የነብሰ ጡሯ ሰራተኛ ሴራ ይፋ ወጣ ። ባል መሀን መሆኑ ታወቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 468

  • @gojotubee
    @gojotubee  2 หลายเดือนก่อน +33

    ክፍል 1 ቪዲዮ 👇👇
    th-cam.com/video/js56Y1NSs8A/w-d-xo.htmlsi=DFSlHOpjDmo_0k6Z

    • @sjhxmc559
      @sjhxmc559 2 หลายเดือนก่อน +4

      በአላህ በአላህ እርዳታህን አፈልጋለሁ በናትህ በናትሀ በፈጠራችሁ

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 หลายเดือนก่อน +1

      የትናቱሰ

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 หลายเดือนก่อน

      መሀን መሆን ግንየፈጣሪ ነው እኮ ግን አታካብዱ ከምር ነገ ምን እደሚገጥመን አናውቅም

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ከሆነች ​@@sjhxmc559

    • @azebebekele-7474
      @azebebekele-7474 2 หลายเดือนก่อน

      Ebken yanetan selik betam betam efalagaliu

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 2 หลายเดือนก่อน +35

    እርብቃ ይህ ሰው ጥፋት የለበትም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አንቺስ መውለድሽን በምን አወቅሽ ይህ ሰው ሊወልድ ይችላል ጌታ ታላቅ ነው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +24

    ቡጢና ምክር ለሰጪው ቀላል ነው እና ፍርዱን ለባለቤቶቹ እንተውላቸው ታረቂ ታረቂ አንበል እራሷ ታውቃለች ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ችግር በሴቶች ላይ ሲደርስ ወንዱ ረግጧት እየሔደ ነው ስለዚህ መፍታትም አብሮ መቀጠልም የራሷ ውሳኔ ነው❤

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 2 หลายเดือนก่อน +25

    ወይ ፈጣሪ ምን አለ በሆድሽ ላለው ጽንስ ስትዪ እንኩዋን ተንኮል ባትሠሪ የራስሽን ታሪክ ባትደግሚ አንቺ አባትሽን ሳታውቂ አደግሽ የምትወልጅው ልጅም እንዳንቺ አባቱን ሳያቅ ይደግ ይቅር ይበልሽ የሠው ትዳርም በጠበጥሽ

  • @AFa-ct6wo
    @AFa-ct6wo 2 หลายเดือนก่อน +9

    ርብቃ እህታችን ተራጋጊ ታማኝ ሁን አገነሽ ❤❤❤ ልጅ የሚሰጥ እግዝአብሔር ሰወ ሁኖ የማይሳሰት የለም ይቅርታ ተቀበይ ዶም ተትስደቢ

  • @FozyFozy-ex5le
    @FozyFozy-ex5le 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቼ አይጠቅምም ላጠፍውጥፍት ይቅርታ አርገሽ ለሚቀጥለው ከሰተቱታርሞ ልጅ ደግሞ የፈጣሪ ሰጦታ ሰለሆነ ለፈጣሪ ትታቹ እናንተ ኑሮ❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤❤ወንድማችን አይዞህ እሷ በጣም አበዛችው ፍች ፍች እያለች ነው ፀበል ተፀበል ፀሎት አድርግ ስገድ 😢😢

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቆም ብለሽ አስቢ እህቴ ፍችን እግዚአብሔር ይጠላል ልጁም የሚስጥ እግዚአብሔር ነዉ
    ፍች ፍች አትበይ ከስው፣ልጅስህተት ፣ከብርት
    ዝገት፣አይጠፋም እግዚአብሔር እንኴን እኛን ይቅር ብሎናል
    ይቅርታ አላደርግም የምትይው
    ይቅርታ ተባብሎ ትዳራችውን
    ምሩ የምትሉ በላይክ፣አሳዩኝ

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 2 หลายเดือนก่อน +82

    ፍቺ ፍቺ ትላለች ሌላ እዛ የምትኖርበት ሀገር ሳትይዝ አትቀርም እንጂ የሰውዬው ጥፋት እዚ ግባ የሚባል አደለም እውነተኛ ፍቅር ካላት

