This album is pure brilliance and absolutely incredible! I cant stop listening to it --it's on repeat all day. it's such a shame it's so underrated despite being a number-one masterpiece. Truly deserves way more recognition for its artistry and impact.
ወይን...ወይን...እያደር የሚጎመራ...ዘመን ተሻጋሪ አልበም ።
እዚህአልበም ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እጃችሁ አይዛል ድካም አያግኛችሁ ምርጥ ስራ በማስተዋል ለማድመጥ ለመደሰት ማን እንደማስተዋል ❤
ዋው ማስቱ አንበሳው ገራሚ አልበም ነው።ጆሮአችን እንደዚህ አይነት ሚጣፍጥ ሙዚቃ መስማት ናፍቆት ነበር።ፈጣሪ ለዘመናት ተደብቀህ ስትለፋበት ለነበረው ስራህን ሲባርክ ያለጥርጥር ማሳያ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከዚህ በኋላም ታስደምመናለህ!!
ለጆሯችን ጥኡም ዜማ! ወንድሜ ከዘመኑ ግርግር እና ሁከት አበደከን ዘመንህ ይባረክ!!!
የአመቱ ምርጥ አልበም የሚል like ግጬት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
So far Aschale! #1
ማዲ ና ታሜ ❤❤❤ተክቷል ፈጣሪ ይጠብቅ የአመቱ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@yoursfun55981££
ማዲዬ ❤😊😊 አሪፍ ነዉ
😅@@yoursfun5598
በማይሆን ዘፈን ደንዝዘን ነበር ትለያለክ❤❤❤
ምርጥ አልበም ነው ማስተዋል ይችላል
ይህን ድምፅ ነበር እንዴ አትወዳደርም አርፈህ ትምህርትህን ተማር ስልህ የነበረ!!! ይቅር በለኝ እጅግ ተደስቻለሁ፡፡ከፋሲሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህርህ በርታ!!!!!!!!
ምርጥ ስራ ነው ማስቴ መልካም ዕድል 👏👏👏
no.1 album mastiye hero
ይለያል ❤❤❤🧨🧨🧨🧨
Ene የገረመኝ Hulum music ግጥሙ wow ❤❤❤
ሁሉንም ዘፈኖች በልክህ ነው የሰፋሀቸው ህመምህን ፍቅርህ ደስታህን ምኞትህን ጉጉትህን ሁሉን ስሜትህን እኛን እንዲሰማን አድርገሀል
ሁላችሁንም በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ እናመሰግናለን specially መጥቼ ነበር እና ከፋኝ💯👍👊😍🙏
Wow የሚያስብል ስራ ነው ማስቱዬ በርታ😍😍🙏
With Leul, Acham, yema, and now mastewal it reminds me the great 90s music era.
❤❤❤❤❤❤ much love from eritrea 🇪🇷 ❤️ 💕 💖
እኔ አሁን ነው። በደንብ የሰማሁት የሙዚቃ ባለሙያ ሆኜ ይሄን የመሰለ አልበ በገጠመኝ ነበር የምሰማው ።የሚገርም ጣፋጭ ስራ እንደሆነ አጣጥሜ ስሰማው ተረድቻለሁ ።አልበሙ መሰማት ያለበት ደረጀ አልተሰማም ባይ ነኝ ። ማስተዋልል እያዪ ሁሉንም ባለሙያዋች እጅግ አድርጌ አመሰገናለሁ። እናመሰግናለን
እመጣለሁ የሚለው የሚገርም ሙዚቃ ነው ትችላለህ ማስቴ❤❤❤❤
I have no word for expressing this album
የቆንጆ ፍቅርና
ትንታ ያለበት
ሞት ቅርቡ ነውና
ውሐ አታርቁበት። አቴ ከሚለው track የተወሰደ የናትናኢል ግርማቸው ድንቅ ሥራ ።ማሥተዋል በጣም ቆንጆ ነው በርታ ጥሩ አሰታመህ ማዜም ትችላለህ ።
An amazing Album ,I cant stop listening... ×××××
❤❤❤🔥
here is ur fan, i love all songs, keep it up
አቦ ይሄ ልጅ ይችላል ። ኡፍፍፍፍፍ እናመሰግናለን ❤ ሙዚቃ ለካ እንደዚህ ንፍቅቅቅቅ ብሎን ነበረ
Really mastewal lovely
እጀግ በጣም በፍቅር የምትሰማው ሙዚቃ ነው …አገር ውስጥም እያለሁ ከአገርም ወጥቼ እየሰማሁት ያለሁት ሙዚቃ 👏👏👏❤
አንድ የሚጣል የለውም የሚደመጥአልበም እናመሰግናል
Amazing song, my love ethiopian hagree ❤❤❤
እጅህ ይባረክ
Betam des yemil sebseb new bezemam begitemem konjo Sera new yeserachut enamesegnalen
አርፍ ስራ ነው :: በሌላስራ እንጠብቃለን
masterpiece
ማዲንና ታሜን ተክተህልናል ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንም እንከን የማይወጣለት በጣም ጥሩ አልበም ነው በጣም እናመሰግናለን ማስቱ እንዲሁም ገጣሚዎችን በአልበሙ ላይ ለተሳተፋቹ በሙሉ 👏🙏
bertalen mastawal eyayu❤❤❤❤❤❤
እጅግ የተሟላ ውብ ሥራ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አንደኛ የሚደመጥ ሙዚቃ
የኔን ህይወት በ ክፍል ከፋፍለህ ነው የዘፈንከው......
