ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዉስታዝ አንተን የሰደቡበት ምላሳቸዉ ይቆረጥ የኛ ጀግና
እኔ ለምሳሌ ክርሰቲያን ነኝ ግን ግን ከወሒድ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ፈጣሪ የሠጠህን መክሊት መቅበር የለብህም አንተ ብርሀን ነህ!እኔ ለምሳሌ ክርሰቲያን ነኝ ግን እንወድሀለን። የእውነት እንዲዚህ አይነት ነገር ስሰማ እምቧዬ ጠብ ብሏል በፈጣሪ ስም። ዋና የሀይማኖት መለየቱ ሳይሆን የፈጣሪን መንገድና ዕውነቱ ላይ ዕውቀት መጋራቱ ነው ብዙ ምልህ ነገር በሌላ ጊዜ እናወራ
ለምን እስልምናን አታጠናም ባልበልንም ቁርአንንም አንብብ ና ወዴነብያቶች ሀይማኖት
ባይብል አለማጥናቴን እንዴት አወቅ..?
ኑርልን ጀግና ወገናቾን ❤❤❤
አላህ ይዉደድህ ወገናችን
ኡስታዜ እኔ ሁሌ ዩቱብ ሁሌ ነው የምከታተልክ ወላሂ ሁሌም ጥሩ ትምህርት እየሰጠክን ነው አላህ አራርቶክ በዚህ የምትቀጥል ያርግክ
ኡስታዝ ወሂድ እኛ የምናውቅህና አንተየማታውቀን በጣም የምንሳሳልህ ሁሌም አላህ ኢኽላስን ኸይርን ሁሉ እንዲወፍቅህ በዱአ የማንለይህ ብዙ እናቶች አለን ። በዛሬው ውሳኔህ በጣም ተደናግጠናልና ሀስቡናሀ ወኒእመል ወኪል
ወላሒ አው 😢😢
ውይይይ ውለህ ኡናትመስሎኝ እበዬ መጠ ውለህ 😢😢 ኡስታዝ ውህድ አልህይጠቅህ ያረቢ መሰሎችህን ያቢዛልን ውድሞቼ ሁለቹሁንም እንዶቻለን❤❤❤❤❤❤
ሚዲያ በርግጥ ከባድ ነው ግን በኡስታዝ ወሒድ ኡመር ቡዙ ሰዎች እየተማሩ እኛም በሱ እየተማርን ነበር ግን ምን ችግር አገጥሞት ነው አላህ ይጣብቅህ
በሰማሁት መርዶ በጣም ደንግጫለሁ ። በቃ ለትንሽ ጊዜ እረፍት ስጡት እስኪ ። ወላሂ ካፊሮች በጣም የሚደሰቱበትና የተሳካላቸው ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ። ሀስቡናህ ወኒእመል ወኪል በሉ ያጀማአ
ሰልማንና አቡ ሙአዉያ ያነሱት ሀሳብ እጅግ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ ግን 💔💔💔💔💔💔💔ወላሂ ሱመ ወላሂ ልባችን ደንግጦአል ኡስታዝዬ ተዉ አንተን የሚወክል ማንንም መምጣት አይችልም ኡስታዝዬ አላህ ይጠብቅህ የተናገርከዉ ንግግር ደሞ በዘመኑ ቋንቋ ፕራንክ ነዉ በለን ወላሂ በጣም እደምትደክም እናዉቃለን ግን ይቺ ዱኒያ የልፋት የድካም አገር ናት ስለዚ ሙእሚን ደሞ ግቡ ጀነቱል ፊርዶስ ነዉ 😢😢😢😢😢ስለዚ በደንብ አስብበት
ወይኔ ኡስታዝ ወሒድ ልሄድ ነው በአላህ ያረቢ 😢😢😢😢
ኡስታዝ ጠንከሬሕ ሲራ መትሰራው ለአላህ ብለህ
ያረብ ኡስታዝ በቅርብ ነው ጀማአቸውን እማቀው እደት እደመወዳቺሁ ያረብ አላህ ይጠብቃቺሁ😢😢😢
እኔም በቅርብ ነዉ ያወኩት ሱስ ነዉ የሆነብኝ ትምህርቱ ቲክቶክ ለዚ ስል ልከፍት ነበር ፈራሁ ነፍስያየን አላሸንፍ ከሆነ ብየ ማለት ሌላ ነገር የተከታተልኩደሁ ብየ😢 ብቻ ካላቆመብን በዚህን ይለቀቅልናል
@@FhfGnf-tn6sm እህቴ እኔም የለኚ በፈት ነበረኚ ግን ይጨቀኛል ትንሽ ከቆየሁ ቲክቶክላይ አሁግን እነኡስታዝን ሳልሰማ አልውልም በጠም ነው እመወዳቸው እደዚህ ሲወሩ ተረበሽኩ
ንፅፅሩን አስፈላጊ ነው ሁስታዝ አላህ ይጠብቅክክ በንፅፅሩ ያንተን ቦታ የሚተካ ሰው የለም እና ሀስታዝ please 😢
መን እንደምል አላቅም ሰዉ ሲሞት ያስደነግጣል ግን እንደዚህ የደነገጥኩበት ጊዜ የለም አኡዙ ቢላህህ እባክህ አፉ በለን እና ተመለስ
خيركم من تعلم القرآن وعلمه
ኡስታዝ ዋሂድ ከሙስሊም ቻናል መጥፋት የለበትም ወላሂ በላያ ምርጥ የአላሕ ባርያ ዲኑንም የሚወድ የአላሕ ባርያ ነው ።
ኡስታዝ አሏህ ያከበረህ ሰው ነው ስለሱ ኮሜት ለመፃፍ ስፈልግ በፍራት ምክኛት ምንም ማለት ያቅተኛል የኔ ኮሜት ለሱ ያለኝን ክብር የሚቀንስብኝ ይመስለኛለ ዛሬ አለቻልኩም 😢😢😢ኢስታዝ በጣም ይ 😢ቅ😢ር😢ታ የሚገባህን ክብር አልሰጠነውም ለተወሰነ ጊዜ እረፍት ቢያደርግ መልካም መስሎ ከታየው ትንሽ ጥሩ ነበር ለኛ😢ግን ማያችን ነው 😢
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ውሂድ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ
ችግሩ ያለው እኛ ጋር ከኡስታዞቻችን ጎን አንቆምምየካፊሮች አስተማሪ ባለ መኪና ባለ ፀጋ ተከታዮቻቸው ብርን እድ ቅጠል ነው የሚያረግፉላቸው እኛ ግን በአፍ ብቻ ነን ከጎናቸው የምንሆነው
Ustaze Wohid is the weapon of Islam, when there is fight With disbelievers you are very important.
