ጆሮ ወግ ( ክፍል 1)JORO WEG {part 1}

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ስነፀሁፎች ተውኔቶችና ምስክርነቶች ይቀርቡበታል አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ UC8jipaOzlkrNJjBgJ9WSV8w
    Rehoboth art ministry

ความคิดเห็น • 80

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታዴ ዘመናችሁ ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት እሄ መልክት ትውልድ ሁሉ ሊያየው ይገባል ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eminetutadele
    @eminetutadele 8 หลายเดือนก่อน +5

    This video deserves million views!

  • @silasbukuno7625
    @silasbukuno7625 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ መልዕክት ያለው ድራማ ነው፡፡ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወልካም ወልካም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባሪካቹ ስላም ለእናት ይሁን ለተመልካቺ ሁሉም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉✝️🛐🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @NardosGebeto-yf3cx
    @NardosGebeto-yf3cx 8 หลายเดือนก่อน +10

    Weyne dess silll.... Tade balefow Sodo agignitenik neber wede mata ena teketlenk selam blenkal geta eyesus yibarkachu

  • @KalkalKalkidan
    @KalkalKalkidan 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታዴ ተባረኩ የጊዜው አስተማሪ ድራማ ነው እግዚያብሔር እንድናስተውል ይርዳን

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 8 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ RAM

  • @yaekobsefu6352
    @yaekobsefu6352 25 วันที่ผ่านมา +1

    Perfect and powerful !!! GOD bless you

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 8 หลายเดือนก่อน +2

    tebareku Rohobotoch 🙏🙏

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትውልድ ላይ የተሳለ ጣኦት ጌታ ይገልብጠው ወድሜ ሲናገር እየሱስንአስወጥተን እሄንን ሰውዬ ማምለክ እዳለው ዘመናችን ይህንን ይመስላል ጌታ አይናችንን ያብራ እንጂ

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 8 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ አስተማሪ ድራማዎችን ያብዛልን❤😊

    • @LamlamWejra
      @LamlamWejra 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእውነት❤❤❤❤

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekuuuuuu

  • @sebliyegetalij778
    @sebliyegetalij778 8 หลายเดือนก่อน +2

    Oh my God ጌታ ዘመናቹን ይባርክ በጣም የሚገርም አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Professor_AD
    @Professor_AD 8 หลายเดือนก่อน +2

    ታዴ ተባረክ
    በጣም ወድሀለው
    ጌታ ይርዳችሁ

  • @EngdasewLeweg-of3sd
    @EngdasewLeweg-of3sd 6 หลายเดือนก่อน +2

    Rehoboth art ministrie እህት ወንድሞቼ ተባረኩ የትውልድ አንቂዎች እንወዳችኋለን በ ር ቱ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarku❤❤❤❤❤❤

  • @medanitlove9
    @medanitlove9 8 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarku Zemenachu Yebark Tsgawn Yabzalachu🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EngdasewLeweg-of3sd
    @EngdasewLeweg-of3sd 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ye tiwuld ankiwoch tebareku

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ 😢❤🙏

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኮደ መንፈስ የተመተ ይሁን…
    ስንቱን አጀጀሉ የእኛ ኮደWochi 🙊

  • @habtemariamgebremichael6280
    @habtemariamgebremichael6280 8 หลายเดือนก่อน +1

    I appricate for alle i learn from this movies a lot thing & that is important massage for this Centrury at lastly defined a fake Apostel& prophet .All Glory for the Alimaghty God

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen tebreku ❤❤❤❤♥️♥️🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 8 หลายเดือนก่อน +1

    Geta eysus yibarkichuu tabarkuu tabarki kibir lgeta yuni. Well come

  • @yonasseifu1471
    @yonasseifu1471 8 หลายเดือนก่อน +1

    በአስተማሪነቱ በዝግጅቱ የተዋጣለት ነው።የረዳችሁ ጌታ ይባረክ።ነገር ግን በቲክቶክ እውነተኛ አድርገው የተሳሳተ መረጃ እያቀረቡ ነውና ቢታሰብበት

  • @berekettadesse2316
    @berekettadesse2316 8 หลายเดือนก่อน +3

    ክፍል አንድ ብቻ አይደለም ሁለትና ሶስትም አለው ገብታችሁ እዩት

  • @lalisetamiru9700
    @lalisetamiru9700 8 หลายเดือนก่อน

    wude barakate 😄😄😄 Bless you Rehoboth ministry Good thing

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንኮን ዳህና መጠችሁ

  • @freochawwacell36
    @freochawwacell36 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen amen tanaraku❤❤❤

  • @dawitfikre4137
    @dawitfikre4137 8 หลายเดือนก่อน

    God bless Rohobot Art Ministry.

  • @birukgirma8600
    @birukgirma8600 8 หลายเดือนก่อน

    yezemenun gehad alem bdenb yemiyasay sira new ,geta yibarkacehu .

