ጉድ ቀብር ላይ ሲጨፍሩ ተያዙ🙆 | ነሺዳና የቲክቶክ ፈተና | ፀጉሬን መልዓክ ነው የቆረጠልኝ😂 | የሸገር ሌቦች | ሁለት ሚስት | minber | fezekir
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025
- #ethiopia #abbas_beyan #minber_tv #fezekir #አዲስ አበባ #ኢትዮጵያ #ሁለት ሚስት #abeki entertainment #Ethiopia #ነጃህ_ሚዲያ #ኢትዮጵያ #ሙስሊም #minber #habesha #abrelohd #Ethiopia #ethiopia #menzuma #eshetumelese #donkey #tube #muazhabib
#ethiopianmovie
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#google
Abeki entertainment
ሁለት ሚስት
ሡበሀንአላህ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
ሆነዶአለያገሬሰውእንሳቅወይስእምንይሻላል
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን የአረብ
በገዛ ስልኬ ስንቱን መጅኑን አየሁት እኝክ ህዝቡኮ ሚስኪንነው ይሄንንምኮ ያምኑታት😅
Ya Allah 😢😢
ahlen wedimye allah keyr yaseman 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅😅 semay behlmu ledo newu allah ystur
ባለ ፀጉሩን ዋሾ ሰውየ ወንድማችን አትበል ማንም ሰወ በአላህ ካላመነ ለኛ ወንዲማችን አደለም አላህ ለሁሉም ሰዉ ሂዳያ ይሰጥ
አበስ ወንድሜ ወገነችን እጅ ወንድመችን ነው ዪልካው ልዮን አይችልም እሱ ካፍር ነው ።
ብዙ አይነት ወንድምነት አለ ፣ የስጋ ፣ የእምነት ፣ የሀገር ፣
ለምሳሌ ቁርኣን ላይ
ሙጅሪም የሆኑትን የሷሊህ ህዝቦች(ሰሙዶች) ፣ የአላህን ተአምር ግመሊቷን የገደሉትን የሷሊህ ህዝቦች አላህ ምን ሲል እንደጠቀሳቸው ሱረቱል ሁድ ከ61ኛው ጀምረሽ ብታነቢ አሪፍ ነው።
ወደ ሰሙዶችም ወንድማቸው ሷሊህን ላክን... እያለ ይቀጥላል።
እነዚህ ሰሙዶች ግን እንኳን ልያምኑ ምን እንዳረጉ ቁርኣኑን ቀጥለሽ ብታነቢ ይገርምሻል። አላህ ግን ወንድሞቹ ብሎ ጠርቷቸዋል። አዎ የእምነት ወንድሞች ግን አልነበሩም።
ሃዛ ወላሁ አዕለም
ግን ከሀዲን ወንድሜ ብለህ መጥራት አይቻልም። ወገኖቼ በል@@abas_video
ሀገራችን ላይ እኮ የአእምሮ መዛባት (mental disorder) በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ ነው ያለዉ ! ብዙ ልክ ያልሆኑ ለተተኪው ትውልድ የሚያሰጉ ነገሮች እየበዙ ነው አላህ (ሱ.ወ) ከሙሲባቸው ይጠብቀን🤲🏽
ዎንዲማችን አበሲ ምን ጉድነዉ ምተሰመን 😂😂😂
የማንሰመዉ:ጉድ:የለም:የፀጉር:ድዛይን:መልአክ:ነዉ:ያሳየኝ:ሰማይም:ሄጄ:ነበር:ቱቱቱ:ተበርቼ:ሰላም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም አብሸር🎉😢😢
የሙታንን ስላም በመንሳት መክሰሱ አግባብ ነው
ወይኔ ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደረስን አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ቀልብቁሉበና አለዲነክ
አርባ መግረፍ ነው
እናምንበታለን ብለው የሚሉትን መስቀል ክር አንገታቸው ላይ አስረው መጠጥ ቤት ጭፈራ ቤት መስከር ከዛም አልፈው ወደ መቃብር ሄደው መጨፈር እረ እሚገርም እኮ ነው
ዲዛይኑ ነዉ ከሰማይ 😂😂😂😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😀🙄🙄
😂😂😂
የሂያ በሰቅ ጋዳለኝ
ሴታ ሴት ደሞ ቻፒስቲክ ተቀብቶ ነው 🤔🙃
አጂብ ሠማይ 3 ሆነ እሺ እንደዉ ግን የእብዶች ሆስፒታል ፈረሰ። ተዘጋ ሞልቶ ነዉ ለነዚህ ሰዎች ቦታ የጠፋዉ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ
ምን እናውቃለን😂😂😂
ኧረ ያስብላል የድድብና ጥግ😅
ወላሂ አያስቅም ምንም አልሳኩ። ኧረ አሳቁ ሳውዲ ላይ የተካሄደው ያሳዝናል😢😢😢
ሳኡዲ ምናችን ናት?
እኔ ከሁለቱ ሀረሞች (መካ እና መዲና) ውጪ ከሶስተኛው ሀረም አቅሷ በስተቀር ሌላ ቅድስት ወይም ከእስልምና ጋር ሚገናኝ ቦታ አላውቅም። ምን አልባት ሀበሻ ትልቅ ታሪክ አላት በእስላም
@abas_video እንዴት ዲናች መሰረቱ የት ሆነና
የዲናችን መሰረት እንኳ በነቢዩላህ አደም ነው የተጣለው። ወደ ነቢያችን ስንመጣ ደግሞ ሂጃዝ እንጂ ሰኡዲ ምትባል ሀገር አልነበረችም ፣ ሰኡዲ ከተቋቋመች ገና እኮ መቶ አመት አልሞላም።
መካ እና መዲና ናቸው ሀረመይን ወይም ሁለቱ ሀረሞች ሶስተኛው ደግሞ አቅሷ ነው።
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ወላሂ ያሳዝናል አኡዙቢላህ በአሁኑ ስአት ነብዮቹ በግዛቤር እያሉ
ሰ😊ጨ❤ፈ
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጂብ ጸጉሩን መላየይካ መስሎ ጂኒ ይሆናል የከረከመዉ
ይሆናል😂😂😂
😅😅😅😅😅😅 akidi
😆😆😆😆😆😆😆😆
ኢትዮዬን እንደ ያህያዊ የገለጸው የለም 😂😂😂😂
እሄን ሚጥሚጣ ማጠን ነበር
ሴታገረድ ነው ልጁ? ወላሂ አይምርበትም