    • @adanechemekonene7694
      @adanechemekonene7694 2 หลายเดือนก่อน

      I agree with you 🙏

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 2 หลายเดือนก่อน +5

      የምኖርበት አገር እኮ ወዛደር ነው ምንገድ ጠረጋና ቆሽሻ መጥረግ ነው እናውቀዋለን የውጭ ኑሮም እሷም ጽዳት ነው ያውም እብዙቤት የቀን ሥራ አለመታደል ሆኖ እንጂ የገራችንን ኑሮ የሚያከል የለም

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ አትገርምም ጡሊ ካናዳ አውሮፓ ልዩ ስራ የምሰራ አደረገችው ጡሊ

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያጡሊ ተመቸኝ 😂😂

    • @ኪያኤኪያኤ
      @ኪያኤኪያኤ 2 หลายเดือนก่อน

      ጡሊ😂😂😂​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 หลายเดือนก่อน +41

    በውጭ ህክምና. ሊድን ይችላል. ልጁን አትግፊ. ይቅርታ አድርጊለት

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 2 หลายเดือนก่อน +11

    መሸአላህ ሚስቲን ሳላደቃት አላልፍም ትግስታ❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታሆይ ልጀ ይሰጣቺህበየሱሰም የምኖረለተአለሜ እሱነወ እገዚቤረልጀ ይሰጣቺህ

  • @welelakasa
    @welelakasa 2 หลายเดือนก่อน +25

    ጋዜጠኛው ለምን ትቸኩላለህ መስማት ይጠበቅብሃል ትቸኩላለህ

  • @akjgy1054
    @akjgy1054 2 หลายเดือนก่อน +7

    የምንፍቺፍቺ ትላለች ምንአጠፋ ሰውዬው ስታስጠላ ፍቺቀልድ መሰለሽ😢😢😢ፈጣሪሽን ፍሪ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ሠላምህ ይብዛልኝ❤❤❤❤ አቺብርነዉ ፈቅሪሽ የስራሽን ይሰጥሽ የብርሰዉነሺ አረተይ አንግሊዝአገረአይዛሽ ያላት ሰላለ ነዉ ያም ይክዳሽ ያረብ ዘሌየ ለማስታረቅ ምክር

  • @EdelawitMekonenen
    @EdelawitMekonenen 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት ልጅ የእግዜር ስጦ
    ታ ነዉ ተይ ተመለሽ እንችም እኮ ላ
    ትወልጅ ትችያለሽ ወደ ፈጣሪ ተመለሽ ትዳርሽን አትግፊ አይወልድም የተባሉ ሰዎች ወልደዋል ።

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቺ ፍቺ አትበይ እባክሽ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 หลายเดือนก่อน +6

    ግን ሚስትዬዋ ባልሽን ባትገፊዉ ጥሩ ነዉ አንቺ ብር ብትልኪም አብሮሽ ለፍቷል በርግጥ የሱ ጥፋት ሁሉን ነገር ሊነግርሽ ይገባል አይ ካልሽ ሰርቶ የሚኖርበትን የሆነ ነገር ከፍተሽ ስጭዉ ቤትሽ እንዳለ ሆኖ ለሱ ቤት ሌላ ቦታ ገዝተሽ በሰላም መለያየት ከዛ ተከባብራቹህ መለያየት ጥሩ ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sebleyemn9158
    @sebleyemn9158 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቺ ብርቅነውዴ ይቅርታ አድርጊለት አትመፃደቂ ዬባሥ ይገጥምሻል ንብረቱንም ዬሁለት ነው ቤቱ ዬጋራነው

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሲጀመር ሚስትየዋ ካንተ ፍቅር የላትም ሲቀጥር ከውጭ ያዘጋጀችው ወንድ እንዳለ ይሰማኛን

