ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምንወደዉን ለብዙ አመታት በቃሉ ትምህርት ያገለገለዉን ጋሽ ንጉሴን ጌታ በብዙ ስለረዳን እና በሁለቱ በእግዚአብሔር ሀይልና በቃሉ እምነት የተፈጠረብንን ዉጅምብር የሚያጠራ የቃሉን ትርጉም ስላሳየን በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪዉ ዘመንህ በበለጠ ቁርጠኝነትና መገለጥ የምታገለግልበት ይሁን እላለሁ
አሜን አሜን
Amen amen Lord, increase my strength of faith. Blessed are those who serve you and gash nguse 🙏🙏🙏
ጋሼ ንጉሤ ጌታ ይባርክህ እኔም ሆንኩ ይህ ተሰብስቦ ቃሉን የምንሰማው ጌታ ፈውሶን እኮ ነው ይህ የሚወራ ታላቅ ፈውስ እኮ ነው ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር ሆይ ቃልህንና ጋሽ ንጉሴን ስለሠጠኸን አመሰግንሀለሁ!
እኔ ጌታን በመጠጋቴ ህመመን እረሰሸቼዋለሁ የገረታ ስም የተባረከ ይሁን
Gash Nigusa you are a gift, the way you elaborate the word of God is very clear. Thank you for back us up to the true word of God . May the Lord bless you and your family, all the church feeding us a good food.
Gash Nigusse,we love you!
አሜን አሜን❤🙏❤
WooWooW❤❤❤ ስላ ቃሉ እግዚአብሔር ይበርክ ጌታ ይበርክ ወንጌላዊ በጋሼ ዘመን ሁሉ በጌታ ይበርክ Ameeeeen AmeeeenAmeeeen AmeeeenTabaraku Geta Yebarkachu❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልጅነት እስከ እርጅና በወነት ቃል የታጠቀ አርበኛ ጋሽ ንጉሴ አባቴ እናንተን ስለምሰማ ተባረካለው
እግዚአብሔር አምላክ ስለ መጣው ቃል እናመስግን አለ ጌታ ፀጋ ይብዛልት ተባረክ
🎉ተባረክ ዶ/ር ንጉሤ
ዋው ወንድሜ ንጉሴ ስለ እውነታ መካድ እና ማመን ሲያስረዱ አይኔ ጠፍትዋል ግን ደግሞ ያበራልኛል ብል አይሻልም ወይ ??? እንዴታ አቦ ብርክ በሉልኝ ስ ሰማ ብውል የማይሰለቸውኝ እውቀት , ድምጽ ዘርዎት ይባረክ
እግዚአብሔር አምላክ ሁለንተናችሁን ይቀድስ|ይባርክ! ❤
Egziabiher yibarikachu.
Geta amlki yibarikachu banta timirti hewota betma tasrtawalchi beruki hunu zamanachu ba geta bati yilaki ❤️❤️❤️❤️
ወንድም ንጉሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት። ግሩም መልክት።
God bless you❤
Dink Temhert Geta Abezeto Zemenwo Yebarek!!😇😇
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤
ምን እንደሚሰማኝ ታዉቃላችሁ ፍርሃት ፀፀት አልተፈላጊነት ብቸኝነት በጨለማ መዋጥ ለቅሶ ብሶት ቁጭት ጭንቀት ነዉ😢😢
አይዞህ/አይዞሽ ስለእምነት ነው የተማርነው: በእየሱስ ክርስቶስ ላይ እመኚ/እመን እንደ ቅዱሱ መፅሐፍ ቃል:: ደግሞም ፀልይ:: ማንም አይፈልገኝም/ አይወደኝም አትበይ የዚህ ግዙፍ ዪንቨርስ ፈጣሪ ወዶሽ/ወዶህ ሞቷልሀልና/ሞቶልሻልና::
እግዚአብሔር በስፍራው ነው ቁስልን ያክማል😢
እምነት ምኞት አይደለም!
@1:01:11
የምንወደዉን ለብዙ አመታት በቃሉ ትምህርት ያገለገለዉን ጋሽ ንጉሴን ጌታ በብዙ ስለረዳን እና በሁለቱ በእግዚአብሔር ሀይልና በቃሉ እምነት የተፈጠረብንን ዉጅምብር የሚያጠራ የቃሉን ትርጉም ስላሳየን በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪዉ ዘመንህ በበለጠ ቁርጠኝነትና መገለጥ የምታገለግልበት ይሁን እላለሁ
አሜን አሜን
Amen amen Lord, increase my strength of faith. Blessed are those who serve you and gash nguse 🙏🙏🙏
ጋሼ ንጉሤ ጌታ ይባርክህ እኔም ሆንኩ ይህ ተሰብስቦ ቃሉን የምንሰማው ጌታ ፈውሶን እኮ ነው ይህ የሚወራ ታላቅ ፈውስ እኮ ነው ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር ሆይ ቃልህንና ጋሽ ንጉሴን ስለሠጠኸን አመሰግንሀለሁ!
እኔ ጌታን በመጠጋቴ ህመመን እረሰሸቼዋለሁ የገረታ ስም የተባረከ ይሁን
Gash Nigusa you are a gift, the way you elaborate the word of God is very clear. Thank you for back us up to the true word of God . May the Lord bless you and your family, all the church feeding us a good food.
Gash Nigusse,we love you!
አሜን አሜን❤🙏❤
WooWooW❤❤❤ ስላ ቃሉ እግዚአብሔር ይበርክ ጌታ ይበርክ ወንጌላዊ በጋሼ ዘመን ሁሉ በጌታ ይበርክ
Ameeeeen Ameeeen
Ameeeen Ameeeen
Tabaraku Geta Yebarkachu❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልጅነት እስከ እርጅና በወነት ቃል የታጠቀ አርበኛ ጋሽ ንጉሴ አባቴ እናንተን ስለምሰማ ተባረካለው
እግዚአብሔር አምላክ ስለ መጣው ቃል እናመስግን አለ ጌታ ፀጋ ይብዛልት ተባረክ
🎉ተባረክ ዶ/ር ንጉሤ
ዋው ወንድሜ ንጉሴ
ስለ እውነታ መካድ እና ማመን ሲያስረዱ
አይኔ ጠፍትዋል ግን ደግሞ ያበራልኛል ብል አይሻልም ወይ ??? እንዴታ አቦ ብርክ በሉልኝ ስ ሰማ ብውል የማይሰለቸውኝ እውቀት , ድምጽ ዘርዎት ይባረክ