ሳውዲ ሰስቃይ ethiopia በደስታ ለሞት ነው ነፋሱ ይበቃል በሃግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 637

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 2 ปีที่แล้ว +32

    ግን ሙዚቃ.አያሥፈልግህም.አላህ.ለሀገርህ በሠላም የበቃህ እራመህት ምስጋናነዉ የሚገባህ ሌላዉ .ቦታዉ ደስ ይላል

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +38

    ሀገራችንን በጣም ደስ ይላል አላህ ሰላሙን ይመልስልን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      እህቴበቅንነትቤተስብእሁን

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

    • @حواحوا-ذ2ط
      @حواحوا-ذ2ط 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 ปีที่แล้ว +44

    ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥአስተማሪ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥአባት 🌹ነብዩሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑኑ

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @فكلبيت
      @فكلبيت 2 ปีที่แล้ว

      الله يحفظ جميع المسلمين

    • @susutube7312
      @susutube7312 2 ปีที่แล้ว

      ሰብ አድርጌሀለሁ

  • @galaxyprime4964
    @galaxyprime4964 2 ปีที่แล้ว +25

    ወሎየወች የፍቅር ሰው ደስትሉኝ አላችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ???

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእንሁን

  • @grandfor2997
    @grandfor2997 2 ปีที่แล้ว +6

    ለቤቱ አድስ ነኝ በርታ ወድሜ ዋውውው ማን እንደ አገር እፍፍ በስደት የምኖሩ ወገኖቸ እግዚአብሔር በሰላም ላገራችን ያብቃን🙏🙏🙏🙏

  • @hassenaragaw2191
    @hassenaragaw2191 2 ปีที่แล้ว +27

    !አይዙን ጌታችን ሁሌም ከኛ ጋር ነው
    በህይወት ውጣ ውረድ የተለያዩ ሰዎች ጋር ተዋውቀህ ይሆናል። ከዚህ የምትረዳው የየሰው ባህርይ፣ ጠባይ፣ ምልከታ...ልዩ ልዩ እንደሆነ ነው። ከዚህ የምትገነዘበው ደግሞ ሁሉንም ማስደሰት አለመቻልህን ነው። ነገር ግን እዝነቱ ሰፊ፣ ሁሌ ተንከባካቢህ... የሆነውን አንድዬን (አላህን) ማስደሰት እጅግ ቀላል ነው፤ እርሱን ስታስደሳውም የሰዎችን ፍቅር ታገኛለህ፣ በሁለቱም ዓለም ልዕልናን ትጎናጸፋለህ
    :ኑ ፕሮፈይሊን በመጫን አብርን እንማማር ኑቤተሰብ ሁኑ

    • @zuzuyoutube3948
      @zuzuyoutube3948 2 ปีที่แล้ว

      Tekekel

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውዶቹ ደምሩኝ በቅንነት

  • @aminatube608
    @aminatube608 2 ปีที่แล้ว +19

    ሚስትና ልጅህን ይዘህ በነበር የበለጠ ደስ ይል ነበር የኛንም መግቢያ አሏህ በቅርቡ ያርግልን

    • @MarymA-hw4tq
      @MarymA-hw4tq 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @zamzamhasan3704
      @zamzamhasan3704 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@MarymA-hw4tq ውዴቤተስብእንሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zamzamhasan3704 ቤተስብእንሁን

  • @mamemedia7613
    @mamemedia7613 2 ปีที่แล้ว +11

    ተደሰትልኝ ብሮዬ ይመችህ ደስታህ ደስታዬ ነወ ሀቢቢ ባይሆን አታስቀናል ክክክክ ሰምተሃል

    • @fafikochatube1774
      @fafikochatube1774 2 ปีที่แล้ว +6

      ማሜ ጡሩ ሰው አንተም በቅርብ ለእናት ሀገርህ ያብቃህ የሰው ሀገር የሠው ነው

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 ปีที่แล้ว +45

    ወንድማችን ሀገሬችን ስታምር ሀገርኳ ተገባህ ጠቃሚ ነገረና ለወጣቶች ጠንካራ ስራ ወዳድ እንዲሆኑ ተምሳሌት በመሆን አንተ ሠርተህ ወጣቱን ጥሩ ነገር አስተምር ይህ ፕራክ ይቅር ሠርቶ መለወጥን አሳዬን። ሙዚቃው እሯ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 ปีที่แล้ว

