ሳምሰንግ a10s የእስክሪን ላይት በቀላሉ መጠገኛ ዘዴ|| how to repair Samsung a10s display light

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2021
  • ሳምሰንግ a10s የእስክሪን ላይት በቀላሉ መጠገኛ ዘዴ||how to repair Samsung a10s display light
    #samsung_display_repair_kemal_mobile_youtube_tutorial
    in this video, I will show how to repair Samsung a10s display light
    በተጨማሪ ልታዮአቸው የሚገባ 👇👇👇👇👇 3c5.com/pRcjl
    የሞባይል password ማጥፋት 👉👉👉 • HARED RESAT
    የዩቱብ ቲቶሪአል ሞባይል 👉👉👉 • TH-cam FOR MOBILE
    የዩቲዩብ ቲቶሪአል ኮምፒውተር 👉👉👉 • you tube tutorial
    Google account ማጥፋት 👉👉👉 • frp bypass
    የሞባይል hardware ጥገና👉👉👉 • Hardware tutorial
    keyword
    factory reset,reset,restore,how to repair Samsung a10s display light,samsung a10s display not working,samsung galaxy a10,a10s display light no,samsung a10s touch not working,samsung a10s lcd light solution,samsung galaxy a10s lcd replacement,samsung a10s lcd light ways,samsung a10s display light problem,a10s lcd light solution,samsung galaxy a10e screen replacement,a10s light ways,samsung galaxy a10e,how to repair samsung galaxy a10s screen
    TikTok /ቲክ ቶክ👉👉 / kamumay5
    Facebook 👉👉 / kingo.vsfaya
    telegram 👉👉t.me/ka19y
    check this link be for 3c5.com/pRcjl
    Kemal mobile ከማል ሞባይል
    hardware & software
    Solutions 🛠📲 🖥 🇪🇹🇪🇹
    ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ።ቻናላችን ላይ በዋናነት ስለ ሞባይል hardware እና software ጥገና እንዲሁም የተመረጡ የሞባይል App software እናስተምራለን ። ከታች ባለው
    ሊንክ subscribe በማለት ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን !
    Like Share subscribe ማለት እንዳይረሱ
    / @fix_frp_mobile
    ttps://th-cam.com/channels/PXr.html... telegram t.me/ka19y​ / kingo.vsfaya​ TikTok / kam
    👉👉👉👉👉በጣም ጠቃሚ የሆኑ 3appች • how to change imi cod... ​​
    👉👉👉👉 እንዴት የስልካችን tolkback በቀላሉ ማጥፋት እንችላለን ? • how to change imi cod... ​​
    👉👉👉👉እንዴት በቀላሉ ስልካችንን pattrn/password /pin/ማጥፋት እንችል ? • እደት በቀላሉ ስልካችንን ፓተርን ማ... ​​
    👉👉👉👉 እንዴት video ጥራቱ ሳይቀንሰ መጠኑን መቀነስ እንችላለን ? • እንድት የቪድዮ ጥራቱ ሳይቀንስ መጠ... ​​
    @@@@ እንደት tiktoki follower በቀላሉ ማሳደግ እንችላለን?? • እንዴት በቀላሉ የ tiktok fol... sword​ ማጥፋት አሰስ 6/How to hard reset asus zefon 6 simply
    r

ความคิดเห็น • 69

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብዙ ነገር ነው ካንተ የተማርነው እጅግጠቃሚ መረጃ ነው የምትስጠን እናመስግናለን ሼር ስላረከን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ከማሎ በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው ያካፈልከን ስልካችንን ሁሌ ንው ከእጃችንን እየወድገ የሚሰበረው እንደዚህ በቀለለ ዘዴ በቤታችንን እንድንጠግን ስላሳየኸን ከልብ እናመሰግናለን ገንዘብ ከማውጣት ገላገልገን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      የኛ tube አመሰግናለሁ ስለመጣ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว +1

    ከማል አሪፍ ቪዲዬ ነው ማስትሹን ለማንሳት ያስቸግራል እኔ ባትሪው የሚነሳ አይመስለኝም ነበር እናመሰግናለን ሼር ስላደረከን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውንድማችን ከማል እንካን ደና መጣህ በጣም የሚግረም ችሎታነው ያለህ እናመስግናለን ሼር ስላድረክልን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ስላየሽልኝ አመሰግነዋለሁ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በቅድሚያ ይሄን እውቀትህን ሳትሰስት ስለምታካፍለን ላመሠግንህ እወዳለሁ ዛሬ ደግሞ ልዩ በሆነና ከዚህ ቀደም አይቼ የማላውቀውን ቪዲዮ ነው ያሳየኸን ከዚህ በኋላሜ ለቴክኒሻንነት መሠረታዊ እውቀት ከቻናልህ እንደማገኝ እተማመናለሁ አመሠግናለሁ🙏🙏

