ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/QIoR8L3xmTs/w-d-xo.htmlPart 2
እናመሰግናለን
አሜን
@@aa6750 p
T
Q
የእመቤታችንን ታሪክ ማወቅ በጣም እፈልግ ነበር ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።
የማልደራደርብሽ ዘለዓለማዊት እናቴ ማርያም ሆይ እወድሻለሁየተለየሽና ደግ የሆንሽ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
Amen amen amen
Hope Micheal አሜን
Hope Micheal Amen amen amennnnn
Amen Amen Amen
ቅድስት !😍
በእውነት የእናታቺን የንፅሒት ቅድስት ድንግል ማርያምበረከቷ እረደኤቷ አይለየን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን(፫)
አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን
ምነኛ መታደል ነው የመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ልጅ መሆን መታደል ነውኦርቶዶክሥ መሆኔ ኩራቴ ውበቴ ማንነቴአገራችንን ባርኪልን አሜን
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በስደትሽ ስደቴ ባርክልኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅልኝ አሜን ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ፌበን የድንግል ማርያም ል
ፌበን የድንግል ማርያም ልጅ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ፌቨን የድንግል ማርያም ልጅ amenn
ሓበሻዊት ኢትዬጵያ አሜን አሜን አሜን በረከት ለሁላችንም ይደር
ይህን አይነት ነገር ከወዴት አገኛችሁት??????እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በስደትሽ ስደቴ ባርክልኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅልኝ አሜን ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
የንጉስ እናት ንግስት#የጌታዬ እናት # ማርያም#የማኑኤል እናት ድግል#የየሱስ እናት #ወላዲተ ቃል #ወላዲተ አምላክ #ቤዛዊት አለም #ሚሊተ ፀጋ #ኦ #ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል። #ድግል ሆ ይ ስደቴን #በስደትሽ ባርኪልኝ ።።ማርያም ሆይ መከራየን በመከራሽሀዘኔን በሀዘንሽ እራሀቤን በርሀብሽአሳስቢልኝ #ከልጅሽ #ከወዳጅሽ አች #ሁሉን #ታደርጊ #ዘንድ #ተፈቅዶልሻልና።አሜን።።።።አሜን።።።አሜን
Woladete embrhuane
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከትና ረድኤት አይለየን አሜን አሜን አሜን ቅድስት ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የንግስት ልጂ ነኝ ያውም ያማላጇ AMEN AMEN AMEN
ሄሩ የማነ ጓል ኢ/ዮ ed
አሜን አሜን አሜን የቅደስት ድንግል ማርያም አማላጅነትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለልጅሽ ምህረት ለምንልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰመልንየእማቤተችን ምልጀ ጸሎቷ አማላጅነቷ አይለያን አሜን 🙏❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪➕➕➕✅✅ድንግል ሆይ የናገርኩሽን አደረሽን እናቴ የስደት ስንቄ ነሽ🙏❤
በእዉነት ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የቅድስት ማርያም በረከቷ ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን እናቴ ድንግል ማርያምየአምላክ እናትየጌታዬ እናት የእየሱስክርስቶስ እናትክብር ምስጋና ይገባሻልን
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርከትዋ አማላጅነትዋ አይለየን በጣም ድንቅ ታሪክ ነዉ
እወድሻለው የአምላኬ እናት ድንግል ማሪያም። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እመቤቴ ድንግል ሆይ ስለ ልጅሽ ስለ አማኑኤል ብለሽ ተሰደሻል::እኛን ልጆችሽን ከስደት አድኝን
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከት አይለየን።
አሜን አሜን ድግል ማርያም ክብርና ምሥጋና ላች ይሁን
እመቤቴ ኣመሰግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ቡዙ ነው የፈጣሪያችን እናት ፍጡራን ሁሉ ብፁእት ይሉሻል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባረከ ወንድማችን
ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታን ያየንብሽ መስተዋታችን የፍጥረት ሁሉ እናት እኖድሻለን ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁንልን አሜን
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልንያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን !
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ!