      የት ነዉ

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 2 ปีที่แล้ว +1

      ሙዚቃውን እንኳ ማስቀረት አይቻልም በየመንደሩ በየመንገዱ በየ መኪናው አጠገብሽ ቁጭ ያለው ሁሉ ነው ሙዚቃ እንጅ ሌላ ነገር የለም ባይሆን ስለ ስራ ያልሽውን እደግፍሻለሁ

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ለወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑላቸው

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +23

    *አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*

  • @ኢትዮጲያሀገሬዋ
    @ኢትዮጲያሀገሬዋ 2 ปีที่แล้ว +17

    ወላሂዳዉድ እንወድሀለን ባለዉለታችነህ ደሥይበልህ ወንድም አላህ ከምፈራዉ ይጠብቅህ ከምትወደዉ ይለግሥህ ዛፉን ሁሉ ሣምልኝ እሽ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 2 ปีที่แล้ว +14

    ዳውድ እንኮን ሰላም ገባህ ለቀሩትም ፈጣሪ ይድረስላቸው ፍትሕ ለሳኡድ እስረኛች😭😭 ሀገራችን በጣም ደስ የምትል ፍቅር የሆነች ሀገር ናት ፈጣሪ ሰላሞን ይመልስልን

    • @hayatmehamed1202
      @hayatmehamed1202 2 ปีที่แล้ว

      Hi b ut and the same time for me to the

    • @hayatmehamed1202
      @hayatmehamed1202 2 ปีที่แล้ว

      Up with the same time for me to the same time for me to the same time for me to

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውዶቹ ደምሩኝ ቤቴን አሙቁልኝ

  • @ሀውይእናቴንናፍቂ
    @ሀውይእናቴንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +25

    እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @TUbe-zo5pf
      @TUbe-zo5pf 2 ปีที่แล้ว

      እህት እስከ በቅንነት ደምሪኝ ሁቢይ ማር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      እህቴደምሪኝቤተስብእንሁንበቅንነት

    • @ማሜነኝግደለሹ
      @ማሜነኝግደለሹ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንንን አሁንሥ መረረኝ በዱአ አንረሣሣ

    • @GiasBd-ke3hv
      @GiasBd-ke3hv 2 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @ራቢአYouTube-c5y
    @ራቢአYouTube-c5y 2 ปีที่แล้ว +34

    ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህትወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢💔

    • @TUbe-zo5pf
      @TUbe-zo5pf 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት እስከ በቅንነት ደምሪኝ ሁቢይ ማር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@TUbe-zo5pf ነይ የኔውዴእንዛመድ ቤተስብእንሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ራቢየቤተስብእንሁንበአላህ

    • @hanna50lomitube
      @hanna50lomitube 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ውዴ

    • @ዘምዘምየጃማልጅዪቱብ
      @ዘምዘምየጃማልጅዪቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hanna50lomitube ደምሪኘኝአመልሳለሁ

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ
    @የትምልኑርስደተኛነኝ 2 ปีที่แล้ว +10

    ይህ ቀን ነፈቀኝ😭😭😭😭😭

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 2 ปีที่แล้ว +4

    ምድር ለሁሉም ይበቃል የአማራ የኦሮሞ ይዞታ እያለን ከምንጨፋጨፍ እርዝቅ ከአላህ ነይ ምናለበት ብንዋደድ

  • @ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ
    @ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ማን እንደ ሀገር ከሰው ሀገር ሁሉም ነገር አርቴፊሻል ነው አላህ ለሀገራችን እኛንም ያብቃን

  • @hayatbnt5469
    @hayatbnt5469 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃዉን ባትጨምር በተረፈ አገሬን ሰለ አስጎበኘሀኝ አመሰግናለሁ

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ ያች ስላም ነው የናፍቀኝ እኛም ለአገራችን ያብቃን

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 ปีที่แล้ว +19

    ነብዩሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህብለዋል እኔየማቀዉን ብታቁኑሮብዙአልቅሳችሁ ትንስ ትደሰቱነበር ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑኑኑ

    • @ወለየዋH
      @ወለየዋH 2 ปีที่แล้ว

      ሱለላህአለይሂወሰለም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@ወለየዋH ውዴቤተስብእንሁንበአላህ

