከሩት ጋርም ሰላም ወርዶ አብራችሁ እንደምትመጡ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በርች❤❤❤
Betam gobaz nesh wudiye barchi betasb akibarinsh ❤❤❤inat ina abat aweridy ye watachu ichi sagate Ruta ke anchi memar alebat
ሜሉን እምትወዱ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው😅 ወደቤቴ ጎራ በሉ እንጀራ በወጥ አለ😅😅
😅😅😅 እሺ እየበላን ነዉ ጨምሪ
@@طيبه-ح5ن አብሽር ይጨመራል ብሉልኝ ጠጡልኝ
እጀራ በወጥ ካለማ መጣሁ አምሮኛል በጣም 😊😅😅😅😅
@@Cjs-os5nh አወ ነይልኝ😥🤭🤣
ሜሉዬ እደት እደምታምሩ ልጂ ማለት እዲህ ለቤተሰቡ ክብር ሲኖረው ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ለቤተሰቦችሺ ይስጥልሺ ልጆቹ ቅመም ናቸው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እፉፉፉፉ ቤተሠቦቼ ናፈቁኝኝኝ💕😥
ትክክል እሷ የምታመጣቸው እሩታን ለማሰደብ ነው
ሜሉ እንዴው በ ፈጠረሽ ቤተሰብሽን አታስገምች ለ ሁሉም ግዜ አለው አውን አባትሽ እንዴት አንጀቴን እንደበሉኝ ካሜራ ይዛችው አታሳቋቸው ባካችው
ሩታ የአብሩሽ የገብ መሰበሰብያ ነው
😂😂😂😂xiqimayochi
😂😂👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሩታዬ ቤተሰቦች ዉበት ሞልቶ የፈሰሰበት ነዉ
ሩታዬም ከዚህ ዉብ ቤተሰቦችሽ ተቀላቅለሽ ልይሽ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለቤተሰቦችሽ እነ የኔ ዉበታሞች እሽ እነ ሚጣዬ ታዛዥ ነን😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ ያሉ ቤተሰቦቿን አስር አውርተው አጧሏት ግን የማይጣላ የለም ይታረቃሉ ግን ሰው😢😢
ሩታ አይን ይብለሽ አንች የሆንሽ ድስጥ አፍ አንችም አብርሽም ገደሊ ግቡ ዉላሂ ቅድምያ ለብተሰብ ❤❤
የኔ ባትሆኚ😂ይቆጨኝ።ነበር❤❤
😢😢😢wolayi.betasabi.asafarachi
አቦይመቻሺ😂😂😂🎉
መስሎወት ነው እንጅ ከቤተሰብ ዉዱዱር የለም ለኛ ለመደም ቅመሞች ብተሰብ ይኑረን አሚን
@@peaceworld6710 amini
ከነዚህ ምርጥ ቤተሰብ ተወልዳ ነው ለካ ሩታዬ ተወዳች የሆችው ሜሉዬ ሁሌም ፍክት በሉልኝ ሩታዬ ስስት እምልልሽ ❤
እች ዘልዛላ በነሡ ብወጣማ ለወድብላ ቤተሠቧን ባላሥከፋች
@@MakkaDarrasaትክክል
ጀል ምን ትመሠላለይ ዘልዛላ እሩታ እረካሽ ነት በጣም ማለት ነዉ ለዉንድ ብላ እናህ ምስኩን ቤተስቧችን አተዉም ነበር ጋኛ ነት 😏😏😏😏😏
ሩታ በወድ ቀይራ የሄደችው እነዚህን ቤተሰቦች ነው እናተም እያጨበጨባችሁ ዝሙተኛ አረጋችኃት ድቄም ጨዋ ጨዋ ጠፋባችሁዴ ጨዋ ቤተሰቡን አክብሮ ያሰከብራልጂ በወድ አይቀይርም ቤተሰብ በምንም አይለወጥ ጥቅር ይላልጂ ወንድ
መልካም መቃጠል ምንም ብትሉ የምሰማቹ የለም ሩታዬ ከበተሰብዋ ትታረቃለች እርርርርር በሉ ምድረ ኣህያዎች