Tigist Tagany x
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህስለኹሉ ነገር
ማሪያም እናቴየመላይእክት እህት የህዝቡ ሁሉእናት ምስጋናየ ይድረስሽ ካንቸ የተለየ ምን ያልታደለ ነው የስማይ ቤቴ መግቤያየ ቁልፌ ሆይ ከልጀሽ ከወዳጀሽ ታማልጀኝ ዘንድ እማፅንሻለሁ አሜን
አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስደትሽ ስደታችነውና ከልጁሽ ከመድኃአለም ዘንድ ይቅርታ ለምኝልን እኛን ልጅችሽን
አፀደ የማርያም ልጅ no
Iujokhjg
7PM
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋት ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
amen amen amen kal hiwet yasmaln አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልንያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን !solomon
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመነዋ ክብሯ አማላጅነቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መዝሙርጌታዬ ከሠጠኝ አልፈራም ልወሥድሽ(2)የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴ ነሽጌታዬ ከሰጠኝ አልፈራም ልወሥድሽ (2)የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴ ነሽእናት አግቻለሁ ከመሥቀሉ ግርጌሥሟን እየጠራሁ ከፍ እንዲል ማይረጌ ምርኩዝ ድጋፍ ሆኖኝ ድንግል ሆይ ፀሎትሽበፎይታ ሞልቶታል የሠላምታ ድምፅሽ ፍፁም ላይረሣኝ ገብቷል ከደም ሥሬይቀሠቅሠኛል ክብርሽ ለዝማሬአዝ....በልጅሽ መከራ ቀራኒዮ ያለሽአትዘነጊኝም ዛሬም ከኔ ጋር ነሽመታወቅ መጨነቅ ከልቤ እንዲነቀል የበረከቴን ቁልፍ ሠጥቶኛል ከመሥቀል ከጣራዬ በታች መነጨ ደሥታለጠቆረው ፊቴ እመቤቴ አብርታአዝ....በራሥ ቅል ተራራ በነፍሥሽ ሠይፍ አልፎካሣ ሆነኝ ፍቅርሽ በልቤ ተፅፎእነሃት እናትህ ሢለኝ በርትቻለሁበልጅነት ክብር ከፊትሽ ቆማለሁ የመሥቀል ሥጦታ እነሃት እናቴማንንም ሣልፈራ ወሠድኳት ከቤቴአዝ....በመሥቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ እራራልኝበእናትነት ፍቅርሽ ቤቴን ሸለመልኝበሚያፅናና ቃሉ መሠበሬን ክሦበልቤ ተከል አፅናኟን ምሠሦ ሞኝነት አይደለም ነገረ መሥቀሉእጅግ ማትረፍያ ነውአንቺን መቀበሉጌታዬ ከሠጠኝ አልፈራም ልወሥድሽ(2)የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴነሽጌታዬ ከሠጠኝ አልፈራም ልወሥድሽ(2)የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴ ነሽ
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ዝሜሬ መላክትን ያሠማልን
Tekwam Zenebe,
የእመቤቴ ማርያም በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁን ይደረግልን
እግዘቤሔር ለዘለዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህንን ውብ የሆነ የማንነታችን መሠረት ለእኛ ግንዘባቤ ለመስጠት የደካማችሁ ሁሉ ተበረኩ
አሜን አሜን አሜንእናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርይም ምልጃሺ አይለየንድንግል ስንልሺ ፈጥነሺ ድርሺልንበርከትሺ ይደርብን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን
meron adena
meron aden
meron adena Amen amen amen amen amen
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ምስጋናሽ በሰማይ በምድርም የሞላ ነው እና ደስ ይበልሽ ❤❤❤
የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከትና ረድኤት አይለየን አሜን አሜን አሜን ቅድሰት ምልጃዋ ከሁላች ገር ይሁን👏👏👏👏👏👏👏👏
እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማሪያም ሆይ ምልጃሽና ጥበቃሽ አይለየን አሚን (3)ኦርቶዶክሥ በመሆኔ በጣም ኩራት የሠማኛል
ሰላም. እመቤቴ ትጠብቅን
ቃለ ህወት ያሰማልን የቅድሰት ድግል ምለጀወ አይለይን👏👏
እናቴ የኔ መፅናኛ የብርሀን እናት ያንቺ በረከት እረዴኤት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ በስደትሽ ስደታችንን አስቢ ምልጃሽ አይለየን አሜን
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን እንለምንሻለን ኣማላጃችን ነሽና በስደትሽ ስደታችንን ባርክው ሃገራችንንም ሰላም ኣድርግልን ኣሜን🙏🙏🙏🌹
የእመቤታችን በረከት እና ረድኤት በኛ ላይ ይደር
ድንግል ሆይ ስደት ምን ያህል አስከፊ መሆኑን ታውቂያለሽና በስደት ያሉት ልጆችሽ ጠብቂ !!!
ኣሜን ክብር ለእናታችን ድንግል ማርያም
ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርከን አሜን
እናቴ ዉዴ እምዬ ወላዲታአምላክ እወደሻለሁ ይኸዉ ባንቺ ፀሎት ባንቺ ልመና ባንቺ ብርታ ባንቺ አማላጅ ሂወቴ በፍቅርሽ ወጥመድ ታሰረ አሁንም አለሁ በይኝ ስደተኛ ነኝ ታዉቂያለሽ የዉስድ ችግሬ ታዉቂያለሽ የልቤን ቁስል እረዳትነትሽ አይለየኝ እባክሽ ሂወቴ ጨለማ ናት ያለአንቺ ቅድስት ሆይ ክብር ይገባሻል። ምህረት ለምኝልኝ😢😢🙈🙈🙈🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን የእናቴ እመቤቴ እረዴታ በርከታ ይደርብን እማየ እወድሻለሁ ❤️❤️❤️🙏🕯
አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ የጌታዬ እናት ባንች አልደራደርም የኔ አማላጅ.