You guys all you do is seek of Allah just continue what you do ever I would like join the group jzk
ፈጣሪ የሰጠህን አደራ እኔዳትበላ ❤እሸ ወሒድ..?
Ustaz really we love you
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ የሚዳው ዲምቀት ነህ እባክህን እንዳትወጣብን
አልሃምዱሊላህ እስልምናን በሰዎች እጅ ለለደረካው ጌታ
የዚህ ቤት ሁብ የዚህ ቤት ፍቅር ልዩ ነው የሰሀባዎች ቤት ይመስላል አላህ ይጠብቃችሁ በጣም በጣም ለበአህ ብዬ እወዳችኋለሁኡስታዝ ወሂድ እኔ እችን ፅሁፍ ስፅፍ አላህ ያውቅብኛል እያለቀስኩ ነው ብቻ ሌላ ምን ማለት አልችልም አላህ ይጠብቅህ ወንድሞችም ደረሶቹም አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልን።
Ustaz Wahid Allah yitebikihe atiraken Jazakallahu khayer Allah bile enwadihale ❤❤❤❤
betam des setelu yarebele alemin allah yetebekachihu Ustazuna jegenaye makome atechilem
Usatazuna kir aybellih atikfabin allah jezahin yikfellih atichkin
ሁስታዝ ወሂደ ተዉ ወንድማችን አንተ ከሄርክ ወላሂ ይበተናል እነወድሀለን አላህ ይጠብቅህ
ለምን ይበታተናል? ምክንያቱም የአላህ ባሮች እጅጉን ብዙ ናቸው። እኔ ሳስበው ኡስታዝ ወሂድ የእውቀት ዘርፉን ማስፋት ስለፈለገ ሌሎች የእውቀት ዘርፉች ላይ የበለጠ መጠናከር ፈልጎ ይመስለኛል። ለማንኛውም ረሱል صلى الله عليه وسلم ሲሞቱ ኡመርን ጨምሮ ብዙ ሰሀቦች ተደናግጠው ነበር በቃ ከአሁን ቡኋላ ሙስሊሞች ይበታተናሉ ብለው ነበር። ግን አቡበከር ሲዲቅ ቆፍጠን ያለ ንግግር በመናገር የአላህን ቃል አስታወሷቸው ያኔ ሁሉም ተረጋጉ።
ትክክል ግን ደነገጥኩ ወላሂ እኔ @@one-107
ኡስታዝ እረ በአላህ ንፅፅሩን አፈር አታልብሰው
Usdtaz Wahid we love you and you have to be among us.
