Tv repair / horizontal section problem የቲቪ ጥገና ትምህርት በአማርኛ ከዮናስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • 9ኛው ዙር ላይ እንገኛለን
    ጠቅላላ የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከመሠረታዊ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርት ጋር
    1- ጠቅላላ የቲቪ ስልጠና ከሙሉ ኤሌክትሮኒክስ ጋር
    Electronics + Crt Tv + Led Tv =
    1500 ብር ብቻ
    2- ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና
    Electronics + Software + Hardware = 1000ብር ብቻ
    3- ጠቅላላ የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከሙሉ የኤሌክትሮኒክስ ትምህርት ጋር = 1000 ብር ብቻ
    ✅ ስልጠናችንን ለመከታተል ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ሙሉ የስልጠናውን ፕሮግራሞች ይመልከቱ
    Telegram
    t.me/Yonisat1
    t.me/Yonisat2
    በስልክ መረጃዎችን ለማግኘት
    +251930756350
    +251703756350
    በቀላሉ በቤትዎ በመሆን የሙያ ባለቤት ይሁኑ

ความคิดเห็น • 42

  • @tsionmekonnen5716
    @tsionmekonnen5716 7 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ስለትምህርትህ አመሰግናለሁ ።ቲቪ በራሱ ሲሰራና ሲጠፋ አንዳንዴ በመምታት ሲሰራ ምክንያቱ ምንድ ነው?

  • @yadetaendalugeleta1352
    @yadetaendalugeleta1352 11 หลายเดือนก่อน

    Power all volt ok light ok fly back is changed but no display problem

  • @deraraayana5091
    @deraraayana5091 6 วันที่ผ่านมา

    Yon thanks for expriance share

  • @rahelnatan
    @rahelnatan 7 หลายเดือนก่อน

    ""samsung ግማሹ ጥርት ያለ ምስል ያሳያል ግማሹ ደግሞ ጠቁሮአለሰ ምን ሲሆን ነው መፍትሄውስ

    • @yonisat1
      @yonisat1  7 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ነው ለባሀሙያ ማሳየት ነው። የካፓስተር ችግር ስለሆነ መቀየር

  • @aloneab3920
    @aloneab3920 ปีที่แล้ว

    ድምፁ እኛ ስንጨምርበት ዝም ይል እና ከዛ ቡሃላ ድምፁ እራሱ ይመጣል እራሱ ይሄዳል Tv = video ላይ በሰራሀው Tv በናትህ መልስልኝ Pls pls pls pls 🙏

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      1 1የድምፅ መሠክያ ገመድ ተመልከት
      2_*Speaker ራሱ እንደዚህ ያደርጋል እሱንም በሌላ ተመልከት ድምፅ ስጨምርበት ዝም እያለ ሊመጣ ይችላል
      3 470mf 16v capacitor የአራተኛው ከChopper የሚወጣውን ተከትለህ ካፓስተር ቀይርለት

  • @tamenedejene2792
    @tamenedejene2792 2 หลายเดือนก่อน

    Capacity le mew senti new wagau bro?

  • @deraraayana5091
    @deraraayana5091 6 วันที่ผ่านมา

    Yon great job wender man

  • @jemaljemal5243
    @jemaljemal5243 11 หลายเดือนก่อน

    ትምርትክ ተመችቶኛል በርታ ጥያቄ አለኝ የሳምሰንግ ቲቪቦርድ ወደ ጂቪሲ ቲቪ እስክሪን አቀያየር መቀየር እንችላለንወይ አቀያየሩን በታስየን ትብብርህን እንጠብቃለን ታንኪው

  • @kalmk5463
    @kalmk5463 หลายเดือนก่อน

    Good job man thanks

  • @magarsaduguma
    @magarsaduguma 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም ላይትና ዲምፂ የሌለው

  • @R1y1h1
    @R1y1h1 ปีที่แล้ว

    ፍላይ ባኩ እንደሱ እየጮሄ ነበረና ፍላይ ባኩን ቀተርኩለት የተወሰነ ደቂቃ 30 ምናምን መልሶ ጮሄ የምን ችግር ሊሆን ይችላይ

  • @jibrieloumer1474
    @jibrieloumer1474 ปีที่แล้ว

    receiver red light is not on can you tell me the problem please?

