ተጠንቀቁ ለማመን ቢከብድም እውነታው ይህ ነው እየተሰለላችሁ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 187

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 3 ปีที่แล้ว +86

    እደኔ አይነቱ ምስኪን ምኑ ይሰለላል የራሳቸው ጉዳይ ነው ይብላኝ ለባለስልጣናት ይብላኝ ለወንጀለኞች ደሀን ምንአገባው ሽሮውን ጠጥቶ ለሽ ነው ፈጣሪውን አመስግኖ

    • @alexmagnaw4687
      @alexmagnaw4687 3 ปีที่แล้ว +2

      Yimechih aboo

    • @hikmayoutube9705
      @hikmayoutube9705 3 ปีที่แล้ว +2

      😁😁😁ትክክል ግን አንድ ቀን ስልጣን ከተገኘ

    • @አዱዬፍቅር
      @አዱዬፍቅር 3 ปีที่แล้ว +3

      እሠይ ትክክል ብለሻል 😘😘😘

    • @yanakkabado2149
      @yanakkabado2149 3 ปีที่แล้ว +1

      @@አዱዬፍቅር ይመችሽ እደኔ ነሽ

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 ปีที่แล้ว +4

      ሽሮ ደግሞ መጠጣትም ተጀመረ 😳😁

  • @muazabasnur5895
    @muazabasnur5895 3 ปีที่แล้ว +40

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን የኢትዮጵያን ሰላም መሆን የምትፈልጉ እስቲ like አርጉ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 ปีที่แล้ว +46

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 3 ปีที่แล้ว +18

    ይህ አለም ከምናውቀው ነገር የማናውቀው ነገር ይበዛባታል ።

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እግዚአብሔር ይጠበቀን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @صباحالدين-ه4ب
    @صباحالدين-ه4ب 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው ሁሉ ነገር በግልፅ በፍታዊ መኖር ይሻላል የሠውን ልጅ የበለሼው ድብቅ ነው ድብቅ ይጥፋ

  • @eseyasabera6210
    @eseyasabera6210 3 ปีที่แล้ว +10

    God bless you all Ethiopia guys thanks so much abel

  • @Abdulmasih22
    @Abdulmasih22 3 ปีที่แล้ว +9

    በዚህ ዘመን የስለላ ጥበብ የረቀቀ ሆኗል። በቤታችን ያሉ ቴሌቭዥን የስለላ መሣሪያ የተገጠመላቸው ናቸው ሲል አንድ ሰው ያካፈለውን ጽሑፍ አይቻለሁ። በዚህ ዘመን ከስለላ እይታ ውጪ መሆን የማይታሰብ ነው። ዋናው ራስን ከወንጀል ነጻ አድርጎ በነጻነት መንቀሳቀስ ነው። መሰለሉ የሚጎዳው ወንጀለኞችን ነው። እስቲ በቴሌቭዥንና፡ ቤታችን ላይ በምናስገጥመው ካሜራ የሚሰልሉበትን ዘዴ አቅርብልን። l love Techno.

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 ปีที่แล้ว +7

    keep going abelye so interesting thankyou for the good information

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 3 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቀን🤲 የሚገርም ነገር ነው

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +3

    *ሰላምህ ይብዛልን አቤሎ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ ድል ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን ይሁን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹*

  • @Afripicture
    @Afripicture 3 ปีที่แล้ว +19

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +5

    ጉዳቸዉ ፈላ ባለ ስልጣናት እና ወጀለኞች እደኔ አይነቱ ምኑ ይሰለላል ስለመረጃዉ እናመሰግናለን ለመቆጠብ ይጠቅማል

  • @Tina-ue2og
    @Tina-ue2og 3 ปีที่แล้ว +12

    አንተን መስማት አይሰለችም እናመሰግናለን🙏😇

    • @ኣይገደፍካንንኣምላከይ
      @ኣይገደፍካንንኣምላከይ 2 ปีที่แล้ว

      Hkiuyyuiuukkb come 98c

    • @bezabihpetros1350
      @bezabihpetros1350 ปีที่แล้ว

      shafu alish ende?¿????