ወላሂ ደነግጬ ነበር ሱብሃነ አላህ ግን ማሻ አላህ ትወደዳላችሁ ወላሂ💌💘💝💖💗💓💞💕❣💔❤🩹❤💚💜🤎💯ግን ቀላል አይደለም ደነገጥኩኝ👌👍✌
ሌሽ ታስደነቅጠናልህ ያ ኡስታዝ
ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ ሁሉም ይስተካከላልኮ ቢሣደቡ ምንም ችግር የለዉም አላህ ነዉ አንሺዉም ጣይዉም💦 💦💦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهወላሂ ለአላህ ብለን እንወድሃለን ኡስታዝ ወሂድ ለአላህ ስትል እባክህ ወንድማችን ይህን አላህ የሰጠህን እውቀት እባክህአትተው ከዱንያው ችግር የአኬራው ጭንቅ ይበልጣል ብዙዎች ገና ጨለማ ውስጥ ናቸው አደራህን በዱአ ሁሌም ከጎንህነን እባክህ
ንጽጽር አቆማለሁ ሲል አላህ ምስክሬ ነው አልቅስ አልቀስ ነው ያለኝ
ኡስታዜ እረማቆምዬለብህህ ወላሂ አተስገባነውካፊሮችምም ዬሚመጠትአተኮያነጋገርህስልት ትህትናህ መጥፋትዬለብህምኡስታዝ አተኮስትወያይ ዲናችንንም አታሰድብም ያለህኮፊረስ ወላሂአላህይጠብቅህህህ🎉🎉🎉🎉ዬደመቀን ቲክቶክአታፍዘውኡስታዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን 😢 ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ሌሊት መጨረሻ ላይ ነበር ላይቭ የደረስኩት የሱን ጥያቄ አልሰማሁም ነበር ምን ተፈጥሮ ነው የአሏህ ካፊሮች ሰርጋቸው ተደገሰ
ወይኔ እርሱ ያስደነግጣል 😢😢ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እስሚዞ ግራ ገብቶት የት ነው ያለሁት ይላል 😢
እረ በአላህ ኡስታዝ ይከብዳል 😢😢😢😢😢
ኡስታዝ አባክህ አስብበት እንወድሀለን
አረ ኡስታዝዝዝ በአሏህ የገንዘብ ችግር ከሆነ. እንረዳለን በአሏህ❤
🎉🎉🎉🎉🎉
ልክነህ
Ebakih belaya zimmmmmmm bel
ኡዝታዝ በደንደንብ አዳምጥ ወንድሞችህ ያሳዝናሉ
💔💔
U wahid🎉
😢🎉
😅🎉🎉🎉
❤
እኔ አልስማማም በአላህ ይሁንብኝ እኔ ኡስታዝን ቢያቆም አውፍ አልልም ።
Ustazachin beritalin endate ayinet asitemaru yal ayimesilgnem anit le esilam tilik sira new yemitiseraw Allah yiridah andebetih min yahill yesew wist serisiro new yemigebaw eniwedihalen yanit makom betam new yasidenegetgne
እረ ከኡስታዝ ይህንን አልጠብቅም ምክንያቱም እስካሁን ስራውን ለእለአለህ ብሎ ነበር አሁን ምንድንነው ለዝህ ያበቃው ያውም በጣም ብዙ ተስፋ በታዬበት በዝህ ግዜ አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመህ በቀር ማቆምህ መልካም እይደለም አለህ እረጂም እድሜ ከጤናና ከመልካም ስራ ጋር ሰቶ ያቆይህ
ያልከው ትክክል ወንድሜ እውቀቱን ማስፈቱ ላንተም አስፈላጊ እንደሆነ ይገባናል ነገርግን ትህትናን በተሟላ አንደበት ዳዕዋ ስታደርግ አይደለም ለካፊሮች ይቅርና ለኛ ለሙስሊሞች እኔ በራሴ እውቀትንም ሂወትንም ነው እየተማርከ ያለሁትነዉ እና ሁስታዜ ባትርቀን ለማለት ነዉ ያለዉቀት ቃላት ከተጠቀምኩ ይቅርታ
ኡስታዝ ማቆም አትችልም እንወድሀለን እናክብረሀለን እኛም ባንተ ላይ የወንድም ሀቅ አለን ስለዚህ ሀቃችንን ተጠቅመን ማቆም አትችልም
