የተንቢ የሽኝት ፖሮግራም ባልጠበኩት ሁኔታ ሰርፖራይዝ አረገችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 336

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z 2 ปีที่แล้ว +20

    እውነት የተንቢና ጆን ተጣመሩ እንዴት እንደምታምሩ የተንቢየ ምርጥሰው ከነቤተሰብሽ

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ያምራል ሁሉም ነገር ባህላችን ልዩ ነው
    እንግዳ አቀባብል ማሻላህ ለሚዬ

  • @user-fm7sj2xb6k
    @user-fm7sj2xb6k 2 ปีที่แล้ว +28

    የፍቅረቤተሰብናችሁ በጣም ደሰትላላችሁ በእሰረቤት ያለትንም አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸዉ አገራችንንሰላሟን ይመልሰልን ፀልዩዱአድረጉ ሁሉምበየእምነቱ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ እጅግ... በጣም ታምራላችሁ
    የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ... የ ጉራጌን
    ህብረተስብ ... እንደዚህ ናችው... ጎበዝ
    ስራተኞች... ባህላችውን አክባሪ... ይሄ
    ነው... የ ኢትዮጵያኖች ውበታችን
    እንግዳ.. አቀባበላችን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️👈

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 ปีที่แล้ว +13

    የትንቢ በጣም ጎበዝ ጨዋ እንግዳ ተቀባይ ሴትነሺ ደስ የሚል በቤተሰብ በጣም ነው ደስ የሚትሉት እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
    በሳውድ ለሚሰቃዮ በሀገራችንም ሊሚታረዱ ለሚገደሉ ለሚፈናቀሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሀገር ሲኖርነውና ሀሉም የሚምረው

  • @user-lp4pp6vn7x
    @user-lp4pp6vn7x 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት የተባረክሽ ልጅ ነሽ አቺን ያገባ ተገላገለ ሴት እንዳቺ ነው የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rn2fy4no5v
    @user-rn2fy4no5v 2 ปีที่แล้ว +7

    ጆኒዬ ጎበዝ ነህ የተንቢጋር መሄድህ አስተዋይነከይመቺህ በኡነት

  • @fekertube
    @fekertube 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ጆኔ እንካንም ለምለሙ ብታጀራ አገራችን የጉራጌ ባህል እንካንም ጎበኘህ ጎበዝዝዝዝ በጣም ያምራል ዋውው ለሙዬ ልዬ ሰላምሸ ይብዛ የኘ እግዳ ተቀባይ የኘ በለሙያ እጆሸ ይባረክ የጉራጌ ቅሙጭ🌷💋💘

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว

      ይሽር😍

    • @fekertube
      @fekertube 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-xb6fj 😍😍💖💘

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l 2 ปีที่แล้ว +13

    ቤቱ ሲያምር ማሽ አላሕ ጆንዬ በጉራጌ ክትፎ ትቀማጠላለህ የታደልክ ለሙዬ ጆን ሁላችሁንም ውድድ👍👍

    • @sifaanorotube9416
      @sifaanorotube9416 2 ปีที่แล้ว

      Feqr bestb hunyi marrrrrr sewadshii

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @DrHanii
      @DrHanii 2 ปีที่แล้ว

      Umayyee betasab inii hun

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj1079 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ጆዬ ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቤቱ ደሞ በጣም ነው የሚያምረው

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላችሁ ጆን ያግሬ ልጅ ጉራጌ ሁሌም አንግዳ በፍቅር ተቀባይ new ለሙ ጀግና 💞

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉዉዉዉዉ ያምራል ባሕላችን ልዩ ነዉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሁላችሁንም ታምራላችሁ በጣም

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +22

    *አቦ ጉራጌ ባህላችን እኮ ያበደ ነዉ ክትፎዉ አይቤ እረ ተዉ አታጓጉኝ አርፌ መዳም ቤት ልሸቅልበት😋🙆‍♀️😂*

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j 2 ปีที่แล้ว +1

      ከኛ አትበልጡም ባክሺ ክክክክክክክ

    • @fekertube
      @fekertube 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወላሂ ሳየው አረፈረፈ ጣልኩ እኔ ናፈቀኘኘኘኘኘኘ😂😀😜😝😂😍😍😍💘