  • @saradawit
    @saradawit 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ከማሎ አንደኛ ነህ ስልኩን ከፍተህ ሰራህው ሳላደንቅህ አላልፍም እንደ ሁልጊዜው ይጠቅማሉ የምትላቸውን አስተማሪ የሆነ ነገር ይዘህልን ስለምትመጣ እናመሰግናለን እጅህ ይባረክ

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ነው ያጋራከን, ጊዜክን ወስደክ እውቀትክን ስለምታጋራን እናመሰግናለን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ሁለገብ tube አመሰግንሃለሁ መጣም

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምህ ይብዛ ከማል እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ እንዲህ በቀላሉ የተበላሽብን ስልካችን እንድናስተካክልና እንድንበይድ ስላሳየህን እናመሰግናለን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ፀጋዬ ስለመጣ በጣም እናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว

      አር ከማል ሴት ነኝ 😂😂

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ በጣም yen ehit አመሰግናለሁ

  • @weynitube440
    @weynitube440 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ግን በጣም ጎበዝ እደሆንክ ታውቃለክ የምር ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ነው ምትጋብዘን ወይም ምታሳየን በርታል ወድማችን 👍

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ወይኒ ስለመጣች በጣም አመሰግናለሁ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ እዉቀት ነዉ እያስተላለፍክ ያለሀዉ እጠቀምበታለሁ ስላጋራሀን አመሰግናሁ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገሮችን እየተከፋፈልን ማለት ነው

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮ ዓለም ምስግናለሁ

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድም በጣም ጠቃሚ ቨድዮ ነው የሚደነቅ ሞያ አለህ ዋዉዉዉ ገራሚ ነው 😍👌

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว +1

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ።

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ጥገና ነው ሞባይል ቤት ከመውሰድ እና ወጭ ከማውጣት አሪፍ ቲቶሪያል ነው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ከማል!!
    ዋዉ! በጣም የሚገርም ቪዲዮ ነው ይዘህልን የመጣህዉ በቤታች ዉስጥ በቀላሉ ማስተካከል እንደምንችል አሳይተህናል እናመሰግናለን ሼሮ ስላደረግህን🙏🙏

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ከማልየ እኔን ሰላም መታህልን በውነት በጣም ለየት ያለ ትምርት ነው እናም ሁሌ ለምሰተን መረዣ እናምስግናለን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      የገጠሯ ልጅ የምስግናለሁ

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ከማል እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደሞ ፍፁም በጎነት ነው እናመሰግናለን እኔ የምለው አይፓዴ በራሱ ግዜ ዝም ብሎብኝ ለሰዋች ሳማክር ከምታሰሪ አዲስ ግዢ አሉኝ ምን ትላለክ አንተ? አይፓዱ አፕል ነው ማርኩ

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ብዙ ግዜ አልከፍት የሚለዉ ባትሪ ሲጨር እና የቻርጀሩ ቦታ ሲበላሽ ነው።ሞባይል ቤት አሳይው ቀላል ነው

  • @benjatube
    @benjatube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ እንደምለው እንደዚህ አይነት ትቶርያል ለጀማሪዎቹ እና በትምህርት ላይ ላሉት እንዲሁም በልምድ ለሚሰሩት በጣም አጋዥ ቪድዮ ነው ይመችህ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ከማል ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው ያዘጋጀህልን በጥሩ አገላለጽ አስረድተሀናል እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም መልካምነት ነው ሼር ስላደረከን እናመሰግንሃለን

  • @alikassim9020
    @alikassim9020 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ tutorial ነው ነገር ግን
    battery ለማንሳት
    በባትሪው ዙሪያ ቲነር በማፍሰስ
    ማስቲሹን በቀላሉ ባትሪው ሳይጎዳ ማንሳት
    እንችላለን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ .እስክሪን ላይ ከፈሰሰ ችግር ይፈጥራል ቲነር ። በዚያም ልክ ባትሪ ማንሳቱ እንደሚያስቸግር ለማሳየት ፈልጌ ነው ። ምታውቀውን ለማሳወቅ ያደረግከውን ጥረት አደንቃለሁ !