እረ ኡሰታዝ አታድርገዉ አስብበት አላሀህ ይጠብቅህ
😭😭😭😭
አስታዝ በላያ ከዚህ ጨለማ እምነት ውጣና ና በብርሐን ተመላለስ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውስታዜ አብሽሩ እነዛ የወቃሽን ወቀሳ የማይበግራቸው ከኔጋር ባማረ ሁኔታ ለመገናኘት የሚወዱ ም የምወዳቸው ባሮቼ ናቸው ይላል አላህ
ለ ጠላት እጅ መስጠትህነው ? እነዚህን ልጆች በትነህ መሄድህ አግባብ አይደለም አላህ እድሜ እስከ ሰጠህ ድረስ የውዴታ ግዴታህን እደተቀበልከው የሰጠህ አቁም እስኪ ልክ ድረስ አታቁም እምያስፈራሩህ ሰዎች ልኖሩ ይችላሉ ግን ምንም አያመጡም ከማውራት ውጪ አላህ ቃሉ ነው ልጠብቅህ በሱመንገድ ላለሰው እሱ ብቻ ነው ጠባቂውአላህ ከፈራህኽውነገር ይጠብቅህ ካስጨነቀህ ነገር ሁሉ ነጃ ያውጣህይሄ ዳእዎ እስትንፋስ ሊሆን ይገባል ይህን እውቀትን ልትቀብረውነው?በህይወት እያለህ አላህ ባሳወቀህነገር ስጥ አትገድብ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ ኡስታዝ ለኣላህብዬ የምወድህ ወንድምህ ነኝ በሆነ ባልሆነው ይሄ ነገር እንዲቆም ለሚጥሩት መግብያ በር አትሁን እባክህ
ያረብ ሁስታዝ አትሂድ ምምህራችን
ውስታዙና እኔ እንትን መከታተል ከጀመርኩ ነው ዲኔን ጠለቅብዬ ማወቅ የጅመርኩት ሙስሊም ነኝ እስልምናን የተረዳሁት ግን አንተ ብምታደርገው ውይይት ነው በይበልጥ ውስታዜ ምንያማረ ንግግር አለ ወደአላህ ከመጣራት የበለጠ እንኳን ሙሲሊም ላልሆኑ ቀርቶ ለኝ ታስፈልገናለህ እውነትን ነው የምልህ ተቅዋችን ይጨምራል በይበልጥ እናም ውስታዜ አተወን ሙስሊምነን ብለን ስለ ተውልድ ማብራራት የሚከብደን ብዙ ነን እልል የበለጠውን ያውቃል ።
Wellahi awe ewnet ❤❤❤❤❤❤❤❤ eski lemegbat kutrachew kaleshi ehite/wendime
Linku kalachihu lakulin
ኡስታዝ ብጣም ነው የምንውደህ እንድቆርጥ አንፈልግም
እደበላያ እኔንም ሆድባሰኝ ያረቢ አሏህ ያሰብነዉን ያሟላልን
እንባየ መጣ አይይይይ በአላህ እዳተወው😢😢
አረኡኡ😢😢ዉስታዝወሂድእነሰአልሰማምምምየምረ
ወይኔ ባላወኩት ብየ ተመኘሁ
ኡስታዝ ባአላህ ለምን 😢😢
ያአላህ እባ እየተናነቀኝ ነዉ ያዳመኩት ጨርሸ
Ebakih endante zemenun mels yemeset yelem betam enwedehalen lehulum mes sechi neh
ኧረ ኡስታዛችን ወሂዳችን በምን ልንጠብቅህ
Ere ustaze lene ledekamawa tasfelgegnaleh 😢😢😢 Allah awaki new
ማሻ አላህ 2ተኛ እኔ ነኝ በቃ ወይኔ ፍቅራቹ አላህ አይለያቹ
ኡስታዝ ወሒድ መውጣት የለበትም ከንፅፅር ሀቂቃ
እንደ ኡስታዝ ስድብ ቀርቶ እኮ ዱላም አለ ተው እንጅ
አሏህ ይጠብቅህ ምን ብየ እደምኮምት እራሱ ጠፍብኝ
It is not acceptable Ustaz Wohid your presence at this home is very important & must if you are not there the group will collapse
ኡስታዝ ልጄ ማነው ያስቀየመህ? ወላሂ እያለቀስኩ ነው ። ከአላህ ታች አንተ ያለህ ተፅኖ በጣም ከባድ ነውና አንተን ማጣትም ኪራው ከባድ ነው የሚሆነው ።እረፍት ወስደህ ትመለስልናለህ ኢንሻአላህ ያረብ
