ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አእለልልለልለልለልልለለልለ ! አሁንም ብዙዎችን ከጨለማ ወደ ብርሀሃን እናስገባቸው ! ወገኖች ፡፡ በረከት ተቀጣሪ ስለሆነ ሊያምን ልቡን አደንድናል ፡፡
Wow be blessed forever 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yes it is comparison. Just like it is between the Father and the Son, let it be the same among the believers. Great explanation brother. God bless you.
Tebareku
ሲቀጥልዮሐንስ 1:1 ቃልም እግዚአብሔር ውስጥ ነበር አይልም። ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበር ነው የሚለው። ቃል ስም ነው (ራዕ 19:13) የስሙም ባለቤት ወልድ ነው። ያ ቃል/ወልድ ከእግዚአብሔር/አብ ጋር ነበርእንጂ ቃል በእግዚአብሔር ውስጥ ነበር አይልም
ፊልጵስዩስ 2:6 ላይ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ሲል፥ መልክ ማለት ምን ማለት ነው? መልክ የሚለው የግሪክ ቃል "morphe" ሲሆን "ባህርይ፥ ሕላዌ" ማለት ነው። ወይም "nature, essence" ማለት ነው።ስለዚህ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ማለት በእግዚአብሔር ባህርይ ሲኖር ሳለ ማለት ነው። የእግዚአብሔር የሆነው ባህርይ እርሱም ሲኖርበት የነበረ ባህርይ ነው ማለት ነው። ያ መልክ/ባህርይ የእግዚአብሔርም የክርስቶስም ነው። ስለዚህ ከክፍሉ የባህርይ አንድነትን ነው የምንረዳውእሱ ግን በቪድዮው ከሰማችሁት የመልክን ትርጉም አላብራራም። ስህተት የሆኑ ሀሳቦቹን ነው ቅድመ-ግንዛቤ ውስጥ ያስገባው። ይህ ሀሰተኝነቱን ያሳያልሲቀጥል፥ ፊሊ 2:6 በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር የነበረው ማንነት መሆኑን ያሳያል። ምክንያቱም ሲኖርበት የነበረው መልክ/ባህርይ አለው። ያ የአብ የሆነው ባህርይ ነው እርሱ ሲኖርበት የነበረው። የሚሰማ ቃል እንደ እግዚአብሔር ባህርይ የለውም። መልክ/ባህርይ ሊኖረው የሚችለው ማንነት ነው። እግዚአብሔር ባህርይ የኖረው ማንነት ስለሆነ እንደሆነ ሁሉ፥ በእርሱም መልክ ሲኖር የነበረው ማንነት ነው። ልክ እንደ አብ የዚያ መልክ/ባህርይ ባለቤት ነውናሲቀጥል በዮሐንስ 1 ላይ ያለው ቃል የሚሰማ ቃል አይደለም። እግዚአብሔር የሆነ ቃል ነው። የሚሰማ ቃል እግዚአብሔር አይደለም። በዮሐንስ 1 ላይ ያለው ቃል፥ በፊሊ 2:6 ላይ ከአብ ጋር አንድ ባህርይ መሆኑ የተነገረለት፥ አምላክ መሆኑ የተነገረለት (ዕብ 1:8 1ዮሐ 5:20) ወልድ ነው። እሱ ግን የሚሰማ ቃል ነው ብሎ ነው assume ያደረገው። ይህ ከክርስትና ውጪ ነው
እውነትን የተቀማኸው እኮ በረከት የሚባሉ ሰውዬ ነዎት ሂድና ኢየሱስን አብ ምንድነው ወልድ ምንድነው መንፈስ ቅዱስ ምንድነው ብለህ በመጀመሪያ ጠይቅ ለነገሩ እሱ የነገረኽን አለሰማህም አትሰማም ሰለዚህ ንሰሀ ግባ ምንም የምታቀው ነገር የለም ጌታ ያስፈልገሀል ከእስልምና መንፈስ ነፃ መውጣት ያስፈልግሀል ።
አእለልልለልለልለልልለለልለ ! አሁንም ብዙዎችን ከጨለማ ወደ ብርሀሃን እናስገባቸው ! ወገኖች ፡፡ በረከት ተቀጣሪ ስለሆነ ሊያምን ልቡን አደንድናል ፡፡
Wow be blessed forever 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yes it is comparison. Just like it is between the Father and the Son, let it be the same among the believers. Great explanation brother. God bless you.