የእናታችን የድንግል ማርያምስደት የኛንም የልጆችዋን ስደትትንገረው ለልጅዋ አማላጃችንትየን ባለንበት ቦታ ሁሉ የጎደለንንትሙላልን አሜን አሜን አሜንወንድሜን ቃለህይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን 💖💖💖የእመብርሃን💖💖💖 ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን👐
እወድሻለው የአምላኬ እናት ድንግል እናቴ
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን በረከትሽ ረድኤትሽ ሀይለየን
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን """ እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ያመሰግኑኛል""" እኔም ትውልድ ነኝና እናቴ ድንግል ቅድስት ማርያም ሆይ አመሰግንሻለው እንደ አባቶቼ
እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ በስደትሽ ስደቴን ባርኪልኝ ልጅሽ ይቅርታንም ያደርግልን ዘንድ ለምኝልን ለዘለአለሙ አሜን አሜን አሜን
ሜሪ ያስናቁ ልጅ ነኝ
ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ
Aemen Aeman Aeman
ኣሜን. ኣሜን. ኣሜንማርርር
የኔማርር
አሜን የእነታችን የድንግል ማርያም ፍቅራ በልባችን ይደርብን
አሜን፫ የናታችን እረደት በረከት አይለየን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እናታችን ማርያም ቅድስት ድንግል ስምሽ ዛሬም ወዘትርም የተመስገን ይሁን ኦ ወላዲተ አምላክ ከተወዳጅ ልጅሽ አማላጅኝ አሜንንን
ድንግል ሆይ በስደትሽ ስደታችንን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ለመድሐኒአለም አሳስቢልን አሜን
አሜን ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማርያም እመ ብርሃን እናቴ ወለላ የዘወትር ጥበቃሸ አይለየን አሜን🙌
አንድ ድንግል ሆይ የስደትን መራራነት ታውቂዋለሽና በስደት ያሉ ልጆችሽን ጠብቂን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ እኛ ሃጥያተኞች ባርዮችሽ ስደተኞች ልጆችሽ ስደታችን በስደትሽ ኣስቢን እንደወጣን እንዳንቀር ኣደራሽ ኤደራሽ ኣደራሽ ከወጣን ጀምሮ ኣናቸዉን ያላየናቸዉን ቤተሰቦታችን በሰላም ኣገናኝን
እናቴ እመቤቴ በስደትሽ ስደታችንን አስቢ እናቴ በስላም ላገራችን አብቂን እናቴ እመቤቴ ልጅሽ ይቅር እዲለን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን.
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በሰው አንደበት ሁሉ የምትመሰገኝና የምትወደጅ ሁሌም ጸሎትሽ ልመናሽ አማላጅነትሽ ጥበቃሽ አይለየን እናቴ ማርያም ሆይ በአምላክም በሰውም የተወደድሽ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ጸሎታችንና ልመናችን ከልጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አድርሽ አሜን
አሜን አሜን አሜን አማቤቴ ሆይ ለአባታችን አዳም ተስፍ እንደ ሆንሽ እኔንም በምህረት አይኖችሽ ታማልካቸኝ አንቺን የሰጣኝ አምላካ ቅዱሳን እግዚአብሔር ስሙ ይክባር ይመስገን አሜን ስዳታችንን በስዳትሽ በርክልን
አሜን እናተ ማርያም
እናቴ የመንገዴ ፋና
Mesay Dagne አሜን አሜን አሜን
አሜን። አሜን
አሜን(፫) 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስደት ታውቄት አለሽ እና በስደት ያለነውን ልጆችሽን አንችው ጠብቂን
Emebete weladit amlak anchi tekin
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እወድሻለው የአምላኬ እናት ድንግል ማሪያም
አሜን እርህርይተ ልቦና በባእድ አገር አዳትተይን ስደታችን ለስጋ ቢሆንም ለነፍስ አርጊልን እመ አምላክ ማንም የለንም ና
ማሪያም የአምላክ እናት አይደለችም የእየሱስ እናት ነች አምላክ አንድ ፈጣሪ ነዉ ደሞ ፈጣሪ አባት እና እናት የለውም እየሱስ ደሞ አምላክ ሳይሆን የአምላክ መልክተኛ ነዉ
Hi
እመቤቴእውድሽአለሁ
b ki@@cityawir8244
የእመቤታችን ድንግል ማርያም ረዴኤት በረከት ይደርብን እናቴ ድንግል ማርያም ከስደት ስትመልሽ እኛም ልጆችሽን ይዘሽን ተመለሽ ኦርቶዶክስ ስላደርክኝ አመስግናለሁ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ከርስቶስ
ምንኛ መታደል ነው ያንቺ ልጆች መሆን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ተሠማኝ
O
እኔም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
Orthodox maryam ayademem eyesus becha new yemedan genshel
ተመስገን አምላኬ
እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በስደታችንን በስደችሽንባርኪልን አሜን ምልጃሽና ጥበቃሽ አይለየን
አሜንንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን
የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሂምሄር ኣምላክ ናይ ኣጎልጉለት ዕድሜኩም የንውሓልኩምን ይባርከልኩምን።
ስላም ለቺ ወላዲተ ኣምላክ እናቴ ኣማላጄ ጣዕምዋ በረከትዋ በኛ ላይ ይደርብን ኣሜን ፫
የ ጌታዬ አናቴ ድንግሌ ማርያም 😢😍😍
የእመቤታችን በረከት ይድረሰን
እመብርሀን በሥደትሽ አሥቢን እኛንም ሥደተኞችን ጠብቅን ምልጃ እረከኤትሽ አይለየን ፍቅርሽን አብዥልን እመ ለአዶናይ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግልእወይ ያንዱእየ እናት በምልጃሽ ጠብቂኝ አትለይኝ ከጎኔ ያላንች ማንም የለኝ ለኔ እሩሩዩቱ አይጠና ሆዱ እማዋይሽው
amen amen amen
እሙ የድንግል ልጅ
በቸርነትህ አሥበን እግዚሀቤር ሆይ
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በስደትሽ ስደቴን ባርኪልኝ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እመቤቴሆይ የሰደት ሰንቄ የሁሉፍቅርኛ ማሪያም የሁሉ እመቤቴ ማሪያም ምሰጋና ይገባሻል አሜን አሜን አሜን💖💖💖
በእዉነት የእመቤታችን የነፄት ድንግል ማርያም ኤረዴት በረከት አይለየን❤❤
ክብር ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ለምን ሙሉ አልሆነም
አሜን አሜን አሜን እሜታችን ቅድስት ማርያም እንወዳታለን የእሜታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት እንመሰክራለን🙏🙏🙏🙏
አንቺ ለአለም ድህነት ተሰደድሽ ተጠማሽ ብዙም ተሰቃየሽ እኛ ግን ይህን በስባሽ ስጋ ተሸክመን ለሆድ ተሰደናል ልጅሽ ወዳጅሽ ይቅር ባይ ነዉና ይቅር ይለን ዘንድ ለምኚልን
😢😢😢😢😢😭emamlak.lejsh.yekrtewn.ydeln.zend.lemnyln.😢😢😢😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድግል ማሪያም ምልጃዋና ጦለቷ አይለየን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማንአሜንንን አሜንንን
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፯
ስለለጠፉ እናመሰግናለን። በእውነት ወድጄዋለሁ። አሜን። በነገራችን ላይ ከሞልዶቫ ሰላምታዎች!