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሚስት ተብየ ግን አካበድሽ አሁን መውለድ ስለማይችል ብለሽ እንጅ ስለደበቀሽ አይደለም ሰው ይበልጣል በብርሽ አትመኬ ኢየሱስ ገዳዮቹን እንኳ ይቅር ብሏቸዎል አንች ግን በትንሽ ነገር አካበድሽ ጌታ ይቅር ይበልሽ ፍችን እግዚአብሔር ይፀየፈዎል።

    • @BirtukanGeber
      @BirtukanGeber 2 หลายเดือนก่อน

      Baxame baxame tasazelche

    • @Ahmad-n3v
      @Ahmad-n3v 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @enatalemmoges798
    @enatalemmoges798 2 หลายเดือนก่อน +3

    እርብቃ የምትባይው ሴትዮ ያደጉ አገራት ላይ የኖርሽ አይመስለኝም የምትሳደቡ በጣም የሚኖር ሰው በጣም ዲሲፕሊን አለው የሚኖር ሰው እኮ ክብር በስማም እኔ እንጃ በጣም የሚያከብሩ አንቺ ግን ባለጌ መጀመሪያ ማሰበሽበት ነው ለመፍታት ግን ደግሞ ይመስለኛል ባልሽ በጣም ታማኝ ነው ባይወልድ እንኳን ራሱ ከጉዲፈቻ ወስዶ ማሳደግ ይቻላል የሰው ልጅ ብዙ ነገር ማስባቸው ነገሮች አሉ ብዙ ነገሮች የሚፈጠሩ ነገሮች አሉ እነዛን ኩሉ ተቋቁሞ ትዳ ር የሚባለው የትዳር ትርጉሙን ሳያቁት ዝም ብሎ የሰውን ህይወት አታበላሹ መጀመሪያ ትዳር ምን እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ ባለጌ ፍቺ ፍቺ ወዲሽ ነው እንዴ እሱም ከዚህ ደክሞ አንቺም ከዛ እኩል ነው የሚካፈለው እንዲያውም አንቺ ፈልገሽ ነው ፍች የፈለግሽው ለሱ ነው የሚገባው

  • @GenetBekele-b1v
    @GenetBekele-b1v 2 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ የስራሽን ይስጥሽ በሰላም የሚኖሩትን አጣላሻቸው ነገን ማን ያውቃል ፈጣሪ ልጅ ሊሰጣችሁ ይችላል

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅር የለሽም ወይም አለመውለድ አለመቻሉም የፈጠረብሽን ነገር ይኖራል.ወይም አንቺም ባለሽበት ቦታ.ሌላ ሰው ይኖራት ይሆናል. ..ካንቺ በፊት ቢያገባም አልወለደም..ይህን ያክል አያስጨክንም.. አንቺ ድንግላሽን የወሰደው እሱ ነው? አንቺ ፍፁም ሆነሽ እየተናገርሽ ነው..::

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 หลายเดือนก่อน +16

    ወድሜ ናወደጌታ ፀልይ ተሰፋምእዳተቆረጥ አይዞህ ሰራተኝዋገን ባለየ የሰወተዳረ ለማፋረሰ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂ኦርቶዶክስ ጋር ያለው የድንግል ማርያም ልጅ እዩሱስ ክርስቶስ ጌታ ምን አለው ሀሰተኛው ጌታን ሊቀበል ነው 😂😂

  • @marthanegash191
    @marthanegash191 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ባለጌ ነች ሚሰት ተብዬ እግዚያብሄር ያያል አለመውለዱን ስላወቀች ነው

  • @TelahunAbebe-dp5co
    @TelahunAbebe-dp5co 2 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ የተበላሸ ትውልድ:: ያሳዝናል

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 2 หลายเดือนก่อน +6

    ርብቃ ልክ አይደለችም ፍች ፍች ምንድነው አንችም የሰው ልጅ ንሽ እኮ ነገ ምን እንደሚገጥምሽ አታውቂም ቢስማሙ መልካም ነው እውነት ብርም ብትልኪም ጉልበቱስ ቤት መስራት ቀላል አይደለም ደም ነው ሚመጠው

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 2 หลายเดือนก่อน +11

    ባልሽ አትፍች የኔ እህት ጸበል አስጠምቅዉ❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 หลายเดือนก่อน +24