    • @habibameka6853
      @habibameka6853 2 ปีที่แล้ว +1

      እይይይይ

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว

      @@fekertube*በይ 2ሌትር ለበን ገዝተሽ አንስር አጓት ግን የለም 😂😂😂*

    • @fekertube
      @fekertube 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-xb6fj ክክክክክክኮ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም ታምራላቹ ውብ የሆነ ባህል እኮ ነው ያለን ምን ያደርጋል ፍቅር ጠፋ እንጂ

  • @zuzuyoutube8499
    @zuzuyoutube8499 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ ደሥሢል ለምለም እግዳ ተቀባይ ነች ከልብዋ ገዘብ ትወዳለች ይሉታል ግንእግዲአ ሢመጣ ያላትነው የምሠጠው በጣም ጎበዝነሺ ለምየ❤ከልብሺ ሴትነሺ🙏🇪🇹

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ማሻ አላህ ለሚየ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ግን የኛ የወሎ ልጆች ቆጮ ብዙም አያወቁ እኔም በግድ ነው የለመድኩት

    • @user-zn4ho1ix3w
      @user-zn4ho1ix3w 2 ปีที่แล้ว

      ረእኔግንመቸምአለምድወይይይ

    • @sifaanorotube9416
      @sifaanorotube9416 2 ปีที่แล้ว

      Zuzu bestb hunyi konjo please

    • @user-qx3fe8fw7o
      @user-qx3fe8fw7o 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zn4ho1ix3w የኔ ቢጤ እኔ ያጎቴ ሚስት ጉራጌ ናት አድስበባ ከዛ እኔን ለማስለመድ ያደረጉት ጥረት ጎርቢቶቹ እራሱ እኛ ኢትዮጲኖች እኮ ፍቅር እኮ ነን አዳድ አካፋ ሰላም አሳጡን እጂ

    • @user-ri1qh5zn2g
      @user-ri1qh5zn2g 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በልቸ አላቅም ወይ ጉድ ስንቱን አየሁ ስንቱን ተማርኩኝ ሀይማኖቴን በአንደኛ ስደት መጥቸ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

    • @user-fq1fq9vz4f
      @user-fq1fq9vz4f 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ደግሞ በልቸም አላውቅ ግን እምበላው አይመስለኝም

  • @fatumaabate9980
    @fatumaabate9980 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ለሙየ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    ግን አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ክርስቲያን ጥሬ ስጋ አይበላም እሽ በጣም እናስተውል

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 2 ปีที่แล้ว

      Fatumaa betsabbe hunyii hodde th-cam.com/video/xq9E5AwEfjM/w-d-xo.html

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አስገመገመ ይሄን አይቼ የማዳም እሩዝ እና ክብዝ ሆዴን ቆቸረኝ የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ እሩዝ እ😂😂😂😂😂😂😂🤔🤔

  • @user-lj1ne6im3v
    @user-lj1ne6im3v 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው ስታምሩ ለሙዬ የሴት ጀግና ጉራጌ ነታችን ውበታችን ነውውው

  • @saralove4936
    @saralove4936 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ስታምሩ የጉራጌ በህል እኮ ልዩ ነዉ ማርያም የተባረከ ይሁን ብሉ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሙዬ እዳከበራችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ እግዚአብሔር ዘረኝነት አጥፍቶ የኢትዮጵያ ህዝብ አድ ያድርገን እንደዚህ ሰብሰብ ብለን እድንበላ ያድርገን ኡፍፍፍፍ ምግቡ ምራቅ ያስውጣል

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 2 ปีที่แล้ว +15

    ጉራጌወች ባህላቼው ደስ ይለኛል ስራ ወዳድነታቼው ደም ሚሉ ማህብረሰቦች

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሙዬ ሁሌ ቤትሽ የተባረከ ይሁን የኔ ቆንጆ አቤት ሰው ስትወድ የተባረከ ቤተሰብ 😘