እመብርሀን በስድትሽ ስደቴን ባሪክልኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂኝ አደራሽን እናቴ ያላንቺ። ማንም የለኝም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐⛪⛪⛪⛪🙏🙏
እኔስ አልፈራም አንች ካለሸኝ .ዲንግል እናቴ የሒወት ዘመኔን ባርኪልኝ አሜንንንንንንንንንንንን
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጽት ነሽ የእናት እና አባቴ
እኔስ አልፈራም ድግልእመቤቴ አቺእያለሽልኝ ክብርናሂወቴ አሜን አሜን አሜን ንንንንንን
ጌታ ካሽ ምን አትወኝም
አሜን!!!
እመብርሀን እናቴ ክብርምስጋናይድረስሽ ዛሬም ዘወትርም። አሜን ፫ ኦ እመቤቴ ቅድስትድግልማርያም ሆይ በተገባልሽ ቃልኪዳን። እኔን ባርያሽን በስደት ያልሁትን አች ጠብቂኝ። አሜን እስከለተሞቴ አችአማልጅኝ
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይሁንልን ይደረግልን እመ ብርሀን ሆይ ባርኪን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜንንንንንን
ማርያም ውድድ የማረግሽ እናቴ ምልጃሽ ኣይለየኝ እስከእለተ ሞቴ
Messi Baricho Eyassu ኣሜን
Messi aykufsr sdebru back alah
Messi Baricho Eyassu
የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ብፅሂት መንፈስ ቅድስ የሞላብሽ ከሴት ሁሉ የተለየሽ እናቴ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ጌታዬን የወለድሽልኝ ክብር ላንቺ ይሁን በጣምምምምምም.......ወድሻለው አከብርሻለው ክብር ይገባሻል
የእናታችን የማርያም ስደትታሪክ
የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከቷ እረደኤቷ ምልጃዋ አይለየን እኛንም ስደተኞችን በስደትሽ አስቢን እመቤቴ ሀይ ምልጃሽ በረከትሽ በኛላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ደንግል እናቴ ማርያም ባንቺ አልደራደርም ።
እናታችን ደንግል ማርያም ባንቺ አልደራደርም 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
እመብዙሀን እናቴ💓💓💓💓💓💓
@@betibeti72 yy9os0yqcc
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏😭😭😭😭😭😭
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእመታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጰሎታ በረከታ ምልጃዋ በሁላቺን ይደርብን
ቅድስ ማርያም ላንችስ ስደት አይገባሽም ነበር እመቤታችን እንኳን ውልድሽልን የለምን መዳኒት
ኣደይይይይይይይ መዓረይ ሓጥያትና ውላድኪ ነጊርኪ ኣበሳና ደምሲስልና ይቅረ በልልና፡ፍረ ዘርኢ ውላድ ዓድልና ውላድኪ ተማህሊልኪ።ማርያመየየየየየ ኣደየ መዓረየ።
እመቤቴ ሆይ የስደት ዘመኔን ባርኪልኝ እሩህሩህ ነሽና
Ameammmm
ድንግል ማርያም ሆይ አንቺ ከሴቶች ሀሉ የተባረክሽ ነሽ ሰላም ለአንቺ ይገባሻልክርስቶስ ከመንፈስዊ መንፈስ ለወለደች ማህፀንሽ የተባረከ ነው ክብር ምስጋና ይገባሻልየስደትሽ ማመር በእኔ ልጅሽም ያማረ ይሁንልኝ ስደተኛ ነኝ ድንግል ከነ ልጅሽ ጠበቃ አይለየኝ አሜን
በጣም፡ እናመሰግናለን፡እግዚአብሔር፡ይስጥልን።
የእናታችን የድንግል ማርያም በረከተ ረዴት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እመቤቴ ትንሽ በመሆኔ ህይወቴ ስላም አለው እፍ ተመስገን እየሱስ
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን
እናታችን አንች ጉድፍ የለለብሽ አለላ ሙዳይ ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ከልጅሽ ይቅርታ እና ምህረትን ለምኝልንአሜን አሜን አሜን
Amenamenamenamen
th-cam.com/video/QIoR8L3xmTs/w-d-xo.html
Part 2
እናመሰግናለን
አሜን
@@aa6750 p
T
Q
የእመቤታችንን ታሪክ ማወቅ በጣም እፈልግ ነበር ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ።
የማልደራደርብሽ ዘለዓለማዊት እናቴ ማርያም ሆይ እወድሻለሁ
የተለየሽና ደግ የሆንሽ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ
ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
Amen amen amen
Hope Micheal አሜን
Hope Micheal Amen amen amennnnn
Amen Amen Amen
ቅድስት !😍
በእውነት የእናታቺን የንፅሒት ቅድስት ድንግል ማርያምበረከቷ እረደኤቷ አይለየን አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን(፫)
አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን
ምነኛ መታደል ነው
የመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም
ልጅ መሆን መታደል ነው
ኦርቶዶክሥ መሆኔ ኩራቴ ውበቴ ማንነቴ
አገራችንን ባርኪልን አሜን
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በስደትሽ ስደቴ ባርክልኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅልኝ አሜን ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ፌበን የድንግል ማርያም ል