    ዶክተር ቢትሆን ዶክሜንቶቿ ቢቃጠሉም በፖሊስ መረጃ አድስ የትምህርት ማስረጃና የሙያ ፍቃድ ማውጣት ይቻላል ። ይህቺ ልጅ ውሸታም ናት።

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው የያዘውን ይዞ ነው የሚያለቅሰው እንደተባለው እሷም የራሷን ኑሮ ያመቻቸች ይመስለኛል። እንጂ እሱ ጥፋተኛ እንዳልሆነ ከታወቀ ለምን ሰላሳ ጊዜ ፍቺ ፍቺ ትላለች። በእርግጥ መሀን መሆኑን ከዚህ በፊት ትዳር እንደነበረው መደበቁ ጥፋት ነው ግን ደግሞ ያ ያለፈ ታሪኩ እንጂ የአሁን አይደለም ። ሆን ብለሽ ሰበብ እየፈለግሽ ያክል እየተሰማኝ ነው።እሱን ግን ፈጣሪ ይርዳው።

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 2 หลายเดือนก่อน +15

    እባክሽን ይቅርታ አድርጊለት።

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 2 หลายเดือนก่อน +10

    ምንም ማለት አደለም ይቅርታ ተባባሉ አስሬ።ፍቺ ፍቺ አትበይ እዛ የጠበሽው አለ መሰለኝ

  • @tigrayadijeganu2983
    @tigrayadijeganu2983 2 หลายเดือนก่อน +3

    ባልየው ምስኪን ኣሳዘነኝ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 หลายเดือนก่อน +8

    አረ በስማም ምን ጉድ ነዉ በፈጣሪ ለምን የሰዉ ትዳር ለማፍረስ እንዲህ ማድረግለምን አሰፈለገ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ እባክሽ ይቅርታ አድርግለት የሰው ልጅ የሳሳታል እባክሽ እ መውለድ ባይችልም ልጄን የሚሰጥ ፈጣሪ ብቻ ነው አትለይም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ልጅ ይሰጣቹ እርብቃ እባክሸ ባልሸን አትፈቼ ፀልዮ ፈጣሪ ልጅ ይሰጥሻልልልልል❤❤❤❤

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተያትየሰራዋንይሰጣትአቺግንእርጃት ለፈጣሪሺብለሺ እሶየሰራዋንይሰጣት😢😢😢😢😢😢

  • @lejebaify
    @lejebaify 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቶ ጋዜጠኛ ሆይ የእርጉዝዋ ስልክና አካውንት አስቀምጥ፡መረዳት አለባት ይሄ ደሞ መገመት ግድ ይላል።

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዝም ብላ ነው ሌላ ወንድ እንግሊዝ አገር አይዞሽ ያላት ስላለ ነው እንጂ ከስዋ በፊት የተደረገ ትዳር ምን አገባት ዘወር በይ በላት አሁን እንግሊዝ አገር ስደተኛ እየተጠላ ስለሆነ ዋስትና ስሌለው ይቅናሽ በላት መንዘላዘል ነው የፈለገቺው።