  • @fekertube
    @fekertube 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው 😋😋😋አመረኘ ቆጮ አችን ሳየው ክትፎአችን የተንቢ ልዬ ድቅ ልጇ 😍😋💘💋💋🌹

    • @sifaanorotube9416
      @sifaanorotube9416 2 ปีที่แล้ว +1

      Ferkr bestb hunyi marr please

    • @fekertube
      @fekertube 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sifaanorotube9416 ነይ እሺ በታማኘነት እመልሳለው

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 ปีที่แล้ว +1

    የለሙ እናትና አባት ይለያሉ ሁሌ እንግዳ ይቀበላሉ ሁሌም በጥሩ ሁኔታ ነው የሚያስተናግዱት አላህ ያክብራችሁ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሚየ ትለያለሽ አላህ እምሠጭዉ እግዳ ሢመጣ እምታሥተናግጅበት አትጭ ቤተሠቦችሽ መልካም አንች መልካም

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +6

    በስደት ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ ያን ክፍ አይንካችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ጎራ በሉ ኑ በቅንነት

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 ปีที่แล้ว

    ጆን ከምርጥ ቤተሰብ ጋር በርታ የተንቢ እህታችን ጠንካራ ነሽ በርቺ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +3

    የተቢኮ ምርጥ ልጅናት የገዛላትን ቀሚስ ለብሳ ሚስትህነው እምትመስለው አተም የተረጋጋህ ነህ

  • @tube8360
    @tube8360 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ። ሠላም ውዴች በጣም ያምራል

  • @amhara74
    @amhara74 2 ปีที่แล้ว +3

    ለሚ ቆንጆ ስወድሽ አስቀናችሁኝ ታምራላችሁ😍😍😍

  • @lamrottube7922
    @lamrottube7922 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ

  • @user-qc3il8jx2y
    @user-qc3il8jx2y 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቱ ሲያመር ማሻ አላህ

  • @meditube9905
    @meditube9905 2 ปีที่แล้ว

    የተቢዬ የኔ ውድ በጣም ትለያለሽይሆንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በቤታቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሁሌም መልካንም ነገር ሥራ በሥራህ ልክ ይከፈለሃልና

  • @tigestkhalil2893
    @tigestkhalil2893 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw waw Best nachehu😍😍😍😍😍

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው

  • @user-el8yv2kr2n
    @user-el8yv2kr2n 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ተምራላቹ ማሸላህ የግዳ አቀባላቹ ልዬ ነቹ ምግባቹ ኣሬፈ ከትፎ ኣሬፌ ቆርጥ ሰጋ ነወ የተባረከ ይሁነላቹ ወድቼ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 2 ปีที่แล้ว +2

    የተቢም ሆነች ቤተሰቦቿ ልዩ ናቸው የመጣ የሄደውን ያስተናግዳሉ

  • @bf7767
    @bf7767 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሪ መግቢ ባገኝሁ አ.አ እንደገባሁ የመጀመሪያ ዙርት ውቢቶ ጉራጌ&ቡታጅራ ቆጮጮጮ መብላት☺

  • @user-kk1dj3oy3k
    @user-kk1dj3oy3k 2 ปีที่แล้ว +4

    ጆንበናትህለሚንአግባናደስይበለኝ።ለሚንበጣምነውእምወዳት🇪🇹💚💛💚💛❤😍😍😍

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ታምራላቹ ፍቅራቹ ያብዛላቹ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ጆን ወላሂ ደስ ስትሉ የምር

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ስታምሩ አይለያያችሁ የኔውቦች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕

  • @user-pv1jv2od9k
    @user-pv1jv2od9k 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምየ አምሮብሻል ማሻ አላህ

  • @user-gs7bi1st7c
    @user-gs7bi1st7c 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባለሞያ የተንቢ ግን እደ ባህላችን በጣአባ ወይም በጥለስ ቢሆን ያምር ነበር