    • @Tina-ue2og
      @Tina-ue2og ปีที่แล้ว

      @@bezabihpetros1350 haha አይ ወንድ መሆን በወንደኛ ስታየው ነው እሱ በተንቀሳቀሳቹበት ሁሉ ሸፉ ማለት🙄😂

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว +6

    ስለላ መጥፎ ለሚሰራ ሰው ጥሩ ነው ለደህንነት ሲባል ጥሩ ሰው ከሆንክ ቢሰልሉህም አትናደድም

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +5

    Welcome አቤልታዬ💝 የሚገርመው. እንኳን የአለም. የስለላ ቡድን ይቅርና የገዛ የቅርብ. ሰው የምንለው እንኳን ይሰልለናል ኮ
    አቤልታዬ. ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም. እንዲያውም. ለ እውነት እንድንኖር. ያደርገናል. በዚህ ወንጀል በበዛበት ዘመን ቢመረንም.😐 ግድ ነው። 😊

  • @ሰሚራአብዲረህማን
    @ሰሚራአብዲረህማን 3 ปีที่แล้ว +20

    አቤላየ እኮን ደህና መጣህ በጉጉት ነው የምጠብቀው ፕሮግራምህን ሰላምህ ይብዛ

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 3 ปีที่แล้ว +7

    የሰው ልጅ እንዲህም ተሰልሎ ያልተቻለ ፋጥርተ ነው,አሰፈላገ ነው ይህ ባይሆን ኖሮ የሚፈጠረውን ማሰብ ቀላል ነው...

  • @amazingmarvelphenomenalfac3658
    @amazingmarvelphenomenalfac3658 3 ปีที่แล้ว +2

    thank you . it is important video. because it has good content.

  • @atumuhamed1141
    @atumuhamed1141 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን አቤላ በጣም ገሪ ገሪ መረጃ ነው እስኪ ስለ ችፕ ስራልን💚💛❤🙏

  • @mehamedhusen8950
    @mehamedhusen8950 2 ปีที่แล้ว

    አቤል ብርሃኑ እናመሰግናለን በረታልን

  • @waleligngedaywaluman73
    @waleligngedaywaluman73 ปีที่แล้ว

    abela yimechi Ethiopia le zelealem tinur💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቀጭኔ
    @ቀጭኔ 3 ปีที่แล้ว +5

    የአፕል ሳምንሰንግ የሚሰሩበት ማዕድኖች ከአፍሪካ እንደሚወሰድ በተለይ ከኮጎ እንደሆነ ሰምቼ ገርሞኝ ነበር እስቲ ስለዚም አንዳንድ ነገሮች አቅርብልን አቤላ

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome abelo baga naga dhufte 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mikiyasmikiopia5440
    @mikiyasmikiopia5440 2 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ስላረጋገጥክልኝ አመሰግናለሁ ይኽን ያለእውቀት አውቀው ነበር እንዲሁ ውስጤ ይረዳው ነበር

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 3 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን አቤሎ ድምፅህ ማራኪ ነው 😘😘😘😍😍

  • @selinamelaku2314
    @selinamelaku2314 3 ปีที่แล้ว +2

    አናመሠግናለን 🙏

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ፈጣሪይጠብቀን

  • @eleulove9569
    @eleulove9569 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አቤል፣ እኔ ወንጀልን ከመከላከል አንጻር እደግፈዋለሁ ምክንያቱም ወንጀልም በረቀቀ መንገድ ስለሆነ እየተሰራ ያለው

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you brother Abel🙏

  • @danielendale4095
    @danielendale4095 3 ปีที่แล้ว +3

    ጐበዝ በርታ

  • @maryamawitmike9528
    @maryamawitmike9528 3 ปีที่แล้ว +1

    Abel programhn betam nw ymnwdew enamsgnalen 👍👍👍👍

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ስለላ ስለምወድ ደስ ይለኛል ግን ስሰለል ደስ አይለኝም ሆኖም ሀገሬን ከመሰለል እጃቸውን ያንሱልኝ እንጅ ለኔ ግድ የለኝም እናመሰግናለን አቤላ

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ወንድማችን በጣም ወንኝ ትምመምርት ነው✅

  • @binayewtubeofficial8876
    @binayewtubeofficial8876 3 ปีที่แล้ว

    አስገራሚ video እናመሰግናለን

  • @summeryasin3968
    @summeryasin3968 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ በል የሚገርምና መቆየቱን ይስጠን ብዙ እናያል

  • @ahmedwarsame7777
    @ahmedwarsame7777 3 ปีที่แล้ว

    አስተማር ሀሳብ ነዉ እናመሰግናለን

  • @zakijohn7448
    @zakijohn7448 3 ปีที่แล้ว

    Thanks love

  • @habtamuwoldu1154
    @habtamuwoldu1154 3 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ አቤል thank u