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰራተኛዋን አግብቶ ይኑር ❤❤❤

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 หลายเดือนก่อน +15

    ውጭ ያዘጋጀው ነገር አለ አባቲ ፈጣሩ ካንተ ጋር ይሁን

  • @meccam2106
    @meccam2106 2 หลายเดือนก่อน +5

    እሶ ግን አማራጭ አላት መሰል እጂ ከዚህ የበለጠ ስት አረገዉ የታረቁ አሉ እሶ ግን አካበደችዉ😊

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይቅረታ አድረጌለት ከሰው ስተት አይጠፍም እባክሽ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናቱ አንድ ነገር ማወቅ አለብሽ አለመናገር ወይም ነገሮችን መደበቁ እና መዋሸት ሁለት የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ሰራተኛዋ ወይም ዶክተሯ የሄደችበት መንገድ ስህተት ቢሆንም ግን አንቺም ሴት ነሽ እና ነገ ላይ ምን ሊገጥምሽ እንደሚችል አይታወቅም እና ብትረጃት እና ይቅር ብትያት ወይም ከቻልሽ ደግሞ ብትረጃት መልካም ነው ነገ ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ። እሷም ምንም እንኳን ጥፋተኛ ብትሆንም ግን ደግሞ ታሳዝናለች እውነት የሰው ልጅ ሲጎዳ የሰው ልጅ ምን ያክል አስተሳሰቡ ሊቀየር እንደሚችል ፈጣሪ እና የደረሰበት ነው የሚያውቀው ።ግን ሚስት ነኝ የምትለው ደግሞ እውነት ከባድ ሰው ነች እኔ እሱን ቢያረገኝ ሀሳብሽን ሳትቀይሪ በአንድ አፍ ነበር የምላት ምክንያቱም እንደምክንያት የማይቆጠር ነገር ላይ እንዲ ከሆነች እውነት አታዋጣም ከድሮም ፍቺውን ስትፈልገው የኖረችበት ይመስለኛል።አንተም ደግሞ የሰው ልጅ ጥፋቱን ዋናው ማመኑ ነው ዋናው ካልክ ዶክተሯ/ወይም ሰራተኛዋን ይቅር ለማለት ለምን ከበደክ ። ሚስትክ ይሄን አጋጣሚ ተጠቀመችበት እንጂ ሲጀመርም አትፈልግክም የዘፈን ዳር ዳሩ ነው ነገሩ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 หลายเดือนก่อน +8

    አረ ሚኪ አስታርቃችው

  • @EftuEftu-u4c
    @EftuEftu-u4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lamit alfi alam yiker tababalu ...machachalin limadu ❤🎉Salem la enate

  • @ughgggff1078
    @ughgggff1078 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምናልባት ፍርቶሽ ይሆናል ይቅር በይው

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዉ ግን ለምንድን ነዉ ሰዉ ጥሩ ሲያደርግለት በዚህ መልኩ ዉለታዉን ይከፍላል የፈለገ ቢሆን የሰዉን ትዳር በዚህ መልኩ መበጥበጥ አልነበረባትም

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 2 หลายเดือนก่อน +6

    ታዲያ ፋይሉ ቢቃጠል የምትሰሪበት መስራቤት ለምን ተመልሰሽ አልገባሽም ካወቁሽ የዶክሜንቱ መቃጠል ምንም ችግር የሚያመጣ አይመስለኝም.

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሠራተኛ ሆና የገባችው ውሸቷን ነው ዶ/ር አይደለችም ልጁ መሀን መሆኑ ሲታወቅ ጊዜ የዘየደችው ዘዴ ነው ?

    • @zenanisro6345
      @zenanisro6345 2 หลายเดือนก่อน

      @@ማር-ዐ5ሰ ሊሆን ይችላል.

  • @NigusseAyele-qg5my
    @NigusseAyele-qg5my 2 หลายเดือนก่อน +1

    እታችን ርብቃ ቆም ብለሽ አስቢ ምክንያቱም ይህ ሰው ጥፋቱን እየተናገረና ይቅርታም እየጠየቀሽ ነው ይቅርታ የእግዚአብሔር ነው አይ ካልሽ ስጀመር ከውጭ ስትመጭም ከአንቺም ጀርባ የሆነ ነገር እንዳለ እጠረጥራለሁና ለነገሽ መልካም ላይሆን ስለምችል ጊዜ ወስደሽ አስብበት ።

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሚስቲየዋ እርግጠኛ ነኝ ካለች እበት ሀገር ፍቅት ጀምራለች ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ ሰራተኛው ሰይጣን የሰይጣን ቁራጭ

  • @lubabayasin3586
    @lubabayasin3586 2 หลายเดือนก่อน +10

    አነተ ጋዜጠኛ ነገሮን አታብዛበት ለመማስታረቅ ሞክር

    • @KebeWode
      @KebeWode 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጋዜጠኞችን የእዉነት ሰራተኛዋ እንዳለችዉ ዶ/ር ከሆነች እርዳት ይች አለም አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ታደርግሀለችና በፈጠረህ የትምህርት መረጃዋን የምታገኝበትን መንገድ እርዳት

