ጥያቄ እና መልስ ከአክሊለ ጋ | apostolic answers | kesis tewodros | eyob | yohad | abu | enat betekrstian
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ጥያቄ እና መልስ ከአክሊለ ጋ | apostolic answers | kesis tewodros | eyob | yohad | abu | enat betekrstian
ጥያቄ እና መልስ ከአክሊለ ጋ | apostolic answers | kesis tewodros | eyob | yohad | abu | enat betekrstian
ጥያቄ እና መልስ ከአክሊለ ጋ | apostolic answers | kesis tewodros | eyob | yohad | abu | enat betekrstian
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
ምህረት ክፍል 1
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን
አኬ በርታልን የተዋህዶ እንቁ እናንተ ከመጣችሁ ያላወቅነዉን አሳዉቃችሁናል እግዚዓብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ስስቶች
ማወቅ ይቅደም ....... ግላዊ እይታ አያስፈልግም ። አኬ ልሳሳት እችላለሁ ብሏል ቤተ/ን አትሳሳትም ነው ያለው ። ትሁት ነው .....አዋቂ ነው ። መስፈረት እኔ ነኝ አላለም መስፈርት ቅዱስ ቱፊት ነው ያለው።
እባካችሁ የፀኑትን አስቡልኝ አኬ ከቀሲስ ጋር በውስጥ ተነጋገሩ ቀሲስ ፈጠን ስለሚሉ መናፍቃን መጠቀሚያ አደረጏቸው
Yichekulalu
ወንድሞቼ እግዚአብሔር በመሀላቹ ይገኝ ምንም ክፉ አያግኛቹ ያላግባባን ነገርም እሱ ይፍታልን ምናነበውን እንዲገባን ልቦና ይስጥልኝ
አኬ አንተን ብዙ የክርስቶስ ተከታዮች ትምህርትህን ይከታተሉሃል በርታ ምርጥ ሰው ለኛ ለተዋህዶ አርዓያ ሞዴል ነህ አንተ
አርአያ ነው ሚባለው
ኝኽጵጥክ
እስይ የኔ አባት እንዲህ ነው አባትነት እድሜና ጤና ይስጣቸው።በውስጥ መጨረስ አለባቹ❤❤❤ሰህተት ካለ ለማስተካከል ራሳቹ መዘጋጀት አለባቹ ፍኩክርና እልክ ውስጥ አትግቡ❤
ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችን በጸሎት እናስባቸው መንፈስ ቅዱስ ምስጢሩ እንዲገልጽላቸው አንደበታቸው እንዲያከናውንላቸው😢😢
❤❤❤🙏🙏🙏
የኛን ልዩነት በውስጥ ለምን አንፈታም ሚዲያ ላይ መውጣት ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም በእርግጥ እግዚአብሔር ይሄን ጊዜ ያሳልፍልን እንጂ ቀሲሶቻችንንም ጳጳስቻችን ንም በጥራጣሬ መመልከት ጀምረናል ኦርቶዶክስን ለመበታተን በደንብ ፕላን ወጥቶ (( በዶላር )) ተበጅቶ እየተሰራ ነዉ እግዚአብሔር እስካሁን አሳልፎናል አሁንም ያሳልፈን አሁንም በውስጣችን ያሉትን በትልልቅ የቤተክርስቲያኗ የስልጣን እርከን ላይ የተቀመጡ ቅብኣትና ፀጋ እንዲሆም ተሃድሰዎች ተቀምጠው በቻሉት ሁሉ እየበታተኑን ነው
ምእመናን፦ ቀሲስ ወይም መምህራንን ሳይሆን መፃፍ ቅዱስን እንከተል አባቶች አባቶች አትበሉ አባቶችም ቢሆኑ በመፃፍ ቅዱስ ይመዘናሉ😮 አኬ abu eyoba yohad ጌታ ይጠብቃችሁ
ስለቤተክርስትያን ለማወቅ አባቶችን ማወቅ ይኖርብናል..ምን አሉ እዚህ ነገር ላይ ለማለት....ስለ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል እንዲህ ነው ለማለት..ከእኔ ወይም ከአንድ የዚ ዘመን ሰው...ከቅ.ጴጥሮስ ስር የተማረው አግናጢዬስን ብትሰሚ/ማ ይሻላል...ለዛ ነው አባቶች ሚባለው...
@@henokwege1985 Abatoch Malet ቀሲስ ዲበ ኩሉ ነው ወይ?