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋውን፡ያብዘለችሁ።

  • @Bethelzewdu-zq6jk
    @Bethelzewdu-zq6jk 8 หลายเดือนก่อน

    Jesus Christ Amazing drama...
    E/r yebarekachu andegnoch nachu❤❤❤❤❤
    And ken aberen sera endemenesera amenalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Roman-b7p
    @Roman-b7p 8 หลายเดือนก่อน +2

    Sel hastgna nebyat yeysraw betam tru new geta leb yestachew 😅

  • @saray7708
    @saray7708 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 8 หลายเดือนก่อน

    Way tedi 😂zamanchu yebareki ewdachowalew❤

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku ❤

  • @touwawen
    @touwawen 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @shitaaye4694
    @shitaaye4694 8 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing ❤

  • @beteleshifarra5378
    @beteleshifarra5378 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂❤❤ koda

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 8 หลายเดือนก่อน +2

    Nebiy Koda his name is funny 🤣😂😂😂😂😂 ye akiste ye arake koda tiz alegn

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @shitaaye4694
    @shitaaye4694 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you guys ❤❤❤❤❤

  • @teg22345
    @teg22345 8 หลายเดือนก่อน

    Wey nebye koda 😗
    Gud adergachew eko egziyaber yegetesw endeh ayenet menfes

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 8 หลายเดือนก่อน

    ታዴ ጌታ ይባርክህ

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 8 หลายเดือนก่อน +1

    Way nabeyi kodo alelechin 😂😂

  • @saray7708
    @saray7708 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @birukgirma8600
    @birukgirma8600 8 หลายเดือนก่อน

    nebiyu gin Arun siyara manew teshkimo miyadersew ?

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ካሰለጠናቹኝ በሁሉም ነገር ከጎናችሁ እቆማለሁ በገንዘበም ጭምር እና ስልካቹን እንደት ማገኘት ይችላል

  • @fevenghebrehiwotberhe
    @fevenghebrehiwotberhe 8 หลายเดือนก่อน

    Beyesus sem men gud nw

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 8 หลายเดือนก่อน

    I wish Tade would take the prophet part❤❤❤

  • @Rehobote
    @Rehobote 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂❤❤

  • @mercym1733
    @mercym1733 8 หลายเดือนก่อน +1

    Good but too exaggerated

  • @Rehobote
    @Rehobote 7 หลายเดือนก่อน

    የምር ሞትኩ በሳቅ የኮዳዬ ነገር😂😂😂😅😅😅

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 8 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂 enkuwan dhna mtachew እዩ ጨፋ

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 5 หลายเดือนก่อน

    ስንወዳችሁ

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wude berekate😂😂😂🤣🤣🤣

  • @monadjaelah4058
    @monadjaelah4058 8 หลายเดือนก่อน +1

    Selam

  • @GeniTora
    @GeniTora 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ኮዳዬ አካል ጉዳተኛ ነው እንዴ 😂😂😂😂 የራሴ የአገሬን ቋንቋ ጨርሼ አለመድኩም በእንግሊዘኛ ስብከት😂😂😂

  • @mihiretendeshaw6649
    @mihiretendeshaw6649 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ቲክ ቶክ ላይ እንደትክክለኛ ነብይ አድርገው እዛኛው ቤት ሲሳለቁበት ነቨር በጣም ያሳዝናል ለካ ድራማ ነው

  • @ok4757
    @ok4757 8 หลายเดือนก่อน +1

    😁😁😁😁

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ያስተምራል ክርስትናን እያሰደባችሁ መሆኑን አላወቃችሁም ፣ የእናንተን ቲያትር ቆርጠው ለብቻው አቅርበው እውነት ወንጌላዊ ቤተ እምነት እንደተደረጉ እያቀረቡ ሎሎች አእምሮአቸው እንዲበላሽ አደረጉ

  • @masetube-g7s
    @masetube-g7s 8 หลายเดือนก่อน +1

    kkkk😂😂😂😂😂😂 30 daqiqa

  • @shetaye9352
    @shetaye9352 8 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂የሰዉ ትካሻ ሰበረዉ ኮ

    • @GeniTora
      @GeniTora 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @nanamrkonn4424
    @nanamrkonn4424 8 หลายเดือนก่อน

    Wude berekete🤣

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 8 หลายเดือนก่อน +2

    30 ዳቂቃ 🙈🙈

  • @By_grace100
    @By_grace100 8 หลายเดือนก่อน

    “የነብይ ኮዳን ፕሮግራም ማየት እፈልጋለሁ “ 😂😢

  • @GeniTora
    @GeniTora 8 หลายเดือนก่อน

    የሆነ የሰፈሬ ልጅ ነበረ 25 አመቱ ነው ካገባ በወሩ ታመመ እና ዶክተሮች መዳሃኒት አዘዙለት እና እየታከመ የሆነ ነብይጋ ሄደ ተፈውሰካል መዳሃኒቱን ጣል እግዚአብሔር በልጆች ሲባርክክ አየው ብሎት ልጁ መዳኒቱን ባቆመ 15 ቀኑ ሞተ እንኳን ሊወልድ ብዙ ሳያስታምሙት ቤተሰቦቹ ሞተባቸው😢😢😢😢

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 4 หลายเดือนก่อน

      ወይነ በየሱሲም አበት ሲያዛዝን🙆🙆🙆

  • @melate1677
    @melate1677 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂

  • @meseretyilma2821
    @meseretyilma2821 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ደ1ኀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ደ1ኀ 8 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ በነብይ ኮዳ መቀለዳችሁ ነው 😅😂😂😂😂

  • @GeniTora
    @GeniTora 8 หลายเดือนก่อน

    ኮዳዬ የሰወችን ትከሻ ሰበረ ይሄ ወደል😂😂😂😂😂😂😂

  • @jamilajami5653
    @jamilajami5653 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