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 ปีที่แล้ว +1

    Selamek yebezalika wandeme enkan dane metek wow batem tekeme merija new kamer betam yetekemenel sila mitakefelen Marija misegeneye kalibe new

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      Rich እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግንሃለሁ

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው ያካፈልከን በቀለለ ዘዴ በቤታችንን እንድንጠግን ስላሳየኸን ከልብ እናመሰግናለን ::

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      ላምባ ወንድሜ አመሰግናለሁ በጣም

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 2 ปีที่แล้ว +1

    Very helpful video as always thank you so much for sharing us always learning new things from your channel 👍

  • @alemyemariyamlji5117
    @alemyemariyamlji5117 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እናመሠግናለን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  ปีที่แล้ว

      አለም ስለ መጣሽ አመሰግናለሁ

    • @alemyemariyamlji5117
      @alemyemariyamlji5117 ปีที่แล้ว

      @@fix_frp_mobile እኔም አመሠግናለሁ ስላካፈልከን በርታ ብሮ

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋልይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ከማል እናመሰግናለን ሼር ላይክ የባለፈው አስተካክልልኝ እሽ ኔት የለኝም

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 ปีที่แล้ว

      አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ sumya selam

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 ปีที่แล้ว +1

    Selamek yebezalika wandeme enkan dane metek wow techalelek kamer buzu neger new eyeseyeken yelekew hulechanem yeteqamenel sila metekefeyen keleb enmasegenelen

  • @eyobyeshetela7205
    @eyobyeshetela7205 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ስልክ s9 ነው ግን ሰው ሲደውልልኝ ዲስፕሌይ ላይ አያሳይም ምንድነው ችግሩ አንዴ ከወደቀ በዃላ ነው እንደዚ የሆነው።

  • @mekoyetwondim1853
    @mekoyetwondim1853 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ በመጀመሪያ ከማሎ ላካፈልከን ትምህርት ላመሰግን እወዳለሁ በመቀጠል የኔ ስልክ ብልሽት noservice new silku huwawei y7 prime 2018 ነው የስልክ ጥገና ሙያው የለኝም እናም ከናንተ የሚሰራ ከሆነ ብታግዙኝ አልያም ሌላ ታዋቂ ጎደኞች ካሉ ነው አመሰግናለሁ

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  ปีที่แล้ว

      ስለመጣክ አመሰግናለሁ
      የነገርከኝ ችግር ባለሙያ በአካል እንዲያየው የግድ ነው በቅርብ ያለ ሞባይል ቤት ውሰደው ።

  • @mohammedkasahun4650
    @mohammedkasahun4650 ปีที่แล้ว +1

    sl iPhone i cloud btseraln brooo?

  • @ADDIMAN-mt8ic
    @ADDIMAN-mt8ic 2 หลายเดือนก่อน

    Tena yistih

  • @kfelet9920
    @kfelet9920 2 ปีที่แล้ว +1

    Yu

  • @zelalemzelex1151
    @zelalemzelex1151 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ሞባይል ቻርጀር ኣልሰራ ብሎኛል እንዴት መፍታት እንዳለብኝ ማወቅ እፈልጋለሁኝ ልታግዘኝ ትችላለህ ባክህን በቅድሚያ ለትብብርህ አመሰግናለሁኝ?

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  ปีที่แล้ว

      አቻርጀር ቀይረሽ እይው

    • @zelalemzelex1151
      @zelalemzelex1151 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ እሱን ኣልነበረም ለመጠየቅ የፈለኩት ቻርጀሩ የTecno Pop5 ነው'ና ችግሩ ያለው ከቻርጀሩ ቆፎ ነው ኬብሉም ደህና ነው እየሰራ ነው ቻርጀሩ ግን አይሰራም ለመፍታት ስሞክር ደግሞ ሲልድ ይመስላል እና እንዴት እንደምፈታው ልትነግረኝ ከቻልክ ብዬ ነው።

  • @kalidmohamed4260
    @kalidmohamed4260 ปีที่แล้ว +1

    ትችላለህ እስኪ ማይክ የማይሰሩ ቦርዶች ጃምፐር አሳየን

  • @nebilahmed769
    @nebilahmed769 ปีที่แล้ว

    የስልከመ እስክሪኔ ለቀቀብኝ ምን ላድርግ

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  ปีที่แล้ว

      Mobile bete mewsed.yemuya sera bekal maseredat yekbedal