አኬያችን ና ወንድሞች እንደ ተፃፈ የሚናገርና የሚያስተምር ነው ትልቅ ምትባሉት ። ጎብዙ
እግዚአብሔር ከዕውቀታችን በላይ መንፈሳዊ አቅማችንን ይጨምርልን የሀሳብ ግጭቶች ሁሌም አሉ። ሰው እስካነበበ ድረስ መጠየቅ መፋጨቱ አይቀሬ ነው አንዲት የሆነችው ቤተክርስቲያን ግን በፍቅር እና በዕውቀት እንዲሁም በጥበብ በማይደፈርስ እውነት አንድ ታረገናለች።
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ እንቁ በጣም እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን
ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል፤ የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢሆን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።”
- ማቴዎስ 5፥19
እግዚአብሔር ይባርክልን ቀሲስ ቴዎድሮስ! ይህንን ነበር የተመኘሁት ፡፡
ኢዮብ "ሰዉ (ምዕመኑ) ትምህርቱን እንዲመረምር ዕድል እንስጠው" በሚል የገለጽው እስካሁን እየገረመኝ ነው!
ከአባታችን ግን የተወሰነ ከቅንነት ሚመነቹ ይመስለኛል የሚጠለፋ ንግግሮች አሏቸው።
ለምሳሌ፦ባለፈው ስለ ገድላት ሲወያዩ, "ገድላትን ብቀበልም ባልቀበልም ችግር የለውም"ማለትን የሚመስል ንግግር እየተናገሩ ነበረና።ነገር ግን ያሬዶ ይመስለኛል አስተካክሎ እንደዚህ ማለት ነው የፈለጉት ሲል አዎን አሉ።
እንደዚህ አይነት ነገሮችን በውስጥ ብታወሩ ጥሩ ነው ቤተክርስቲያን ጥርት ያለ ትምህርት ነው ያላት ልዩነት ያለ አታስመስሉት
ልዩነትማ አለ በደንብ አለ ልዩነቱን የፈጠሩት ግን ዛሬም ቤተክርስቲያንን ከውስጥ ለማፍረስ የተነሱ ገንዘብ እንጂ ቤ/ ክርስቲያን ብትፈርስ ብትቆም ግድ አይሰጣቸውም እነሱም የቤተ ክርስቲያን የጀርባ ቅማሎች ተሃድሶ ቅባትና ፀጋ የሚባሉ አሉ
Wendmachen aklilu ,clearly orthodox tewahedo mn endhonche ymyaserda enku egzabher yeseten wendmachen nw berta wendma endhonche tsgawen yechmerlh ❤❤❤
ቀሲስ አባታች ይፍቱን የእውነት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በውስጥ አውሩ ተነጋግሩ
በማመን ብቻ ከሆነ ከኣዳም ሃጢያት የሚዳነው ህፃናት ህፃናት ቢጠመቁም ከመርገም ሃጥያት ነፃ አልወጡም ቢሞቱም በኣዳም አበሳ ይፈረድባቸዋል ማለት ነው?
Be betesebachew emnet nw mitemekut
ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ውሾች ይጮአሉ ብልሆች ይቀትሉ ጠላት በዝቱዋል እግዚአብሔር ያግዛችዉ
አሸናፊ ጌታነህ ምትባለው ልጅ ትክክለኛውን ነጥብ ነው ያነሳው 😍😍 ይሄንን ነው አኬም እየተቃወመ ያለው
Andu mikiyas mibal be tiktok hule ye maryamin ስዕል ከጀርባው አያለው የቤተክርስቲያን ትምህርት ሲያስተምር አይቼው አላውቅም ግን አኬን አባቶችን አትሰማም ብሎ ሲተቸው አየሁት መንደርተኛ😮