  • @FreweniFreweni1
    @FreweniFreweni1 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክልነውየምትናገሪውባለቤቲቱ

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 หลายเดือนก่อน +4

    ከተማረችበት ዩንቨርስቲ ይጠየቅ የሆነ ሴራ አለ

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ቢነርሽም ስለማይወልድ አንቺ ልጅ የምትፈልጊ በሠላም መለያየት ነው ተመካከሩ እሱምእኮ ካለልጅ ኑሪ አይልም 44:08

  • @foziyaah4957
    @foziyaah4957 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስቲቱ ዠልጥ ናት ለመፋታት ምክንያት ነበር የምትፈልገው ፈጣሪ የሱን አለመውለድ ላንች ያርገው ስሜቱ እንዲገባሽ

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተሯ አይምሮዋ ተበላሽቷል።አይፈረድባትም።ባልየዉ ም ሚስትየዋም ችግር የሚገባቸዉ አይመስሉም ሁሉንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይወልዳል ጌታ ያለዉ ነዉ አዞ ወንድሜ ትወልዳለህ እርቅ ይፍጠር ጌታ ጣልቃ ይግባ መፍታት መጥፎ ነዉ እባክሽ እህቴ ታረቂ በህክምና የተባለ የወለዱ አሉ አዞቹ ትወልዳላቹ

  • @HiwetAserat
    @HiwetAserat 2 หลายเดือนก่อน

    ማባረር አለባቹ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ መፋታት ነው ያለብሺ መጀመርያ ለአቺ ችግር ብሎ እኮ እሪ ብሎ ነበር ብቃ ተፋቱ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ. እባክሽ. ይቅርታውን. ተቀበይው በጣም. ያሳዝናል ልጁኮ. ከፈጣሪ ነው እባክሽ እሪብቃየ ተርጋጊ. የሰውልጂ ይሳሳታል እባክሽ. በፈጠርሽ ይሁንብሽ

  • @tgze2435
    @tgze2435 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለመለያየት ሰበብ ትፈልጊ ነበር ሚስት ተብየዋ አካበድሽዉ ወንድ ልጅ እኮ ነዉ በብርሽ አትመኪ እንደጤዛ ይበናል ነገ ትለማኚዋለሽ

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 2 หลายเดือนก่อน +14

    እነዚህ ባልና ሚስት የሰው ፍጡር አይደሉም እንኳን ሰውና ፈጣሪ ይቅር ይላል ሰው ጥፋቱን ካመነ መልእክቱ ንገርልኝ

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ፍየሚገርመኝ። ሰራተኛ ተብየዋ የመጣችው በሰውየው በኩል ነው ።ምን እልባት ሚስት ትሆን? የትምህርት መረጃዋን የጨረሰችበት። ትምህርት ቤት ፍቶኮፒ ስለሚኖር እንደእዱስ ወረቀቷን ልታወጣ ትችላለች በመጀመሬያ የዶክተር ልብስ ዶክተር ልብስ ለብሽሰሽ ፎቶ ማንሳት ዶክተርነት እያሳይም እንደጠፍባት ወዲያው ማውጣት ስለምትችል ለምን ሰው ቤት ገባች? አሁን ነው የታያት? ለምን የተማረችበትን ትምህርት ቤት ለምን አልተናገረችም? ዲኤኔውም በጎን የተጭበረበረ ነገር አለ ።ምናልባት ሴትየዋና ሰውየው ተባብረው የሰሩት ትያትር ነው ።ከእሷ የሚፈልገው ገንዘቧን ነው ።ያንገበገበው ገንዘቧን ነው ።ሚኪ የመጀመሬያ ሚስት ማናት የት ይኖር ነበር?ጎረቤቶቹን ጠይቅ?ምንአልባት ፈታዃት ያላት የመጀመሬያ ሚስት ትሆን?በደንብ በተጠናና በተደፈና ብተቀነባበረ ሲስተም ይችን ልጅ ግንዝብ ስላላት እሷን ለመምጠጥ የተዘጋጁ ሌቦች ባልና ሚስት ይህን? ሚኪ ተከታተላቸው እነሱ አብረው ነው የሚኖሩት እኔ አላምናቸውን። አንት ስታስመረምረው በጎን እወረቀቱን እስለውጦ ይሆን?ብቻ በደንብ ይመርመር።