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw 2 ปีที่แล้ว

    በጣምያምራል

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ እንውድሽለን ስታምሩታድላችሁ

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል በርቱ 👍❤❤❤❤❤

  • @user-tt6uv9cb9n
    @user-tt6uv9cb9n 2 ปีที่แล้ว

    ለሚ እኮ መስተግዶ ትችላለች የእኔ አንደኛ ጆን እንዳታመልጥህ በጣም ታምራላችሁ ተጋቡ

  • @user-pv1jv2od9k
    @user-pv1jv2od9k 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ሽኝት ደሥ ይላል

  • @user-pc4sn2mm2d
    @user-pc4sn2mm2d 2 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ ጆንየ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ቤቱ ማሻአላህ ሲያምር ወላሂ

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አብሽሩብሉ😂🌹🌹🌹🌹💞ያምርባችሁአል

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 2 ปีที่แล้ว

      Int betsabbe hunyii hodde th-cam.com/video/xq9E5AwEfjM/w-d-xo.html

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q 2 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ናችሁ አይለያችሁ በርቱ ታምራላችሁ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    ጆንና ለሙ ተጋብ በቃ ጆን ምርጥ ልጅ ነዉ ደግሞ ሰርአት አለዉ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እግዚአብሔር ይሰጣት

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ቤቱ ሲያምር ቢላ ያስንቃል

  • @tube7456
    @tube7456 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እንደዚህ ቤተሰቤ የሚያምር ቤተሰብ አይቸ አላቅም ውይ እንግዳ ወዳድ

  • @user-ih5ro7sh7s
    @user-ih5ro7sh7s 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስስትሉ ይመቻችሁ😍

  • @user-ts8jw9vx6e
    @user-ts8jw9vx6e 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦች

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ጆን የወሎየው ማኛ ለሙቲ ድቡሽቡሽ የኔውድእህት

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 2 ปีที่แล้ว

    ውይቆጮዬዬዬዬ አይኔ ላይ ሄደ

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 2 ปีที่แล้ว

    Wow👌

  • @bebamala5256
    @bebamala5256 2 ปีที่แล้ว

    Wow! Wow! very nice 👍🇪🇹🇪🇷🇨🇦

  • @user-ed3wk1pb7g
    @user-ed3wk1pb7g 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ተበላ እንድ ነው የጉራጌ እንጊዳ መቀበል ዋዋ👍👍

  • @user-dr1os3tj6x
    @user-dr1os3tj6x 2 ปีที่แล้ว

    ጆንዬ ማርያምን ስትል ውስጤነህ ሲያምርብህ

  • @tigist6595
    @tigist6595 2 ปีที่แล้ว

    Wow setamru lemi eko yeset kuncho nat yemchesh mamaye jone anteme tebeke argehe yazate endezmnu yewerte gwadegna endathone betrfe tamralachu 😍😍😍

  • @adfdgf3075
    @adfdgf3075 2 ปีที่แล้ว

    ጆን ፣ዋውው፣በጣም ፣ታወራላችሁ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 ปีที่แล้ว

    ጆን ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @iihj550
    @iihj550 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥቤተሠብናችሁ ፍቅርንየምታሥተምሩ

  • @sxsxsho2609
    @sxsxsho2609 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ለሚየ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leje

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 ปีที่แล้ว +2

    የጆን አስተያየት የፍቅርነው

  • @meselusamuelejigu131
    @meselusamuelejigu131 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻላህ 👍👍👍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leje

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว

    ለምለም ምርጥልጂ ከተቤተሠብሲ

  • @mahitube4141
    @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ልጅ የእኔ ኩሩ እውነትም ውሎዬ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leje

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yordi8453 ደመርኩሽ እህቴ

  • @user-ke2lt6ql5m
    @user-ke2lt6ql5m 2 ปีที่แล้ว +1

    እወይ ተውግን ሖድ ብሶኛል አትጨምሩብኝ ማሻ አሏሕ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leje

  • @genetwedajo3235
    @genetwedajo3235 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ መጀመርያ አይኔ ያረፈው ከድንግል ማርያም ፈቶና ከልጇ ከወዳጇ ከመድሃኒአለም ፈቶ ነው እናተም በርቱ ደስ ትላላቹሁ