ሚኪያስ ማለት በወንድሞች መሀል ፀብን የሚዘራ ባልቴት ነው 1ቀን ቀድሞ አንድ አይነት ትምህርት ልደት ሲያስተምረው እዛው 24 ሰአት ሙሉ የሚጣድበት ወንበር ላይ ተዘፍዝፎ እንደገባው ጭንቅላቱን እየነቀነቀ ሲሰማ ነበር ወዲያው ተገልብጦ ደግሞ ወንድሞቹን ሊወጋ መጣ ከይሁዳ የባሰ ወንድሞቹን እየሳመ የሚሸጥ እባብ ነው በእውቀት ስለማይመስሉት ይቀናባቸዋል ከቻለ እራሱ መከራከር ይችላል ግን ከባቶችን በውሸት ሞልቶ ወንድሞችን ከሀዲ ያስብላል እንደ ነገረኛ አሮጊት ነገር ይለቃቅማል ባለጌ ሰው ነው
@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ ግርምት
ፀጋ የተባሉት ሚስጥራትን ያመለክታል እነዚህም ቅድስ ጥምቀትና ቅድስ ቁርባን ናቸው,ለመዳን ግን በነዚህ ፀጋዎች ማመን ያስፈልጋል እነዚህ ፀጋዎች ሳያምኑባቸዉ ቢወስድዋቸዉ መዳን አይገኝም, እነዚህ ፀጋዎች በአዲስ ኪዳን ዘመን ላሉ ሰዎች የተሰጡ ናቸዉ,በኦሪት ለነበሩት ከሲኦል
ጠቅላላ ወደ ገነት አሻግራቸዋል ቅድስ ጴጥሮስ እንዳለው ነፃነት ሰበከላቸዉ እንዳለዉ
እኔ በቀስስ ዲበሁሉ በጣም ነው ያዘንኩት እነዚ ገና ወጣቶች ናቸው እንደ አባት ማረጋጋት ሲኖርባቸው ጭራሽ ጎራ ይዘው አይቻለሁ። ደሞ ሌሎቹ የግል ጥላቻ ያለባቸው ሰውች አባቶችን ተጠግተው ሌሎችን ማጥቃት ነው ያየሁት ወንድሞችን መግፋት ጥሩ አደለም
በጣም !!! ቀሲስ ገሰፀው ወደ ጓዳ ማለት ሲገባቸው ታናናሽ ልጆችን በአደባባይ መሞገት አልተመቸኝም የ ተዋህዶ መገለጫዋ አይደለም በፍፁም !!!!!!
ቀሲስ ! ብዙ ጊዜ የ አማን ሻሎም ሊቅነትን ሲያደንቁ ሰምቻለው በውሰጥ ባገኘው ምናምን ይላሉ ! ቀሲስ ከ አኬ ጋር ሲሟገቱ አኔ የማስበው አማንን ያሞካሹበትን ድምፃቸውን ነው 😮 ምንድነው እየተካሄደ ያለው ? እግዚዮ !!!!!
መካሪ አባት አይጥፋ እባታችን ተባረኩ የሰው ልብ ውስጥ ስንት መጥፎ ነገር ይዘራል
ወንድሞቻችን በርቱልን የኛ ጀግኖች የመናፍቃን መዶሻ
መህምሮቻችን ሰላማቹ ይብዛ አኬ ፀጋውን ያብዛል ፈጣሪ ይጠብቅልን ወንድሞቻችን እንወዳችዋለን ❤❤❤
አባታችንም አኬም ሁለታችውም የቃላት ውይም የአገላልፅ ነው እንጅ ሁለታችውም ትምህርቱ አንድ ነው
ወጣቶቹ ጥሩ እያስተማሩ ነበር መቼም የፈጣሪን ቃል በደንበ እያስተማሩ ነው ግን እርሶ ከሀላ ሆነው ማገዝ ነው ከእርሶ የሚጠበቀው በውስጥ ተነጋገሩ
አባቶችም ይመለከታቸዋል። ከአባቶች ልጆች አይቀድሙም!
አውቆነው ሰይጣን ምን ይስራ እና ወንድሜቼ በርቱ ሀሳብን ለመከፍፈል ፈልጎነው
In my my view point, the raised issue is very simple and you should agree simply by discussing face to face or in physical. Otherwise, dont bring this type of deabet on social media. This is what the need of others who want to differentiate the church and our brothers. Aki I appriciate your understanding and view and also your petience. My God will bless you forever.
ለአኬ 1 ጥያቄ አድርሱልኝ: አንድ ኦርቶዶክሳዊ , ያመነ የተጠመቀ የአዳም ውድቀት የጠፋለት ሰው የሚወልደው ልጅ ሳይጠመቅ በፊት የአዳም ውድቀት አለበት?
