መፅሐፍ ቅዱስን ማን ጻፈው? መቼና የት ተጻፈ? በምን ቋንቋ ተጻፈ? metsihafe kidus meche tetsafe? Ortodox Bible

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #ኦርቶዶክስ #ethiopia_orthodox_church #መጽሐፍ_ቅዱስ_Bible
    መፅሐፍ ቅዱስን ማን ጻፈው? መቼ እና የት እንዴት ተጻፈ? በምን ቋንቋ ተጻፈ? ትክክለኛው መፅሐፍ ቅዱስ የትኛው ነው? metshaf kidus meche tetsafe? bemine kuwanikuwa tetsafe? Ortodox Bible
    Please Don't forget to Like, Share & Subscribe to our Channel
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ፡ / @elmarmedia-8771
    ----------------እነዚህን ቪድዮዎችንም ይመልከቱ-------------
    የተለያዩ ቪዶዎች ለማየት ይሄንን ሊንክ ይቻኑ
    • Elmar Media - ኤልማር ሚድያ...
    • ወርቃማ የእግዚአብሔር 10ቱ ትዕዛዛ...
    • ልደታ አብዛኞቻችን በተለምዶ ብቻ የ...
    • በወር 2 ኢዮብና ታዲዮስ በአላቸውና...
    =====Follow Me====
    Facebook: / hermon.asfaha.7
    telegram: www.telegram/@...
    Instagram: / hermo12
    twitter: / hermonasfaha2

ความคิดเห็น • 35

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ሁለት ጥያቄወች ነበሩኝ በተቻላችሁ አቅም ሙልሱልኝ🙏ምን መሰላችሁ እኔ ያለሁት በስደቱ አለም ነዉ እና ጓጀኛ ዘመድ ወዳጅ እያለኝ ግን ምንም እንደሌለኝ ነዉ ሚሰማኝ ብቻ ሂወት ግራ ግብት ያደረገችዉ ሰዉ ነኝ እና ወደ ጥያቄዬ ስገባ ከዘወትር ፀሎት ዉጪ ምንም መፅሀፍ ቅዱስ የለኝም እና አሁን አንድና አንድ ስልኬን አጠፋፍቼ ራሴን ደብቄ ወደ ፈጣሪ ማልቀስ ነዉ ምፈልገዉ ምን ምን መፅሀፍ ቅዱስ መግዛት እንዳለብኝ ንገሩኝ በፎቶ ጭምር አሳዩኝ የጠፋሁ እህታችሁን አግዙኝ🥺🙏🙏🙏

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 2 หลายเดือนก่อน

    የመፅሐፍ ቅዱሰ በላቤት እግዚአብሔር ሰሆን
    የፅፊት ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱሰን ተቀበሉ ወይም የተቀቡ ናቸዉ ከ40/በላይ ኤር,36÷2) 2ኛ,ጴጥ,1÷21/2ኛጢሞትዎሰ/3÷16) 2ኛ.ጼጥ,1÷20/

  • @hanites1635
    @hanites1635 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አህቴ 🙏🙏

  • @نجاةطيبه
    @نجاةطيبه 7 หลายเดือนก่อน +3

    ትለያለሽ ማማየ ቃለህይወት ያሰማልን በርቺ❤❤❤❤❤

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 4 หลายเดือนก่อน

    የነ እህቴ በጣም ድንቅ አጌላለጥ ነው ይቅርታ እዛው መጽሐፉ ቅዱስን የጻፉት የኛ ዘመን ቅዱሳነዎች አደለም እኛ አድስ ክዳን ትውልድ ነን ብሉክዳን ዘመን ሰዓት የጻፉትን ከእግዚአብሔር ዘንድ የተቀቡ ቅዱሳነዎች ናቸው እነርሱ የጻፉትን ነው ተቀብለን የሚንከተለሁ እና የእግዚአብሔር ቃል መጨመርም መቀነስም አይቻልም ብሉ ክዳን ዘመን ላይ የጻፉትን አድስክዳንም የጻፉትን ስማቹ ጽፈሽ እንድትነግርኝ በመንፈሳዊነት እጠይቀሻለሁ❤❤❤

  • @panaceasolutions5031
    @panaceasolutions5031 2 หลายเดือนก่อน

    Actually Ge'ez could be the original language of the Scriptures, ever considered that?