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      Power supply problem

  • @mamushkassa1693
    @mamushkassa1693 ปีที่แล้ว

    Jvc 21 inch ነው 2499 እና 160v 47 cap ቀይሬለት ሰራ ከተወሰነ ሰአት ቡሀላ ፀጥ አለ ተመልሶ ሳየው ሁለቱም ሾርት ያነባል ችግሩ ምንድነው ዮናስ??

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      Flyback ችግር ካለበት Horizontal ቶሎ ቶሎ መቃጠሉ አይቀርም

    • @mamushkassa1693
      @mamushkassa1693 ปีที่แล้ว

      Tnx bro

  • @yetimgecho2071
    @yetimgecho2071 ปีที่แล้ว

    Yoni our best teacher እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @yisaktesfaye4987
    @yisaktesfaye4987 ปีที่แล้ว

    Flay back senkeyr kuteru beleyayes mn cheger alew e

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว +1

      Universal 1010 ይጠቀማል ሌላው ግን በቁጥሩ ነው የምትቀይረው

  • @mohammedababu4416
    @mohammedababu4416 ปีที่แล้ว

    አድስ ሪስቨር ከፍተን TV ጋር ስናገናኘው LNB Short አለን የዚህን መፍትሄ ብትነግረኝ

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      Receiveru wesxe main board lay signal ic cheger kalebet endi yelehal

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares ปีที่แล้ว

    yoniye best ticher. for everything thanks 🙏

  • @addisuasratie3879
    @addisuasratie3879 ปีที่แล้ว

    ሥከፍተው እዝ የሚል ድምጽ አለው ግን አይከፍትም ችግሩ ምን ይሆን ዮኒ21'' b&s model

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      Chopper or secondary 110v diode short or Horizontal Transistor short kehone endi yadregal

  • @mamushkassa1693
    @mamushkassa1693 ปีที่แล้ว

    ፍላይ ባክ ገበያ ላይ አለ?

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      Flyback 1010 ማለት ለUniversal የሚሆን ሲሆን አዎ ገበያ ላይ አለ

  • @biretube1
    @biretube1 ปีที่แล้ว

    Ye diro tv new 21 inch lemin indehone alaqim qoyito new miberaw lemidinew

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว +1

      brandu mndenew samsung ?

  • @dawitandualem2603
    @dawitandualem2603 ปีที่แล้ว

    endegena samsung tv zegyto lemndn nw minesaw

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว +2

      cap or crack cheger

  • @yohanisgetiye5876
    @yohanisgetiye5876 ปีที่แล้ว

    Flyback mebelashet ena alemebelashetun endet test enadergalen

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว +1

      bezu menegedoch alu post adregalew

  • @infoplusmedia6454
    @infoplusmedia6454 ปีที่แล้ว

    Enem endi ayinet tv agaxmogn neber dimts kalew flybag temeto new malet new?

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว +1

      1- flyback
      2 secondary short
      3 chopper enegnim sibelashu endi yehonal bekelalu lemaregagex 5 wire supply gexmeh kesera chopper new kalsera gn secondary short or flyback

    • @infoplusmedia6454
      @infoplusmedia6454 ปีที่แล้ว

      @@yonisat1 tenx yoni ewunet ante mirt astemari neh

  • @eliyasjemaneh8459
    @eliyasjemaneh8459 ปีที่แล้ว

    ዲሽ በድሪን አሳየን

  • @sintayehuassefa5221
    @sintayehuassefa5221 ปีที่แล้ว

    Berta Bro❤❤❤🙏🙏🙏

  • @dawitandualem2603
    @dawitandualem2603 ปีที่แล้ว

    ዮና ስራህ አሪፍ ነው... ተመችቶኛል ከአንተ ብዙ እማራለሁ ብየ አስባለሁ...Samsung tv LG ምናምን ከflyback ነው ፓወር የሚያገኙት እና አንዳንድ ጊዜ ለ flayback ፓወር ደርሶ horizontal ፓወር አለው vertical ግን አይደርሰውም...እንደገና flayback 110v ብቻ ነው ያለው ሌላ output የለውም....እና የዚህን case ብትሰራልን ደስ ይለኛል