አኬ በርታ ለተዋህዶ እንቁ ነህ
አኬ ወንድሜ ጸጋህን ያብዛው ባለ ውለታየ❤❤❤
ሀብትሽ እግዚአብሔር ይባርክ ጥሩ አስተያየት ነው
ክርስቶስ በሞቱ ሞታችንን ከገደለልን በኋላ በአዳም የመጣብን ድቀት ወይም መርገም ጠፍቶልናል፤ ይህ ነው በጸጋው ድነናል ያስባለው፤ ለዚህ ድህነት ማንም ሰው ድርሻ የለውም፡፡ ከሞቱ በኋላ ማንም ሰው በአዳም በደል አይጠየቅም የማንጠየቀው መርገማችን ስለጠፋልን ነው፡፡ ይህ ካልሆነማ አመነ የተባለው ሰው መልሶ ቢክድ በመጀመሪያ ሲያምን የጠፋለት መርገሙ ተመልሶ ይመጣበታል ማለትን ያመጣብናል፡፡ ነገር ግን ሰው የዘልአለም ህይወት ለማግኘት የመርገሙ መጥፋት ብቻ አይበቃም፤ የእግዚአብሔር ልጅ መሆንም ይጠበቅብናል ወራሾች የምንሆነው ልጆች ስንሆን ነውና፤ ከዛም ልጅነቱን አጽንቶ መጠበቅ ይኖርበታል፡፡ ይህንን የማዳን ስራ ሰው አምኖ በመጠመቅ ልጆች እንሆናለን ከዛም ከልጅ የሚጠበቀውን መልካም ስራ መስራትና ምስጢራትን በመሳተፍ የጸጋው ማደሪያ መሆን ይጠበቅበታል፤ ከዛም በኋላ ቢበድል ደግሞ ንሰሐ ገብቶ ይቅር ይባላል፡፡ እኔ የማውቀው የቤተ ክርስትያን አስተምህሮ ይህ ነው፡፡ እንደኔ ምክር አንዳንዴ ሊቃውንቱንም መጋበዝ ጥሩ ነው፡፡ አለመግባባት ሲኖር ደግሞ ከሊቃውንቱ ጋር ሆናችሁ በውስጥ ጨርሱ ከዛ ወደ ውጭ አውጡ፤ የእናንተ አለመግባባት ሌላውን በተለይ ወተት የሚጋቱትን አይረብሽ ለመናፍቃንም በር አይክፈት፡፡
1000000000. . . ላይክ በጣም ላይክ እጅግ በጣም ላይክ
በርታ ኣኬ😊❤
በትክክል መንገድ ማየትክ#
ሲጀመር እንማራለን የምትሉት ልጆቹን እጂ የምትከተሉት ትምርቱን ተከተሉ ሁለም ጋር እየሄዳችሁ አታጨብጭብ ሰው ይሳሳታል ዘላለማዊ ክርስቶስን ተከተሉ ልጆቹ እያነቁ ነው አዎ ከተሳሳቱ ተነጋግረው ይፈታሉ በቃ
ሌላ ሰው ለመረዳት አለሞከርክም እባክህ ግግም ያለ ነገር ተማርኩ ከሚልሰው አይጠበቅም በጣም ቀላል ነው
አንድ ቀለል ያለ ምሳሌ ዝናብ ከሰማይ ሲዘንብ አንተተጠልለህ አሳልፍክው ሌሎች ዝናቡ አገኝቶቸዋል አንተ ስለ አለመተህ ዝናቡ አልዘነበም ማለት አትችልም ዝናቡ ለሁም ዘንቧል ል
ወንድዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ቆንጆ ምሳሌ አነሳህ በቤተክርስቲያን ጷጉሜ 3 ቀን የሚዘንበው ዝናብ የሩፍኤል ፀባል ነዉ ተብሎ ይታመናል እኔ አምኜ ሲዘንብ ከቖርቖሮ እሚወርደው ላይ ተጠምቄ ከችግሬ ድኛለው ምናልባት አንተ ወይም ሌላ ሰዉ ይህን በቸለታ ወይም በመጠራጠር አላደረከውም፡ ስለዚህ ባለመንክበት ባልተቀበልከው ትድናለህ ማለት ነው ? አስተውል የዘነበው ላንተም ለኔም ነዉ ያመንኩትና የተጠመኩት እኔ ነኝ የዳንኩትም አለበለዚያ ምን እያልን መሰላህ ክርስቶስ ለሁሉ ቢስቀልም መስቀሉን እንኴ የሚክድ ሙስሊም ይድናል እያልክ ነው?
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ወንድሞቼ እባካችው
አባታችን እንድሁም ወንድማችን አኬ በዉስጥብታወሩ ይሻላል ለመናፍቃን መንገድ አትክፈቱ
አኬ ምጥ ሰዉ ሰጣን አዉቆ ምክንት ይፈልጋል አትስማቸዉ አንዎዳቸዋለን የተዋህዶ እንቆቺ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰
የልጅ ነገር አስመሰላችሁት!
እነሱ የሚሉትን አንተም ሰምተሃል፣ እኛም ሰምተናል፣ እዚህ ያሉት ሁሉ ሰምተዋል ... እኛ እምንለውም ተሰምቷል ... ስለዚህ "ሰዉ (ምዕመኑ) ትምህርቱን እንዲመረምር ዕድል እንስጠው" የሚለው የኢዮብ አገላለጽ በጣም አደገኛ ነው!