ፌበን የድንግል ማርያም ልጅ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ፌቨን የድንግል ማርያም ልጅ amenn
ሓበሻዊት ኢትዬጵያ አሜን አሜን አሜን በረከት ለሁላችንም ይደር
ይህን አይነት ነገር ከወዴት አገኛችሁት??????እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በስደትሽ ስደቴ ባርክልኝ ከልጅሽ
ከወዳጅሽ አማልጅልኝ አሜን ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
የንጉስ እናት ንግስት
#የጌታዬ እናት # ማርያም
#የማኑኤል እናት ድግል
#የየሱስ እናት #ወላዲተ ቃል #ወላዲተ አምላክ #ቤዛዊት አለም #ሚሊተ ፀጋ
#ኦ #ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል።
#ድግል ሆ ይ ስደቴን #በስደትሽ
ባርኪልኝ
።።ማርያም ሆይ
መከራየን በመከራሽ
ሀዘኔን በሀዘንሽ
እራሀቤን በርሀብሽ
አሳስቢልኝ #ከልጅሽ #ከወዳጅሽ
አች #ሁሉን #ታደርጊ #ዘንድ #ተፈቅዶልሻልና።
አሜን።።።።አሜን።።።አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Woladete embrhuane
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከትና ረድኤት አይለየን አሜን አሜን አሜን ቅድስት ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የንግስት ልጂ ነኝ ያውም ያማላጇ AMEN AMEN AMEN
ሄሩ የማነ ጓል ኢ/ዮ ed
አሜን አሜን አሜን የቅደስት ድንግል ማርያም አማላጅነትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለልጅሽ ምህረት ለምንልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰመልን
የእማቤተችን ምልጀ ጸሎቷ አማላጅነቷ አይለያን አሜን 🙏❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪➕➕➕✅✅
ድንግል ሆይ የናገርኩሽን አደረሽን እናቴ የስደት ስንቄ ነሽ🙏❤
በእዉነት ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የቅድስት ማርያም በረከቷ ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን እናቴ ድንግል ማርያም
የአምላክ እናት
የጌታዬ እናት
የእየሱስክርስቶስ እናት
ክብር ምስጋና ይገባሻልን
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርከትዋ አማላጅነትዋ አይለየን በጣም ድንቅ ታሪክ ነዉ
እወድሻለው የአምላኬ እናት ድንግል ማሪያም። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እመቤቴ ድንግል ሆይ ስለ ልጅሽ ስለ አማኑኤል ብለሽ ተሰደሻል::
እኛን ልጆችሽን ከስደት አድኝን
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከት አይለየን።
አሜን አሜን ድግል ማርያም ክብርና ምሥጋና ላች ይሁን
እመቤቴ ኣመሰግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ቡዙ ነው የፈጣሪያችን እናት ፍጡራን ሁሉ ብፁእት ይሉሻል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባረከ ወንድማችን
ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታን ያየንብሽ መስተዋታችን የፍጥረት ሁሉ እናት እኖድሻለን ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁንልን አሜን
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን !
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ!
Tigist Tagany x
Amen amen amen
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህስለኹሉ ነገር
ማሪያም እናቴየመላይእክት እህት የህዝቡ ሁሉእናት ምስጋናየ ይድረስሽ ካንቸ የተለየ ምን ያልታደለ ነው የስማይ ቤቴ መግቤያየ ቁልፌ ሆይ ከልጀሽ ከወዳጀሽ ታማልጀኝ ዘንድ እማፅንሻለሁ አሜን
አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስደትሽ ስደታችነውና ከልጁሽ ከመድኃአለም ዘንድ ይቅርታ ለምኝልን እኛን ልጅችሽን
አፀደ የማርያም ልጅ no
Iujokhjg
7PM
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋት ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
amen amen amen kal hiwet yasmaln አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን !solomon
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመነዋ ክብሯ አማላጅነቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መዝሙር
ጌታዬ ከሠጠኝ አልፈራም ልወሥድሽ(2)
የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴ ነሽ
ጌታዬ ከሰጠኝ አልፈራም ልወሥድሽ (2)
የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴ ነሽ
እናት አግቻለሁ ከመሥቀሉ ግርጌ
ሥሟን እየጠራሁ ከፍ እንዲል ማይረጌ
ምርኩዝ ድጋፍ ሆኖኝ ድንግል ሆይ ፀሎትሽ
በፎይታ ሞልቶታል የሠላምታ ድምፅሽ
ፍፁም ላይረሣኝ ገብቷል ከደም ሥሬ
ይቀሠቅሠኛል ክብርሽ ለዝማሬ
አዝ....
