ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
You did great. It is customised to our real situation
ዋው ማርያምን በጣም ነው የሚመቸው ትምህርት ለኛ ለድሆች የሚሆን ትምህርት ነው ተባረክ እናመሰግናለን
ወንድሜ ባለሙያ ማለት እንዲህ ነው፡፡ ባለው ነገርና ሁኔታ መስራት እንደሚቻል ማበረታት፡፡ ተባረክ፡፡
በጣም ጥሩ ነው ቀላልና ባልተወሳሰበ ሁኔታና ኢኮኖሚን ባካተተ ሁኔታ ቀርቧል ለማንኛውም ቀጥልበት እናመሠግናለን
Wq¹1wb...bn..m.mmnny4
በጣም ጉበዝ ተመችቶኛል ቀላል አሰራል ነዉ ተባረክ
በጣምጥሩ ሰውነኽ የሰውችግር የገባኸነኽ እናመሰግናለን እጅኸይባረክ
እዚ ላይ ሣገኝክ ደስ ነው ያለኝ ባሉን ነገሮች ስለምታሣየን እናመሠግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እወነት ነው እንደ አቅም መሄድ ግድ ይላል ተባረክ ወንድማችን
በጣም ጎበዝ ነህ ጥሩ የፃም ፒዛ አማራጭ ነው 👌
ከሁሉ ደስ የሚለዉ መጠን መናገርኽ ደስ የሚለዉ ተባረክ በርታ
በጣም አሪፍ አሰራር በርታልን ወድማችን❤❤❤
በጣም ተመችተኸኛል እጅህ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ነው እንደአቅም መስራት መቻላችን
ወንድሜ በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን በኔ ሀሳብ ሊጡ ላይ ቲማታም ሶስ ብትለቀልቀዉ እና ግብአቶቹን እሱላይ ቢደረጉ የበለጠ ጥሩ እሚሆን ይመስለኛል
ትክክል በቅርብየሚገኝ ሰላልኩ እንጅ ትክክል ነው
በጣም ቆንጆ አይነት አሰራር ነው እጅህ ይባረክ🌿
በጣም ቆንጀ አይነት አሰራር ነው እጅህ ይባረክ ሰበሰክራይብ አድርግኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው ምርጥ አሰራር ባለዉያ እጅህ ይባረክ እናመሰግናለን
ጎበዝ እናመሰግናለን
አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ ስወዳሽ እንኳን በሠላም መጣህ የኔ ጀግና ነህ ለኔ የኔ ምርጥ ሰው እኔ መልካም ምርጥ ሰው ውንድሜ ብርታ የኔ የህዋ
ጎበዝ እናመሰግናለን በርታ ወድማችን
Thank you for sharing brother, you doing a great job
በጣም ቀላል አደረግልን እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ሼፉ ማለት እንዲህ ነው እድሜህ ይርዘም
Bizu balemuyawoch aytenal gin ende ante Ethiopiawineti yagebazebe aligetenegnim Egziyabher tenahin yistih
ተባረክ ወንድማችን በርታ ትክክል ነህ
Wow🎉🎉
መልካም ሰው
በጣም ባለሞያነህ በርታልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ያምራል እውነት
እናመሠግናለን
Ename segnalen. Tebarek
ጎበዝ በርታ ጀግና
በጣም እናመሰግናለን ግን አትክልቱን ስታደባልቅ
በጣም ቆንጆ ነው
Good job 👏👏
ጀግና ❤
Betam Gobez mikirihim uwunet newu berta wondime demo kena metanu sila tenagerki enameseginalen
Betam desi yilal shef inameseginalen
እጅህ ይባረክ ወንድሜ በርታ
ተባረክበእውነት የሀገሬ ትትና
ልክ ነህ እናደርገዋለን