ሰዉ (ምዕመኑ) በራሱ ተመራምሮ ይድረስበት እያላችሁ ከሆነ ፤ ከዚህ በፊት "በእኛ መካከል ልዩነት ቢኖር ቤተክርስቲያን አለች ፤ ማንም ቢሆን ፣ ፓትርያርክም ቢሆን ከቤተክርስቲያን በላይ አይደለም" ስትሉ የነበረውን ቃላችሁን አፈረሳችሁት ማለት ነው?
ከምራችሁ "በቤተክርስቲያን" እንዳኛለን የምትሉ ከሆነ ለምን ሩጣችሁ ቲክቶክ ላይ እየመጣችሁ ትካሰሳላችሁ? የዚህ መካሰስ ዓላማው ኢዮብ እንዳለው ሰዉ እንዲመረምር እድል ከመስጠት ይልቅ ብዙ ክርስቲያኖች የዲያብሎስ ራት እንዲሆኑ ማመቻቸት ነው! ....... "ልጅ ያቦካው ለራት አይተርፍም" እንደሚባለው አታድርጉት! ማወቅ ብቻ አያጸድቅም ፤ ትህትናም ያስፈልጋል!
አመሰግናለሁ። የኢዮብ መልዕክት አደገኛ ነዉ። በዛ ላይ የሆነ የግሩፕ አካሄድ ይታይባቸዋል።
ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
²⁵ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
²⁶ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።
መየምወዳቹ የማከብራቹ የተዋህዶ የእምዬ ልጆች ቸሩ መደአኒያለም ይጠብቃቹ❤
betam Tkikil New Ahun Yalw Btkikil tnagere Aki Menged Eyesatk New Tslot Yasfelghal
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ወገኖቼ የእግዚአብሔርን ምስጢር ልትመራመሩ መከራችሁን እየበላችሁ ነውኧረ ዘሞብላችሁ ጌታችን መዳኒታች ኢየሱስ ክርስቶሰ ያዘዘውን ትእዛዛቱን እየፈጸማችሁ ኑሩ እባካችሁ
ትክክል ቀሲስ!
ይህ ሜዳው አይደለም! ትክክለኛውው ቦታ ቤተክርስቲያን ናት!
ምክንያታዊ ወጣቶች ያስፈልጋሉ ጊዜውን የዋጁ እንደነ አኬ...ያሉ።ብዙዎቻችን በልማድ ውስጥ ስለሆንን ነው በአንድ ጥቅስ የምንሸወደው።ስለዚህ በእውቀት እንመራ።።
ትክክልነህ የነ አኬ ግሩፕ ልምድ አያውቁም በማንበብ ነው ያወቁት ለዛ ነው መግባባት ያልችሉት እሚያሳዝነው በአሁኑ ክርክራቸው የነ አኬ ትምህርት ነው ልክ የቄስስ ስህተት ነው 😢
እባካችሁ መስቀሉን ቅዱሳን ስእላትን ጥቅሶችን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አደለም ዘንቢል ላይ ልብስ ላይም ቢሆን አታኑሯቸው እባካችሁ ።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በአግባቡ ስለማንይዛችው ።አልጋ ልብስ ትራስ እረ በጭራሽ የማይሆኑ ነገሮች ናቸው ።
የተዋህዶ እንቁዎች በውስጥ ብትጨርሱ ይመረጣል ።
Sew mitiktlu sewoch be ene bgashaw zmn ydrsew ngr endaydrsbachu sew lay atidgfu akililm bhon lisasat yichilal kesisim lisasatu yichilalu betecristyan lay bicha tedegfu sew siwdk abrachu endatwedku❤❤❤❤
በትክክል
Amen Amen Amen 🙏 kesisye. Kalehiwet yasemalin wendimoch
አኬ በርታልን ማንም ይሁን ማንም ሚመዘነው በቅዱስ ትውፊት ነው ❤
አኬ ያልተግባባችሁት በኔ እይታ ቀሲስ ስለ ብሉይ ኪዳን ሲያወሩ አንተ ስለ አዲስ ኪዳን መዳን ነበር የምታወራው. ደጋግመው የብሉይ ኪዳኑን እንጨርስ ሲሉህ አንተ ድርቅ ብለህ ቀሲስ ላይ ስተት ያየህ አስመሰልከው . እንደ ታናሽነት አባቶችን መስማት ያስፈልጋል. እግዚአብሔር ለሁላችሁም ማስተዋልን ያድላችሁ
ቀሲስ እኮ የብሉይ ኪዳን ስዋች እንዳለ ሁሉም ክሲኦል ወተዋል ሀይማኖት ነው ግዴታ እመኑ እያሉን እኮ ነው:: ጌታ ከ ሲኦል ነብሳትን ማውጣቱ እምነትታችን ቢሆንም የቀሩ ይኑር አይኑር የተለያየ የ ሊቃውንት እይታ አለ እና ይሄንን ሀይማኖት ነው ማለታቸው ትክክል አይደለም! የ ዲ/ን ሄኖክ መፅሀፍ ላይ እንዚህ ምልከታዋች ተቀምተዋል
