Cani Tube
Cani Tube
  • 19
  • 175 059

วีดีโอ

ተወዳጅ የጣፋጭ አሰራር /Favorite dessert recipe #cani tube #ebs # foods #pastry
มุมมอง 916 หลายเดือนก่อน
ዳንፕሊንግ በስፋት ከሚታወቁት የጣፋጭ አይነቶች አንዱ ሲሆን ዛሬ በተለየ መልኩ በጣፋጭ ምግቦች ላይ የሚከሰተዉን የጣዕም አለመጣጣም በማስወገድ ለየት ባለ መልኩ በቀላሉ በቤት ዉስጥ ለማዘጋጀት እንዲመች በማድረግ አቅርቤዋለሁ P.chef Amanuel ነኝ ይመቻችሁ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን " በፍቅር የሆነ ሁሉ መልካም ነዉ " ሠላም (Cani tube )
ከዚህ ምን እንማር ? #vlog #vegetable #market #bangladesh #Pakistan
มุมมอง 1197 หลายเดือนก่อน
ከዚህ ምን እንማር ? #vlog #vegetable #market #bangladesh #Pakistan
ሠላጣ በማካሮኒ ለፆም ይለያል #macaroni with salad /#Ethiopian foods #ምርጡ ገበታ
มุมมอง 3437 หลายเดือนก่อน
ሠላጣ በማካሮኒ ለፆም ይለያል #macaroni with salad /#Ethiopian foods #ምርጡ ገበታ
ሽሮ max pro ይለያል
มุมมอง 2328 หลายเดือนก่อน
ሽሮን በአንድ ደረጃ ከፍ የማድረግ ዘመቻ cani tube
የኢትዮጵያ ዶሮ ወጥ በአስር ደቂቃ Ethiopian chicken stew in ten minutes
มุมมอง 1258 หลายเดือนก่อน
ዶሮ በኢትዮጵያ የበዓሉ ዋነኛ ድምቀት ነው። የኢትዮጵያውያን ብሔራዊ ምግብ ሆኗል። ግን ይህን ለማድረግ የሚወስደው ረጅም ጊዜ አድካሚ እና አሰልች ነው። ስለዚህ, ፈጣን እና ቀላል ዘዴን የፈጠረው አዲስ ዘዴ ነው. አዲስ ኬኮች፣ ጣፋጮች፣ የምግብ ዝግጅት እና የመዝናኛ ፕሮግራሞች ለእርስዎ እንዲደርስዎ። ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። እናመሰግናለን "በፍቅር የሆነ ሁሉ መልካም ነዉ"🙏 Chicken is the highlight of the festival in Ethiopia. It has become the national dish of Ethiopians. But the long time it takes to d...
ምርጥ የሀበሻ የፆም ቅቅል አዘገጃጀት /በፒስቺሪ ሸፍ ሀብታሙ የኔአባት/
มุมมอง 6472 ปีที่แล้ว
ምርጥ የሀበሻ የፆም ቅቅል አዘገጃጀት /በፒስቺሪ ሸፍ ሀብታሙ የኔአባት/ #foodmaking , #ethiopia ,#ethiopianfood ,#africa ,#like ,#bbc #ethiopianfood,#how_to_make_kekel
በምርጥ የሀበሻ ቅመሞች የተዘጋጀ የቅቅል አዘገጃጀት! በፔስትሪ ሸፍ ሐብታሙ የኔአባት
มุมมอง 7092 ปีที่แล้ว
#foodmaking , #ethiopia ,#ethiopianfood ,#africa ,#like ,#bbc #ethiopianfood,#how_to_make_kekel
ከ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ መቆየት የሚችል ባህላዊ የመጣጣ አይብ አዘገጃጀት! #ethiopianfood,#how_to_make_metaa_ayeb
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
ሰላም እንደምን አላችሁ ወንድማችሁ ፒስትሪ ሸፍ ሀብታሙ የኔ አባት ነኝ። በዚህ ቪዲዩ ለሆድ ህመም፣ለቁርጠት፣ለወባ ፣ለትላትል፣ለቆዳ ጥራት ፣ለፀጉር ጤንነት ፣ለአጥንት ጥንካሬ እና ለመሳሰሉት የሚረዳና ጥንት ኢትዮጵያዊያን ይጠቀሙበት የነበረውን ከምግብነት ባሻገር ለባህላዊ መድሀኒት የሚያገለግለውን ኦርጅናል የኢትዮጵያዊያን እናቶች የመጣጣ አይብ አዘገጃጀት ይዠላችሁ ቀርቤአለሁ። በቀጣይም ለጤናችን ጠቃሚ የሆኑትን ከኬሚካል የፀዱ ሀገርበቀል የምግብ አዘገጃጀት ፕሮግራሞችን እንዳቀርብላችሁ ቻናሌን #subscribe በማድረግ #like #share እንዲሁም አስተያየቶችን በመስጠት እንድታበረታቱኝ እጠይቃለሁ። #ethiopia,#foodm...
የአዊ ባህላዊ ምግብ /የአብዚ/ አዘገጃጀት
มุมมอง 8602 ปีที่แล้ว
የአዊ ባህላዊ ምግብ /የአብዚ/ አዘገጃጀት
በቀላሉ ከእንቁላል የሚዘጋጅ የሶፍት ኬክ አዘገጃጀት Amanuel groups
มุมมอง 3.4K3 ปีที่แล้ว
በቀላሉ ከእንቁላል የሚዘጋጅ የሶፍት ኬክ አዘገጃጀት Amanuel groups
አሪፍ እና ጣፋጭ በቀላሉ የሚዘጋጅ የፒዛ አይነት በቤታችን ባሉ እቃዎች
มุมมอง 165K3 ปีที่แล้ว
አሪፍ እና ጣፋጭ በቀላሉ የሚዘጋጅ የፒዛ አይነት በቤታችን ባሉ እቃዎች
በአማኑኤል ግሩኘ ሐበሻ ማዕድ የቲቪ ኘሮግራም በልዩነት በቅርብ ቀን
มุมมอง 1K3 ปีที่แล้ว
በአማኑኤል ግሩኘ ሐበሻ ማዕድ የቲቪ ኘሮግራም በልዩነት በቅርብ ቀን