ወንድማችን እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለው
ጀግናነህ❤❤
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
Wowwww baxame arefe asarare new ena masgenalane
ዋው እጂወት ይባርክ በጣም ያምራል እናመሠግናለን
አንደኛ
ጥሩ ነው 👌
You are right
አሪፍ ምግብ ከገለፃው ጋር
ኬክ ነው ፒዛ ስኳ የሚጨምርበት
እግዚዚያብሄር፡ይባርክህ፡ወንድሜ፡እናመሰግናለን።
በጣሞ አረፊ
ጥሩ ነው
በርታ አባት ቀጥልበት በጣም ደስ የሚል ነው👍👍👏👏👏👏
wow
ማሻአላህህ
ንጽህ ኢትዮጵያዊ
ሼፍ ማለት እንዲ ነው የሀገሩን አኗኗር ያማከለ ጀግና ነክ
Letun tensh betbku arif new bro
ማሻአላህውዴሜ
ኧረ እንደዚህ አይሰራም ሊጡ ትንሽ እስከሚነሳ ጠብቀው አለበለዚያ ደረቅ ነው የሚሆነው ቂጣ አረከው እኮ😂😁
እንደየ ሁኔታው ይለያያል ወንድሜ
ክክክክ
חחכוןיכייהע הגחנסכעעהיבגטםחטרק
በትክክል ትንሽ ኩፍ ሲል ሊጥ ዘና ይላል እንደፈለግን ብናደርገው ይመቻል ሳይቦካ ካደረግነው ይደርቃል ሲዳመጥም ጉልበት ይፈልጋል ያደክማል።
ጥባታም ሁላ ኩሉ ዘቅ ሲጀመር የታቂና እዳቅማችን ብሎ ነው ያሳየን አቺ ብኮኚ ከነዱቄቱ ትምክሪዋለሽ አባያ😂😂
wow it's good thanks bro
እናመስግናለን።
good job gn angager knse betargweu betnsh kaet lglxe yechlal
Wowww👍👍👍👍👍👍
👌👌👌
አመሰግናለሁ
Wawwwwe
Good wark 👍🏽👍🏽👍🏽
ዳቦ መጋገር አፈልጋለሁ ለአንድ ወር ዳቦ ጋግሬያለሁ መጀመር ግን አልቻልኩም ምን ላርግ? ቪዲወው በጣም ጥሩ ነው።
የኦበንአጠቀቀም ብታሳየን
ግን በስንዴ አይሆንም ?
Thanks
ዎንድምዬ ትንሽ ሊጡ መነሳት አለበት ሌላው አሪፍ ነዉ 👍
ዝበይ የናተማ የሀብታም ነው እኛ እንይበት እዛው ሀብታሞችሽጋር አቡኩ 😂😂
እጅህ የባረክ ወድሜ
እናመስግናለን
ውንድማችንንእድሜኽንያርዝመው ሙያውንምአደበቱ ምእግዚአብሔርአሙዋልቶሰጥቶሃልኑርልን
አመሰግናለሁ ክበሪልኝ እህቴ
እናመሰግናለን
ወንድሜ ባለን ነገር አንድንጠቀም ሰለረዳኽኝ እናመሰግናለን ማሻአላህ
Fetary abizto yistih
Shef malt endh nwe yefrenju n becha ayawaxam
🥰❤❤😘😘
Wow great tutorial, looks amazing food
ሶያሶስ ያልከው ምድነው
aref new
ምርጥ ስራ ነው ግን 3ብቻነው የለቀቃችሁት እና እሻሽሉ በስራቹ ላይ ምንም ቅሬታ የለኝም እና ቲቪ ላይ የምታስተላልፉትን ዩፑዩብ ላይ ልቀቁት?????????
Konjo new ebakh yetefun asayen ej ybark
በትክክል አሁን በስፋት እንቀጥላለን
በጣም ጥሩ ነው።የኬክም ዝግጅት እደምታሳየን እጠብቃለሁ እናመሠግናለነ።
ችስ የት ባንጨምምበት ችግር የለውም እንዴ ችስ ከሌሌውጌን ብዙ አይይምም እኔ ኤውጭ ፒዛ አንደኛ ነበርኩ አሁኔ ግን
Arifnw nklalu ysrl
ቢዛ አሰራር
እረ ንፍሮ ነው ነገሩ ማናናቅሽ ነው አተላ
1❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
😋👍💪✅✅✅
እስኪቦካ ሊጡን መጠበቅ የለብንም??
Betam enamsegenalen
Woo
Atekeletochun sanabeselew nw litu lay menaregew
👍👍👍
እንዴት እስኪቦካ አይቆይም ?