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @yasmineabbas5745
    @yasmineabbas5745 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤል እናመሰግናለን

  • @faysigizmu6997
    @faysigizmu6997 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም👍

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል እና በቄ እየተሰለልን ነው እኛም

  • @ezanasame832
    @ezanasame832 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @issaissa6179
    @issaissa6179 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother erasu Microschip naw balana

  • @christiangetu7207
    @christiangetu7207 2 ปีที่แล้ว

    amazing

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 3 ปีที่แล้ว +7

    የትኛውም መድሃኒት የጎንዮሽ ጉዳት እንዳለው ሁሉ ቴክኖሎጂው ጥሩ ቢሆንም ወደ ግለሰቦች ገመና ውስጥ ሲገባ ግን አደጋ አለው።

  • @kamashbirhanuyeyadolije9285
    @kamashbirhanuyeyadolije9285 2 ปีที่แล้ว

    ተመችቶኛል

  • @duniyanecol1989
    @duniyanecol1989 3 ปีที่แล้ว +2

    Good Morning Ethiopia 🇪🇹✌️

  • @Salon-ruta
    @Salon-ruta 3 ปีที่แล้ว

    Thank you abi .

  • @መኖሬባንችነውእናቴድንግል
    @መኖሬባንችነውእናቴድንግል 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ጉድ፡መኖር አልተቻለም

  • @nafkothelemariam2995
    @nafkothelemariam2995 3 ปีที่แล้ว

    Hi 👋 Able thank you for sharing

  • @fikrukumelachew2095
    @fikrukumelachew2095 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉጉድድድ!!!! የሚደንቅ ጊዜ ላይ ነው የደረስነው!!! ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @eleninegigdss6871
    @eleninegigdss6871 3 ปีที่แล้ว

    Berta wedema 👍

  • @realitymedia9115
    @realitymedia9115 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ዜና!!
    ደሴ እና ኮምቦልቻ ኤሌክትሪክ ሃይል አግኝተዋል።

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareklin Abelye 🙏♥️

  • @amititube3765
    @amititube3765 3 ปีที่แล้ว +1

    ታዳ ለምን ጁንታወቹን አይዙበትም ለምሳሌ እነ ጌታቼው ረዳን እባካችሁ ያዙልን

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @mtube9382
    @mtube9382 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤልየ ተዉግይን ሸርትልን እኛም እንደግ

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 3 ปีที่แล้ว

    ketay video lay yezin mefthe(solution) yzehlen na
    Amesegnalehu Abela berta gobez

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 3 ปีที่แล้ว +3

    የራሳችን ሰልክ የሌሎች አይን እና አፍንጫ ከሆነ ቆየ መፍቴው ማይክሮ ዌቨ ጃመረ ማሰተከል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎእናመሠግናለን

  • @BezaBukiti
    @BezaBukiti 2 หลายเดือนก่อน

    Arif program new berta

  • @abenezerseifu4330
    @abenezerseifu4330 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ሆሆ 🤔🤔

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ነጮች ግን ፈጣሪ ይቀላቸው እነሱ ያመጡብን በላ

  • @Merobikak
    @Merobikak 3 ปีที่แล้ว

    Abelo thanks

  • @dejenayano4072
    @dejenayano4072 3 ปีที่แล้ว +9

    ስለላ ጥሩ ነው ለደንነታችን ሲባል እኛ ከዶክተር ሀኪም ቤት ስንሄድ እራቁታችን አይደል ከዶክተሮች ፊት የምንቀርበው ለጤናችን ስንል ነው እናም ስለላው ምንም አይገርምም

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 2 ปีที่แล้ว +1

    Getacho reda na debretsihon magignet ayichalim bezi silala

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 ปีที่แล้ว +5

    ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ ድል እያገኜ ነው ጥላቶቻችን ልጣፉልን ትንሽ ቀርቶዋቸዋል ሁላችሁም በፀሎት እንባርታ