    • @ወለየዋH
      @ወለየዋH 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሺ

    • @ወለየዋH
      @ወለየዋH 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ደምርኩሺግንበአላህአይባልም

  • @fafi5908
    @fafi5908 2 ปีที่แล้ว +7

    ክክክ ክክ😂የኔ ወድም እኳን ለዚህ አበቃ እኛም በሰላም ለውድ ሀገራችን ያብቃን ያረብ እፍፍፍ አሁንስ 😭

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይ። በትዝታ። ጪልጥ። አደረከኝ። የኮቻ። ልጅ ነኝ። አወኩት። ቦታዉን። በጣም እናመሠግናለን። ሥላሥጎበኘህን።

  • @fatuma-e2n
    @fatuma-e2n 2 ปีที่แล้ว +12

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊ ያን😥😥

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀሩን ሚድያን አስተዋውቅ ወንድም ዳውድ እባካችሁ ለኛው ነው የሚለፋው እናበረታታው ሁላችንም

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀሩን ሚዲያን የማያውቅ አለ ብለሽ ነው ችግሩ ተመልካች ነው

  • @samresamre612
    @samresamre612 2 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ልጅ ዳዉድ አረ ብዙ ትዝታ ያለብን አለነ ተዉ ወራጅ ዉሀዉ ከብት ጥበቃዉ የገጠር ልጅ ስቶን ትዝታዉ ከባድ ነዉ ለማንኛዉም ደስ ብሎኝ ነዉ ያየሁት እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ለመጎብኜት ያብቃን

  • @aaass2298
    @aaass2298 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳውድ ወላሂ ሲምር ቦታው እውነት ዴስ ብሎኛል ሀገር በዴህና በመግባትህ

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ዳውድ እንኳን በሰላም ለሀገርህ በቃህ ውብ ሀገራችን አለህ ይጠብቅልን

    • @TUbe-zo5pf
      @TUbe-zo5pf 2 ปีที่แล้ว

      እህት እስከ በቅንነት ደምሪኝ ሁቢይ ሁቢይ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      እህቴበቅንነትቤተስብእንሁን

  • @ዚዙየመርሳዋ
    @ዚዙየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ፍትህ ለሣኡድ እስረኞች😥

  • @ላታህዘንኢነላህማእና
    @ላታህዘንኢነላህማእና 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲል ቦታው አላህ ደርሶልሀል ከስር ቤት ስቃይ ያረብ አንተ ድረስላቸው ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን ያረብ

  • @missrahima8739
    @missrahima8739 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ማሻላ ደስይላል ወለዲን በደብ አሳየን በሚዲያኳን አልተዘገበም ብዙነገር ወድሟል ሌላውሀገር በሚዲያሲቀርብ ወለዲ እስካሁን አለቀረበም ገና አተ አሳየህን ቀጥልበት

  • @HayatHayat-of7yb
    @HayatHayat-of7yb 2 ปีที่แล้ว +1

    _ማሽአላህ እንኳን ለእናት ሃገርህ አበቃህ እኛንም በሰላም ለሃገራችም ያብቃን_

    • @effferr5088
      @effferr5088 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ ኢንሻ አላህ

  • @tube-hr5rk
    @tube-hr5rk 2 ปีที่แล้ว +7

    መችም ሀገራች ካለ ሙዚቃ ነገሩ አያምርም መሠለኝ አላህ ይምራን

    • @Sk-ku9up
      @Sk-ku9up 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @مريممحمد-ظ8د2ط
      @مريممحمد-ظ8د2ط 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አላህ ሂዳ ይስጣችው፣፣አሚን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ውዴቤተስብእንሁንበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Sk-ku9up ውዴበአላህቤተስብእንሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@مريممحمد-ظ8د2ط ውዴቤተስብእንሁንበቅንነትበአላህ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +2

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።

  • @raheemadubai9476
    @raheemadubai9476 2 ปีที่แล้ว +6

    ያረብ እኛንም በሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን

  • @ኡሙሪያን
    @ኡሙሪያን 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ሀገርህ ስላይሁህ በጣም ደስስ ብሎኛል በአላህ እነትህን ሰላም ብልልኝ ያለሙትን ፖፖየ አይች በጣም ተድነቂለሁኝ ማሻ አላህ ታታሪ ጀግና እነት አሉህ