በልጅሽ መከራ ቀራኒዮ ያለሽ
አትዘነጊኝም ዛሬም ከኔ ጋር ነሽ
መታወቅ መጨነቅ ከልቤ እንዲነቀል
የበረከቴን ቁልፍ ሠጥቶኛል ከመሥቀል
ከጣራዬ በታች መነጨ ደሥታ
ለጠቆረው ፊቴ እመቤቴ አብርታ
አዝ....
በራሥ ቅል ተራራ በነፍሥሽ ሠይፍ አልፎ
ካሣ ሆነኝ ፍቅርሽ በልቤ ተፅፎ
እነሃት እናትህ ሢለኝ በርትቻለሁ
በልጅነት ክብር ከፊትሽ ቆማለሁ
የመሥቀል ሥጦታ እነሃት እናቴ
ማንንም ሣልፈራ ወሠድኳት ከቤቴ
አዝ....
በመሥቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ እራራልኝ
በእናትነት ፍቅርሽ ቤቴን ሸለመልኝ
በሚያፅናና ቃሉ መሠበሬን ክሦ
በልቤ ተከል አፅናኟን ምሠሦ
ሞኝነት አይደለም ነገረ መሥቀሉ
እጅግ ማትረፍያ ነውአንቺን መቀበሉ
ጌታዬ ከሠጠኝ አልፈራም ልወሥድሽ(2)
የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴነሽ
ጌታዬ ከሠጠኝ አልፈራም ልወሥድሽ(2)
የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴ ነሽ
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ዝሜሬ መላክትን ያሠማልን
Amen Amen Amen
Tekwam Zenebe,
የእመቤቴ ማርያም በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁን ይደረግልን
እግዘቤሔር ለዘለዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህንን ውብ የሆነ የማንነታችን መሠረት ለእኛ ግንዘባቤ ለመስጠት የደካማችሁ ሁሉ ተበረኩ
አሜን አሜን አሜን
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርይም ምልጃሺ አይለየን
ድንግል ስንልሺ ፈጥነሺ ድርሺልን
በርከትሺ ይደርብን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን
meron adena
meron aden
meron adena Amen amen amen amen amen
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ምስጋናሽ በሰማይ በምድርም የሞላ ነው እና ደስ ይበልሽ ❤❤❤
የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከትና ረድኤት አይለየን አሜን አሜን አሜን ቅድሰት ምልጃዋ ከሁላች ገር ይሁን👏👏👏👏👏👏👏👏
እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማሪያም ሆይ ምልጃሽና ጥበቃሽ አይለየን አሚን (3)ኦርቶዶክሥ በመሆኔ በጣም ኩራት የሠማኛል
ሰላም. እመቤቴ ትጠብቅን
ቃለ ህወት ያሰማልን የቅድሰት ድግል ምለጀወ አይለይን👏👏
እናቴ የኔ መፅናኛ የብርሀን እናት ያንቺ በረከት እረዴኤት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ በስደትሽ ስደታችንን አስቢ ምልጃሽ አይለየን አሜን
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን እንለምንሻለን ኣማላጃችን ነሽና በስደትሽ ስደታችንን ባርክው ሃገራችንንም ሰላም ኣድርግልን ኣሜን🙏🙏🙏🌹
የእመቤታችን በረከት እና ረድኤት በኛ ላይ ይደር
ድንግል ሆይ ስደት ምን ያህል አስከፊ መሆኑን ታውቂያለሽና በስደት ያሉት ልጆችሽ ጠብቂ !!!
ኣሜን ክብር ለእናታችን ድንግል ማርያም
ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርከን አሜን
እናቴ ዉዴ እምዬ ወላዲታአምላክ እወደሻለሁ ይኸዉ ባንቺ ፀሎት ባንቺ ልመና ባንቺ ብርታ ባንቺ አማላጅ ሂወቴ በፍቅርሽ ወጥመድ ታሰረ አሁንም አለሁ በይኝ ስደተኛ ነኝ ታዉቂያለሽ የዉስድ ችግሬ ታዉቂያለሽ የልቤን ቁስል እረዳትነትሽ አይለየኝ እባክሽ ሂወቴ ጨለማ ናት ያለአንቺ ቅድስት ሆይ ክብር ይገባሻል። ምህረት ለምኝልኝ😢😢🙈🙈🙈🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን የእናቴ እመቤቴ እረዴታ በርከታ ይደርብን እማየ እወድሻለሁ ❤️❤️❤️🙏🕯
አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ የጌታዬ እናት ባንች አልደራደርም የኔ አማላጅ.