abatachn kalehywet yasemaln
መልካም እሺ እንደዚህ ከሆን ሙስሊሙም ድነዎል ማለት ነው እደሱከሆነ ጌታ እንደዚሁ በፀጋ ድነናል ካልን ስራ ጥምቀት አያስፈልግም ማለት ነው ዩሐድ ይመልስልኘ
አሜን አሜን
አሁንም ጌታ ኢየሱስ ይርዳክ፡፡
ተባረክልኝ
አሜን አሜን ክርስቶስን ልበሱት አለቀ ።
አኬ አውቃለው ከምለው ከልብ ትቢት እራስህን አድን ❗️እውቀት አያድንም መጀመርያ እደ ተዋህዶልጅ በትትና ተጎዝ አኬ በትቢት ተወግተሀል ያቀለልከው ቀሲሲን ብቻ ሳይሆን እኛንም ተማራዋችህንም ነው በጣም አዝናለው ስለአተ 😭
እንዲያው በጸጋው ድነናል እሚሉ ተሀድሶ ናቸው ናቸው እንጅ ትክክለኛ ከርስቲያን እንደዚህ አይልም
መፅሐፍ ቅዱስ ነው ያለውኮ😮😮
እዮብ እጅግ የማክበርህ ነኘ ንጸህ አደማጭ አለ ጠቅላ ከመስመር እየወጣችሁ ነው በግሩፕ ነው እግዚአብሔር ክፋችሁን አያሳየኝ
ከሰው ይልቅ ወደ ት/ቱ ትኩረት ቢደረግ መልካም ይመስለኛል። የቱ ነው የቤተ ክርስቲያን ት/ት ብንል ይሻላል። የማይኾን ታርጋ እየለጠፉ ሰውን ለማሸማቀቅ መሞከር ጥሩ አይመስለኝም። በክርስቶስ የፍርድ ዙፋን ፊት ለምንናገራት እያንዳንዷ ንግግራችን እንደተግባራችን ሁሉ እንደምንጠየቅ ብናስብ ጥሩ ነው እላለሁ።
እረ ሙሉውን ያን ውይይት ሠምቻለሁ አላልክም ለዚህም ነው በእውቀት ያልመጡ ለተንኮል የሚመጡትን ፕሮቴስታንቶችን አታስገብ አትወያዩ እል ነበር አሁንም በጥያቄና መልስ ብቻ አስተናግዱ
ሮሜ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ በኃጢአት ጸንተን እንኑርን? አይደለም።
² ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን?
³ ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?
⁴ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
⁵ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤
⁶ ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
⁷-⁸ ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤
⁹ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደ ፊት እንዳይሞት ሞትም ወደ ፊት እንዳይገዛው እናውቃለንና።
¹⁰ መሞትን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለኃጢአት ሞቶአልና፤ በሕይወት መኖርን ግን ለእግዚአብሔር ይኖራል።
¹¹ እንዲሁም እናንተ ደግሞ ለኃጢአት እንደ ሞታችሁ፥ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ሆናችሁ ለእግዚአብሔር ሕያዋን እንደ ሆናችሁ ራሳችሁን ቁጠሩ።
¹² እንግዲህ ለምኞቱ እንድትታዘዙ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢአት አይንገሥ፤
¹³ ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።
¹⁴ ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።
…
¹⁶ ለመታዘዝ ባሪያዎች እንድትሆኑ ራሳችሁን ለምታቀርቡለት፥ ለእርሱ ለምትታዘዙለት ባሪያዎች እንደ ሆናችሁ አታውቁምን? ወይም ለሞት የኃጢአት ባሪያዎች ወይም ለጽድቅ የመታዘዝ ባሪያዎች ናችሁ።