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t 2 ปีที่แล้ว

      ፍቶ አይባልም ስእል አድኖ ነው የሚባለው. እኔም እንዳች ደስ እንዳለኝ 💝🙏

    • @genetwedajo3235
      @genetwedajo3235 2 ปีที่แล้ว

      @@user-yg6jj4sm9t እሽ

  • @user-vp5zh5tq1n
    @user-vp5zh5tq1n 2 ปีที่แล้ว

    ወው ማሻእርላህ ያምራል

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e 2 ปีที่แล้ว

    ቁርጥ ስጋ ላይ ሚጥሚጣ በአዋዜ ከተፈለገም በቅቤ ተሰርቶ ይቀርባል እንጅ እላዪ ላይ አይነሰነስም ጎረድ ጎረድ ከሆነ ነው በቅቤና በአዋዜ እሚለወሰው

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f 2 ปีที่แล้ว

    የተቢኮ እግዳ አቀባበል ትለያለሽ ማሽአላህ

  • @wasihunteshome7641
    @wasihunteshome7641 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጥሩ ሰዉ ነች

  • @sarahjamjam8683
    @sarahjamjam8683 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @abiti3603
    @abiti3603 2 ปีที่แล้ว

    Yetenbin bechirash ataskeym ene betam tenadjebkalehu

  • @user-ei3dd3jw3j
    @user-ei3dd3jw3j 2 ปีที่แล้ว

    ለሚ ቅመም ለማ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል

  • @user-id5qw1cl3r
    @user-id5qw1cl3r 2 ปีที่แล้ว

    ጉራጌዎችን በጣም ነው የምወዳቸው የምለው እኮ በምክንያት ነው

  • @memebekeletube6586
    @memebekeletube6586 2 ปีที่แล้ว

    Wowowowow betame tameralchuu fetare feqerachu yebzaha weboche betasabeh

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምለም የሴት ወይዘሮ እኮነሽ እግዳ ተቀባይ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mariye ❤

  • @alemweloyewa3590
    @alemweloyewa3590 2 ปีที่แล้ว

    Gin yelemlemn beteseb betam new yewededkuAshew bewunet tebareku chemro chemro ystashhu medeheni alem

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወገኖቼ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🙏

    • @sifaanorotube9416
      @sifaanorotube9416 2 ปีที่แล้ว

      Nigat bestb hunyi marrr sewdshi

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 2 ปีที่แล้ว

      Nigat betsabbe hunyii hodde th-cam.com/video/xq9E5AwEfjM/w-d-xo.html

  • @user-ec9ts9in8l
    @user-ec9ts9in8l 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጉራጌነቴውበቴ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri lehe

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f 2 ปีที่แล้ว

    ለሙየ ምርጥ ልጅ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 2 ปีที่แล้ว

    ሙያ ይሉታ 😍

  • @mahitube7604
    @mahitube7604 2 ปีที่แล้ว

    Effffff lemelem asikenashign asibibeti ebetishi memetate ayekerime yezara weri hageri egebalehu sihone bole meteshi tekebeyegn ene wesejign

  • @meronyada6120
    @meronyada6120 2 ปีที่แล้ว

    Woww Betam tameralachu 💕

  • @kenaniwwoowbetamidesiyelal1772
    @kenaniwwoowbetamidesiyelal1772 2 ปีที่แล้ว

    Wwooww betami tamararachu

  • @keedandalnaradan3148
    @keedandalnaradan3148 2 ปีที่แล้ว

    ለትቢ ብየ ሰብ..አርጊሀለሁ

  • @fainettube8566
    @fainettube8566 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለጫመቹ አራ ጫማ አዉልቆ ወዳ ቤት መግበት ይልመድበቹ ወጋኖቼ ክክክክ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉

  • @user-uq3wz2yk6b
    @user-uq3wz2yk6b 2 ปีที่แล้ว

    ቤቱ ዋዉ ስያምር