  • @hanna50lomitube
    @hanna50lomitube 2 ปีที่แล้ว +7

    አሰላሙአለይኩም
    ማሻአላህ በአገር ለይ ሁሉም ደስ ይላል እስርቤት ያሉትንም አላህ በሰላም ለአገራቸው ያብቃቸው 🙏ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቼ

    • @fatma-yc6up
      @fatma-yc6up 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላ እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃክ ቅድም ይመችህ

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኘ ዉዶቼ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሳላየዉ እፍፍፍ ናፍቆቴ ሀገሬዳዉድ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ
    @ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወድሜ ዳወድ እኳን ለሀገርህ አበቃህ አሁንሥ ወላሂ እኔም ሀገሬ ናፍቃኛለች ያረብ ሠላም አድርግለን አላህ ሁላችንንም በሰላም ለዝች ቀን ያብቃን እሰኪ ማነው እደኔ ሀገሩ የናፈቀው🥰🥰🥰

  • @ferwetlove9721
    @ferwetlove9721 2 ปีที่แล้ว +1

    እናት ሀገራችን ባይበላ ንፍሱ እራሱ በቂነው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @zeynebzeyneb6859
    @zeynebzeyneb6859 2 ปีที่แล้ว +1

    አረተው ግን ወደየት እየሔድን ነው አሠላምአለይኩም ብለሕ ጀምረህ በሙዚቃ አቀለጥከው ለዛውም የዲን ሀገር ኑረህ አላህ ያሥተካክለን

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ዉብነዉ ሲያምር ጭራስ በምወደዉ በኑሬዉዚቃ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ገራገሩ ነውዴ እንደሚሆን እርገጠኛነኝ😍😘

  • @yeaufendris4625
    @yeaufendris4625 2 ปีที่แล้ว

    ወአለኩም ሠላም ዳውድ እንዴት ደሥእንዳለኝ ብታይ እናም እሩፍሤ ለአንተቅርብናት እንዴ እናም የናተገበያ የትነው ?

  • @ፍዮ
    @ፍዮ 2 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢ ነዉ ይህ ስፍራ ንገረኝ እና ኢንቨስት ለማድረግ ምቹ ቦታ ሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እናሳውቅ ምክንያቱም ቢሰራበት ብዙ ስራ አልባ ሰዎችን ኑሮ ይቀይራል

  • @jaym5175
    @jaym5175 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በሰላም ገባህ ወድም

  • @wearefriends1782
    @wearefriends1782 2 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ ሃገራችንን ሠላም መልሥልንንንንንንንን ያረብ እምየ ወሎ ወሎ ወሎወሎ ወሎ ደሥታዋን መልሥልንን ወሎ የቆጆወች የደጋጎች የየዋሆች ሃገረ ወሎዋየ ሃቢበቲ እርጥቧ ሃገራችን ጠረንሽ ናፈቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fbdbdhdhxb3346
    @fbdbdhdhxb3346 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይከም ሠላም ዳዉድ እኳን በሠላም ለሀገር አበቃህ ዋዉ ሠፈሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ለሀገሬ 😭😭

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 2 ปีที่แล้ว

    ማሸዓላህ በጣም ደስስስ ይልላ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ ደግሞ አሏህ በሠላም ከባልተቤትህ እና ከልጅህ ጋ ያገናኝህ

  • @hawamohammed4875
    @hawamohammed4875 2 ปีที่แล้ว

    ዳውድ እንካን ለአገርህ አበቃህወንድሜ በስርቤት የሚሰቃዩትን ወንድም ናእህቶቻችንን አላህ በሰላም ያስገባቸው ያረብ ፈረጃውን ያቅርብላቸው

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
    @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ሰው ባገሩ ነፃነት

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ጎሽ በርታ እምዬ ሀገሬ ማን እንደ ራስ አገር ክክክ እንደ ህፃን እሚያደርግህስ ነገር በርታ

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ገብቸ መቸነው የምወዳቸው ሰዎችጋ ቸናምለው አይይይይይይይይይ ስደት😢😢😢 እደዚህ መሆን ባውቅኖሮ አልመጣምነበር ግን አልሀምዱሊላህ💪

  • @fatimaomare5002
    @fatimaomare5002 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አገራችንኮ ውብ ናት ያረብ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ዳውድ ወንድሜ ያገሬ ልጅ እንኳን በሰላም ላገርህ አበቃህ
    ወለዲ እንዴት ናት በዚህ በረብሻው ምክንያት እንዴት ሁናለች
    ወለዲን ታሳያለህ ብዬ ስጠብቅ ወደ ኮኮ ነው የሄድከው
    በአላህ ስትመለስ ከቻልክ ወለዲን አሳየኝ ???