❤ይቅርታ❤
ወንድም ሰልማን ኡስታዝ ከበፊቱ በበለጠ ሁኔታ እንዲመለስ ዱአ አድርግ ። ይሄንን የቤት ስራ ላን የሰጠሁበት ምክንያት አንተ ዱአቸው ሙስተጃብ ከሆኑ ሰዎች አንዱ ስለምትመስለኝ ነው ። ጃቢርም
Oustaz beallah kfit new yalegn Gena kemekfeta msemaw yemir new beallah 🥹🥹🥹
ኡስታዝ በአላህ ሶብር አድርግ ከአላህ ታገኛዋለህ ሰው ምንም አያመጣም እኔ በዪቱብ ነው ያወኳቸው በቅርብ ቴክቱ አልጠቀምም
አረ ወይኔ
ማታ ተናድጄ ነው የወጣሁት ወላሂ እፍ ዛሬ ቀንሙሉ እራሤን አሞኝ ዋለ በዛ ሰፈር ኡስታዝ ከሌለ ያስጠላል እፍፍፍፍ
ነብያችን አ ሰ ወ ጭለማም ሙሲባ ነው ብለዋል ። የኡስታዝ ወሂድ ከኛ መራቅስ ? ኡለሞቻችንን ኡስታዞቻችንን አላህ ከኛ አያርቅብን አላሁመ አሚን
ሁለቱንም ማስቀጠል ይቻላል እኮ የተጅዊድ ትምህርት ከሸሪአ ትምህርቶች ቀላሉ እና አጭር የትምህርት ዘርፍ ነው እኮ ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል
ወንድሜ ወሂድ ንፅፅር አቆማለሁ ማለትህ ለኔ መርዶ ነው በጣም በጣም እንወድሀለን በአላህ ቀጥል ቀጥል
Ustaz yehen hasab teru aydelem bado atargen
ጨዋታቸዉ ተመችቶኛል የሽማግሌዉ ለፍላፊ በጠበጠኝ የፈጣሪ ያለህ
Yaalah ahmed wedme ebayen anetaw wdeta edet ykebdal
ኡኡ ሁስታዝ አያደርገውም ኢብራሂም ሁሱ አንተ ኢምራን ካቆማቹሁ ማንአለን😢
እረ ኡስታዝ አረኡኡኡ አይሆንም አታቆምምም
ያረብ ኡስታዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ግን ዴሞ ወላሂ በጣም ከፍቶኛል ማቆም የለብህም በአላህ በዴብ አስብበት??😭😭😢😢
ኡስታዝን ቢያንስ በቀን አንዴ ካልሰማሁት አልውልም
ኡስታዝ ወሂድከ አላህ የተሰጠህን የንፅፅር እውቀት ማቆም የለብህም አላህ የሰጠህ የብዙ ሰዎችን ሂዳያ ሰበብ ስለሆንክ ማቆም የለብህም በአላህ ማቆም የለብህም
እኔ ሣልሰማው ላብድነው ፕራንክነው በሉኝ
ለምን የቴሌግራም ሊንክ አቴልኩልንም
አረ ኡስታዝ አያረገውም። አንተን ማዳመጥ ብቻ ለምደን ምን እንሁን? በተለይ ጥያቄ ተጠይቀህ በስትክክል Addres አድርገህ የምትሰጠው አጥጋቢ መልስ ሁሌ ይገርመኛል። እውቀት ከነ ሙሉ የማስረዳት ችሎታ አላህ ሰጥተሀል። መሰሎችህ አላህ እንድያበዛ ዱአ እናደርጋለን። አንተም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
የውስታዝ ወሂድ የቴሌግራም ሊክ ያላቺሁ ላኩልኝ አላህየ የጠብቀው
ነብዩላህን ኑህን አስታውስ
ዉስታዝ አንተን የሰደቡበት ምላሳቸዉ ይቆረጥ የኛ ጀግና
እኔ ለምሳሌ ክርሰቲያን ነኝ ግን ግን ከወሒድ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ፈጣሪ የሠጠህን መክሊት መቅበር የለብህም አንተ ብርሀን ነህ!እኔ ለምሳሌ ክርሰቲያን ነኝ ግን እንወድሀለን።
የእውነት እንዲዚህ አይነት ነገር ስሰማ እምቧዬ ጠብ ብሏል በፈጣሪ ስም። ዋና የሀይማኖት መለየቱ ሳይሆን የፈጣሪን መንገድና ዕውነቱ ላይ ዕውቀት መጋራቱ ነው ብዙ ምልህ ነገር በሌላ ጊዜ እናወራ
ለምን እስልምናን አታጠናም ባልበልንም ቁርአንንም አንብብ ና ወዴነብያቶች ሀይማኖት
ባይብል አለማጥናቴን እንዴት አወቅ..?