ความคิดเห็น

  • @user-il5ki2fy7c
    @user-il5ki2fy7c 22 วันที่ผ่านมา

    በጣምጥሩ ሰውነኽ የሰውችግር የገባኸነኽ እናመሰግናለን እጅኸይባረክ

  • @user-il5ki2fy7c
    @user-il5ki2fy7c 22 วันที่ผ่านมา

    በጣምጥሩ ሰውነኽ የሰውችግር የገባኸነኽ እናመሰግናለን እጅኸይባረክ

  • @TsehayBiyzen
    @TsehayBiyzen หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @kalkidangashaw2875
    @kalkidangashaw2875 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @user-pt6wt4qg3v
    @user-pt6wt4qg3v หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ግን አትክልቱን ስታደባልቅ

  • @user-yi3zn2el4y
    @user-yi3zn2el4y หลายเดือนก่อน

    Betam desi yilal shef inameseginalen

  • @tamralechMunye-qh3yi
    @tamralechMunye-qh3yi หลายเดือนก่อน

    Fetary abizto yistih

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው እንደአቅም መስራት መቻላችን

  • @MEYMUNAALEWI
    @MEYMUNAALEWI 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @user-jn8iq7ll4y
    @user-jn8iq7ll4y 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ❤

  • @birtukanamsal
    @birtukanamsal 2 หลายเดือนก่อน

    Maru minu g ladrg

  • @user-ny6yt7fj7p
    @user-ny6yt7fj7p 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናነህ❤❤

  • @medinaworku9762
    @medinaworku9762 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽን ለአንድ ኪሎ አይብ የሚያስፈልጉትን የቅመማ ቅመሞች ከእነ መጠናቸው በጽሁፍ አስቀምጭልን

  • @user-kf8rz1th7r
    @user-kf8rz1th7r 5 หลายเดือนก่อน

    Wawwwwe

  • @sanojsanu2331
    @sanojsanu2331 6 หลายเดือนก่อน

    Will you please explain me in english

  • @getachewbirhanu8564
    @getachewbirhanu8564 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ good job amani, keep it up please!