የግጥም የዜማ የቅንብር
የሚገርም ብቃት ፤ ክብረት ይስጥልን ገራሚ አልበም ነው የሚጣል የሌለው፤ ክፍ አይንካህ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን !!
,ድንቅ አርገህነውየዘፈንከው ተባረክ
Ooh wow good bless you amazing work ❤
ከቃል በላይ የሆነ ስራ...ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም ምርጥ ድምፅ እና ቅንብር...የአመቱ ምርጥ አልበም
ማዲን ያጣች ጥበብ አንተን ተክታለች ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
ማስትየ እንደት ነው እሚሰለቸኝ በቃ መቸምኮ አይሰለቸኝም በቃ ለጆሮ የማይሰለች የተረጋጋ ምርጥና ምርጥ ሙዚቃ ነው የምር አንተ አንተ እየተጫወክ ማስታወቄ ባይመጣ ደስታየ ጀግና ነህ በቃ ቃል የለኝም የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
master piece !
You did it, thanks, bro
I love it this is the best 2024 album.
❤❤❤❤
This album is pure brilliance and absolutely incredible! I cant stop listening to it --it's on repeat all day. it's such a shame it's so underrated despite being a number-one masterpiece. Truly deserves way more recognition for its artistry and impact.
I can’t stop listening your music the best song 👏👏👏
Wow wow mastye kalat yatregnal ❤❤
አረ ትቺላለህ ማርያምን ምርጥ አልበም ነው እየቆየ ሲደመጥ እምታፍት ድምጽ በርታ ጎበዝ ነህ 100%
He is a treasure. his slow music for body and soul it's a medicine it heals I love it
Great Really So Astonishing Work Bravo Brother.
Wow almilm almlim yemilew 👏👏yleyal❤
ማስቴ በእርግጠኝነት እንደኔ የሚወድህና የሚያደንቅህ የለም። ድንቅ ስራ
Wow
I have no words for this
እንደምንጭ ውሃ የሚንቆረቆር ውብ ድምፅ ነው!!
መታደል ንው!!
🙏💐
Yeametu mert sera❤❤❤
bro...bro....love it a lot ,go ahead ........................well done
Album of the year bruh🎉🎉🎉
የአመቱ ምርጥ አልበም::
ምርጥ፡ሚዚቃነው❤❤❤
nice music brother. Keep it up brother
Keep shining 😊😊😊
ሰው እንዴት በዚህ ልክ ልክ ይሆናል bravo man hiwetane new ykyerkew
what can i say it is the best album ever. Good Job!!!!!!!
አንደኛ ነው !
የበሰለ ፍሬ ጣፍጦ እንደሚበላ ነው አልበምክ በርታ ጀግናው
can’t stop listening ❤❤
Simply amazing
Album of the year
Amazing
Wow I’m speechless
Amazing work omg ❤❤❤❤❤❤
Best of 1
Masterpiece ✴️✴️✴️
በጣም ደስ የሜል ድምፅ
I can’t stop listening to this song, ufffffff … sew bayifeteres ???
ልባችንን አረሰረስከው: ምርጥ አልበም : ምርጥ ስራ ; እንዴት ሰው ቀኑን ሙሉ ሲሰማ ይውላል wow ብቻ
ya all do the best album ever, Amazing Job!!!!!!
Your album is my daily mantra ❤I can't stop listening to this songs
You are my favorite amazing artist!!!!¡!!!!!!!!!
እውነት እልሀለው ድንቅ አልበም ነዉ:: ይህ ድንቅ ስራ የሰራቹ ተባረኩ ይህ አልበም ማስተማሪያ ይሆናል::
የዘመኑ ምርጥ ዘፋኝ ሽአመት ኑር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
this album is amazing one in this year.
ere yleyal albemu biyans enkuan 1 musica ayastelam
felekugn gn ataw woooo
You are by best ❤
የሚገርም አልበም..!!!
wow wow mastewal amazing album demo hulum le ene yetzefne new yemeselgn
i love it wow wow just wow❤❤❤❤ best album
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሳላውቀው ያለቀብኝ ፣የምር ይለያል እንደዚህ አይነት ዘፈን በዚህ ዘመን ፣የዘፈን አምሮታችን ነው የቆረጥከው
Album of the year
Wow ማስተዋል ድምፅህ ውስጥ የ90ዋቹን ድንቅ ድምፃዊን የሚመስል color
እያስተዋልኩ ነበር ካንተ ውብ ድምፅ ጋር ቆንጆ chemistry አለው።
ህይወት ያለው አልበም
V is
17:05 😅😊
መሳጭ ና ጣፋጭ ስራ ነዉ ወድጄዋለሁ🎉❤
Good job! you almost replace madingo.
ምርጥ ነው በጣም
thank you Mastewal
Teleyaleh 👏👏👏👏👏
Keep it up🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What amusing music album, great job!
Album of the year My brother u did it Mastutu Mastuyee ❤🔥🔥🔥🔥🔥
A very nice album
@@Neteb3😊.
ሥልጣን 7❤@@ተመስገንሞላልኝ
ፔሀ25ነቸ
😊😊😊 z @@Neteb3
በጣም ጥሩ አልበም ነው በጣም እናመሰግናለን ማስቱ እንዲሁም ገጣሚዎችን በአልበሙ ላይ ለተሳተፋቸችሁ በሙሉ ከዚህ የበለጠ ስራ ይዘህ እንደምትመጣ ሙሉ ተስፋ አለኝ በርታ ፡፡