የእናታችን የድንግል ማርያም
ስደት የኛንም የልጆችዋን ስደት
ትንገረው ለልጅዋ አማላጃችን
ትየን ባለንበት ቦታ ሁሉ የጎደለንን
ትሙላልን አሜን አሜን አሜን
ወንድሜን ቃለህይወት
ያሰማልን።
አሜን
አሜን አሜን አሜን 💖💖💖የእመብርሃን💖💖💖 ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን👐
እወድሻለው የአምላኬ እናት ድንግል እናቴ
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን በረከትሽ ረድኤትሽ ሀይለየን
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
""" እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ያመሰግኑኛል""" እኔም ትውልድ ነኝና እናቴ ድንግል ቅድስት ማርያም ሆይ አመሰግንሻለው እንደ አባቶቼ
እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ በስደትሽ ስደቴን ባርኪልኝ ልጅሽ ይቅርታንም ያደርግልን ዘንድ ለምኝልን ለዘለአለሙ አሜን አሜን አሜን
ሜሪ ያስናቁ ልጅ ነኝ
ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ ድንግል እናቴ አትለይኝ ከኔ
Aemen Aeman Aeman
ኣሜን. ኣሜን. ኣሜንማርርር
የኔማርር
አሜን የእነታችን የድንግል ማርያም ፍቅራ በልባችን ይደርብን
አሜን፫ የናታችን እረደት በረከት አይለየን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እናታችን ማርያም ቅድስት ድንግል ስምሽ ዛሬም ወዘትርም የተመስገን ይሁን ኦ ወላዲተ አምላክ ከተወዳጅ ልጅሽ አማላጅኝ አሜንንን
ድንግል ሆይ በስደትሽ ስደታችንን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ለመድሐኒአለም አሳስቢልን አሜን
አሜን ወላዲተ አምላክ እመቤቴ ማርያም እመ ብርሃን እናቴ ወለላ የዘወትር ጥበቃሸ አይለየን አሜን🙌
አንድ ድንግል ሆይ የስደትን መራራነት ታውቂዋለሽና በስደት ያሉ ልጆችሽን ጠብቂን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ እኛ ሃጥያተኞች ባርዮችሽ ስደተኞች ልጆችሽ ስደታችን በስደትሽ ኣስቢን እንደወጣን እንዳንቀር ኣደራሽ ኤደራሽ ኣደራሽ ከወጣን ጀምሮ ኣናቸዉን ያላየናቸዉን ቤተሰቦታችን በሰላም ኣገናኝን
እናቴ እመቤቴ በስደትሽ ስደታችንን አስቢ እናቴ በስላም ላገራችን አብቂን እናቴ እመቤቴ ልጅሽ ይቅር እዲለን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን.
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በሰው አንደበት ሁሉ የምትመሰገኝና የምትወደጅ ሁሌም ጸሎትሽ ልመናሽ አማላጅነትሽ ጥበቃሽ አይለየን እናቴ ማርያም ሆይ በአምላክም በሰውም የተወደድሽ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ጸሎታችንና ልመናችን ከልጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አድርሽ አሜን
አሜን አሜን አሜን አማቤቴ ሆይ ለአባታችን አዳም ተስፍ እንደ ሆንሽ እኔንም በምህረት አይኖችሽ ታማልካቸኝ
አንቺን የሰጣኝ አምላካ ቅዱሳን እግዚአብሔር ስሙ ይክባር ይመስገን አሜን
ስዳታችንን በስዳትሽ በርክልን
አሜን እናተ ማርያም
እናቴ የመንገዴ ፋና
Mesay Dagne አሜን አሜን አሜን
አሜን። አሜን
አሜን(፫) 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስደት ታውቄት አለሽ እና በስደት ያለነውን ልጆችሽን አንችው ጠብቂን
Emebete weladit amlak anchi tekin
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እወድሻለው የአምላኬ እናት ድንግል ማሪያም
አሜን እርህርይተ ልቦና በባእድ አገር አዳትተይን ስደታችን ለስጋ ቢሆንም ለነፍስ አርጊልን እመ አምላክ ማንም የለንም ና
ማሪያም የአምላክ እናት አይደለችም የእየሱስ እናት ነች አምላክ አንድ ፈጣሪ ነዉ ደሞ ፈጣሪ አባት እና እናት የለውም እየሱስ ደሞ አምላክ ሳይሆን የአምላክ መልክተኛ ነዉ
Hi
እመቤቴእውድሽአለሁ
b ki@@cityawir8244
የእመቤታችን ድንግል ማርያም ረዴኤት በረከት ይደርብን እናቴ ድንግል ማርያም ከስደት ስትመልሽ እኛም ልጆችሽን ይዘሽን ተመለሽ ኦርቶዶክስ ስላደርክኝ አመስግናለሁ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ከርስቶስ
ምንኛ መታደል ነው ያንቺ ልጆች መሆን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ተሠማኝ
O
እኔም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
Orthodox maryam ayademem eyesus becha new yemedan genshel
አሜን አሜን አሜን
ተመስገን አምላኬ
እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በስደታችንን በስደችሽንባርኪልን አሜን ምልጃሽና ጥበቃሽ አይለየን
አሜንንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን
የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሂምሄር ኣምላክ ናይ ኣጎልጉለት ዕድሜኩም የንውሓልኩምን ይባርከልኩምን።
ስላም ለቺ ወላዲተ ኣምላክ እናቴ ኣማላጄ ጣዕምዋ በረከትዋ በኛ ላይ ይደርብን ኣሜን ፫
የ ጌታዬ አናቴ ድንግሌ ማርያም 😢😍😍
የእመቤታችን በረከት ይድረሰን
እመብርሀን በሥደትሽ አሥቢን እኛንም ሥደተኞችን ጠብቅን ምልጃ እረከኤትሽ አይለየን ፍቅርሽን አብዥልን እመ ለአዶናይ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግልእወይ ያንዱእየ እናት በምልጃሽ ጠብቂኝ አትለይኝ ከጎኔ ያላንች ማንም የለኝ ለኔ እሩሩዩቱ አይጠና ሆዱ እማዋይሽው
amen amen amen
እሙ የድንግል ልጅ
በቸርነትህ አሥበን እግዚሀቤር ሆይ
አሜንአሜንአሜን
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በስደትሽ ስደቴን ባርኪልኝ
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እመቤቴሆይ የሰደት ሰንቄ የሁሉፍቅርኛ ማሪያም የሁሉ እመቤቴ ማሪያም ምሰጋና ይገባሻል አሜን አሜን አሜን💖💖💖
በእዉነት የእመቤታችን የነፄት ድንግል ማርያም ኤረዴት በረከት አይለየን❤❤
ክብር ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ለምን ሙሉ አልሆነም
አሜን አሜን አሜን እሜታችን ቅድስት ማርያም እንወዳታለን የእሜታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት እንመሰክራለን🙏🙏🙏🙏
አንቺ ለአለም ድህነት ተሰደድሽ ተጠማሽ ብዙም ተሰቃየሽ እኛ ግን ይህን በስባሽ ስጋ ተሸክመን ለሆድ ተሰደናል ልጅሽ ወዳጅሽ ይቅር ባይ ነዉና ይቅር ይለን ዘንድ ለምኚልን
😢😢😢😢😢😭emamlak.lejsh.yekrtewn.ydeln.zend.lemnyln.😢😢😢😭😭😭😭
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ቅድስት ድግል ማሪያም ምልጃዋና ጦለቷ አይለየን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማንአሜንንን አሜንንን
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ፯
ስለለጠፉ እናመሰግናለን። በእውነት ወድጄዋለሁ። አሜን። በነገራችን ላይ ከሞልዶቫ ሰላምታዎች!