¹⁷-¹⁸ ነገር ግን አስቀድማችሁ የኃጢአት ባሪያዎች ከሆናችሁ፥ ለተሰጣችሁለት ለትምህርት ዓይነት ከልባችሁ ስለ ታዘዛችሁ፥ ከኃጢአትም አርነት ወጥታችሁ ለጽድቅ ስለ ተገዛችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።
¹⁹ ስለ ሥጋችሁ ድካም እንደ ሰው ልማድ እላለሁ። ብልቶቻችሁ ዓመፃ ሊያደርጉ ለርኵስነትና ለዓመፃ ባሪያዎች አድርጋችሁ እንዳቀረባችሁ፥ እንደዚሁ ብልቶቻችሁ ሊቀደሱ ለጽድቅ ባሪያዎች አድርጋችሁ አሁን አቅርቡ።
²⁰ የኃጢአት ባሪያዎች ሳላችሁ ከጽድቅ ነፃ ነበራችሁና።
²¹ እንግዲህ ዛሬ ከምታፍሩበት ነገር ያን ጊዜ ምን ፍሬ ነበራችሁ? የዚህ ነገር መጨረሻው ሞት ነውና።
²² አሁን ግን ከኃጢአት አርነት ወጥታችሁ ለእግዚአብሔርም ተገዝታችሁ፥ ልትቀደሱ ፍሬ አላችሁ፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው።
²³ የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።
ወንድሞቼ ልዩነት ሊፈጠር ይችላል ግን ለምን በውስጥ አትወያዩም??ወጥ የሆነ ትምህርት ነው ማስተማር ያለባቹ።
ችግሩ የቄስስ ነው
@@Hana-oc1fn የማን ይሁን የማንም በውስጥ መግበባት አለባቸው እስከ መሳደብ ምን አመጣው ቡድንተኝነት እልክ እኔ አውቃለው ለማንም ሲጠቅም አላየንም ሲጥል እንጂ።
@@ኣቤየተዋህዶልጅእግዚአብሔር ይሰጥሸ እህቴ ትክክለኛ አሰተያየት
አክሊል እግዚአብሔር ይባርክህ እናንተ ግን ምትናገሩትን እራሱ አትሰሙም ራሳችሁ ይ
አምትጠቅሱት ጥቅስ እራሱ እኮ የሚለው ያንን ነው ምናለ የማያውቅ ሰው ግን ዝም ቢል አክሊል ግን በርታ ከቤተክርስቲያን ትምህርት ውጭ ከሆነ እንኳን ቄስ ፓትርያርክም አንስማም አለቀ
አውነት ለመናገር ከእናንተ ብብብዙዙ ስንጠበቅ በአንዴ በዚህ ልክ ተፈረካክሳችሁና ተከፋፍላችሁ ብብብዙዙ ነፍሳት ለጠላት አሳልፋችሁ ስለሰጣችሁ በእጅጉ አዝኛለሁ: ትንሽም ቢሆን ከመናፍቃኑ ኑፋቄ ታስጥላላችሁ ተብሎ ተስፋ ቢደረግባችሁም እናንተ ግን ጭራሽ ጎራ ለመፍጠር እንጂ በዙሪያችን ሊውጡን ከሚታትሩ አውሬ መናፍቃን የመጠበቅ ፍላጎቱ ያላችሁ እትመስሉም!! ሌላው አውቄለሁ አዋቂነኝ የምትል ትእቢት መሰል ነገርም አይወጥራችሁ!!
አከ፡ውጠነክ❤❤❤በሪታ
ዮሐድ የተናገረውን ስሙ 🙏
ትክክል
አንሳሳትም በእምነት ነው የምንድነው የዳነውም አለቀ ።
አዎ አባቶቻችን በእዚህ መልክ አታውሩ ማናቹም ቢሆን ስርአት ይኑራቹ በፕሮቴስታንቶች አታስደፉሩብን
ቀሲስ በጣም ልክ ናቸው አንተ እኮ ያልከው ፈጥረት ሁሉ አዳማዊ እርግማን አለበት ያልከው🤔🤔
ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
²⁵ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
²⁶ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።
²⁷ ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።
ትውፊት ማለት ምንድነው ልታስረዱን ትችላላችሁ ልመመዘን እንድንችል?
በጣም እኔ ልክ ነኝ ባልነት ይልሀል -
የሞተው ለሁሉም ነው ከተባለ መልሶ ደግሞ ካላመኑና ካልተጠመቁ በአዳም እርግማን ውስጥ ነን እንዴት ይባላል ?
Le hulum mote snlko yann motun amno wedesu meto letetemeke hulu medhanit nw snl nw enji yamene yetetemeke yidnal yalamene gn yiferedbetal yilal metshaf kidusm adel soo egziabher le hulachnm endihon nw demun yafesesew gn ke adamawi mannet yemewtat mebt legna setonal ena muslimoch krstian nachew malet nw kedanu?