  • @እራህማገጠሬዋ
    @እራህማገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ለሀገረህ በሰላም ያበቃህ ደወዲ 🥰🥰

  • @Fነኝየአጣዬዋአርጎባ
    @Fነኝየአጣዬዋአርጎባ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ እንኳን ሰላም ገባህ ዳውድ በርታና አግድ ያዋጣሀል

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አይክ ዳውድ ኦሮሞ በክልላቸው አማራን ያርዳሉ በአማራ ክልል ግን እንዲህ እየፈነጩ ይኖራሉ አማራና ወራጌ አፋራ ሌላም ቢሄር ጨዋ ናቸው ችግር ያለው ትግሬና ኦሮሞ ናቸው አማራን በማረድ

  • @መቻልባላገሩYouTube
    @መቻልባላገሩYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ለሀገራችን ያብቃን ስደት መሮናል እንደ እሬት

  • @rahmakamal1782
    @rahmakamal1782 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ በሠውድ እሥርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻቺን ድምፅ ሁኑላቸው ዝም አትበሉ ባካቺሁ እደይርሡ

  • @aminaamina1876
    @aminaamina1876 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ሲያመረ አጋረቺን ኢዲናዉ ምታመረዉ ሰለሙወን ይመልሲልን ያረቢ

  • @ዜድነኝሰደተኛዋ-ጐ3ኰ
    @ዜድነኝሰደተኛዋ-ጐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ አረ በሳኡድ እስርቤት ለምሰቃዩ መቼ የሆን ሀገራቸዉ የምገቡት አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዘንድሮስ ወዴትልሄድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-xo4bb3wr1qtytytyty
    @user-xo4bb3wr1qtytytyty 2 ปีที่แล้ว

    እደው ዳውዱየ ታድለሀል አይይይ አተን አርጎኝ ቢሆን ብየ ተመኘሁ 😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢😔😔😔😔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔እደወየው እካን በሠላም ለሀገርህ አበቃህ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆላምላማ🥰🥰🥰እራያ ራይማ

  • @embetethiopian5716
    @embetethiopian5716 2 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው ቦታው ያምራል

  • @hayat161
    @hayat161 2 ปีที่แล้ว +1

    ነጣነት በአገር ላይ እንደት ደስ ይላል።

  • @ፍቅርYouTube-c3m
    @ፍቅርYouTube-c3m 2 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ. እዳው በየት ልግባ😭😭😭😭😭😭ወሎ ሀገሬ ጃማ ናፈቅሽኝ❤

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ዀ8ኰ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ዀ8ኰ 2 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው?

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 ปีที่แล้ว +3

    እረወዮበሳቅ አህያእያዳፋሁአላለም በልበግርኮስኩሰው የምንባጃጂ😂😂

  • @በድርያየጃማልጅ
    @በድርያየጃማልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ በጣም ያስደስታል ሀገራችን እኛም በሰላም እምንመለስ ያድርገን

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ይላነ ለሀገራቸን ያብቃን

  • @Halimahasee
    @Halimahasee 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማን እዳገር አገራቺንን አላህ ሰላም ያዲርግልንንን

  • @fafitube9302
    @fafitube9302 2 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው በአላህ ዳውድ ወንድሜ

  • @seadayoutube7137
    @seadayoutube7137 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ እኳንደስአለህ እስኪአሳይልንአገርእደለለን እያከለከሉን

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደስ አለህ እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን እኳን ሰዉና ይናፍቃል አገር አይይ

  • @yuseratube1150
    @yuseratube1150 2 ปีที่แล้ว

    ጃኬቱ መቸነው ሚቀየረው ቆየህኮ ከለበስከው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችን ሰላምሺ ይመለስልን
    እናቴ ኢትዮጵያ