Tebareku
ሲቀጥል
ዮሐንስ 1:1 ቃልም እግዚአብሔር ውስጥ ነበር አይልም። ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበር ነው የሚለው። ቃል ስም ነው (ራዕ 19:13) የስሙም ባለቤት ወልድ ነው። ያ ቃል/ወልድ ከእግዚአብሔር/አብ ጋር ነበር
እንጂ ቃል በእግዚአብሔር ውስጥ ነበር አይልም
ፊልጵስዩስ 2:6 ላይ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ሲል፥ መልክ ማለት ምን ማለት ነው? መልክ የሚለው የግሪክ ቃል "morphe" ሲሆን "ባህርይ፥ ሕላዌ" ማለት ነው። ወይም "nature, essence" ማለት ነው።
ስለዚህ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ማለት በእግዚአብሔር ባህርይ ሲኖር ሳለ ማለት ነው። የእግዚአብሔር የሆነው ባህርይ እርሱም ሲኖርበት የነበረ ባህርይ ነው ማለት ነው። ያ መልክ/ባህርይ የእግዚአብሔርም የክርስቶስም ነው። ስለዚህ ከክፍሉ የባህርይ አንድነትን ነው የምንረዳው
እሱ ግን በቪድዮው ከሰማችሁት የመልክን ትርጉም አላብራራም። ስህተት የሆኑ ሀሳቦቹን ነው ቅድመ-ግንዛቤ ውስጥ ያስገባው። ይህ ሀሰተኝነቱን ያሳያል
ሲቀጥል፥ ፊሊ 2:6 በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር የነበረው ማንነት መሆኑን ያሳያል። ምክንያቱም ሲኖርበት የነበረው መልክ/ባህርይ አለው። ያ የአብ የሆነው ባህርይ ነው እርሱ ሲኖርበት የነበረው። የሚሰማ ቃል እንደ እግዚአብሔር ባህርይ የለውም። መልክ/ባህርይ ሊኖረው የሚችለው ማንነት ነው። እግዚአብሔር ባህርይ የኖረው ማንነት ስለሆነ እንደሆነ ሁሉ፥ በእርሱም መልክ ሲኖር የነበረው ማንነት ነው። ልክ እንደ አብ የዚያ መልክ/ባህርይ ባለቤት ነውና
ሲቀጥል በዮሐንስ 1 ላይ ያለው ቃል የሚሰማ ቃል አይደለም። እግዚአብሔር የሆነ ቃል ነው። የሚሰማ ቃል እግዚአብሔር አይደለም። በዮሐንስ 1 ላይ ያለው ቃል፥ በፊሊ 2:6 ላይ ከአብ ጋር አንድ ባህርይ መሆኑ የተነገረለት፥ አምላክ መሆኑ የተነገረለት (ዕብ 1:8 1ዮሐ 5:20) ወልድ ነው። እሱ ግን የሚሰማ ቃል ነው ብሎ ነው assume ያደረገው። ይህ ከክርስትና ውጪ ነው
እውነትን የተቀማኸው እኮ በረከት የሚባሉ ሰውዬ ነዎት ሂድና ኢየሱስን አብ ምንድነው ወልድ ምንድነው መንፈስ ቅዱስ ምንድነው ብለህ በመጀመሪያ ጠይቅ ለነገሩ እሱ የነገረኽን አለሰማህም አትሰማም ሰለዚህ ንሰሀ ግባ ምንም የምታቀው ነገር የለም ጌታ ያስፈልገሀል ከእስልምና መንፈስ ነፃ መውጣት ያስፈልግሀል ።