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላ ጠብሳ ይሆናል እንጂ ባለፈ ታሪክ ፍቺ መጠየቅ ከባድ ነእ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 หลายเดือนก่อน +24

    ምን አይነት ቆሻሻ ነሽ ከጎዳና አውጥቱሽ አሁን እንደዚህ ክፋት ያሳዝናል ክፍ

  • @HanenTedd
    @HanenTedd 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ሰው ነን ሰው ጭንቀትና ችግር ውስጥ ስንሆን ብዙ እናስባለን እንፈጥራለን እና ያሰብነው ለኔ ጥሩ ቢመስለኝ ለሌላ መጥፎ ይሆናል ስለዚህ የሰልጅ አጥፍቶ ጥፋቱነ አምኖ ይቅር ያለ ትልቅ ነት ነው ልጅቱን ይቅር በሉ እግዜርህም ይቅር ይላችዋል የእናተ እዳው ገብስ ነው 👉👉👉👉👉👉

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ሰራ ነበረኝ ትላለች እንዴ ጥሩ ልቦና ግን የለሽም የሰው ትዳር ለመንጠቅ ዘመኑ ከፋ ሰውን አይታመንም ለባለቤትሽ ግን ታረቁ እግዚአብሄር ፍች አይወድም

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንደንድ ሰዎች የራሰቻዉን ጥፈት ለመሸፈን በሰዉ ለይ የሌላ ጥፈጥ ይደራድራሉ ሰዉየዉም ጠፈታኛ ነዉ ግን የታገነነ አይዴለም ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉🎉

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ያልገባኝ ለምን የተመረቀችበት ዮኒቨርስቲ ለመናገር ፈራች ሌላው ዶክተር ከሆነችና ስራ ከነበራት ለምን ከሰራዋ ተመልሳ አልኸደችም የሆነ ድብቅ ነገር አለ

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ባለጌሴትነሸ የፈለገ ነገር ቤሆን የሰውትዳር ከማፈታት እርድኛ ብትዬ ይሻልነበር አቼ ነውረኛነሸ የምር እርብቃ በጣም ጥሩሰውናት ብትነግሪት ትረዳሸ ነበር ለምን ክፈት አሰፈለገው የምር ሰዎችግን ሰንባል በጣም ክፍታችን ከመገድ አሰቶሸ በትዳርመግባት ሀጤያትነው ይቅር ይበለሸ ከባድ ወጀልነውውውው 😢😢😢😢😢😢

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ አይችልበትም።

  • @እማምላክእናቴ-መ1ጠ
    @እማምላክእናቴ-መ1ጠ 2 หลายเดือนก่อน

    አቺሌላወድ ይዘሺነዉ ያለፈነገር ምን አስጨነቀሺ

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sister give him a second chance please 🙏🙏🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ትላለች እረባክሺ በውሼት ላይ ውሼት የስው ህይወት እያበላሼሺ። ነው። ይሄንን ያህል እርቀት በስመአብ😮😮😮😮

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ለአንች ብሎነው ሚስቲቱ ትክክልናት መፋታት አለባት ትልቅ ችግር ነው የሰማችው መካን ማለት እራስን አለመተካት ትልቁ ከአለም አለመቀላቀልነው

  • @honeylove9999
    @honeylove9999 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምክንያት ፈልጋ ነው ባለጌ ናት እራስስዎ ትሆናለች ሰራተኛዎን በገንዘብ እንዲ እንድትል ያረገችው

  • @good8574
    @good8574 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ይቅር በይው ውጭ ሄዳችሁ ልትውልዱ ትችላለችሁ

  • @Mahi-tl5op
    @Mahi-tl5op 2 หลายเดือนก่อน

    ልጁምንም አይነትጥፋትየለበትም ጥፋትምከተባለ ልጅአለመውለድነው እሳግንይህንን እንደምክኒያት ተጠቀመችበት ድንጋይ እራስ

  • @HayaaaHayaa33
    @HayaaaHayaa33 2 หลายเดือนก่อน

    ሚሰቱ ተርጋጋ ልጀ ያላህ ሰጦታነው ባላህ ፈቃድ ይወልዳል

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 2 หลายเดือนก่อน +1

    Meki@! Bante hasabe esmamalhu.