ኑርልን ጀግና ወገናቾን ❤❤❤
አላህ ይዉደድህ ወገናችን
ኡስታዜ እኔ ሁሌ ዩቱብ ሁሌ ነው የምከታተልክ ወላሂ ሁሌም ጥሩ ትምህርት እየሰጠክን ነው አላህ አራርቶክ በዚህ የምትቀጥል ያርግክ
ኡስታዝ ወሂድ እኛ የምናውቅህና አንተየማታውቀን በጣም የምንሳሳልህ ሁሌም አላህ ኢኽላስን ኸይርን ሁሉ እንዲወፍቅህ በዱአ የማንለይህ ብዙ እናቶች አለን ። በዛሬው ውሳኔህ በጣም ተደናግጠናልና ሀስቡናሀ ወኒእመል ወኪል
ወላሒ አው 😢😢
ውይይይ ውለህ ኡናትመስሎኝ እበዬ መጠ ውለህ 😢😢 ኡስታዝ ውህድ አልህይጠቅህ ያረቢ መሰሎችህን ያቢዛልን ውድሞቼ ሁለቹሁንም እንዶቻለን❤❤❤❤❤❤
ሚዲያ በርግጥ ከባድ ነው ግን በኡስታዝ ወሒድ ኡመር ቡዙ ሰዎች እየተማሩ እኛም በሱ እየተማርን ነበር ግን ምን ችግር አገጥሞት ነው አላህ ይጣብቅህ
በሰማሁት መርዶ በጣም ደንግጫለሁ ። በቃ ለትንሽ ጊዜ እረፍት ስጡት እስኪ ። ወላሂ ካፊሮች በጣም የሚደሰቱበትና የተሳካላቸው ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ። ሀስቡናህ ወኒእመል ወኪል በሉ ያጀማአ
ሰልማንና አቡ ሙአዉያ ያነሱት ሀሳብ እጅግ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ ግን 💔💔💔💔💔💔💔ወላሂ ሱመ ወላሂ ልባችን ደንግጦአል ኡስታዝዬ ተዉ አንተን የሚወክል ማንንም መምጣት አይችልም ኡስታዝዬ አላህ ይጠብቅህ የተናገርከዉ ንግግር ደሞ በዘመኑ ቋንቋ ፕራንክ ነዉ በለን ወላሂ በጣም እደምትደክም እናዉቃለን ግን ይቺ ዱኒያ የልፋት የድካም አገር ናት ስለዚ ሙእሚን ደሞ ግቡ ጀነቱል ፊርዶስ ነዉ 😢😢😢😢😢ስለዚ በደንብ አስብበት
ወይኔ ኡስታዝ ወሒድ ልሄድ ነው በአላህ ያረቢ 😢😢😢😢
ኡስታዝ ጠንከሬሕ ሲራ መትሰራው ለአላህ ብለህ
ያረብ ኡስታዝ በቅርብ ነው ጀማአቸውን እማቀው እደት እደመወዳቺሁ ያረብ አላህ ይጠብቃቺሁ😢😢😢
እኔም በቅርብ ነዉ ያወኩት ሱስ ነዉ የሆነብኝ ትምህርቱ ቲክቶክ ለዚ ስል ልከፍት ነበር ፈራሁ ነፍስያየን አላሸንፍ ከሆነ ብየ ማለት ሌላ ነገር የተከታተልኩደሁ ብየ😢 ብቻ ካላቆመብን በዚህን ይለቀቅልናል
@@FhfGnf-tn6sm እህቴ እኔም የለኚ በፈት ነበረኚ ግን ይጨቀኛል ትንሽ ከቆየሁ ቲክቶክላይ አሁግን እነኡስታዝን ሳልሰማ አልውልም በጠም ነው እመወዳቸው እደዚህ ሲወሩ ተረበሽኩ
ንፅፅሩን አስፈላጊ ነው ሁስታዝ አላህ ይጠብቅክክ በንፅፅሩ ያንተን ቦታ የሚተካ ሰው የለም እና ሀስታዝ please 😢
መን እንደምል አላቅም ሰዉ ሲሞት ያስደነግጣል ግን እንደዚህ የደነገጥኩበት ጊዜ የለም አኡዙ ቢላህህ እባክህ አፉ በለን እና ተመለስ
خيركم من تعلم القرآن وعلمه
ኡስታዝ ዋሂድ ከሙስሊም ቻናል መጥፋት የለበትም ወላሂ በላያ ምርጥ የአላሕ ባርያ ዲኑንም የሚወድ የአላሕ ባርያ ነው ።
ኡስታዝ አሏህ ያከበረህ ሰው ነው ስለሱ ኮሜት ለመፃፍ ስፈልግ በፍራት ምክኛት ምንም ማለት ያቅተኛል የኔ ኮሜት ለሱ ያለኝን ክብር የሚቀንስብኝ ይመስለኛለ ዛሬ አለቻልኩም 😢😢😢ኢስታዝ በጣም ይ 😢ቅ😢ር😢ታ የሚገባህን ክብር አልሰጠነውም ለተወሰነ ጊዜ እረፍት ቢያደርግ መልካም መስሎ ከታየው ትንሽ ጥሩ ነበር ለኛ😢ግን ማያችን ነው 😢
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ውሂድ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ
ችግሩ ያለው እኛ ጋር ከኡስታዞቻችን ጎን አንቆምም
የካፊሮች አስተማሪ ባለ መኪና ባለ ፀጋ
ተከታዮቻቸው ብርን እድ ቅጠል ነው የሚያረግፉላቸው
እኛ ግን በአፍ ብቻ ነን ከጎናቸው የምንሆነው
Ustaze Wohid is the weapon of Islam, when there is fight
With disbelievers you are very important.
You guys all you do is seek of Allah just continue what you do ever I would like join the group jzk
ፈጣሪ የሰጠህን አደራ እኔዳትበላ ❤እሸ ወሒድ..?
Ustaz really we love you
አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ የሚዳው ዲምቀት ነህ እባክህን እንዳትወጣብን
አልሃምዱሊላህ እስልምናን በሰዎች እጅ ለለደረካው ጌታ
የዚህ ቤት ሁብ የዚህ ቤት ፍቅር ልዩ ነው
የሰሀባዎች ቤት ይመስላል አላህ ይጠብቃችሁ በጣም በጣም ለበአህ ብዬ እወዳችኋለሁ
ኡስታዝ ወሂድ እኔ እችን ፅሁፍ ስፅፍ አላህ ያውቅብኛል እያለቀስኩ ነው ብቻ ሌላ ምን ማለት አልችልም አላህ ይጠብቅህ ወንድሞችም ደረሶቹም አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልን።
Ustaz Wahid Allah yitebikihe atiraken Jazakallahu khayer
Allah bile enwadihale ❤❤❤❤
betam des setelu yarebele alemin allah yetebekachihu Ustazuna jegenaye makome atechilem
Usatazuna kir aybellih atikfabin allah jezahin yikfellih atichkin
ሁስታዝ ወሂደ ተዉ ወንድማችን አንተ ከሄርክ ወላሂ ይበተናል እነወድሀለን አላህ ይጠብቅህ
ለምን ይበታተናል? ምክንያቱም የአላህ ባሮች እጅጉን ብዙ ናቸው። እኔ ሳስበው ኡስታዝ ወሂድ የእውቀት ዘርፉን ማስፋት ስለፈለገ ሌሎች የእውቀት ዘርፉች ላይ የበለጠ መጠናከር ፈልጎ ይመስለኛል። ለማንኛውም ረሱል صلى الله عليه وسلم ሲሞቱ ኡመርን ጨምሮ ብዙ ሰሀቦች ተደናግጠው ነበር በቃ ከአሁን ቡኋላ ሙስሊሞች ይበታተናሉ ብለው ነበር። ግን አቡበከር ሲዲቅ ቆፍጠን ያለ ንግግር በመናገር የአላህን ቃል አስታወሷቸው ያኔ ሁሉም ተረጋጉ።
ትክክል ግን ደነገጥኩ ወላሂ እኔ @@one-107
ኡስታዝ እረ በአላህ ንፅፅሩን አፈር አታልብሰው
Usdtaz Wahid we love you and you have to be among us.