እመብርሀን በስድትሽ ስደቴን ባሪክልኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂኝ አደራሽን እናቴ ያላንቺ። ማንም የለኝም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐⛪⛪⛪⛪🙏🙏
እኔስ አልፈራም አንች ካለሸኝ .ዲንግል እናቴ የሒወት ዘመኔን ባርኪልኝ አሜንንንንንንንንንንንን
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጽት ነሽ የእናት እና አባቴ
እኔስ አልፈራም ድግልእመቤቴ አቺእያለሽልኝ ክብርናሂወቴ አሜን አሜን አሜን ንንንንንን
ጌታ ካሽ ምን አትወኝም
አሜን!!!
Amen amen amen
እመብርሀን እናቴ ክብርምስጋናይድረስሽ ዛሬም ዘወትርም። አሜን ፫ ኦ እመቤቴ ቅድስትድግልማርያም ሆይ በተገባልሽ ቃልኪዳን። እኔን ባርያሽን በስደት ያልሁትን አች ጠብቂኝ። አሜን እስከለተሞቴ አችአማልጅኝ
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይሁንልን ይደረግልን እመ ብርሀን ሆይ ባርኪን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜንንንንንን
ማርያም ውድድ የማረግሽ እናቴ ምልጃሽ ኣይለየኝ እስከእለተ ሞቴ
Messi Baricho Eyassu ኣሜን
Messi aykufsr sdebru back alah
Messi Baricho Eyassu
Messi Baricho Eyassu
Messi Baricho Eyassu
የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ብፅሂት መንፈስ ቅድስ የሞላብሽ ከሴት ሁሉ የተለየሽ እናቴ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ጌታዬን የወለድሽልኝ ክብር ላንቺ ይሁን በጣምምምምምም.......ወድሻለው አከብርሻለው ክብር ይገባሻል
የእናታችን የማርያም ስደትታሪክ
የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከቷ እረደኤቷ ምልጃዋ አይለየን እኛንም ስደተኞችን በስደትሽ አስቢን እመቤቴ ሀይ ምልጃሽ በረከትሽ በኛላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ደንግል እናቴ ማርያም ባንቺ አልደራደርም ።
እናታችን ደንግል ማርያም ባንቺ አልደራደርም 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
እመብዙሀን እናቴ💓💓💓💓💓💓
@@betibeti72 yy9os0yqcc
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏😭😭😭😭😭😭
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእመታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጰሎታ በረከታ ምልጃዋ በሁላቺን ይደርብን
ቅድስ ማርያም ላንችስ ስደት አይገባሽም ነበር እመቤታችን እንኳን ውልድሽልን የለምን መዳኒት
ኣደይይይይይይይ መዓረይ ሓጥያትና ውላድኪ ነጊርኪ ኣበሳና ደምሲስልና ይቅረ በልልና፡ፍረ ዘርኢ ውላድ ዓድልና ውላድኪ ተማህሊልኪ።ማርያመየየየየየ ኣደየ መዓረየ።
እመቤቴ ሆይ የስደት ዘመኔን ባርኪልኝ እሩህሩህ ነሽና
Ameammmm
ድንግል ማርያም ሆይ አንቺ ከሴቶች ሀሉ የተባረክሽ ነሽ
ሰላም ለአንቺ ይገባሻል
ክርስቶስ ከመንፈስዊ መንፈስ ለወለደች ማህፀንሽ የተባረከ ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል
የስደትሽ ማመር በእኔ ልጅሽም ያማረ ይሁንልኝ ስደተኛ ነኝ
ድንግል ከነ ልጅሽ ጠበቃ አይለየኝ አሜን
በጣም፡ እናመሰግናለን፡እግዚአብሔር፡ይስጥልን።
የእናታችን የድንግል ማርያም በረከተ ረዴት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እመቤቴ ትንሽ በመሆኔ ህይወቴ ስላም አለው እፍ ተመስገን እየሱስ
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን
እናታችን አንች ጉድፍ የለለብሽ አለላ ሙዳይ ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ከልጅሽ ይቅርታ እና ምህረትን ለምኝልን
አሜን አሜን አሜን
Amenamenamenamen