የኔ ወድ አባት እማ❤
ለምን ያሳዝኑኛል እፉ😢😢የዋህ ቤተሰብ ነወ
የእዉነት እድሜ ጤና ይሰጥልን💖💖💖💖💖
ሜሉ አሁን ጥሩ ስራ ጀመርሽ ጎበዝ በረች
ሩታዬን የምትሰድቡ ሰዎች ጤነቸዉ የሳስበል ምን አገበቹ ባቤተሰብ መሀል ነጌ ተርቀዉ በሰለም በፍቅር ሲመጡ ተፍረለቹ መፈሪያ ሁለ ሩታዬዬዬ የኔዉድ ፈጠሪ ከአበት ከነትሽ በሰለም በፍቅር እዳ ሚየገናኝሽ ተስፋ አለኝ ረጅም እድሜ እና ከጤና ጋ ይስጥልሽ አይዞሽ ሩታዬዬዬዬ የልፈል ነጋም ሌላ ቀን ነዉ
አረ አበዙት በጣም💔💔
@@Nddbdb-jp3shአሺቃባጪስለሆኑእኮነዉ😂😂😂እናቅናት አሁንእሷቤዶስሰራ እሩትየይላሉ😂ቱ እሷደሁማንንምአሰማ😂😂😂
አሽቃባጭ ናቸው የፍቅር ደጋፊ ናቸው የሚለያዩ መስሏቸው አይዞሽ ጀግና ሜላት እያሉ ገደል የከተቷት ነገ እነሱ ሲታረቁ ፈቶዋን ይከረብቷቷን ጠብቁ ፋሲጋ ሳቀር አየ ሰው ግን😢😢
ደስ ስትሉ የምረ ቤተሰቦቸን አስታወሽኝ ስብብ ብለን እምንበላዉ ስደተኞች በሙሉ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኝን ጉሉ አሚን
አሜን እህት
በርቺ ጎበዝ ነሸ ቤተሰቦችሸን ሰለምትከባከቢ❤❤❤❤❤❤
ማሻአለህ ሴት ልጅ ቤተሰቦቻን ስታከብር በጣም ደስ ይላል እራሳም ትከበራለች ሰላም ለቤተሰቦችችነ ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በራስሺ ስሪ በውሸት ከመኖር በእውነት መኖር ይበልጣል ያኮራል መጨረሻው ያምራል ሌቦቹ ለለቱ ሸቀሉ አሁን ተዊረዱ ተሳቀቁ 😂😂😂😂 አ አ ገቡ
ማሻአላህ ❤ ምንኛ መታደልነው ከቤተሠብ ጋር መብላትመጠጣት
ያች ተከሲስ ሩታ ያልታደለች የወዲ አጃቢ ሁና መቅርቷ😅😅😅😅 😅😅
😅😅😅
አሁን የሰቆጫታል ለማንም ጎርምሣ ምግብ አብሣይ ስትሆን😂😛😅
😂😂😂😂
እሰይ ለአላማዎ ነው አትድከሙ ምንም አይመስላትም
እኔ ሚገርመኝ እዚም እዛም ምትሳደቡ ደናናቹ እኔ ግን የሜሉ ደጋፊ ነኝ
ያች ከቱማ ወድ ተከትላ ትዞራለይ ቤተሠቧን አሥዴሥታ አታቅም በርች ጀግናነሺ❤❤❤
ስልክሽ ላኪልኝ እና አስመሪቄኝ ለናትሽ እና ላባትሽ ትንሽ ሱጠታ ስጭልኝ ውዴ 🤝
እች በተወለሽበት ያች ርካሽ መወለዷ የማንንም ይቲብ ታሙቅ መችም ለጥቅም ነዉጅ አፍቅሯት አደል ይሄን ቤተሠብ ርግጣ መዉጣቷ ያሳዝናል በቁሟ የሞተች ነብስ ይማር 😢
ደደብ መሀይም እሷስ ገንዘብ እየሰራች ነው አንቺ ግን ተገርደሽ እየኖርሽ ነው ርካሽ ደደብ ነሽ
ደደብ
ኣሁን እንደዚ ብለሽ ፅህፍሽ ምን ታገያኛለሽ ሕልናሽ ኣይወቅስሽም ነዉሪ ነዉ ነዉ እስኪ ዝምበለ በስማኣም የዉስጣ ምን ያዉቃታል ሩታ😢
ኣቺ ነሽ ርካሽ ባሌጊ ቆይ ግን ምን ኣደርገች ልጅትዋ ትዋት በቃ ትኑር በት😢😢😢😢
@@عبدالهالمطيري-ج2ر ኣንቺዶ ለሳ መልስላት ለኔ ኮነዉ የሰደብሽዉ😔ተያት ዶሞ ተሳድባ ትቀራለሽ ምንም ኣትሆንም ሩታ ፈጣሪ ኣላት😓🙏
የተመረቀው ቤተሰቡን ያከብራል ያስደስታል🌹✌ የተረገመው የማንንም ጎረምሳ ያስተናግዳል በጥቅሉ የቤት ሰራተኛ ይሆናል ግን ይከፈለው ይሆን🙂 🤔
😂😂😂
😂😂😂😂uko.