  • @የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ
    @የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬን ናፈቀኝ ወድማችን አሥቀናህኝ ትዝ አለኝ ሀገሬ

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መሸአለህ ሀገረ ሰለምሽ ይብዘ ወአሊኩሙ ሰለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሐገሩ ደስ ሲል መቼ ይሆን የኛ ተራ ኢላሒ ስደት በቃ በለንና ወደ ሐገራችን መልሰን ኡፍፍፍፍ
    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህህህህህህህህ

  • @zainbza1377
    @zainbza1377 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እኮን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍 አልልልልል

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
    @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ድስ ይላል ቦታው እንኳን ለሐገርህ አበቃህ

  • @seadaseada3848
    @seadaseada3848 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የት ነው

  • @ሀያትየመቅደላዋዩቱብH
    @ሀያትየመቅደላዋዩቱብH 2 ปีที่แล้ว

    ግን አንደት ሂደክ በርራ ዝግነወ አልተባለም በሊሢባሲ ወይሰ ለሠረኞዎቹ ነወ የተሠጋው

  • @Sofia-dn5bt
    @Sofia-dn5bt 2 ปีที่แล้ว

    ዳውድ እንኳን ለሀገርህ አብቃህ እኛንም ለዚች ቀን ይብቃን

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 ปีที่แล้ว +4

    ባጃጂ እና እመኪና ዉስጥ ከሙዚቃ ዉጭ ሌላ አይከፈትም

  • @ኡሙኢማን-ዐ1ነ
    @ኡሙኢማን-ዐ1ነ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወድማችንዳወድእኮንለዚህነበቃህ
    ፍትህለወገኔ ሠለምለሀገሬ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እኳን በሠላም ለሐገርህ አበቃህ እኛንም አላህ ለሐገራችን ያብቃን

  • @aykelhussen401
    @aykelhussen401 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው ሀገርህ ግን

  • @ሰአደ
    @ሰአደ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለሃ ኡንከን በሰለም አገር አገበሀ አገራች ሠለምሽ ይብዘሃ

  • @ፋፊቱነኝየአላህባሪያ
    @ፋፊቱነኝየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እኮንም ላገርህ አበቃህ ዳውድየ

  • @SamsungPrime-cg1rk
    @SamsungPrime-cg1rk 2 ปีที่แล้ว

    ሀርቡና ከሚሴ ዙሪያ ማሸአላህ ደስ ይላል እኔም እሸአላህ በቅርብ

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍመታደልነዉእንኳን ለዚችቀን አበቃህ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @ፋፊነኝየመርሣዋያባየቅምጥ
    @ፋፊነኝየመርሣዋያባየቅምጥ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃውን ምናለ ባትከፍቱት እኳን ሙዚቃ አዳምጨ እዴውም የመዳም ጩሆት አዶቁሮኝ ቁርአን መሀፈዝ እያቃተኝነው ሠምተሀል ኧሯ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

    • @ፋፊነኝየመርሣዋያባየቅምጥ
      @ፋፊነኝየመርሣዋያባየቅምጥ 2 ปีที่แล้ว

      @@christinatube760 እሽ አብሽሪ

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ አገራቺንን ሠላሙን ይመልስልን ያረብ እኛም ላገራቺን ያብቃን ያረብ ማነው አገሩ ኢትዮን እናቱን ይናፈቀ ማነው አይይይይይሥደት አልሀምዱ ሊላ ፍትህህህህህህህህህህ ለሣኡዲ እሥረኛ

  • @askaletouka1887
    @askaletouka1887 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀገር የነፈቀኛ 😭❤️❤

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም አህለን ወድም ዳውድዬ ማሻአላህ ማሻአላህ ሲያምር

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
    @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችንንም ላገራችን ያብቃን ያርብ❤

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 2 ปีที่แล้ว

    ዳውድ ለካ አንድ አከባቢ ልጆች ነን ወንድም ውድድድድድ ተንክይ ስላሳየክን

  • @سعد-ز8ب
    @سعد-ز8ب 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንላገርህአበቃህወድም:እኛንምሳዉድያለነዉሁላችንምላገራችንያብቃን👍👍👍