  • @aishamane2836
    @aishamane2836 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄን መልሽልኝ ቃለ ሄወት ያሰማልን ግን ቀስ እያልሽ አስረጅን አትቸኩይ

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 4 หลายเดือนก่อน +1

    የነ እህቴ በጣም ድንቅ አጌላለጥ ነው ይቅርታ እዛው መጽሐፉ ቅዱስን የጻፉት የኛ ዘመን ቅዱሳነዎች አደለም እኛ አድስ ክዳን ትውልድ ነን ብሉክዳን ዘመን ሰዓት የጻፉትን ከእግዚአብሔር ዘንድ የተቀቡ ቅዱሳነዎች ናቸው እነርሱ የጻፉትን ነው ተቀብለን የሚንከተለሁ እና የእግዚአብሔር ቃል መጨመርም መቀነስም አይቻልም ብሉ ክዳን ዘመን ላይ የጻፉትን አድስክዳንም የጻፉትን ስማቹ ጽፈሽ እንድትነግርኝ በመንፈሳዊነት እጠይቀሻለሁ❤❤❤

  • @girummulugeta6362
    @girummulugeta6362 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፅሽ ይደብራል ለህፃናት ተረት የምታወሪ የመስላል

  • @lemlemweldekidan5216
    @lemlemweldekidan5216 2 ปีที่แล้ว +2

    ሔርሞንዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ሰጠሽን የነብስ ምግብ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን የስላሴዎች ልጅ ስለሆንሽ

  • @ameleworkabate6753
    @ameleworkabate6753 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነገር ነዉ ያደረግሽው አመሰግናለሁ

  • @terhasasfihaweldeslase7088
    @terhasasfihaweldeslase7088 2 ปีที่แล้ว +2

    Very important topic to discuss at this time. Thank you for sharing. May God's blessing and wisdom be with you sis!

  • @PetrosMuse
    @PetrosMuse 5 หลายเดือนก่อน +2

    Good idea

  • @silasila4402
    @silasila4402 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @HabtamuAyza-fu3xy
    @HabtamuAyza-fu3xy ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @Teje-n2g
    @Teje-n2g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 7 หลายเดือนก่อน

    እህቴ መጽሐፍ ቅዱስ 81 ብቻም ኣይደለም 104 ነበር ቆራርጠው ቆራርጠው ነው 81 ያደረጉት ኦርጅናሉ እግዚአብሔር ይግለጥልን ። ለማንኛውም ምን ምን እንደተቀነሰ The lost of Bible የሚል ገዝታችሁ እዩት ስንት ነገር እንደቀናነሱት ታያላችሁ።

  • @nuruadem123
    @nuruadem123 4 หลายเดือนก่อน

    የነፓውሎስም ሰላምታ የአምላክ ነው?😅

  • @abelhailemikael5614
    @abelhailemikael5614 ปีที่แล้ว +1

    Amen yesemanewen be lebonachin yasadereben

  • @abelhailemikael5614
    @abelhailemikael5614 ปีที่แล้ว +1

    Amen yesemanewen be lebonachin yasadereben

  • @rayaraguma8569
    @rayaraguma8569 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ😘😘😘

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ማስታወሻ ይዠ የተከታተልኩት ነው

  • @AMEN271
    @AMEN271 ปีที่แล้ว

    ታዲያ ለምንድን ነው የ2000 እትም ቤተ ክርስቲያን ያበላሸችው ለነገሩ ቤተ ክርስቲያኗ ቅኝ ግዛት መግባቷን አባ ማትያስ ነግረውን ነበር

    • @elmarmedia-8771
      @elmarmedia-8771  ปีที่แล้ว

      be kign yegezuwat protestant metihafun wesitun kalat eyechemeru eyeberezu sileneber endekedimo tesitekakilo tateme

  • @jongrima3964
    @jongrima3964 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @Endale2116
    @Endale2116 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMEN271
    @AMEN271 ปีที่แล้ว

    ውሸታም በግእዝ መጻፍ የተጀመረው በ4ኛው ክፍለ ዘመን በከሳቴ ብርሃን እንጅ ቋንቋው ሳይኖር ተጻፈ ስትሉ አታፍሩም በዚህ ዘመን ውሸት እይበቃችሁም ዛሬም

    • @elmarmedia-8771
      @elmarmedia-8771  ปีที่แล้ว +2

      metihafe henok keyetignawm metihafe yekedimal yihem yetesafew begize new wenideme

    • @HabtamuAyza-fu3xy
      @HabtamuAyza-fu3xy ปีที่แล้ว

      Ale mawek atyat new anbb mejemerya dkorna betun edayserabk

    • @abelhailemikael5614
      @abelhailemikael5614 ปีที่แล้ว

      Yaw seytan ewnet siweta yerebeshal leza new megemeria yalebehen seytan be tiebel awta

  • @AschalewAschalew-rm7fi
    @AschalewAschalew-rm7fi 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ገለፃ❤❤❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulugetaYilmaBulbula
    @MulugetaYilmaBulbula 6 หลายเดือนก่อน

    Achberbari