አትፍረዱ እሶ ምን ሁና እንደሆን አናውቅም
ትክክል@@Ruki-v3q
😁😁😁😁😁😁
ሜሊየ ጀግናየቱ ለቤተሠብ ክብር ያለሺልጅ ማለት አችነሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉ሁሌም እኖድሻለን
ምርጥ ቤተሰቦች ሰታምሩ ሜሉዬ በርቺ ❤❤🎉🎉
ቃላት የለኝም ላች ሜሉዬ ደስ ስትሉ እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉🎉
እውነት ጀግና ሴት ነሽ በተለይ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር በጣም ሚደነቅ ነው❤❤❤
የቤተሰቦችሽ ኩራት ድምቀት ❤ሜሉዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽ✌ የኔ አንደኛ እንዴት እንደምወድሽ ብታቂ🍫🌹🌹
ቤተሰብ ሲከባበር ደስ ሲለኝ ማርያምን ኑሩልኝ ነፍፍፍፍ አመት ተባረኪ ሜሉዬ ❤❤
በርች የንግስቶ እህት እንደዚህ በመልካም ነገር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል አይለያችሁ በፍቅር በሰላም ያነዩራችሁ. ደሞ ሁሉምተሰተካክሎ ሰላም ሆኖ አብርሽና ሩትየ መተዉ በድ የምትሆንበት ቀን ፈጣሪ ቅርብ ያድርግዉ 🎉🎉
ይህን መሳይ ቤተሰብ ነው ትታ ወደዛ ክፍታፍ የሄደችው ይች ወራዳ ወንድ ለማኝ😂😂
በርች ሜሉዬ
አይባልም ቀዳዳ
ደሞ የሣኩት እሩታ ይቱብ ትሠራለች እጂ ሚዳያ ተጠቃሚ አይዴለችም አላለም ለምን ሚዳያ እማትጠቀመው ለዛ ነው አዴዝዛታል ያለችው እህቶ😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
@@sofiyakonju221😂😂😂uko
Garamayi.ruta.bani.ida.hona.izotali.xenaya.ayidolachimi😢
ሩታ ከስረሽ ቀረሽ ልክእደኔ እኔግን መጀመሪያ ቤተሰብ በነሰየመጣውን በክብር ነበር የዳሩኝ በኅላ አለመስማማት ሲመጣ ይብቃሽ ሲሉኝ እያመፅኩ ነበርና ዛሬላይ ዋጋየን አግኘቸ የማይሆንየሚያስጠላህይወት እየኑርኩነውይሄንልበላችሁችሁጅ ሁለት ልጅአለኝ ለነሱምስሜት ስልነበር ቤተሰብ ያስከፋሁት እናከባድነው እህቶች ተጠቀቁ ሩታን የምደግፉ ምላሹከባድነው ኅላላይ የዛሬንአትዪ
አይዞሽ እኅቴ በርቼ😢
@@asnakudamtew310 እሽ ውዴ ተጠቀቁ ወላጅ ጎሚ እዳይልባችሁ
ደሞ ማማየ የሰወራ አትስሚ በአሁን ሰአት የሚያጣላ እጂ የሚያስታርቅ የለም ወዳጅ መስለዉ የሚያጣሉ ብዙ ናቸዉ ተጠቀቂ የህትነት ምክሬ ነዉ ካየሁት ከደርሰብኝ ነዉ በተርፈ በርች ጎበዝ ነሽ
ጎበዝ ሜሉዬ በእናት እና አባት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ምን ያህል ደስተኛ እንደሆኑ በእናንተ ተሰብስባቹ በአንድ ገበታ መመገባቹሁ አቀዋለሁ ከቤተሰቦቼ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ለእናት እና አባትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው! እሩታዬንም በሰላም ይቀላቅላት ከእነዚህ ውብ ቤተሰብ ሰታያችሁ ምን ያህል እደምትናፍቃቹ አሰብኩኝ እሩታዬ የኔ ማር አይዞሽ ❤
ደሚሩኝ እስት
👍👍👍👍
ሜላት የምር በተናገርኩት ሀይለ ቃል ይቅር በይኝ. በተረፈ አብሽርም ሩታም መላው ቤተሰብ ሰላም ወርዶ አንድ ያድርጋችሁ 🙏❤️
አቤት ይህነው ፍቅር የሚጨምረው ባድ መመገብ በጣም ደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉
Wowowow maatii Eebbifmaa baay'ee wal bira Bareeddu ija irraa hafaa ❤❤❤❤ meelaati jabduu nama akkasii kinoo jabaadhu ❤❤❤
ሜላት ወላጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በርቺ ወላጆቹን ያከበረ በእጥፉ ይከበራል
ክብር ለቤተሰብ ልክ እንደ ሜሉ ❤🎉
ሩታ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሽ❤❤❤
ተመለሳለቺ ጠብቁ
በርች ሜሉ ታምራላቹ ♥️♥️♥️🎉🎉🎉
ክበሬልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ግን ለእናንተ ምንድንነው የኣረብሃገር ሴቶች ምልሱልኝ
በየቦታው እየዞሩ መሳደብ ክብር ነው በቤተሰብ መካከል መግባትና ማጣላት ነው 😢
ክብር እኮ ከራስህ ነው የምጀምረው ዝም ማለት ኣትቹልመ በእናንተ ምክንያት ነው የምንስድቦው 😢የኣርብ ሃገር እብዶች ናችው የምንባለው በእናንተ ንው በማያገባቸው ኣትግቡ 😢😢ለራሳችን ክብር ይኑራችሁ 😢