ወይኔ የተዋህዶ ልጆች የሰው አይን በላችሁ ማለት ነው? እባካችሀ የተላት መደሰቻ አትሁኑ ለመናፍቃን ለነዛ ለከሀዲወቹ ተሀድሶ ለሚሏቸው በእመብርን በጻድቃን በሰማእታት በሚሳለቁ መነጋገሪያ አትሁኑ
አኬ አንተንህ እንዳውም ዼንጤያዌ አስተያየት ነው የያዝከው በማመን ይድናል ድነናል ነው እያልክ ያልኅው
🟢ቀሲስ እባኮትን ወይ ገለል በሎልን ወይም ክሆላ ከኅላ ሆነው አግዙን ከተሳሳትን አርሙን መንገድን አሳዩን ወጣቱ በወጣቱ እንዴማር ገለለ በሉልን 🙏 please? please? ትውልድን አታሰበለሉ።
ምን ማለት ነው ገለል በሉ?ማነህ?
@@zerihuntegegh3565 ግልፅ ነው።
???
አንተ ገለል በል። ቤተክርስቲያን በአባቶች ነዉ ልጆች ምታፈራዉ። ከአባት ልጅ አይቀድምም!
@@ነፂምንሊካዊት ሙሉውን አንበው እና ለመረዳት ሞክር/ሞክሪ::
አኬ ግን የእውነት የነበጋሻው አካሔድ ኤየሔደ ነው ሁሉን አውቃለሁ አያዋጣም ማዳመጥ ሊቃውንት ምን ይላሉ ማለት ይቀድማል የሌሎች ሊቃውን መረጃ ብቻ በማለትና እንግሊዘኛ መናገር መተርጎም እውቀት አደለም ደሞ ራስህን ከመካባ ወረድ በል ይህን ያየነው ነው አብሶ አኬ አኬ የምትሉ አሽቃባጮች ያየነው ነው ትዝታው በጋሻው ተከታዮቻቸውንም ይዘው ጠፍተዋል መምህር መቼ ጠፋናነው የመናፍቅ መደሰቻ የምታደርጉን ተከታዮች ግን አስተውሉ ሰው ሳይሆን ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ቅድስት ቤተክርስቲያንን እንከተል ሰው ተሰባሪ ነው🤔🤔🤔😥
❤
አባክህ ተው በውስጥ አውሩ
ሐይማነተኞች ተዉን ኢየሱስ ክርስቶን ሳታምን መዳን የለም የለም አለቀ ።
አክሊል ለመረበሽ የሚፈልገው ጴንጤዎች ይመስሉኛል
እባካችሁ በውስጥ ተነጋገሩ!
አክሊለ የሚባል የክርክር መንፈስ አለበት
ምንድን ነው የምታወዛግቡን??
አትወዛገብ በውስጥ ይጨርሳሉ ተብሏል። መልስ እንጠብቅ
Teragaga wondma ye kalat almgbaba nw
Aki...1ga yohanese 2:1lay lela mberariya nber makew....yante demo lela new
የቃላት ጨዋታ ነው የያዝከው አኬ ?
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፅሐፍ አጠበች የተባለው ነገር በነ አኬ እየመጣ ነው።
እባክህ አተ አኬ በጭፉን አትሒድ ሰው የሚጠየቀው ባዳም በደል ሳይሆን ክርስቶስን ባለማመናቸው ነው አትሳት ሰይጣን እንዳይጥልህ እርኩስ መፈስ እየገባብህ ነው ተጠቀቅ አታየምትናገረው ስለሐዲስቷ ህግነው የቀደመው የአዳም በደል ለሰው ሁሎ ተሽሯል አሁን የሰውልጅ የሚጠየቀው እራሱ ባለማመኑ ነው።
ምን አጠፋ
ጴንጤ እራሱን እየደበቀ መቀለድ ነው በቃ😂
ትክክል የሆነውን ትክክል የተሳሳተውን ስተት ማለቱ ጥፋት ነው እና አደቀተ አዳም የለብንም???
ሰይጣን የጠቅህ እራስህ መሰልከኝ በስርአት አከ ያወራው።
ያለዉ እኮ በክርስቶስ ላመነ ዳግም ልደት ይሆንለታል:: ላላመነ ግን ድቀተ ተፈጥሮ (FALLEN NATURE) ዉስጥ ይኖራል:: የሚጠየቀዉም በራሱ አለማመን ነው :: ግልጽ እኮ ነው::
If U Understand dn. Dawit's Example Exactly what Other People Saying. let Separate Gods Work And People Responsibility
ለሰጣቹት እርዕስ እናመሰግናለን
አኬ ግብዝነት እያየውብህ ነው ረጋ ረጋ በል የመናፍቃን አጀዳ አትሁኑ ችግር እኳን ቢኖር በውስጥ ብትነጋሩ መልካም ነው አጉል አዋቂ አዋቂ አያድርግህ አኬ ብዙ አስተምራችሁናል ልዩነት ባትፈጥሩ ጥሩ ነው