ወላሂ ደነግጬ ነበር ሱብሃነ አላህ ግን ማሻ አላህ ትወደዳላችሁ ወላሂ💌💘💝💖💗💓💞💕❣💔❤🩹❤💚💜🤎💯ግን ቀላል አይደለም ደነገጥኩኝ👌👍✌
ሌሽ ታስደነቅጠናልህ ያ ኡስታዝ
ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ ሁሉም ይስተካከላልኮ ቢሣደቡ ምንም ችግር የለዉም አላህ ነዉ አንሺዉም ጣይዉም💦 💦💦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ወላሂ ለአላህ ብለን እንወድሃለን ኡስታዝ ወሂድ ለአላህ ስትል እባክህ ወንድማችን
ይህን አላህ የሰጠህን እውቀት እባክህ
አትተው ከዱንያው ችግር የአኬራው ጭንቅ ይበልጣል ብዙዎች ገና ጨለማ ውስጥ ናቸው አደራህን በዱአ ሁሌም ከጎንህ
ነን እባክህ
ንጽጽር አቆማለሁ ሲል አላህ ምስክሬ ነው አልቅስ አልቀስ ነው ያለኝ
ኡስታዜ እረማቆምዬለብህህ ወላሂ አተስገባነውካፊሮችምም ዬሚመጠትአተኮያነጋገርህስልት ትህትናህ መጥፋትዬለብህምኡስታዝ አተኮስትወያይ ዲናችንንም አታሰድብም ያለህኮፊረስ ወላሂአላህይጠብቅህህህ🎉🎉🎉🎉ዬደመቀን ቲክቶክአታፍዘውኡስታዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን 😢 ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ሌሊት መጨረሻ ላይ ነበር ላይቭ የደረስኩት የሱን ጥያቄ አልሰማሁም ነበር ምን ተፈጥሮ ነው የአሏህ ካፊሮች ሰርጋቸው ተደገሰ
ወይኔ እርሱ ያስደነግጣል 😢😢ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እስሚዞ ግራ ገብቶት የት ነው ያለሁት ይላል 😢
እረ በአላህ ኡስታዝ ይከብዳል 😢😢😢😢😢
ኡስታዝ አባክህ አስብበት እንወድሀለን
አረ ኡስታዝዝዝ በአሏህ የገንዘብ ችግር ከሆነ. እንረዳለን በአሏህ❤
🎉🎉🎉🎉🎉
ልክነህ
Ebakih belaya zimmmmmmm bel
ኡዝታዝ በደንደንብ አዳምጥ ወንድሞችህ ያሳዝናሉ
💔💔
U wahid🎉
😢🎉
😅🎉🎉🎉
❤
እኔ አልስማማም በአላህ ይሁንብኝ እኔ ኡስታዝን ቢያቆም አውፍ አልልም ።
Ustazachin beritalin endate ayinet asitemaru yal ayimesilgnem anit le esilam tilik sira new yemitiseraw Allah yiridah andebetih min yahill yesew wist serisiro new yemigebaw eniwedihalen yanit makom betam new yasidenegetgne
እረ ከኡስታዝ ይህንን አልጠብቅም ምክንያቱም እስካሁን ስራውን ለእለአለህ ብሎ ነበር አሁን ምንድንነው ለዝህ ያበቃው ያውም በጣም ብዙ ተስፋ በታዬበት በዝህ ግዜ አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመህ በቀር ማቆምህ መልካም እይደለም አለህ እረጂም እድሜ ከጤናና ከመልካም ስራ ጋር ሰቶ ያቆይህ
ያልከው ትክክል ወንድሜ እውቀቱን ማስፈቱ ላንተም አስፈላጊ እንደሆነ ይገባናል ነገርግን ትህትናን በተሟላ አንደበት ዳዕዋ ስታደርግ አይደለም ለካፊሮች ይቅርና ለኛ ለሙስሊሞች እኔ በራሴ እውቀትንም ሂወትንም ነው እየተማርከ ያለሁትነዉ እና ሁስታዜ ባትርቀን ለማለት ነዉ ያለዉቀት ቃላት ከተጠቀምኩ ይቅርታ
ኡስታዝ ማቆም አትችልም እንወድሀለን እናክብረሀለን እኛም ባንተ ላይ የወንድም ሀቅ አለን ስለዚህ ሀቃችንን ተጠቅመን ማቆም አትችልም
እረ ኡሰታዝ አታድርገዉ አስብበ
ት አላሀ
ህ ይጠብቅህ
😭😭😭😭
አስታዝ በላያ ከዚህ ጨለማ እምነት ውጣና ና በብርሐን ተመላለስ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውስታዜ አብሽሩ እነዛ የወቃሽን ወቀሳ የማይበግራቸው ከኔጋር ባማረ ሁኔታ ለመገናኘት የሚወዱ ም የምወዳቸው ባሮቼ ናቸው ይላል አላህ
ለ ጠላት እጅ መስጠትህነው ? እነዚህን ልጆች በትነህ መሄድህ አግባብ አይደለም አላህ እድሜ እስከ ሰጠህ ድረስ የውዴታ ግዴታህን እደተቀበልከው የሰጠህ አቁም እስኪ ልክ ድረስ አታቁም እምያስፈራሩህ ሰዎች ልኖሩ ይችላሉ ግን ምንም አያመጡም ከማውራት ውጪ አላህ ቃሉ ነው ልጠብቅህ በሱመንገድ ላለሰው እሱ ብቻ ነው ጠባቂው
አላህ ከፈራህኽውነገር ይጠብቅህ ካስጨነቀህ ነገር ሁሉ ነጃ ያውጣህ
ይሄ ዳእዎ እስትንፋስ ሊሆን ይገባል
ይህን እውቀትን ልትቀብረውነው?