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 หลายเดือนก่อน +1

    እፊፊፊፋ የነዬኔ እናት ሰረዬ አሰዘሺኚ ሰረዬ እከንደሰሌሺ

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ሁነሺ ዲየኒየ እዳለ እያወኪሺ እየሁሉ ዉሸት አይከብድም

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጂቱ አሳዘነችኝ በጋታ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለገዘብ ብለሽ ከሆነ ወድ ልጂ ነው ተፈለገውን ማግባት ይችላን

  • @mohamednurahmednur9549
    @mohamednurahmednur9549 2 หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ ፍቅር የላትም እንደማትወልድ ስታውቅ ካንተ ጋር መቀጠል አልፈለገችም: ጨካኝ ናት ትቅርብህ::ያለፈ ሂወትህ አለመንገርህ ጥፋት አደለም::

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ ዶክተር ከሆነች ስለአደጋው በግልጽ የሚታወቅ ከሆነ ከቀበሌ ማስመስከር እና በፊት የሰራችበት ሆስፒታል ደግሞ ካለ እንዴት ከተማረችበት ዩኒቨርስቲ ዶክሜንት ማግኘት ትችላለች

  • @ethiopiaberhe592
    @ethiopiaberhe592 2 หลายเดือนก่อน

    መፍታት ይፈለግሽው አስበሽበታል ነው ይቅር በይው እንችም ላትወልጅ ትችያለሽ አምላክ ነው የሚያውቀው ተረጋጊ አስቢበት ይቅር እግዚአብሔር ነው

  • @josephjames7377
    @josephjames7377 2 หลายเดือนก่อน

    ክፉ ሠዉ ነሽ !!! ለመፋታት ምክንያት ስትፈልጊ ነበር ተሣካልሽ። በዚህ ልክ ተዳር የሚሠጠዉን ፈጣሪ ባታሣዝኝ ባይ ነኝ

  • @senait2014
    @senait2014 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሀን መሆኑን ስላወቀች ነዉ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 หลายเดือนก่อน

    ሜስትየዋን አንዴ በጥፌ በሉልኝ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ አስማማቸው ሁላችንም ለትዳር ለፍቅር ስንል እየዋሸን ኑረናል እርብቃ በይቅርታ ኑሪ ከባለቤትሺ ጋር

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ቆራጥ ውንድ ምችትን ነው ሚመርጠው አንችን ግዚ እድሜሽን ፍጀቶ ደብቆሽል ፍች ጠይቂ ሌላ ህውት ጀመሪ 😒አምላክ 🤲🏿ፍሪ ይስጥሽ

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot 2 หลายเดือนก่อน

      Seytan endate seawn lemafatete chekoleke

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 หลายเดือนก่อน

    Yekerta menaw sawu hulu koltafa ena mehan hone??

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሐንነት ሐጢያት አይደለም ልጅ የሚሠጥ እግዚአብሔር ነው ባለፈ ሕይወቱ መኮነን የለበትም አሁን ይቅር በይወና አንድላይ ሁኑ ይቅርታ የፈጣሪ ነው

  • @yeshiengda4347
    @yeshiengda4347 2 หลายเดือนก่อน

    ወሰነሸ ነው የመጣሸው

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 หลายเดือนก่อน

    በናትህ ጋዜጠኛው ባለፈው ሀይማኖቱዋን ለባሉዋ ስትል ሀይማኖቱዋን የቀየረችውን መካኑዋን እህታችንን አገናኛቸኽ