  • @bamlakgetaneh6967
    @bamlakgetaneh6967 7 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @bamlakgetaneh6967
    @bamlakgetaneh6967 7 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @getachewbirhanu8564
    @getachewbirhanu8564 7 หลายเดือนก่อน

    Good job amaneye

  • @fikirtetadele6820
    @fikirtetadele6820 7 หลายเดือนก่อน

    Amenye welcome in TH-cam and 1amet alfoh santarana kaka atakim kkkk am just kidding gn menderin litefah aygebam neber and dubai amrta sayhon terekba new bergit mitidenek mitmesegen mitiweded ager nat thank u for sharing as

  • @JemalHassen-ei5st
    @JemalHassen-ei5st 7 หลายเดือนก่อน

    I will check this market 👌really i like it😊

  • @getachewbirhanu8564
    @getachewbirhanu8564 7 หลายเดือนก่อน

    አማንየ የኔ ጀግና ወንድም በርታ

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 7 หลายเดือนก่อน

    Nice I will tray

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ባሌሙያ Subscribd መልስ❤❤❤

  • @nadismart5503
    @nadismart5503 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል👌 በርታልን አማንየ👍

  • @user-hr9vq5nj6i
    @user-hr9vq5nj6i 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤

  • @edgetendale5651
    @edgetendale5651 8 หลายเดือนก่อน

    ያስጎመጃል

  • @wizamir69
    @wizamir69 8 หลายเดือนก่อน

    Amanye mert sewww yemechesh 🎉🎉🎉🎉

  • @binebina2933
    @binebina2933 8 หลายเดือนก่อน

    ባ ዳር ጣፍጮች መልካም ቤተሰብ❤

  • @getachewbirhanu8564
    @getachewbirhanu8564 8 หลายเดือนก่อน

    አማንየ የኔ ጀግና በርታልን በርካታ ስራወችን ቢያንስ በሳምንት 3 ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @contentmaker1116
    @contentmaker1116 8 หลายเดือนก่อน

    Aiwa chief very nice👌❤️❤️

  • @biruktawitkifle5378
    @biruktawitkifle5378 8 หลายเดือนก่อน

    Gelagelken enamesgnalen

  • @JemalHassen-ei5st
    @JemalHassen-ei5st 8 หลายเดือนก่อน

    😢ወንድማችንን 😂

  • @nadismart5503
    @nadismart5503 8 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ አማንየ እናመሰግናለን🙏 በርታልን👌

  • @endrisalemu7558
    @endrisalemu7558 8 หลายเดือนก่อน

    Wow betam des yelal Nero yakelal

  • @zakirnasir8503
    @zakirnasir8503 8 หลายเดือนก่อน

    Andegna new eskmokrew chenkognal nuron akelelkelen berta tnshu

  • @sinkedemeke148
    @sinkedemeke148 9 หลายเดือนก่อน

    ንጽህ ኢትዮጵያዊ

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 10 หลายเดือนก่อน

    🥰❤❤😘😘

  • @kewsersiraj3905
    @kewsersiraj3905 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ ጀግና

  • @yesnomads
    @yesnomads ปีที่แล้ว

    Wow great tutorial, looks amazing food

  • @user-lc7xs7xm6t
    @user-lc7xs7xm6t ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰❤️💛💚👌

  • @user-lc7xs7xm6t
    @user-lc7xs7xm6t ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 ปีที่แล้ว

    በጣሞ አረፊ

  • @fatinugusy
    @fatinugusy ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አሰራር በርታልን ወድማችን❤❤❤

  • @AyalenshAedenew-xk7ss
    @AyalenshAedenew-xk7ss ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያነህ በርታልን።

  • @bethellhem9865
    @bethellhem9865 ปีที่แล้ว

    የኦበንአጠቀቀም ብታሳየን

  • @sirtanaselina5328
    @sirtanaselina5328 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩ አገላለጽ

  • @tigitigist1628
    @tigitigist1628 ปีที่แล้ว

    Shef malt endh nwe yefrenju n becha ayawaxam

  • @feteneyoutube
    @feteneyoutube ปีที่แล้ว

    ዳቦ መጋገር አፈልጋለሁ ለአንድ ወር ዳቦ ጋግሬያለሁ መጀመር ግን አልቻልኩም ምን ላርግ? ቪዲወው በጣም ጥሩ ነው።

  • @likituendalew4394
    @likituendalew4394 ปีที่แล้ว

    ስልካችሁንላኩልይ