በህይወት እያለህ
አላህ ባሳወቀህነገር ስጥ አትገድብ እባክህ እባክህ እባክህ እባክህ ኡስታዝ
ለኣላህብዬ የምወድህ ወንድምህ ነኝ
በሆነ ባልሆነው ይሄ ነገር እንዲቆም ለሚጥሩት መግብያ በር አትሁን እባክህ
ያረብ ሁስታዝ አትሂድ ምምህራችን
ውስታዙና እኔ እንትን መከታተል ከጀመርኩ ነው ዲኔን ጠለቅብዬ ማወቅ የጅመርኩት ሙስሊም ነኝ እስልምናን የተረዳሁት ግን አንተ ብምታደርገው ውይይት ነው በይበልጥ ውስታዜ ምንያማረ ንግግር አለ ወደአላህ ከመጣራት የበለጠ እንኳን ሙሲሊም ላልሆኑ ቀርቶ ለኝ ታስፈልገናለህ እውነትን ነው የምልህ ተቅዋችን ይጨምራል በይበልጥ እናም ውስታዜ አተወን ሙስሊምነን ብለን ስለ ተውልድ ማብራራት የሚከብደን ብዙ ነን እልል የበለጠውን ያውቃል ።
Wellahi awe ewnet ❤❤❤❤❤❤❤❤ eski lemegbat kutrachew kaleshi ehite/wendime
Linku kalachihu lakulin
ኡስታዝ ብጣም ነው የምንውደህ እንድቆርጥ አንፈልግም
እደበላያ እኔንም ሆድባሰኝ ያረቢ አሏህ ያሰብነዉን ያሟላልን
እንባየ መጣ አይይይይ በአላህ እዳተወው😢😢
አረኡኡ😢😢ዉስታዝወሂድእነሰአልሰማምምምየምረ
ወይኔ ባላወኩት ብየ ተመኘሁ
ኡስታዝ ባአላህ ለምን 😢😢
ያአላህ እባ እየተናነቀኝ ነዉ ያዳመኩት ጨርሸ
Ebakih endante zemenun mels yemeset yelem betam enwedehalen lehulum mes sechi neh
ኧረ ኡስታዛችን ወሂዳችን በምን ልንጠብቅህ
Ere ustaze lene ledekamawa tasfelgegnaleh 😢😢😢 Allah awaki new
ማሻ አላህ 2ተኛ እኔ ነኝ በቃ ወይኔ ፍቅራቹ አላህ አይለያቹ
ኡስታዝ ወሒድ መውጣት የለበትም ከንፅፅር ሀቂቃ
እንደ ኡስታዝ ስድብ ቀርቶ እኮ ዱላም አለ ተው እንጅ
አሏህ ይጠብቅህ ምን ብየ እደምኮምት እራሱ ጠፍብኝ
It is not acceptable Ustaz Wohid your presence at this home is very important & must if you are not there the group will collapse
ኡስታዝ ልጄ ማነው ያስቀየመህ? ወላሂ እያለቀስኩ ነው ። ከአላህ ታች አንተ ያለህ ተፅኖ በጣም ከባድ ነውና አንተን ማጣትም ኪራው ከባድ ነው የሚሆነው ።እረፍት ወስደህ ትመለስልናለህ ኢንሻአላህ ያረብ
❤ይቅርታ❤
ወንድም ሰልማን ኡስታዝ ከበፊቱ በበለጠ ሁኔታ እንዲመለስ ዱአ አድርግ ። ይሄንን የቤት ስራ ላን የሰጠሁበት ምክንያት አንተ ዱአቸው ሙስተጃብ ከሆኑ ሰዎች አንዱ ስለምትመስለኝ ነው ። ጃቢርም
Oustaz beallah kfit new yalegn Gena kemekfeta msemaw yemir new beallah 🥹🥹🥹
ኡስታዝ በአላህ ሶብር አድርግ ከአላህ ታገኛዋለህ ሰው ምንም አያመጣም እኔ በዪቱብ ነው ያወኳቸው በቅርብ ቴክቱ አልጠቀምም
አረ ወይኔ
ማታ ተናድጄ ነው የወጣሁት ወላሂ እፍ ዛሬ ቀንሙሉ እራሤን አሞኝ ዋለ በዛ ሰፈር ኡስታዝ ከሌለ ያስጠላል እፍፍፍፍ
ነብያችን አ ሰ ወ ጭለማም ሙሲባ ነው ብለዋል ። የኡስታዝ ወሂድ ከኛ መራቅስ ? ኡለሞቻችንን ኡስታዞቻችንን አላህ ከኛ አያርቅብን አላሁመ አሚን
ሁለቱንም ማስቀጠል ይቻላል እኮ የተጅዊድ ትምህርት ከሸሪአ ትምህርቶች ቀላሉ እና አጭር የትምህርት ዘርፍ ነው እኮ ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል
ወንድሜ ወሂድ ንፅፅር አቆማለሁ ማለትህ ለኔ መርዶ ነው በጣም በጣም እንወድሀለን በአላህ ቀጥል ቀጥል
Ustaz yehen hasab teru aydelem bado atargen
ጨዋታቸዉ ተመችቶኛል የሽማግሌዉ ለፍላፊ በጠበጠኝ የፈጣሪ ያለህ
Yaalah ahmed wedme ebayen anetaw wdeta edet ykebdal
ኡኡ ሁስታዝ አያደርገውም ኢብራሂም ሁሱ አንተ ኢምራን ካቆማቹሁ ማንአለን😢
እረ ኡስታዝ አረኡኡኡ አይሆንም አታቆምምም
ያረብ ኡስታዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ግን ዴሞ ወላሂ በጣም ከፍቶኛል ማቆም የለብህም በአላህ በዴብ አስብበት??😭😭😢😢
ኡስታዝን ቢያንስ በቀን አንዴ ካልሰማሁት አልውልም
ኡስታዝ ወሂድ
ከ አላህ የተሰጠህን የንፅፅር እውቀት ማቆም የለብህም
አላህ የሰጠህ የብዙ ሰዎችን ሂዳያ ሰበብ ስለሆንክ ማቆም የለብህም በአላህ ማቆም የለብህም