ይቅርታ ቸኩየ ነው
ምክንያቱም ሊጡ የሚቦካው በ27ዲግሪ ሙቀት ባለው ውሃ ነው በተለምዶ የፀሐይ ውሃ ወይም ለብ ያለ ይባላል
Tiik
Maru minu g ladrg
🔥🔥🔥✅✅✅✅👍🏾👍🏾👍🏾
You did great. It is customised to our real situation
ዋው ማርያምን በጣም ነው የሚመቸው ትምህርት ለኛ ለድሆች የሚሆን ትምህርት ነው ተባረክ እናመሰግናለን
ወንድሜ ባለሙያ ማለት እንዲህ ነው፡፡ ባለው ነገርና ሁኔታ መስራት እንደሚቻል ማበረታት፡፡ ተባረክ፡፡
በጣም ጥሩ ነው ቀላልና ባልተወሳሰበ ሁኔታና ኢኮኖሚን ባካተተ ሁኔታ ቀርቧል
ለማንኛውም ቀጥልበት እናመሠግናለን
Wq¹1wb...bn..m.mmnny4
በጣም ጉበዝ ተመችቶኛል ቀላል አሰራል ነዉ ተባረክ
በጣምጥሩ ሰውነኽ የሰውችግር የገባኸነኽ እናመሰግናለን እጅኸይባረክ
እዚ ላይ ሣገኝክ ደስ ነው ያለኝ ባሉን ነገሮች ስለምታሣየን እናመሠግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እወነት ነው እንደ አቅም መሄድ ግድ ይላል ተባረክ ወንድማችን
በጣም ጎበዝ ነህ ጥሩ የፃም ፒዛ አማራጭ ነው 👌
ከሁሉ ደስ የሚለዉ መጠን መናገርኽ ደስ የሚለዉ ተባረክ በርታ
በጣም አሪፍ አሰራር በርታልን ወድማችን❤❤❤
በጣም ተመችተኸኛል
እጅህ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ነው እንደአቅም መስራት መቻላችን
ወንድሜ በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን በኔ ሀሳብ ሊጡ ላይ ቲማታም ሶስ ብትለቀልቀዉ እና ግብአቶቹን እሱላይ ቢደረጉ የበለጠ ጥሩ እሚሆን ይመስለኛል
ትክክል በቅርብየሚገኝ ሰላልኩ እንጅ ትክክል ነው
በጣም ቆንጆ አይነት አሰራር ነው እጅህ ይባረክ🌿
በጣም ቆንጀ አይነት አሰራር ነው እጅህ ይባረክ ሰበሰክራይብ አድርግኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው ምርጥ አሰራር ባለዉያ እጅህ ይባረክ እናመሰግናለን
ጎበዝ እናመሰግናለን
አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ ስወዳሽ እንኳን በሠላም መጣህ የኔ ጀግና ነህ ለኔ የኔ ምርጥ ሰው እኔ መልካም ምርጥ ሰው ውንድሜ ብርታ የኔ የህዋ
ጎበዝ እናመሰግናለን በርታ ወድማችን
Thank you for sharing brother, you doing a great job
በጣም ቀላል አደረግልን እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ሼፉ ማለት እንዲህ ነው እድሜህ ይርዘም
Bizu balemuyawoch aytenal gin ende ante Ethiopiawineti yagebazebe aligetenegnim Egziyabher tenahin yistih
ተባረክ ወንድማችን በርታ ትክክል ነህ
Wow🎉🎉
መልካም ሰው
በጣም ባለሞያነህ በርታልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ያምራል እውነት
እናመሠግናለን
Ename segnalen. Tebarek
ጎበዝ በርታ ጀግና
በጣም እናመሰግናለን ግን አትክልቱን ስታደባልቅ
በጣም ቆንጆ ነው
Good job 👏👏
ጀግና ❤
Betam Gobez mikirihim uwunet newu berta wondime demo kena metanu sila tenagerki enameseginalen
Betam desi yilal shef inameseginalen
እጅህ ይባረክ ወንድሜ በርታ
ተባረክበእውነት የሀገሬ ትትና
ልክ ነህ እናደርገዋለን
ወንድማችን እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለው
ጀግናነህ❤❤
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
Wowwww baxame arefe asarare new ena masgenalane
ዋው እጂወት ይባርክ በጣም ያምራል እናመሠግናለን
አንደኛ
ጥሩ ነው 👌
You are right
አሪፍ ምግብ ከገለፃው ጋር
ኬክ ነው ፒዛ ስኳ የሚጨምርበት
እግዚዚያብሄር፡ይባርክህ፡ወንድሜ፡እናመሰግናለን።
በጣሞ አረፊ
ጥሩ ነው
በርታ አባት ቀጥልበት በጣም ደስ የሚል ነው👍👍👏👏👏👏
wow
ማሻአላህህ
ንጽህ ኢትዮጵያዊ
ሼፍ ማለት እንዲ ነው የሀገሩን አኗኗር ያማከለ ጀግና ነክ
Letun tensh betbku arif new bro
ማሻአላህውዴሜ
ኧረ እንደዚህ አይሰራም ሊጡ ትንሽ እስከሚነሳ ጠብቀው አለበለዚያ ደረቅ ነው የሚሆነው ቂጣ አረከው እኮ😂😁
እንደየ ሁኔታው ይለያያል ወንድሜ
ክክክክ
חחכוןיכייהע הגחנסכעעהיבגטםחטרק
በትክክል
ትንሽ ኩፍ ሲል ሊጥ ዘና ይላል እንደፈለግን ብናደርገው ይመቻል ሳይቦካ ካደረግነው ይደርቃል ሲዳመጥም ጉልበት ይፈልጋል ያደክማል።