  • @pubggamer3435
    @pubggamer3435 3 ปีที่แล้ว +3

    This is amaizing

    • @Na-zh3rk
      @Na-zh3rk 3 ปีที่แล้ว

      What's ur pubg id

  • @meskiichalla7304
    @meskiichalla7304 2 ปีที่แล้ว

    wow

  • @dawitdeme9386
    @dawitdeme9386 3 ปีที่แล้ว +1

    More good 😥 email Thanks you ❤❤🙏🙏😥😥

    • @dawitdeme9386
      @dawitdeme9386 3 ปีที่แล้ว

      Thanks you ❤ ❤🙏 🙏

  • @kmilhfhcc9098
    @kmilhfhcc9098 3 ปีที่แล้ว

    ስላም. አቤል

  • @alalal1569
    @alalal1569 3 ปีที่แล้ว

    በስማም

  • @firehiwotrohma9453
    @firehiwotrohma9453 3 ปีที่แล้ว

    Hi thank you for shearing but what can i do how to block

  • @yohannisMerawi90
    @yohannisMerawi90 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍awsome

  • @ጦይባወሎየዋ-ጨ8ደ
    @ጦይባወሎየዋ-ጨ8ደ 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው በአላህ

  • @zizupanda8458
    @zizupanda8458 3 ปีที่แล้ว

    Like your voice

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ እና ሰብስክራይብ ስናደርግም ያዩናላ ወይኔ አቤሎ!!!!!

  • @ብትነኝየአላህባሪያ
    @ብትነኝየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አሥተያየቱን ለራሤ አሁን የያሥኩዋትን ሥልክም ነገ ወደ እርሻየ ሥመለሥ እምጥላት ናት ምን አይነት መረጃ ይገኝባታል ብየ እፈራለሁ ግን ይፍሩ ለባለ ሥልጣናት እና ለውሸታሞች ያሥደነግጣል

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠብ

  • @milisiumsielu3475
    @milisiumsielu3475 3 ปีที่แล้ว

    Mobeilu katefaneus mn yhonal
    Ykedal weys aykedam.

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 ปีที่แล้ว

    አቤል ወድሜ ሰላምላተይሁን እፈልግህ አለሁ በምንላግኝህ መልስልኝ በናት ውለታህንአረሳም በጭቀትውስጥ ነኝ

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 3 ปีที่แล้ว

    mn yshalal Abela?

  • @tsegayewolde4476
    @tsegayewolde4476 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤል ዘርፈ ብዙ ጀግና

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 3 ปีที่แล้ว

    Joro👂 yemayisema yelam gud new 🤔

  • @keyahabte8913
    @keyahabte8913 2 ปีที่แล้ว

    😲😲😲😲

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 3 ปีที่แล้ว +2

    ያው ለነብሰ ገዳይ ለሌባ እና ለውሸታም ጥሩ ነው እርቃን photo በራስ ስልክም አለመነሳት

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ግዜ የማይሰማ የለም ጉድ እኮነዉ ነፍስ የያዚ ብቻ ነዉ የቀረዉ

    • @atumuhamed1141
      @atumuhamed1141 2 ปีที่แล้ว

      እሰውም ላይ ቺብ ይደረጋል

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 ปีที่แล้ว

    Like👍👍

  • @ሁለገብYoutube-q2o
    @ሁለገብYoutube-q2o 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰአት ሙሉሉኝ ኢትዩጵያውያን ሁሉ

  • @nom4970
    @nom4970 2 ปีที่แล้ว

    It’s not imsi it’s IMEI
    THANKS FOR INFORMING

  • @roza7158
    @roza7158 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @jonitube5124
    @jonitube5124 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 3 ปีที่แล้ว

    Fateri yetabekane ka kefu nageri yemani same gude yalem

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 2 ปีที่แล้ว

    ቀላል ነው...አጥፍቶ መግባት እኮ በቂ ነው!

  • @trueanimal
    @trueanimal 3 ปีที่แล้ว

    weygud mistryelem beegn abela

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ! መኪኖችህ፣ላፕቶፖችህ፣ካሜሬውን ብትነቅለው በእስክሪኑ ከአእጅ አሻራህ ሳይቀር ይሰበስብልሃል ፣ቲቪህ፣ የእሳት አደጋ አላርምህ የምታበራው አንፖልህ ማንኛውም ኤሌትሮኒክስ ብሉላይትና የሎ ላይት ይሰልልሃል።
    በተጨማሪ በመሮሬት ዙሪያ የሚሽከረከሩ ሳተላይቶች፣ ግድግዳና ጣራ ሳይከለክላቸው ያዩሃል።የግል ሚስጥር የለም።

  • @etsubdinksintayew1435
    @etsubdinksintayew1435 2 ปีที่แล้ว

    Lemndenew yemtasferaran koy